በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስብሰባ ወቅት ምሁራኑን ሳቅ በሳቅ ያደረገና እንባ በእንባ ያራጩ ጥቂት ነገሮች
ሳቅ እና ለቅሶ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
በስብሰባ ወቅት ምሁራኑን ሳቅ በሳቅ ያደረገና እንባ በእንባ ያራጩ ጥቂት ነገሮች እኒህ ነበሩ።
1 – አንዲት ሴት መምህርት ነች እጇን አወጣች እድሉን ስታገኝ “አሁን ወደ ስልጠናው ልገባ ስል ባለቤቴ ደውሎልኝ ነበር ‘ አደራሽን እናገራለሁ እንዳትይ እኔና ልጃችንን አስቢ አለኝ”….ሳቅ.. .በሳቅ…”ይሄዋ እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችሁ እንደኔ ተብላችኋል”…ሌላ ሳቅ.. ይህኔ ክቡር ሰብሳቢው አቋርጠው “እረ ይሄ ፍርሃት ተደጋገመ ምንጬ ምን እንደሆን አልገባኝም? “ሴትዮዋ ተቀብላ” እንዴ አቶ ካሳ የምርዎን ነው? ምን እንደሚያስፈራን አያውቁም? ለነገሩ ህዝቡን አታውቁትም! ምን እንደሚያስደስተው እና እንደሚያስፈራው አታውቁም። ረጅም ጭብጨባ…!
2 – ሰብሳቢ ለተነሱት ጥያቄዎች ሲመልሱ ነገር ሲያረዝሙ ጊዜ መምህራኑ በጭብጨባ አቋረጡ ይህኔ “ባካችሁ 1 ደቂቃ ብቻ” አሁንም በጭብጨባ ተቋረጠ ሲጨንቃቸው ምን ቢሉ ጥሩ ነው? “እሽ በቃ የአይጥ መንገድ ብቻ ስጡኝና ልውጣ! “በልመና በአይጥ መንገድ ወጡ።
3 – ተናጋሪው የኩላሊት ህክምና ስፔሻሊስት ነው “እኔ ሀኪም እንጅ ፖለቲከኛ አይደለሁም። ግን አሁን አቶ ካሳ ሲናገሩ ‘እናየዋለን፣እናጠናዋለን ‘ብለዋል። የዛሬ 14 ዓመትም ነፍሳቸውን ይማርና የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስቴር አቶ መለስ እኔ ራሴ በተገኘሁበት ስብሰባ ላይ እንዲሁ ብሎ ነበር እና ዛሬም ከ14 ዓመት በኋላ እንደገና እናየዋለን፤ እንደገና እናጠናዋለን?” ስብሰባ ማዕከሉ በሳቅ ተወዛወዘ።
4 – ሰብሳቢው አቶ ካሳ ናቸው። ለተነሱት በርካታ ጥያቄዎች ሲመልሱ…ሰው ሲታገስ… ሲመልሱ..ሰው…ሲታገስ.መካከል ላይ ቦሌ አካባቢ ፎቆቹና ቪላዎቹ በአንድ ብሄር ጋንግስተሮች ተወሯል። ለሚለው ጥያቄ መልሱን ሲያብራሩ ..”ይሄን ነገር በደንብ ልንመረምረው ይገባል ፤ Rlly እንደተባለው ባንድ ብሄር ነው የሚለውን ልንፈትሸውና ልናጠናው…..” ..የሙህራኑ ሳቅ….እንጦጦ ድረስ ጮኸ።
5 – በጣም ወጣት ልጅ ነው እድሉን ሲያገኝ “ሌላ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ጓደኞቼ በመናገራቸው ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው አውቃለሁ። ዝም ማለት ስላስላስቻለኝ እኔ ግን እናገራለሁ። ተናግሬ እንግዲህ የመጣውን ያው…..(ሰው በሳቅ)…እሽ ! ሰልፍ ይቻላል ተብሏል አዎ ለድጋፍ ሲሆን መኪና ተመድቦ፣ ክላሽ ተይዞ በፌዴራል ታጅቦ ይደረጋል። ችግሩ ህዝቡ ለመብቱ መሰለፍ ሲፈልግ ግን……” ምስኪን ይሄው ጥያቄው ማታ በኢቢሲ ተለቀቀለታ። እግዚኦ ነው ለቤተሰቡ
በመጨረሻም በቡድን ውይይት ወቅት(ስለ ትምህርት ጥራት ነበር ርዕሱ) አንድ ነፍሰ ጡር ሴት ተነስታ በሲቃ “ዛሬ ህዝብ እየሞተ የምን የትምህርት ጥራት ነው? ሁሉም የሚኖረው አገር ሰላም ሲሆን ነው። እኔ ለምሳሌ በዚህ ተቃውሞ ቤተሰቤን አጥቻለሁ (ሳግ እየተናነቃት) ዛሬ የስድስት ልጆች እናት የምትገደልበት፣ ልጇን ገድለው እላዩ ላይ ተቀመጭ የሚባልበት ጊዜ ላይ ተገኘን። ምነው ይሄ ታሪክ የሌላ በሆነልን፤ ምነው በሃገሬ ባይሆን ብየ ተመኘሁ ግን ሆኗል (ረጅም የሳግ ድምጽ) ሁሉም አንገቱን ደፋ፣ ግማሾቹ ዓይናቸውን በሶፍት ይጠርጉም ነበር።
ከዚህ በኋላ ነው የምሩ ሳታየር የተመለሰው መምህራኑ ስለ ሌላ አናወራም አገሪቱ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ብቻ ነው በማለት።
፩ኛ – ጠ/ሚኒስትሩ ያወጁትን አዋጅ ባስቸኳይ ይመልሱ፤ ወታደሩም ወደ ቦታው ይመለስ!
፪ኛ – በየቦታው የሚፈጸሙት እስራት ፣ ቶርቸር እና አፈና ባስቸኳይ ይቁም!
፫ኛ – ለሁሉም መፍትሔው የስርዓት ለውጥ ነውና የስርዓት ለውጥ እንፈልጋለን። ይሄን ብቻ በዋናው መድረክ እንድታሰሙልን እንፈልጋለን።
ዋናው መድረክ ላይ ከሰዓት ሲቀርብ አወያይ ሆየ “በኛ ግሩፕ ከተነሱት የትምህርት ጥራት ችግሮች አንዱ ……..(divert እንዲህ ነዋ!)
ኢዮብ ብርሃነ
freedom will come after sacrifice fight against mercenery blood tgrea every were every corner
ወያኔ በራሷ ላይ እቫቭ ጠምጥማ ቁጭ ብላለች።
We need freedom!
ችጋራሙ አጋሜ
አንተ ሻቢያ ! it’s none of ur business to be here !በኢትዮጵያውያን ጉዳይ እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ እንተዋወቃለን ! ችግር የለብንም ። በቅርቡ አገርህ ገብተህ የዐረብን እግር የምታጥብበትን ጊዜ ታየዋለህ ! አትጠራጠር! ካሉን ጥያቄዎች አንዱ ይህ ነው ። ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ እንኑር ካሉ አንደ ማንኛውም የውጭ ዜጋ! ወያኔ የሰጠህ መብት it’s near to its “End” ! የት እንደምትደርሱ እናያለን ! For the time being …enjoy ! ሂሣብ ለማወራረድ ቸር ይግጠመን! Long live pr/dnt isayiyas afewerki ! Ethiopian “Strong” men r Everywhere !
ወያኔና ኢሳያስ እንዲሁም ኤርትራና ትግራይ፤
ወያኔዎችን የመሰረታቸው፣ የረዳቸውና ስልጣን እንዲጨብጡ ያደረጋቸው ሻቢያና ለሻቢያ ሞግዚትና አለቃ የሆነ በእንግሊዝ የሚመራ የምዕራቡ አለምና በግብፅ የሚመራ አረብ ነው፡፡ ይህንም በማድረጉ ሻቢያ ያልጠበቀውን ብዙ ጥቅም ከኢትዮጲያ አግኝቷል፡፡ በኢትዮጲያ የባህር በር ዘግቶ ካለምንም መጉላላት ኤርትራ የምትባልን ሀገር ለመመስረት ችሏል፡፡ አንድም የቡና ተክል የማይበቅልባት ኤርትራ በአለም ታዋቂ ከሚባሉ ቡና አምራች ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍና ከኢትዮጲያ በብዙ ከፍታ ደረጃነት ልትቀመጥ ችላለች፡፡ በወቅቱ ሀገሪቱ ሙሉ በሙሉ በሻቢያ እጅ የወደቀች ስትሆን ቅማላም ወያኔ ትግሬዎች ደግሞ እንደ ልማዳቸው የኤርትራዊያን ገረዶች፣ አሽከሮች፣ አገልጋዮች፣ ተላላኪዎችና የጉልበት ሰራተኞች በመሆን አገልግለዋቸዋል፡፡ ወያኔ ትግረዎች በተለይም የአማራን፣ ኦሮሞን፣ ጉራጌንና አፋርን ንብረት በመዝረፍ፣ ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ መሬት በመውረር፣ በማሰር፣ በማሸበር፣ በማሰቃየት፣ በማሰወር፣ በመግደልና እርስ በእርሰ በማጣላት ስራ ላይ ተሰማረተው ክጅምሩ ጀምሮ ሰርተዋል፡ እየሰሩም ነው፡፡
ሻቢያና ወያኔ ትግሬዎች ኢትዮጲያን በመስረቅና በመጉዳት ተስማምተው ነገር ግን የሰረቁትን በመከፋፈል ላይ ስላልተስማሙ በ1998 ዓ. ም በባድመ ስም ጦርነት ከፈቱ፡፡ ይችን አጋጣሚ በመጠቀም ወያኔ ትግሬዎች ከ83.000 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጲያ ኤርትራዊያንን እንደ አውሬ እያዩና እንደ ጠላት እየፈረጁ ከተወለዱበትና ከኖሩበት ቦታ አባረሯቸው፡፡ ካፈሩት ንብረት ውስጥ የለበሱትን ጥራት ያለው ልብስና ጌጣጌጥ ሳይቀር እያስወለቁ የተጣለና ዋጋ የሌለው ልብስ ብቻ አልብሰው ካለጫማ አሳደዷቸው፡፡
ትልቁ ጥያቄ ግን በኤርትራዊያን ባለሀብትነት ተይዞ የነበር ንብረት ከባንክ እስከ ትላልቅ ሱቅ፣ ሆቴል፣ ጋራዢ፣ ቪላ ቤቶች፣ መኪና፣ የተሰማሩበት የስራ ዘርፍና ሌላውንም ማን በነፃ ወሰደውና ያዘው የሚል ነው፡፡ መልሱም የሚታወቅ ሲሆን ሁሉም በትግሬዎች ነው የተያዘና የተወሰደ፡፡ ከዚህም ጊዜ ጀምሮ ነው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ብቻ ለብቻ ለመቆጣጠር የቻሉ፡፡ ከመጡ ጊዜ ጀምሮ በሁሉም አቅጣጫና ሙሉ በሙሉ በአማራ ላይ ያነጣጠሩ ሲሆኑ፣ የጉራጌና ኦሮሞ ምሁራንን፣ ፖለቲከኞችን፣ አክቲቪስቶችን፣ ባለሀብቶችንና የመሳሰሉትንም ጭምር እያሳደዱ ማባረርና ማጥፋት ተጠናክሮ የቀጠለም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡
ነገሩን ለማሳጠር ያህል በወያኔና ሻቢያ በኩል በምንም መንገድ ልባዊ እርቅ ሊደረግበት የማይችል ቅራኔ በውስጣቸው አለ፡፡ ይሁንና ከወቅቱ ሁኔታ አኳያ ሁለቱም በያሉበት ሀገር ከትልቅ ችግር ላይ ናቸው፡፡ ወያኔ በኢትዮጲያ ላይ በጥፋትና በወንጀል እንዲቀጥል እያደረገ ያለ የኢትዮጲያዊያን አድነት አለመኖርና በእንግሊዝ መሪነት ምዕራብ አውሮፓውያን ናቸው፡፡ ለሀገሩ ጠላት የሆነ ሁሉ ለነሱ ወዳጅ ነውና ይህን ሊያጡት በጭራሽ አይፈልጉም፡፡ ሙሉ በሙሉ የሚባሉ የወያኔ ዉሾች የእንግሊዝ ቅጥረኞች ሲሆኑ ለዚህም ውለታቸው የውሸት ዶክተርነትና ማስተርነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል፡፡ የውሸት ዶክተር ተብዮ ቴዎደሮስ አድሀኖምና መለስ ዜናዊ ከእንግሊዝና አሜሪካም ሰላዮችና በእርዳታ ሰጪ፣ መንግስታዊ ያልሆኑና በጎ አድራጎት በሚል ስም ከተደራጁ ድርጅቶች ጋር ምስጢራዊ የሆነ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በጤና ጥበቃና የውጪ ጉዳይ ሚኒስተርነት ስም ከዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀልና በኢኮኖሚ ወደኋላ ማስቀረት ጀምሮ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ወያኔ ትግሬዎች ወንጀል እንዲሰሩ ያስቻሏቸው በእንግሊዞች መሪነት ሲሆን የውጮች በቀጥታ ተሳታፊ በመሆንም ነው፡፡
አሁን ግን የኢትዮጲያ ህዝብ የወያኔን የተንኮል ምስጢር እያንዳንዷን ለይቶ አውቋል፡፡ አንዱን ከሌላው ጋር በማጋጨት ሲሳካላቸው የኖረ ህዝብን የመከፋፈል ወንጀልም ተጋልጧል፡፡ እነሱን ሲፈራና በነሱ ሲሸበር የኖረ ህዝብም መፍራትና መሸበር በቅቶኛል በማለት በነሱ ላይ ተነስቷል፡፡ በነሱ ከመገደል በፊት እነሱን መግደል ትክክልኛና ዋነኛው መንገድ እንደሆነም ህዝብ በመገንዘብ እያስጨነቃቸውና እየገደላቸው ይገኛል፡፡ ኢትዮጲያን ለማፍረስ እያደረጉት ያለ ዘመናት ያሰቆጠረ ጥረት ሊሳካለቸው ወደማይችል ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፡፡ ባለፉት 25 አመታት ወያኔ ትግሬዎች በኢትዮጲያዊያን መካከል በብሄርና እምነት ስም ለመለያየትና ለማጣላት የፈጠሩት መርዝ በሁሉም ህዝብ አማካኝነት እየተጋለጦ አነሱ የሚጋቱበት ጊዜ ነው ወቅቱ፡፡
ብዙወቻችን ኤርትራ ሲባል ትግሬዎች ናቸው እያልን እንሳሳታለን፡፡ ትክክልኛው አሀዝ ከ3 ሚሊዮን የማይበልጥ ህዝብ ነው ያላት የምትባል ኤርትራ ከ9 ብሄረሰቦች በላይ ነው ያላት፡፡ ሻቢያ የሚወክለው ብሄረሰብ ትግርኛ የሚባል ሲሆን የነሱ ታሪካዊ ቦታ ከ20.000ኪሜ2 የማይበልጥ ተራራማ ነው፡፡ የተቀረው የኤርትራ ግዛት ግን የተያዘ በሌሎች ብሄረሰቦች ሲሆን ትልቁ ትግረ ይባላል፡፡ ይህም ብሄረሰብ ሙሉ በሙሉ እስላም ነው፡፡ ከዚያም ቤጃ፣ ሳሆ፣ አፋርና ራሸዳን የሚባሉ ሲኖሩ ሁሉም እስላሞች ናቸው፡፡ ከዚያም ኩናማ፣ ሊበንና ናራ የሚባሉ ሲኖሩ አስላምና ክርስትያን ቅልቅል ናቸው፡፡ ቁም ነገሩ ግን ትግርኛዎች በኤርትራ ተራሮች ላይ የሚኖሩ ሲሆኑ ከአስመራና ከቀይ ባህር በጣም ርቀው የሚገኙ ናቸው፡፡
ዋናው ችግራቸውም ይህ ነው፡ ሁለቱም ማለትም ወያኔ በኢትዮጰያና ሻቢያ በኤርትራ በራሳቸው ጠንተው ራሳቸውን ችለው መኖር የማይችሉ ናቸው፡፡ ሻቢያ ስለቀይ ባህር ያወራል፡፡ ቀይ ባህር ግን የሻቢያ ቦታ ከሆነ የትግርኛዎች ቦታ በጣም የራቀና እነሱ ስለቀይ ባህር ጉዳይ ስለምንም የማያገባቸው ናቸው፡፡ ወያኔም ስለአባይ፣ ጣና፣ ተከዜ፣ ሰሜን ተራሮች፣ ዳሎል፣ ፓርኮች፣ ቡና፣ ሰሊጥ፣ ቆዳና ሌጦ፣ የእርሻ ቦታዎች፣ ወንዞቸ፣ ማዕድናትና የመሳሰሉን በኢትዮጲ ስም ያወራል፡፡ ይሁና አንዱም ከትግራይ አይገኝም፡፡ ይህም ባለመሆኑ ነው አስካሁን ድረስ ታላቋ ትግራይ ላትመሰረት የቻለችና ምን ጊዜም ልትመሰረት የማትችል፡፡ የወያኔ ሰሊጥ፣ ወርቅ፣ እጣን፣ እንጨት፣ ከብትና የመሳሰሉት በትግራይ ስም አለን የሚሉት ሁሉም የሚገኝ ተከዜን ተሻግረው በወረራ ከያዙት ከጎንደር መሬት ነው፡፡ የተከዜ ወንዝ ከወሎ የሚመነጪ ሲሆን 95 በመቶ የሚሆነው ውሃ ከጎንደርና ወሎ የሆነና በኤርትራና ጎንደር መላከል የሚገኝ ተፈጥሯዊ ድንበር ነው
ወያኔ በኢትዮጲያ ያለበት ችግርና ሻቢያ ደግሞ በኤርትራ ያለበት ችግር ሊያቀራርባቸው ቢችልም መፍትሄ ግን አይሆንም፡፡ ወያኔ ትግሬዎች በኢትዮጲያ እንደሚያበቃላቸው ሁሉ ሻቢያወችና ደጋፊወቻቸውም በኤርትራ እንደሚያበቃላቸው ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ይሁንና አንዱ ሌላውን ቀድሞ በማጥፋት የበላይነት ይዘው ትግርኛ ተናጋሪውን አንድ ለማደረግ ግን አላማ አላቸው፡፡ ነገር ግን አፋርኛ፣ ኩናምኛና ሳሆኛ ተናጋሪዎች በሁሉቱ ሀገሮች የሚኖሩ ህዝቦች እነሱም አንድ መሆን እንደሚፈልጉ የሚያስቡ ግን አይመስሉም፡፡ ይህን ባለመረዳትም ነው ወያኔ ትግረዎች ትግርኛ ተናጋሪዎችን ከኤርትራ በገፍ ወደ ትግራይ እንዲሰደዱ በማድረግ በኢትዮጲያ ወጪ በትግራይ መልክ እነዚህን ልጆች እያሳደጉና በእንግሊዝ መሪነት ምዕራባዊያን ኢትዮጲያን የስደተኛ መፈንጫ ሀገር ለማድረግ ከባንዳ ትግሬዎች ጋር እየሰሩ የሚገኙ፡፡ ይህም ሌሎችን ስደተኞችን የሚመለከት ሳይሆን ከኤርትራ ወደ ትግራይ በወያኔ አማካኝነት በገፍ የሚገቡትን ነው፡፡
ሻቢያን ስለኢትዮጲያ ማመን ቀብሮ ነው፡፡ ኢትዮጲያን በተመለከተ ሻቢያና ወያኔ ትግሬዎች አንድ ናቸው፡፡ የሚያጣለቸው ለግላቸው ለማድረግ የጥቅም ጉዳይ ነው፡፡ ይሁንና በመጨረሻ ላይ ግን ሁለቱም ከነደጋፊወቻቸው የሚከስሩ ጨካኝ ፍጡሮች ናቸው፡፡ የወያኔ ትግሬ ታናሽ ብሄረሰብ ከ80 በላይ የሆነን የኢትዮጲያን ብሄሮች አንድነት ለመቆጣጠር አቅም እንደሌለው ሁሉ ሻቢያን የሚወክል አንድ ብሄረሰብ ከ9 በላይ ብሄረሰብ ያላትን ኤርትራን ለብቻው ተቆጣጥሮ መቀጠል አይችልም፡፡
ያለው አማራጪ ግን ወያኔ ትግሬን በተባበረ ክንድ አባሮ በኤርትራና ኢትዮጲያ መካከል አዲስና ከወቅቱ ጋር ሊሄድ የሚችል ግንኙነት በመፍጠር ለሁሉም ሊስማማ የሚችል የጋራ መንገድ መያዝ ነው፡፡ ሻቢያ የኢትዮጲያን ተቃዋሚዎች በወያኔ ላይ ድል ይጎናፀፉ ዘንድ የሚረዳ ሳይሆን ይህ እንዳይሆን የሚያዳክምና ሁኔታዎች ከቁጥጥር እንዳይዎጡ የማድረጊያ የወያኔና የሻቢያ የጋራ ዘፈዴና መሳሪያ ነው፡፡ የኤርትራን ተቃዋሚዎች በተመለከተም ወያኔ ይህን አይነት ድርጊት ነው እየሰራባቸው ያለ፡፡ ስለሆነም በሻቢያ አማካኝነት የኢትዮጲያ ተቃዋሚዎች ወያኔን የሚጥሉ ሳይሆኑ እስካሁን አየሆነ እንዳለ ሁሉ ወደፊትም ራሳቸው እየወደቁ የሚቀሩበት የወያኔና ሻቢያ መስጢራዊ ስራቸው መሆኑን ሊያውቁት ይገባል፡፡ ሻቢያ ከረዳ የሚረዳ ማንንም ሳይሆን በትግራይ ስም ስተለደራጀ ሲሆን ይህንም የሚያደርግ ለራሱ ሲል ነው፡፡
Woyanie yixfa: ante talaq sew neh. Berta begar legara tensae metagel alebn.
keshabiya yemeshigew tagay arbe-gnbot 7 shiba hunoal.
Be etiopiya behzbu yetejemerew tegadlo kerasu keanqesaqashoch miriwechn melmlo wede dlu meguaz alebet.
Meri rasu tagayu mehon alebet. Ahun yetglu ajemamerna guzo amerqi new.
Alamachn gedayun tgrie woyanie gelen maswegedna yekulnet ager memesret new.
Gedayochachn tgrie woyaniewochn sngel, ” tgrie yezer fjit deresebet”, blo neger yelem.
Jilnet weis majajal.
Teqebaynet yelielew yetgrie woyaniena yajajalachew jiloch adenquari hasab new. Kejilochm mekakel arbe-gnbot 7 new.
Kahun behuala rdata wugiya wedemideregbet wede gonderna gojam betolona bakal melak alebet.
Aqumu erdata wede arbe-gnbot 7 melak.
Yefelege agerbiet hido tglun yiqelaqel.
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
Is 1 + 2 = 5? Yes, 1 + 2 is 5 in Ethiopia only when the TPLF/EPRDF have it in its school teaching curriculum. Watch the 10+ years old lie below.
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=404&vidCId=5
NileTube.net
Really they are jokers
ወያኔ ዛሬ ባሕር ላይ ሆኖ ፡ ኮምፓሱ የጠፋበት መርከብ መስሏል። የሚይዙትና የሚጨብጡት የጠፋቸው ፡ ከሃያ አምስት አመት በፊት ፡ መቶ ብር መዘርዘር የማይችሉ የነበሩ ፡ የዛሬዎቹ ቱጃሮች ፡ የሚሰጡትን መግለጫ መስማቱ እራሱ ብዙ የሚያዝናና ነበር። ግና ከጀርባው የብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ሕይወት ፡ እየተቀጠፈ ስለሆነ ፡ ለመዝናኛ የሚሆን ግዜ ፡ የለንም እንጂ።
የሚያወሩትን ስሰማ ፡ ከሌላ ዓለም የመጡ እንግዶች ነው የሚመስሉኝ። ሙልጭ አርጉ ክህደት ፡ በዚህ እድሜ!
“እንጨትም ይሸብታል!” ይባል ይለ። ልጆቻቸው እንዴት ያፍሩባቸው!
አሁን ደግሞ ፡ ትምህርት ቤት ዘግቶ ፡ አስተማሪዎችን መሰብሰብ ። እውን አስተማሪዎች ፡ ተማሪዎቻቸውን “ለመብታችሁ አትታገሉ” ፡ ብለው የሚያስተምሩ ፡ ይመስላቸዋል? ይህን ማለት ከቻሉማ ፡ ምኑን አስተማሪ ሆኑት!
ስልጣናችን ከሚነካ ፡ ትምህርት ይቅር ፡ በሚሉ አህዮች መገዛታችን ነው ፡ አሳዛኙ እውነታ።