9 Comments on “አቡነ አብራሃም በባህር ዳር መስቀል በዓል ላይ ለሕዝብ ያደረጉት ንግግር ::”

  1. SMART OROMO’s look for unity on 21st Century.

    ¶¶¶ EPRDF scared much the internal movement of this Oromo Ethiopian group brought all Oromo peoples under one Oromo Ethiopian¶¶¶ EPRDF says how come Oromo and Amhara became friend???

    Ahmed Wassa says:
    September 16, 2016 at 7:53 pm
    ንጉሡ ሞቱማ says:

    September 16, 2016 at 7:48 pm

    #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ እድሜ ለገነት ዘውዴ ትውልድን የመግደል ፓሊሲ አሁን አንተም በተራህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሣሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ከጨፍ እሰከ ጨፍ ተነስተን ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ጦሩ መልእከት አስተላልፍ በኤርትራ ድንበር ያለህ በሙሉ ለወያኔ የሚያገበድዱትን ቀደመህ ቀልበህ መሣሪያህን ይዘህ ከሕዝብ ተቀላቀል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ የረሃብተኛው መሬትህን የያዙትን ቻይና፣ ህንዶችን በመጀመሪያ ዙር ጠራርገህ አውጣ። ብተወድም ባትወድም ኢትዮጵያዊ ደምህን በዚህ መልእክት በፈጣሪ ስም በአንድነት እንድትነሳ ስንል እናዘዎለን እናንተም ውስጥ ለውስጥ ትእዛዙን አስተላልፈ። ጥሩ ዜጋም ሆንክ ሆዳም ይህንን የረገጥካት ምድር የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም ላይ ነው የቆምከው፣ እራስ ወዳድ የሆን የምትባንነው የህን ስራ ነብ ነው ሆድህን የምታመልከ ከሆነም የልጆችህ እርግማን አይለቅህም። የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ (Very Urgent Last Call for all opposition parties to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ ዛሬውኑ አንገብጋቢ ነው ያላችሁን እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ወያኔ ህዛባችንን በድህነቱ ተመርኩዞ ሆዳሞቹን ተጠቅሞ ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያአሉ ያስፈራራል። እውነታው ግልፅ ነው። Nothing will happen!!! We had a proudful culture of Ethiopian having belessed of Christian and Muslim peoples on the planet. እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው ስራ ፈት የለም!!! ከ 5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን ብቻ ከማንኛውም ዘረኝነት የፀዳ አላማ መሠረት ያለው ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል። We had a very Critical time needs to go for unity Under the only better option of Ginbot 7 and do the compassionate transition contribution. If you are on different page; you are not matured view, please leave the politics not complaining anyone. No time for us our people are dying with genocide unless we go through as a hero for a radical change of unity on Meskerem 23, 2009 E.C. start from @ 9am to take over the entire ETHIOPIA.
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ በጣም ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መሠረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሰለዚህ ምርጫ የለንም አገርን የወረረ ጠላት በክርስትናሆነ በእስልምና ጅሃድ ይታወጃል አገር እስኪመለስ። ሕዝባችንን የንፁሐን ጅምላ ግድያ ያቀነባበሩት የሽብር ግበረሀይሎች፣ ፣የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ ሲመስ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው “የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን አስገደሉ እኘኛን ተመልሰው ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ ንፀ ነን አለ” እያሾፈ ሰለዚህ ህውሀት ከጠፋ ኦሄድድ እና በአዲን መጀመሪያ እንጨርሳቸዎለን አለ።
    የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል በአገር ውስጥ እና ወጭ ያሉ ወሬ አቀባዬች ትውልዱን እያስጨረሱ ያሉትን በቴሌ የመቅጃ መረብ ውስጥ ገብተዎል። ማን እንደሆናቹም በውጭ የሉት በኤርትራ ወንድሞቻችን ስም ጥገኝነት የጠየቃቹት በሙሉ እኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝቦች ነን እናንተ አውሬ ሆናችሀል አኛ ግን አስከ አሁን ፈጣሪን እንፈራለን ግን ያ ማለት ደግሞ ፍርሀት አይደለም ጥበብ ነው። ሰለዚህ በማንኛውም የስልክ ጥሪ ውስጥ ስማቹን ብናይ ወዲያውኑ የጨበረበራችሁትን የ ጥገኝነት ውሸት ለአገሪቱ በውጭ ወኪሎች በኩል ላላቹበት አገር እናስታውቃለን። ኮማንደር ሐጎስ ወያኔ መረጃ በመፈን ለቻይና $20 ሚሊዮን እየከፈሉ ነው በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ስራተኞች ላይ በኮዱ ስንሰለት መሰረት እርምጃ የወሰድ። ወያኔን ከውስጥ ሆነን እርቃናቸውን አሰቀርተን የኤፈርት ንብረት፣ አባሎች በሙሉ እንዲሁም ትናንት እነሱ የኢሠፓ ንኪኪ ሲሉ ወይ ግዜ ባለውሉ በተራችን ደግሞ የኢሕአዴግ ንክኪ ልንላቸው የማይቀርበት 11 ሰአት ደርሰናል።
    3ኛ የትግራይ ህዝብን አፉን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆይ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። የወያኔ መሥራቾች እነ ደ/ር አረጋዊ እና ሌሎች በቅርብ ቀን ቀጥታ በሚድያ ለትግራይ ህዝብ ቆራጥ ንግግር ያረጋሉ ከዚያም 1000 ሆዳም አደዎዎቨዋ ነጥረው ይወጣሉ ከዚያም የትግራይ ህዝብ ለኩሩ ያረጁ ሲል ለሕዝባችን ጋር ይቀላቀላል። ወያኔዎች እስከ ዛሬ እንደ ዝንብ መግደል እንጂ ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር እና ለ ወያኔ መልሳቹ ሽጡላቸው።
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈ ና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ የእምነት ድርጅቶች ኢትዮጵያዊያን ተረዳዱ አገር ወስጥ ህዝቡ በረሐብ ላይ እያለ ሁለተኛ መከራ ነው የመጣበት እባካቹ እንረዳዳ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች። በቀን አንዴ በልተን ወደ ፈጣሪ አያነበን ያለንበት ወቅት ላይ ነን።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ኮሚቴው በደም የጨቀዩ ናቸው። በኢትዮጵያ ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ ደም የለመዱ? በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ አገር የሚመሩ? አስቡት ትግራይ ያለ ጥሩ የኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ገበሬ ከነዚህ በእጥፍ ተሽሎ ኢትዮጵያን መምራት ይችላል። 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ፣ የደለበ፣ የልማት መርፌ የተወጉ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች ናቸው?
    ቀኑ ታረካዊ ነው በአደዎ ዘመቻ ላይ።
    መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።

    7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ አሁን 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ በቁመና ይሽጥሻል ልክ 30,000 ሰዎች በዝናብ እንደበተናቸው ዝም ካልክ የባሰ ነገር እየመጣብ ህገ ነው። ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ ሌሎች ፍርፋሪ ከወያኔ አግኝተው እንደይሸውዱህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ህብረት ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን። በጦር ውስጥ በፓሊስ ውስጥ ያላቹ ጎበዝ አለቃ መርጣቹ ከህዝብ ጋር ስሩ በሽግግሩ ስርአት ህዝባችንን ያለገደለ ሰራዊት ብቻ በቋሚ ይቀጥላል።

    8ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ united የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።

    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

    1. አክሊሉ ስዩም says:
    በአዲሱ አመት የለም መሞት
    አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
    ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።
    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    ???4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ???? Confess first and ask excuse Ethiopian People on VOA, German voice, ESAT about BEDENO??? Dividing Orthodox Ethiopian Religion???
    እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።

    2. Dr Tollera Dema says:
    Very good Negussu united as u said one-day movement for all on Meskerem 23.
    If we unite on this day no more woyana.
    Are you ready ETHIOPIANS North to South, West to East???
    Are you making your Country Ethiopia first or you blinded with your own selfish-interest and ready to cry and blame your self tomorrow?

    [Reply]

    EPRDF introble now than ever before…

    Reply

    • Dear Niguse, are you suggesting that the transition government should include former members of Derg and woyane leadership? If so that would be a disaster! Those people had their Chances to do the right thing but failed (I am
      Not saying people don’t deserve second chance) but what we need is a fresh face that loves Ethiopia. We need those statesmen who can accomplish much for their country not politicians.

  2. Bishop Abraham is a true servant of God who goes with the spirit of Elijah. He called the Woyane regim to task because the church has a responsibility to fight injustice and repression. May God continually bless Beshop Abraham.

  3. የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ እውነተኛ ልጅ። ኢትዮጵያ በነጻነት ዋዜማ ላይ መሆኗን ያሳያል!!!!

  4. True:
    “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተከረሰቲያን (ኢ.ኦ.ተ.ቤ.) ለኢትዮጵያዉያን እና ጭቁን ህዝቦች ሁሉ ሰባዊ ነጻንት እና ክብር የተዋጋች ብቸኛ ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት። ”

    True:
    “እዉነተኛ አማኞች እና መሪዎቻቸዉ እኮ የታዘዙት አንድ ነገር ብቻ ነዉ፥ እዉነትን መናገር ፤“ ነገር ግን ቃላቸሁ አዎን አዎን ፥ ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉ ወገን ነዉ ።” [ማቲዎስ ፯፥፴፯] “

  5. But who is Mathias: He is TPLF, appointed to destroy EOTC.

    Abune of Satan, Mathias: “ኧረ በጣም ዘግናኝ ነው፤ እዉነትን የሚክድ ግን አቡን እየተባለ የሚጠራ? በተክክል፤ ሰይጣን ያነሳህ ከሃዲ ነህ! በመሰረቱ ንጹህ ህዝብን መካድ፥ ያለጥፋቱ መክሰስ ፈሪሳዊያን አምላክ ሆኖ የመጣዉን ከርስቶስን ወንጀለኛ ነዉ ብለዉ ከከሰሱት ጋር ይነጻጸራል። አዎ አንተና ተከታዮችህ እዉነቱን፥ የንጹሃንን ሰቆቃ እና የሰዉን ነፍስ/መንፈስ በመክዳት ለግድያዉ ትጠያቂ ናችሁ አላቸዋቸዉ። ይህም ቅዱስ መጽሃፉ እንደሚለዉ ፍጹም የሆነዉን እዉነት መካድ ነዉ፤መንፈስ ቅዱስን እንድመሳደብም ነዉ። ይህ ሃጢያት በመለኮት እንደተደነገገዉ ይቅር የማይባለዉ ብችኛዉ ሃጢያት ንዉ፤ “ ስለዚህ እላችኟለሁ፦ ለሰዉ ሃጢያትና ስድብ ሁሉ ይሰረይለታል፤መንፈስቅዱስን ለሰደበ ግን አይሰረይለትም ።” [ማቴዎስ ፲፪፥፴፩] ልክ ነዉ አንተ እና ተከታዮችህ ይቅር የማይባል ሃጢያት ፈጽማችኟል፦ የየዋሁን ህዝብ እና አማኞች መንፈስ (የእግዚአብሔርን) አሳዝናችኟል፤ተሳድባችኟል፤ እግዚአብሔር አመላክም እንደቃሉ እንዳለፈዉ መሰልህ በቅርብ ይቀስፍሃል ብዬ እጠብቃለሁ።”

    • Ras Dejen ?????

      አቡነ አብረሃም ፡ ዳግማዊ አቡነ ጴጥሮስ ናችው፡ በኢትዬጵያ ኦርቶዶኮስ ቤተክርስቴያን ታሪክ ለዘላለም ጐልተው ይታያሉ

      LONG LIVE THE POPE !!!!!!

  6. “ሰው ማለት
    ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ለት፤”

    አባት በመብራት በሚፈለግበት ጊዜ የተገኙ አባት፣ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶም ሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ አለኝታና ኩራት በመሆንዎ እግዚአብሄር ይባርክዎት፣ ዕድሜም ይስጥዎት።
    ለካም እግዚአብሄር ጨርሶ አልተወንም !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*