አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል።

Image may contain: 1 person , beard

አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። #Ethiopia #Meskel #BahrDar #AmharaResistance #MinilikSalsawi

የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ አብርሐም ታሪክ ሰሩ። ከፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላዎች ፊት ለፊት እውነትን ተጋፍጠዋል። ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። እንዲህም አሉ…

«ችግር የሚፈጠር በመሪ እንጅ በተመሪ አይደለም፤ የህዝቡ ጥያቄ መመለስ አለበት፤ ወታደር ከዚህ በኋላ የሰላምን ምላጭ እንጅ የመሳሪያን ምላጭ መሳብህን አቁም፤ በየ ሀገሩ በስደት ያለው ወገናችን መመለስ አለብት፤ እኛ አባቶች የምናገረውን በተገቢው መልኩ ለህዝብ የማታቀርቡ የመንግስት ሚድያ ካላስተካከላችሁ ከዚህ በኋላ አደባባዩ አትገቡም ፤ ያለ በደላቸው የታሰሩት ወንድሞቻችን መፈታት አለባቸው፤ ጠላትን እንዳላንበረከኩ አባቶቻችን ፤ዛሬ ለምን እርስ በእርስ ተከፋፈልን?፤ መንግስት የተሸከምነው መሳሪያ ከክርስቶስ መስቀል አይበልጥም፤ ወታደሮችና ድንበር ጠባቂዎች ስለ እናንተ ቤተክርስቲያን ስለምትጸልዩ የሷ ልጆች ናችሁና ደም አታፍሱ» ብለዋል። ህዝብ ክርስቲያኑ አቡነ አብርሀም ይንን ንግግር ሲያደርጉ በእልልታና በጭብጨባ ድጋፉን ገልጧል።

ባህር ዳር ላይ «የተከበረው» የደመራ በዓል ጸሎትና ሀዘን ታስቦ ውሏል። የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንቱ ወረብ፣የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ የማኅበረ ቅዱሳንና የቅዱስ ያሬድ የበገና ተማሪዎችና መዘምራን ደግሞ ወቅቱን የተመለከተ መዝሙሮችን አቅርበዋል። የበገና ደርዳሪው እንዲህ ብሏል፦

«ማዕበሉን አይቶ ልባችን አይፍራ፣
“ሁሉን ቻዩ አምላክ አለ ከኛ ጋራ፤ የሚል ነበር።

በመጨረሻም በየቤተክርስቲያኑ ይደረግ የነበረው የምህላና ጸሎት በጋራ መሀል ባህር ዳር ከተማ መስቀል አደባባይ ተስተጋብቷል። አባታችንን አቡነ አብርሀምን፣
የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንቶቻችንን፣የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችን፣ የማኅበረ ቅዱሳንና የቅዱስ ያሬድ የበገና ተማሪዎችና መዘምራን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረጅም እድሜ ይስጥልን።

ሁሉም መርሀ ግብር ካለቀ በኋላ አቡነ አብርሐም መጀመሪያ «ሕዝቡ ወደቤቱ ሳይገባ እኔ አልንቀሳቀስም» በማለታቸው እዚያው መስቀል አደባባይ ከቀሩ በኋላ፤ በመጨረሻ ላይ የአማራ ፖሊስ ዩኒፎርም በለበሱ የትግራይ ወታደሮች ከታት በሚታየው መልኩ በፖሊስ መኪኖች ታጅበው እሳቸው ግን በእግራቸው ወደ ባዕታቸው ተመልሰዋል።

13 Comments on “አቡነ አብርሀም ታሪክ ሰሩ! ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል።”

  1. አሁን ወያኔ በሰበብ አስባብ አንድ ነገር ፈልጎ ይገላቸዋል ወይም ያስራቸዋል በወያኔዎች አስተሳስብ እኝህ ጳጳስ ሽብርተኛ ናቸው።

  2. The people of Ethiopia don’t expect anything better than state sponsored terrorism, robbery, ethnic cleansing, genocide, and kidnapping innocent citizens from Woyane. Woyane’s high crimes of treasons, terrorism, treachery, and extra judicial members has no end. Ethiopians don’t have any other options except dismantling and destroying Woyane and it’s members and supporters. Woyanes don’t have or respect religion and special days like Meskel. They try to use every thing to save and maintain their criminal government. These projects and activities of Woyane shows their desperation and stupidity. The people of Ethiopia are resolved to break the back of Woyane because of the support of the whole country and its citizens. These criminal thugs have to be the target of freedom loving citizens. Identify, isolate, and disable them so that they don’t present challenges to our uprising and make them either to disappear or permanently disabled to be of no use to Woyanes.

  3. አብነ ጵጥሮስን አስታወሱኝ እንዲህ ነው አባት ማለት የሃይማኖት አባት የመንፈስ ልጆቹ ለሰይጣን ሲሰው ከሰይጣኑ ጋር ያበረ አስራቱን ያዛባ የሀይማኖት መሪ ስላሉ ከወዲሁ መስመራችሁን ለዩልን አባታችን ትልቅ ታሪክ ሰርተዋል።

  4. ሀገር በጎሳ የገነባ

    ሃይማኖት በጎሳ የገነባ

    ፖለቲካው በጎሳ የገነባ

    እንደባቢሎን የገነባን ወያኔ ከመፈራረስ አይድንምና በፀሎት እንፅና ምእላችን እየሰራ ነው።

  5. ጉድጓዱ ተከፍቶ ባንዳ እየጠበቀ፤ ስንቱ ንጹህ ዜጋ እየገባ አለቀ። says:

    ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ነፃነት በቅንነት እና በድፍረት ቁመው ለመሰከሩት አባታችን
    ለጳጳስ አቡነ አብርሀም፤ የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው፤ በርግጥ የወያኔ የተፈጥሮ በሃሪው ስለሆን ሊገድላቸው ይችላል፤
    ሲሞቱም ነብሳቸውን ይማርልን ሳሉም ደስ ይበላቸው። አወ ሙቱን እማ ማን እደቀው ይቀራሉ
    ግን እውነትን በልተዋት ሳይሆን ይዘዋት ነው ይሚሞቱት።

  6. Abune Abraham long live Almighty God will protect you Abune you are the truth nothing will happen to you you in z hand of z lord Jesus Christ none can beat soon all egoist & arrogant woyanes,banda’s & anti Ethiopians & Ethiopia will be graved you are reminding us z strongest Abune petros who was killed by fasict Italians so that Abune Abraham carry on z cross of z lord Jesus Christ up to z end your son asefa woldeselassie

  7. You are a barking dog that does not bite. For the last 25 years you have been barking against weyane. You have not yet recognized your real enemy. I wonder you have many and most educated persons. But never sympathize with the people. Weyane would not do what it is doing had it not put a fifth column among you. So you have to identify and assasinate them first. You always boast of your grandfather. So do what they did. Get armed and go to the forest. This is what your grand fathers did agaist the Italian tnvaders.

  8. Tgrie woyaniewochna telalakiwoch achew
    yemiyanadd achewna miyasazn achew yegedelut, yaserut, yedebedebut, bedel yaderesubet sew gudat sayhon enezihn enesu yaderesu achewn gudatoch bemamarer menageruna qim meyazu new.

  9. ” … መንግስት የተሸከዉ መሳሪያ ከክርስቶስ መስቀል አይበልጥም… “may the blessing of this holy father Abune Abrham reside in all of us , Amen !

  10. ” … መንግስት የተሸከመዉ መሳሪያ ከክርስቶስ መስቀል አይበልጥም… “may the blessing of this holy father Abune Abrham reside in all of us , Amen !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*