ህውኃት የመስቀልን በዓል ለከሰረ የፖለቲካ ትርፍ ለማዋል አቅዷል።

ህውኃት የመስቀልን በዓል ለከሰረ የፖለቲካ ትርፍ ለማዋል አቅዷል።
በተለይም በአዲስ አበባ ቁጥራቸው እጅግ የበዙ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ እናቶች፣ ወጣቶችና አዛውንቶች ተመልምለው ከፍተኛ በጀት ተመድቦ በደህንነት መ/ቤቱ፤ በፌደራልና በአዲስ አበባ ፖሊስ ኃላፊወች በየክፍለ ከተማው ሚስጥር በሚመስል መልኩ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል። በስልጠናው ሂደት እንደታወቀው፤ ሰላዮቹ ሁሉም ሲብል ለብሰው፣ ተመሳስለው፣ ተደራጅተውና ቀጠና ተከፋፍለው ከታጠቁ ኃይሎች ጋር ተቀናጅተው እንደሚሰሩ ተገልፁኣል። ሰላዮቹ ሁሉንም እንቅስቃሴ እንዲቀርፁና የመግባቢያም ኮድም እንደሚዘጋጅላቸውና ቀድሞ እንደሚሰጣቸው ተነግሯቸዋል።


ለስለላ ውለታቸውም ጠቀም ያለ ገንዘብ እንደሚከፈላቸውና ከበዓሉ ፍፃሜ በኃላም በተለያዩ ሆቴሎች ፓርቲ እንደሚዘጋጅላቸው ቃል የተገባላቸው ሲሆን፤ ለመልካም ስራችሁ ምስክር ወረቀት እንሰጣችሁኣለን በቀጣይም አብራችሁን ትሰራላችሁ በማለት የትግራይን ተወላጆች በብዛት በስለላ ስራ ለመመደብ ያላቸውን እቅድ አስታውቀዋል።


ህዝባዊ ወያኔ ኃርነት ትግራይ፤ ህዝበ ክርስቲያኑ ከጥንት ከጠዋት ጀምሮ ታሪካዊና ኃይማኖታዊ ስርዓተ ወጉን ተከትሎ በየአመቱን ሲያካሂድ የኖረውን ባህላዊና ኃይማኖታዊ ስነ-ስርዓት አፈፃፀሙ ላይ ጣልቃ ከመግባቱም በላይ በስርዓተ ባዕሉ ላይ ፈንጅ በማፈንዳት ጭምር የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሌላ የጥፋት ዕቅድ እንዳዘጋጀ ስለታወቀ ህዝቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ያስፈልጋል።

14 Comments on “ህውኃት የመስቀልን በዓል ለከሰረ የፖለቲካ ትርፍ ለማዋል አቅዷል።”

  1. ወያኔና ኢሳያስ እንዲሁም ኤርትራና ትግራይ፤

    ወያኔዎችን የመሰረታቸው፣ የረዳቸውና ስልጣን እንዲጨብጡ ያደረጋቸው ሻቢያና ለሻቢያ ሞግዚትና አለቃ የሆነ በእንግሊዝ የሚመራ የምዕራቡ አለምና በግብፅ የሚመራ አረብ ነው፡፡ ይህንም በማድረጉ ሻቢያ ያልጠበቀውን ብዙ ጥቅም ከኢትዮጲያ አግኝቷል፡፡ በኢትዮጲያ የባህር በር ዘግቶ ካለምንም መጉላላት ኤርትራ የምትባልን ሀገር ለመመስረት ችሏል፡፡ አንድም የቡና ተክል የማይበቅልባት ኤርትራ በአለም ታዋቂ ከሚባሉ ቡና አምራች ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍና ከኢትዮጲያ በብዙ ከፍታ ደረጃነት ልትቀመጥ ችላለች፡፡ በወቅቱ ሀገሪቱ ሙሉ በሙሉ በሻቢያ እጅ የወደቀች ስትሆን ቅማላም ወያኔ ትግሬዎች ደግሞ እንደ ልማዳቸው የኤርትራዊያን ገረዶች፣ አሽከሮች፣ አገልጋዮች፣ ተላላኪዎችና የጉልበት ሰራተኞች በመሆን አገልግለዋቸዋል፡፡ ወያኔ ትግረዎች በተለይም የአማራን፣ ኦሮሞን፣ ጉራጌንና አፋርን ንብረት በመዝረፍ፣ ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ መሬት በመውረር፣ በማሰር፣ በማሸበር፣ በማሰቃየት፣ በማሰወር፣ በመግደልና እርስ በእርሰ በማጣላት ስራ ላይ ተሰማረተው ክጅምሩ ጀምሮ ሰርተዋል፡ እየሰሩም ነው፡፡

    ሻቢያና ወያኔ ትግሬዎች ኢትዮጲያን በመስረቅና በመጉዳት ተስማምተው ነገር ግን የሰረቁትን በመከፋፈል ላይ ስላልተስማሙ በ1998 ዓ. ም በባድመ ስም ጦርነት ከፈቱ፡፡ ይችን አጋጣሚ በመጠቀም ወያኔ ትግሬዎች ከ83.000 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጲያ ኤርትራዊያንን እንደ አውሬ እያዩና እንደ ጠላት እየፈረጁ ከተወለዱበትና ከኖሩበት ቦታ አባረሯቸው፡፡ ካፈሩት ንብረት ውስጥ የለበሱትን ጥራት ያለው ልብስና ጌጣጌጥ ሳይቀር እያስወለቁ የተጣለና ዋጋ የሌለው ልብስ ብቻ አልብሰው ካለጫማ አሳደዷቸው፡፡

    ትልቁ ጥያቄ ግን በኤርትራዊያን ባለሀብትነት ተይዞ የነበር ንብረት ከባንክ እስከ ትላልቅ ሱቅ፣ ሆቴል፣ ጋራዢ፣ ቪላ ቤቶች፣ መኪና፣ የተሰማሩበት የስራ ዘርፍና ሌላውንም ማን በነፃ ወሰደውና ያዘው የሚል ነው፡፡ መልሱም የሚታወቅ ሲሆን ሁሉም በትግሬዎች ነው የተያዘና የተወሰደ፡፡ ከዚህም ጊዜ ጀምሮ ነው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ብቻ ለብቻ ለመቆጣጠር የቻሉ፡፡ ከመጡ ጊዜ ጀምሮ በሁሉም አቅጣጫና ሙሉ በሙሉ በአማራ ላይ ያነጣጠሩ ሲሆኑ፣ የጉራጌና ኦሮሞ ምሁራንን፣ ፖለቲከኞችን፣ አክቲቪስቶችን፣ ባለሀብቶችንና የመሳሰሉትንም ጭምር እያሳደዱ ማባረርና ማጥፋት ተጠናክሮ የቀጠለም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡

    ነገሩን ለማሳጠር ያህል በወያኔና ሻቢያ በኩል በምንም መንገድ ልባዊ እርቅ ሊደረግበት የማይችል ቅራኔ በውስጣቸው አለ፡፡ ይሁንና ከወቅቱ ሁኔታ አኳያ ሁለቱም በያሉበት ሀገር ከትልቅ ችግር ላይ ናቸው፡፡ ወያኔ በኢትዮጲያ ላይ በጥፋትና በወንጀል እንዲቀጥል እያደረገ ያለ የኢትዮጲያዊያን አድነት አለመኖርና በእንግሊዝ መሪነት ምዕራብ አውሮፓውያን ናቸው፡፡ ለሀገሩ ጠላት የሆነ ሁሉ ለነሱ ወዳጅ ነውና ይህን ሊያጡት በጭራሽ አይፈልጉም፡፡ ሙሉ በሙሉ የሚባሉ የወያኔ ዉሾች የእንግሊዝ ቅጥረኞች ሲሆኑ ለዚህም ውለታቸው የውሸት ዶክተርነትና ማስተርነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል፡፡ የውሸት ዶክተር ተብዮ ቴዎደሮስ አድሀኖምና መለስ ዜናዊ ከእንግሊዝና አሜሪካም ሰላዮችና በእርዳታ ሰጪ፣ መንግስታዊ ያልሆኑና በጎ አድራጎት በሚል ስም ከተደራጁ ድርጅቶች ጋር ምስጢራዊ የሆነ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በጤና ጥበቃና የውጪ ጉዳይ ሚኒስተርነት ስም ከዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀልና በኢኮኖሚ ወደኋላ ማስቀረት ጀምሮ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ወያኔ ትግሬዎች ወንጀል እንዲሰሩ ያስቻሏቸው በእንግሊዞች መሪነት ሲሆን የውጮች በቀጥታ ተሳታፊ በመሆንም ነው፡፡

    አሁን ግን የኢትዮጲያ ህዝብ የወያኔን የተንኮል ምስጢር እያንዳንዷን ለይቶ አውቋል፡፡ አንዱን ከሌላው ጋር በማጋጨት ሲሳካላቸው የኖረ ህዝብን የመከፋፈል ወንጀልም ተጋልጧል፡፡ እነሱን ሲፈራና በነሱ ሲሸበር የኖረ ህዝብም መፍራትና መሸበር በቅቶኛል በማለት በነሱ ላይ ተነስቷል፡፡ በነሱ ከመገደል በፊት እነሱን መግደል ትክክልኛና ዋነኛው መንገድ እንደሆነም ህዝብ በመገንዘብ እያስጨነቃቸውና እየገደላቸው ይገኛል፡፡ ኢትዮጲያን ለማፍረስ እያደረጉት ያለ ዘመናት ያሰቆጠረ ጥረት ሊሳካለቸው ወደማይችል ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፡፡ ባለፉት 25 አመታት ወያኔ ትግሬዎች በኢትዮጲያዊያን መካከል በብሄርና እምነት ስም ለመለያየትና ለማጣላት የፈጠሩት መርዝ በሁሉም ህዝብ አማካኝነት እየተጋለጦ አነሱ የሚጋቱበት ጊዜ ነው ወቅቱ፡፡

    ብዙወቻችን ኤርትራ ሲባል ትግሬዎች ናቸው እያልን እንሳሳታለን፡፡ ትክክልኛው አሀዝ ከ3 ሚሊዮን የማይበልጥ ህዝብ ነው ያላት የምትባል ኤርትራ ከ9 ብሄረሰቦች በላይ ነው ያላት፡፡ ሻቢያ የሚወክለው ብሄረሰብ ትግርኛ የሚባል ሲሆን የነሱ ታሪካዊ ቦታ ከ20.000ኪሜ2 የማይበልጥ ተራራማ ነው፡፡ የተቀረው የኤርትራ ግዛት ግን የተያዘ በሌሎች ብሄረሰቦች ሲሆን ትልቁ ትግረ ይባላል፡፡ ይህም ብሄረሰብ ሙሉ በሙሉ እስላም ነው፡፡ ከዚያም ቤጃ፣ ሳሆ፣ አፋርና ራሸዳን የሚባሉ ሲኖሩ ሁሉም እስላሞች ናቸው፡፡ ከዚያም ኩናማ፣ ሊበንና ናራ የሚባሉ ሲኖሩ አስላምና ክርስትያን ቅልቅል ናቸው፡፡ ቁም ነገሩ ግን ትግርኛዎች በኤርትራ ተራሮች ላይ የሚኖሩ ሲሆኑ ከአስመራና ከቀይ ባህር በጣም ርቀው የሚገኙ ናቸው፡፡

    ዋናው ችግራቸውም ይህ ነው፡ ሁለቱም ማለትም ወያኔ በኢትዮጰያና ሻቢያ በኤርትራ በራሳቸው ጠንተው ራሳቸውን ችለው መኖር የማይችሉ ናቸው፡፡ ሻቢያ ስለቀይ ባህር ያወራል፡፡ ቀይ ባህር ግን የሻቢያ ቦታ ከሆነ የትግርኛዎች ቦታ በጣም የራቀና እነሱ ስለቀይ ባህር ጉዳይ ስለምንም የማያገባቸው ናቸው፡፡ ወያኔም ስለአባይ፣ ጣና፣ ተከዜ፣ ሰሜን ተራሮች፣ ዳሎል፣ ፓርኮች፣ ቡና፣ ሰሊጥ፣ ቆዳና ሌጦ፣ የእርሻ ቦታዎች፣ ወንዞቸ፣ ማዕድናትና የመሳሰሉን በኢትዮጲ ስም ያወራል፡፡ ይሁና አንዱም ከትግራይ አይገኝም፡፡ ይህም ባለመሆኑ ነው አስካሁን ድረስ ታላቋ ትግራይ ላትመሰረት የቻለችና ምን ጊዜም ልትመሰረት የማትችል፡፡ የወያኔ ሰሊጥ፣ ወርቅ፣ እጣን፣ እንጨት፣ ከብትና የመሳሰሉት በትግራይ ስም አለን የሚሉት ሁሉም የሚገኝ ተከዜን ተሻግረው በወረራ ከያዙት ከጎንደር መሬት ነው፡፡ የተከዜ ወንዝ ከወሎ የሚመነጪ ሲሆን 95 በመቶ የሚሆነው ውሃ ከጎንደርና ወሎ የሆነና በኤርትራና ጎንደር መላከል የሚገኝ ተፈጥሯዊ ድንበር ነው

    ወያኔ በኢትዮጲያ ያለበት ችግርና ሻቢያ ደግሞ በኤርትራ ያለበት ችግር ሊያቀራርባቸው ቢችልም መፍትሄ ግን አይሆንም፡፡ ወያኔ ትግሬዎች በኢትዮጲያ እንደሚያበቃላቸው ሁሉ ሻቢያወችና ደጋፊወቻቸውም በኤርትራ እንደሚያበቃላቸው ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ይሁንና አንዱ ሌላውን ቀድሞ በማጥፋት የበላይነት ይዘው ትግርኛ ተናጋሪውን አንድ ለማደረግ ግን አላማ አላቸው፡፡ ነገር ግን አፋርኛ፣ ኩናምኛና ሳሆኛ ተናጋሪዎች በሁሉቱ ሀገሮች የሚኖሩ ህዝቦች እነሱም አንድ መሆን እንደሚፈልጉ የሚያስቡ ግን አይመስሉም፡፡ ይህን ባለመረዳትም ነው ወያኔ ትግረዎች ትግርኛ ተናጋሪዎችን ከኤርትራ በገፍ ወደ ትግራይ እንዲሰደዱ በማድረግ በኢትዮጲያ ወጪ በትግራይ መልክ እነዚህን ልጆች እያሳደጉና በእንግሊዝ መሪነት ምዕራባዊያን ኢትዮጲያን የስደተኛ መፈንጫ ሀገር ለማድረግ ከባንዳ ትግሬዎች ጋር እየሰሩ የሚገኙ፡፡ ይህም ሌሎችን ስደተኞችን የሚመለከት ሳይሆን ከኤርትራ ወደ ትግራይ በወያኔ አማካኝነት በገፍ የሚገቡትን ነው፡፡

    ሻቢያን ስለኢትዮጲያ ማመን ቀብሮ ነው፡፡ ኢትዮጲያን በተመለከተ ሻቢያና ወያኔ ትግሬዎች አንድ ናቸው፡፡ የሚያጣለቸው ለግላቸው ለማድረግ የጥቅም ጉዳይ ነው፡፡ ይሁንና በመጨረሻ ላይ ግን ሁለቱም ከነደጋፊወቻቸው የሚከስሩ ጨካኝ ፍጡሮች ናቸው፡፡ የወያኔ ትግሬ ታናሽ ብሄረሰብ ከ80 በላይ የሆነን የኢትዮጲያን ብሄሮች አንድነት ለመቆጣጠር አቅም እንደሌለው ሁሉ ሻቢያን የሚወክል አንድ ብሄረሰብ ከ9 በላይ ብሄረሰብ ያላትን ኤርትራን ለብቻው ተቆጣጥሮ መቀጠል አይችልም፡፡

    ያለው አማራጪ ግን ወያኔ ትግሬን በተባበረ ክንድ አባሮ በኤርትራና ኢትዮጲያ መካከል አዲስና ከወቅቱ ጋር ሊሄድ የሚችል ግንኙነት በመፍጠር ለሁሉም ሊስማማ የሚችል የጋራ መንገድ መያዝ ነው፡፡ ሻቢያ የኢትዮጲያን ተቃዋሚዎች በወያኔ ላይ ድል ይጎናፀፉ ዘንድ የሚረዳ ሳይሆን ይህ እንዳይሆን የሚያዳክምና ሁኔታዎች ከቁጥጥር እንዳይዎጡ የማድረጊያ የወያኔና የሻቢያ የጋራ ዘፈዴና መሳሪያ ነው፡፡ የኤርትራን ተቃዋሚዎች በተመለከተም ወያኔ ይህን አይነት ድርጊት ነው እየሰራባቸው ያለ፡፡ ስለሆነም በሻቢያ አማካኝነት የኢትዮጲያ ተቃዋሚዎች ወያኔን የሚጥሉ ሳይሆኑ እስካሁን አየሆነ እንዳለ ሁሉ ወደፊትም ራሳቸው እየወደቁ የሚቀሩበት የወያኔና ሻቢያ መስጢራዊ ስራቸው መሆኑን ሊያውቁት ይገባል፡፡ ሻቢያ ከረዳ የሚረዳ ማንንም ሳይሆን በትግራይ ስም ስተለደራጀ ሲሆን ይህንም የሚያደርግ ለራሱ ሲል ነው፡፡

  2. ቀጣዩ ማን ይሆን አቱ ጅነዲን እጅ ሰጡ በቂ የህወሀትን ሚስጢር አላወጡም ዳሩ ኦህዴድ ስለሆኑ ይሆን ወይስ?

    • Bewoyanie ketebarere eritreawi:
      ante berq gobez sew neh.
      Hulum hasabhn bedenb awqo legar tegl kegonh mehom alebet.
      keshabiya yemeshigew tagay arbe-gnbot 7 shiba hunoal.
      Be etiopiya behzbu yetejemerew tegadlo kerasu keanqesaqashoch miriwechn melmlo wede dlu meguaz alebet.
      Meri rasu tagayu mehon alebet. Ahun yetglu ajemamerna guzo amerqi new.
      Alamachn gedayun tgrie woyanie gelen maswegedna yekulnet ager memesret new.
      Gedayochachn tgrie woyaniewochn sngel, ” tgrie yezer fjit deresebet”, blo neger yelem.
      Jilnet weis majajal.
      Teqebaynet yelielew yetgrie woyaniena yajajalachew jiloch adenquari hasab new. Kejilochm mekakel arbe-gnbot 7 new.
      Kahun behuala rdata wugiya wedemideregbet wede gonderna gojam betolona bakal melak alebet.
      Aqumu erdata wede arbe-gnbot 7 melak.
      Yefelege agerbiet hido tglun yiqelaqel.

  3. በቃ የምታወሩት ስለ ትግራዮች፣ወያኔ፣ ስለላ ገለመሌ የመንደር ኣሉባልታ ብቻ ነው? ተቃዋሚ የምትባሉት እናንተ ከሆናችሁ 1000 ኣመት መገዛት ሳይሆን 1000 ኣመት ብትረገጡ ሲያንሳችሁ ነው። እዚህ ሲለቀልቅ ከሚውለው መሃል ኣንድ በሳል opinion maker እንዴት ይጠፋል?ሁሉም ዶማ ራስ እኮ ሆነ። ጥላቻ፣ ዘረኝነት፣ ስድብ፣ ተራ የቡና ቤት ወሬ ለኢትዮጵያ የፖለቲካ እና ማህበራዊ የ ንቃተ ህሊና ዕድገት የሚጨምረው ፋይዳ የለውም። የድሮ የፖለቲካ ሃሎች የሚያወጧቸውን መጣጥፎች ተመልከቱ!የናንተ መጣጥፎች ከድሮዎቹ ጋር ቢወዳደሩ ከዜሮ በታች ሳይሆን የምታገኙት፣ የምትጽፉት ተቀዶ ወደ ሽንት ቤት ነው የሚወረወረው። ከበሳል ፖለቲከኛ ጋር ብትገናኙ ደግሞ ንዴተኛ ከሆነ ካልቾ እና ጥፊ ይከተላል። መድረኩ ተራ የብሽሽቅ መድረክ ነው ከተባለ ትዝብታችን ሊቀንስ ይችላል።

    • Besalu opimion maker y’antes asteyayet? Keleloch yeteleye’na yebesele naw ayidel? Hul’em rasachihun tikikil lelawun yetesasate a’rgachihu yemitayut neger min yahil ziqtetachihun yasay endehone meredat b’tichl nuro anten lasqeyemeh asteyayet milash yihonal bileh yihen ke-ej ayishal doma asteyayetihen baltsafk neber. B’ante quanqua mebsel malet yesewochin hasab be-sidib memeles naw’ndie? Selamawi teqawumon be-tiyit mels kemisetut lesiga newariwoch zemedochh yeteleye neger minm ayitayibehm. @ “Asafariwoch”

  4. @asafariwech…min meseleh enzih eko birr ketegegn lemeblat yasefesefu leboch nachew.bushti nachew..kegram kekegn yalut hulu bushty leboch nachew.

  5. ኣሳፋሪዎች

    ደደቡ የሚገበህ ከሆነ እውነቱ ይህ ነው፡፡

    ከሰው ጋር እንደ ሰው መሆን ይገባል፡፡ ወያኔ ትግሬ ግን ሰው ሳይሆን የተረገመና ሰውነቱን ያጣ አረመኔ ገዳይና ጨካኝ ነው፡፡ ስለፖለቲካ የምታወራ ለመሆኑ ፖለቲካ የሚባል ነገር ወያኔ ትግሬ ያውቃል ወይ፡ በጉልበት ስልጣን ከያዘ ጀምሮ መሬት ከመውረርና ከመግደል በስተቀር፡፡ ዘራፊ፣ ሌባ፣ ገዳይና ውሸታም ትግሬ ሀገሪቱን እንደ ሞተ እንስሳ በቀቁጥጥሩ ስር ይዞ መቸስ የፖለቲካም ሆነ ኢኮሚና ማህበራዊ ነፃነት ይፈቅድና

    ስንቱ ሰላመዊና ዘመናዊ ፖለቲከኛ ነው በደብረፅዮን አማካኝነት ከተገደለው ከፕሮፈሴ አስራት ጀምሮ ላለፉት 25 አመታት የተገደለ፣ ከሀገር የተባረረ፣ ጠፍቶ የቀረ፣ በእስር የሚማቅቅ፡ ስንቱ ጋዜጠኛስ ነው በወያኔ እስር ታጉሮ የሚገኝ፡፡ በስንተ መቶ ሺህ የሚቆጠር ወልቃይቴ ነው መሬቱን ለመውረር ሲሉ በግፍ የተጨፈጨፈና ቦታውል ለቆ የተባረረ ስንቱ ነው፡

    ደደብ፡ ማፈሪያ አንተ እንጂ ማንም አይደለም፡፡ ወይ በዝርፊያ ቅማልህን በህዝብ ላይ ያራገፍህ ትግሬ ነህ፡ ወይም አዛባ ባንዳ የከብቶች ስብስብ ነህ፡፡ ወያኔ ትግሬ ግን እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ጨካኝ አውሬ እየታየ ካለምንም እርህራሀሄ በሁሉም አቅጣጫ በጥላቻ መዋከበ፣ መባረርና መጠቃት ያለበት ነው፡፡ የፈፀመው በደል ሁሉም ተመዝግቦ የተቀመጠና ለአለምም የወሬ ምግብ አየሆነ ያለ ነው፡፡ 4 በመቶ የማይሆን በጥላቻ የተሞላ የገዳይ ብሄር ቡድን እስኪ እስከመቼ ድረስ በዚህ ሊቀጥል እንደሚችል ይታያል፡፡

  6. The people of Ethiopia don’t expect anything better than state sponsored terrorism, robbery, ethnic cleansing, genocide, and kidnapping innocent citizens from Woyane. Woyane’s high crimes of treasons, terrorism, treachery, and extra judicial members has no end. Ethiopians don’t have any other options except dismantling and destroying Woyane and it’s members and supporters. Woyanes don’t have or respect religion and special days like Meskel. They try to use every thing to save and maintain their criminal government. These projects and activities of Woyane shows their desperation and stupidity. The people of Ethiopia are resolved to break the back of Woyane because of the support of the whole country and its citizens. These criminal thugs have to be the target of freedom loving citizens. Identify, isolate, and disable them so that they don’t present challenges to our uprising and make them either to disappear or permanently disabled to be of no use to Woyanes.

  7. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  8. Tutu እውነትሽን ነው እኮ የወያኔ ትግሬዎች በሙሉ ቡሽቲዎች ናቸው። ሱዳን ያንን እስለምዷቸው ያንን ካገኙ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን መሬትም ይሰጣሉ። Tutuዬ እንቺንስ አስለምደውሻል?????

  9. @ወያኔ ይጥፋ

    ይህ ሁሉ የጻፍከው ምን value ይጨምራል? no value added!!! except hate. And hate will never help you to achieve your goal. ስለዚህ ከተራ ስድብ ወጥተን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልያስማማ የሚችል ኣጀንዳ ላይ ትኩረት እናድርግ። ጥላቻ ህዝብን ያሳምንልኛል ያሰባስብልኛል ብለህ የምታስብ ከሆነ በጣም ተሳስተሃል፣ እንድያውም በተቃራኒው የብዙሃን ጥላቻ ራስህ ላይ እንዲፈጠር ነው የምታደርገው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*