በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።

 

Muluken Tesfaw's photo.

በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።ቀናት በሄዱ ቁጥር ወያኔ በሕዝባችን ላይ የሚያደርሰው ጥፋት እየጨመረ ነው ፤ ይህ ወንድማችን አላምረው የኋላ ይባላል፤ ትናንት ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝ አቅራቢያ በአጋዚ ወታደሮች በጥይት አንገቱ ላይ በጠሱት፤ ወደ ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ባሕር ዳር ተወሰደ ፤ 3 የፈጀ ቀዶ ጥገና ቢደረግለትም ደም በሆስፒታሉ በአለመገኘቱ ሕይወቱ መትረፍ አልቻለም። ለምን ለልጁ ደም አልተሰጠም? ጊዜ ይመልሰዋል!!
የዐማራ ወጣቶች ሆይ፤ ከከተማ በመውጣት ራሳችሁን ትከላከሉ ዘንድ መልካም ነው፤ እመኑኝ የትግሬ ወያኔ ለመጨረሻ ጊዜ በዐማራ ተጋድሎ ይደመሰሳል!!

An Amhara youth named Alamirew Yehuala shot dead by TPLF Solider around Gondar, Northern Ethiopia September 24, 2016.

Muluken Tesfaw's photo.
Muluken Tesfaw's photo.

6 Comments on “በኣማራ ክልል በኣግዓዚዎች የሚደረጉ ግድያዎች እየጨመሩ ነው።በማክሰኝት ኣንድ ወጣት ተገደለ።”

  1. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  2. 20 ሚሊዮን ብር ብቻ?

    ታሪኩ እንዲህ ነው፡፡

    አዲስ አበባ ቄራ አካባቢ አንድ ቤት ለሽያጪ ወጥቷል፡፡ እድሜው በ18 እና 20 መካከል የሆነ ልጅ የመጀመሪያ ቤት ገዢ ሆኖ ከቦታው ይገኛል፡፡ ሻጪዎችም ከእድሜን ልጅነት፣ ከሀገሪቱ ሁኔታና ከዋጋው ውድነት አንፃር ለመቀለድ በማሰብ ከቤቱ ዋጋ በእጥፍ ጨምረው 20 ሚሊዮን ብር ነው ይሉታል፡፡ ለመሳቅና ልጁንም በማስደንገጥ ለማባረር አስበው እንደ ቀልድ ያደረጉት የ20 ሚሊዮን ብር ጨዋታ ግን ቁም ነገር ሆነና ቤቱን ልየው፣ ዋጋ ቀንሱ ወይም ሌሎችን በዚህ ወቅት መጠየቅ የሚገባቸውን ሳይጠይቅ ኑ እንፈራረም አለና አስደነገጣቸው፡፡ ለማመን ባለመቻላቸውና እየቀለደባቸው አንደሆነም ገምተው ለመቆጣት እየቃጣቸው እያሉ የ2 ሚሊዮን ብር ቼክ አወጣና የመፈራረሚያ ቅድሚያ ክፍያ አሳያቸው፡፡ እነሱም ያልጠበቁትን ግብይት እንዳደረጉ በመረዳት ካቀዱት ዋጋ በእጥፍ አትርፈው ቤቱን 20 አመት ለማይሞላ ልጅ በ20 ሚሊዮን ብር ሸጡ፡፡

    እንግዲህ ያሳያችሁ፤ ከ10 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ተርቦና ስንቱ በየቤቱ ዳቦ እያረረበትና ቤትና ስራ የለሽ በሆነባት ሀገር የዚህ አይነት ወንጀል እየተፈፀመ እንደሆነ፡፡ ይህም ብቸኛው ክስተት ሳይሆን በስፋትና በጥልቀት በየዘርፉ በየቀኑ የሚፈፅመት ወንጀል ነው፡፡

    ትልቁ ጥያቄ ግን ይህ ልጅ ማን ነው የሚለው ብቻ ሳይሆን የማን ልጅና ዘመድ ነው የሚለው ነው፡፡ ልጁ ትግሬ ነው፡፡ ወላጆቹና ዘመዶቹም ያው ትግሬዎች ሲሆኑ አነማን ናቸው የሚለው ግን መጣራት ቢኖርበትም ሁለም በዚህ አይነት ወንጀል ተሰማርተው ስለሚገኙ ሁሉም ናቸው ብሎ በሀዘን ማለፍ ሳይሆን የበለጠ ጥላቻ በነሱ ላይ ሊሰማና በነሱ እየተበደለ ያለ ህዝብ በውስጡ ሰላም አግኝቶ፣ አንድነትን ፈጥሮና በጋራ ተነስቶ ሊያስወግዳቸው ይገባል፡፡ ወንጀላቸው ብዛቱ፣ አይነቱና ይዘቱ በየቀኑ አዲስና ህዝብ ሊቋቋመው የማይችል ሆኗል፡፡

  3. ወልቃይት የጎንደር ተፈጥሯዊና ጥንታዊ አካል የሆነ የአማራ መሰረታዊ ቦታ ነው፡፡

    —-

    የኢህዴን መስራች ሊቀመንበር በ1970ቹ፡

    በየትኛውም ዘመንና ከጥንት ጀምሮ በታሪክ ውስጥ ትግራይ ተከዜን ተሻግሮ ከጎንደር ግዛት ለአንዴም የመሬት ይዞታ ኖሮት አያውቅም፡፡ እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ግን የትግራይ ግዛት በሚል ወያኔ ካርታ ሰርቶ ተከዜን በመሻገር ወልቃይትንና ከወሎ ደግሞ ራያን የትግራይ አካል አድርጎ በተመለከትን ጊዜ ሁላችንም የኢህዴን አባላት ውሸትና ትክክል አንዳልሆነ ስለምናውቅ ስለጉዳዩ ማብራሪያ ይሰጡ ዘንድ ወያኔዎችን በስብሰባ ላይም ሆነ በግል ጠይቀናል፡፡

    የነሱም መልስ ይህ ስህተህ እንደሆነና በማንም ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው በማመን ነገሩ እንደ ቀልድ የተሰራ በማስመሰል ለማጣጣልና ለማሳመን ከመሞከር አልፈው ከአሁን ወዲያ ሊኖር አንደማይችል አሳወቀው ለማለፍ ሞከረዋል፡፡ በሌላ በኩል ግን ስለትግራይ በሚያወሩበት ጊዜ የተከዜ ወንዝና ወንዙን ተሻገሮ የጎንደርን መሬት እንደ ብቸኛ አለኝታቸው እያደረጉ በትግሬዎች መካከል ማውራትን ተያያዙት፡፡

    እኛም ይህን አካሄድ በመቃወም ግልፅ የሆነ አቋም ለመያዝ በሚል ስም አፋጠን ያዝናቸው፡፡ እነሱም በውሸት ላይ የተመሰረተ ማስተባበልና ካለፈው የተለየ ሌላም አቅጣጫ ያዙ፡፡ በመጨረሻ ላይ ግን ማንኛውም የኢትዮጲያ ግዛት ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ መወሰን ያለበት እኛንና እነሱን ጨመሮ በማንም ቡድን ሳይሆን በህዝብና በህዝብ በተመረጠ መንግስት በገለልተኛነት አስተባባሪነት መሆን እንዳለበት ተግባብተን የጋራ አቋም ያዝን፡፡

    ይሁንና ስልጣን ሲጨብጡና ሁሉም ነገር በነሱ ቁጥር ሲሆን ግን ህዝቡን ሳያማከሩና ሳይስመማ እንዲሁም በህዝብ የተመረጠ መንግስት ሳይኖር በነሱ ስልጣን ብቻ የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደር ታሪከዊና የአማራ መሰረታዊ ግዛት የሆነንና ከወሎ ደግሞ ራያን በወረራ መልከ ለመያዝ ቻሉ፤ እስካሁንም በቅኝ ግዛት መልክ ይዘውት በዝርፊያ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለምን ይህን እንዳደረጉ ለማንም ግልፅ ሲሆን ይህ መሬት ከውሀ ጀምሮ በጣም ለም፣ ሀብታምና ሰፊ ሲሆን በሱዳን በኩል የውጪ በር ለማግኜትም ነው፡፡ ይህ ግን የነሱ ከባድ ወንጀል ሲሆን በምንም መንገድ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ የቦታ ይዞታ በጎንደር መሬት ሊኖረው አይችልም፤ የራያም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡

    ታምራት ለአይኔ፤

    ተከዜን ተሻግረው በጎንደርና ከወሎ በራያ የፈፀሙት የመሬት ወረራ በምንም መንገድ ተቀባይነት የሌለው ህገወጥና በአንድም ታሪካዊ መረጃ የማይደገፈ በውሸትና በማጭበርበር ላይ የተመሰረተ የነሱ ያልሆነን ለራስ ለማደረግ እየተደረገ ያለ ሙከራ ነው፡፡ ሙከራው ግን በምንም መንገድ ተግባር ሊሆን የማይችል ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀሙበት ነው፡፡ ማንኛውም ሀገራዊ ጉዳይ በህዝብ ውሳኔና በህዝብ በተመረጠ መንግስት መካሄድ ሲገባው እነሱ ግን በማን አለብኝነት ነው በሽግግር መንግስት ወቅት ራሳቸው ሁሉንም ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረው ከጥቅማቸው አኳያ እንደፈለጋቸው እየሆኑ ወልቃይትንና ራያን በግላቸው ውሳኔ የትግራይ ክልል አካል ለማድረግ የደፈሩ፡፡

    በአሁኑ ወቅት ግን ህዝብ ሊወስን አይችልም፡፡ በህዝብ የተመረጠ መንግስትም ስለሌለ በመንግስት ስም ማንም ስለምንም ማድረግ አይችልም፤ እውነቱን በመቀበል የወረሩትን ቦታ ለቀው ከመውጣት ውጪ፡፡ ምክንያቱም ላለፉት 43 አመታትና በተለይም 25 አመታት የቦታውን ባለሀብቶችና ኗሪዎችን አጥፍተውና መሬታቸውን ወረው ከ600.000 በላይ ትግሬዎችን ከትግራምይ አምጥተው አስፍረውበታል፡፡ እነዚህ ሰዎች የቦታው ነዋሪዎች ሳይሆኑ ወራሪዎችና ቅኝ ገዢዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም ከቦታው ጋር ታሪካዊም ሆነ ህጋዊ ግንኙነት ስለሌላቸው የቦታውን እጣ ለመወሰን ምንም አይነት መብት የላቸውም፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ወልቃይትና ራያ የአማራ መሬቶች ናቸው፡፡ ህዝቡ ደግሞ ኢትዮጲያዊ ነው፡፡ ትግራይና ትግሬ ለብቻው ግን ከነዚህ ቦታወች ምንም አይነት የተለየ መብት የላቸውም፡፡

    ጁኔይዲ ሳዶ፡

    ይቅርታ ሲጠይቅ ይቅርታ ይደረግለት ዘንድ የሚያደርግን ተግባር በእውነትናትና ንፁህነት ያደርጋል የሚል እምነት አለ፡፡ ከዚህም ውስጥ በጣም ብዙ የሆኑ የወያኔ ትግሬዎችን ምስጢራዊ ወንጀሎችና ጉዶችን ስለሚያውቅ በአደባባይ በማጋለጥና ከህዝብ ጋር በመሆን ወያኔ ትግሬዎችን በጋራ ማባረር ጭምርም ይገኝበታል፡

    አሁን የምንሆነው ሁሉ ለወደፊት የሚሆን ነውና በፊት ለፊት ላይ ማተኮር እንጂ ካለፈ በመማር ስህተትን ማስተካከልና በደህናው ለመቀጠል ሳይሆን ባለፈ ጉዳይ ላይ በማነጣጠር አሁንና ወደፊት ችግር ለመፍጠር የሚደረግ የአንዳንዶች ኋላቀር አስተሳሰብ ጉዳይ ሊቆምና ተቃውሞ ሊገጥመው ይገባዋል፡፡ ከሁሉ ከሁሉ ወያኔ የሚፈራ የህዝቦችን ሰላም፣ አንድነትና በጋራ ጠላት ላይ በጋራ መነሳት ሲሆን በተለይም የአማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌና አፋር አንድነት ከኢኮኖሚና ሚሊተሪ ጀምሮ በተለያየ መንገድ ከምድረ ገፅ ስለሚያጠፋው ይህ እንዳይሆን በተለያየ መንገድ የሚዋጋውና ሻጥር የሚሰራበት የቀን በቀን ዋነኛ ስራው መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡

    ጁኔይዲ ሳዶ ላለፈ ይቅርታ ሲጠይቅና ለወደፊቱ ደግሞ ከህዝብ ጋር በመሆን መልካም ስራ ለመስራት ሲዘጋጅ ከያዘው የወያኔ በሽታ ስለዳነ መመስገንና መደገፍ የሚገበው ነው፡፡ ወያኔን ለመጉዳትና ለማባረር የሚረዳ ከሆነ የወያኔ ሰይጣን ይዞት የነበርና አሁን ግን የዳነ ብቻ ሳይሆን ራሱ ሰይጣኑም ቢመጣ መቀበልና አብሮ መስራት ነው ያለበን፡፡ ከወያኔ ትግሬዎች የከፋ ጠላት የለም፡፡ ይህ ግልፅ መሆን አለበት፡፡

  4. The people of Ethiopia have the natural innalignable right to self defense. As it is, If the worthless and terrorist Woyanes continue to murder innocent children, women, and the elderly as we see and hear at the moment Ethiopians can and have to disable, eliminate, and murder each and every Woyane thugs and slaves including Agazi killers. The most effective way to eliminate the threats of Woyane is to start from the top. Our freedom fighters and heroes in Addis, Bahir Dar, Gonder, Awassa, and Mekele have the responsibility, capability, and the ability to strike at the heart of Woyane and its members and supporters. You effectively destroy a snake by hitting and cutting its head and that is what we need to do with Woyane.
    Woyane leaders including Abay Woldu, Abay Tsehay, Sibhat Negga, Debresion G Michael, Bereket Simon, Seyoum Mesfin, Berhane G Christos, Tewodros Adhanom, Getachew Assefa, and other members of TPLF polite bureau are very high value targets that should be eliminated to save our country Ethiopia and its Ethiopian citizens.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*