«ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው ጁኔይድ ሳዶ ሙሉ ታሪኩ እነሆ፤

«ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው ጁኔይድ ሳዶ ሙሉ ታሪኩ እነሆ፤ Achamyeleh Tamiru

«ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው የቀድሞው የኦሮምያ ክልል ፕሬዝደንት የነበረው ጁኔይድ ሳዶ ነው። ጁኔይድ ሳዶ «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው ያሁኑን የአማራ ትውልድ ነው። ሙሉ ታሪኩ እንደወረደ እነሆ፤
__________
<< «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/የእባብ ልጅ እባብ» የሚለውን አቶ ጁነዲን ሳዶ ነበር ያሉት!!! ሰውየው ከኢህአዴግ ጋር በትልቅ የስልጣን ኮርቻ የነበሩና ዛሬ እራሳቸውን ከፓርቲው ያራቁ ወደተቃውሞም የገቡ ሊደነቁ የሚገባቸወ ናቸው። ቢሆንም ቅሉ ከመንግስት ጋር ተጣልቶ የሸሸ የድሮ ባለስልጣን ሁሉ እንደ ሀቀኛ መቁጠርና ማጀገን ግን ጅልነት ነው። የአቶ ጁነዲን ሳዶን ለአብነት እንይ ከዚህ ቀጥሎ የማወራላችሁ በጊዜው እዚያው ሰብሰባ ላይ በአካል ከነበረና የአቶ ጁነዲን ሳዶ ስም ሲነሳ እጅጉን የሚያመው አንድ ጓደኛየ ነው።

ጊዜው በ1997 ዓ.ም. የምርጫ ወቅት ነበር። አቶ ጁነዲን ሳዶ የኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሰብስቦ ፖለቲካዊ ስብከት እያደረገ ነው። በሰብሰባው የነፍጠኛው ስርዓት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያደረሰው በደል፣ የነፍጠኛ ስርዓቱ የኦሮሞ ህዝብ ጠላትነት ብዙ ተሰበከ ከዚያም ለጥቆ አሁን ያሉት የነፍጠኛ ልጆችም ከአባቶቻቸው እንደማይለዩ እንደውም ተደራጅተው የነፍጠኛውን ሰርዓት ለመመለስ እየጣሩ እንዳሉና ይሀንን መፍቀድ አንደሌለባችው ብዙ ተባለ። በዚሁ ብዙ ሰው በስሜት ተናጠ። በመሀል አንድ ተማሪ ተነስቶ «ታድያ የዛሬ መቶ ዓመት የነበረን ነገር ካሁኑ ጋር እንዴት በቀጥታ ማገናኘት ይቻላል? እንዴት ያሁኑ የአማራ ተወላጆች ከዚያኛው ጋር በቀጥታ መገናኘት ተጠያቂም ማድረግ ይቻላል?” ብሎ ጠየቀ።

አቶ ጁነዲን ሳዶ የሰጡት መልስ እጅግ አሸማቃቂ ነበር። ቃል በቃል «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ» ነበር ያሉት። እጅግ አደገኛና መሰሪ አገላለፅ ነበር ያስፈራል! እንደነጁነዲን ሳዶ ዐይነቶች ጥላቻን የሚዘሩና ሌላ በርካታ በደል በህዝብ ላይ ያደረሱ ሰዎች ከመንግስት ጋር ተጣልተው መፅሐፍ ፅፈው ወይም በሌላ መልክ ተከስተው ይቅርታ ቢጠይቁ እንደኔ ተቀባይነት ያለው አይመስለኝም።>>
––––––––––
አቶ አሰፋን እጅግ እናመሰግናለን። ምንም እንኳ ሰውየውን የምናውቀው ብናውቀውም እሳቸው ደፍረው ይህንን የጁኔይድ ጉድ ባይነግሩን ኖሮ «የእባብ ልጅ እባብ» ብሎ እባብ ያደረገን ጁኔይድ ትናንት ወያኔ አላምጦ ስለተፋው ዛሬ እንደ እስስት መልኩን በመቀየር ህዝባዊ መስሎ የአዞ እንባ እያነባ የዋህ መስሎ ሊታይ «ቢሞክር ጅብ በማያውቀው አገር ሂዶ ቆርበት አንጥፉልኝ አለ» እንለዋለን።

የጋሽ አሰፋን ጽፉፍ ካነበብሁ በኋላ ጁኔይድ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው ክፍል ያደረገውን ቃለ ምልልስ ካደመጥሁ በኋላ ዛሬ በሶስት ነገሮች ብቻ «ይቅርታ!» የጠየቀው ሰውዬ ትናንትና ያን ሁሉ አጥፍቶ ይቅርታው አልከበደውም ወይ ብዬ ትናንትና የተናገራቸውን ንግግሮች ፍለጋ ገባሁ። አንዱን ከታች ለጥፌዋለሁ። በዚህ ንግግሩ ውስጥ «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ» የሚለው ንግግሩ በኮድ ስም አለ። ወደ ድሮው ስርዓት ሊመልሱን ምናም የሚለው የኮድ ንግግር ነው። በዚህ የኮድ ንግግር ጁኔይድ እነ ልደቱን እያለ ያለው «ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይም «የእባብ ልጅ እባብ» ነው።

ጁኔይድ ሳዶ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽና በኦ.ኤም.ኤን የሰጠውን ላዳመጠ አሁን ይህንን ከታች ያተምሁትን ንግግር ከስድስት አመታት በፊት የተናገረው ነው ቢሉት ማን ያምናል? ይህንን ንግግር ይቅርታስ ያነጻዋል?
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=yHuaXIqtPKE]

29 Comments on “«ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ» ወይንም «የእባብ ልጅ እባብ» ያለው ጁኔይድ ሳዶ ሙሉ ታሪኩ እነሆ፤”

  1. Junadin Sado! Please pray to God or Allah for what you have done against the Ethiopian people. It is only that time you may get relief unless your crime will exist through out your darkened life.

  2. Belive or not we love him.he is brave oromo.who are you to speak about jenedin sado?You peuple what is your proplem with oromo peuple.

    • You got it bro…you hit the nail on the head…surprisingly they just don’t give up.
      But let them smell and eat their own vomit, no Oromo or Amhara will miss their craftiness anymore.
      They are stubborn like demons. I have made some studies on demons they are like that.
      I think they live, eat and drink with demons.

  3. Thismessage is from TPLF’s PR department.Weyannes have understood that Oromos and Amharas are making glorious march towards dismantling the criminal system .All attempts to drive a wedge between us are doomed to fail.

  4. This guy is dead walking.He,Tamrat Layne,Bisrat etc.there are many who should face justice no matter.If we let criminals like this murderer who even do not dare to speak real crime made by him and others.Then some body should tell me who are our enemies?I have no problems that he is being questioned but I will never accept this guy to live free for the rest of his life.The AMERICANS must extradite after the eradication of Tigre Apartheid not only him but many many more criminals who are free in USA.CIA must do some thing about it.Every criminal on earth is living freely in USA.What a shame.USA should let the so called innocent migrant to get their residence permits and deport criminals like these Guy and many more not only from Ethiopia but also from all over the world.It must be one of the greatest shame to USA to harbor criminals.I am ANDARGACHEW and ESAT is mine.Death to Tigre mercenaries and Hodams.AGAZI NAZI:

    • But people should think how best to use junedin in the struggle against TPLF.

      To use him against TPLF to achieve the Ethiopian people’s agendas is good.

      For example if he can expose TPLF crimes then the opposition should use him without forgetting his previous crimes.

  5. ñ ende seño= monday

    Be wonjeleñaw zereña worobela worari tgrie woyanie eneman endetafenu, yet endegebu lemawena lemeketatel miyaschl mela aqrbu bakachu.
    Lemasaweq bietesebachew weym guadochachew alu, gn leman endiet amnew liyasawqu yichlalu?
    Lemeketatel endiet yichalal?
    Bedbq yihn sra lisera yemichl man liyon yichilal?
    Yetgrie woyanien miqawemu (bedbq) yehaymanot abatoch, yeteqawami drjitoch, manñawm yewoyanie teqawami gleseb yihn madreg yichlal gn chigru yederesebachew leman endemiyasawqu endiet maweq yichlalu? Bezih bekul misera sra slale mela zeydu gobez.

  6. ወያኔና ኢሳያስ እንዲሁም ኤርትራና ትግራይ፤

    ወያኔዎችን የመሰረታቸው፣ የረዳቸውና ስልጣን እንዲጨብጡ ያደረጋቸው ሻቢያና ለሻቢያ ሞግዚትና አለቃ የሆነ በእንግሊዝ የሚመራ የምዕራቡ አለምና በግብፅ የሚመራ አረብ ነው፡፡ ይህንም በማድረጉ ሻቢያ ያልጠበቀውን ብዙ ጥቅም ከኢትዮጲያ አግኝቷል፡፡ በኢትዮጲያ የባህር በር ዘግቶ ካለምንም መጉላላት ኤርትራ የምትባልን ሀገር ለመመስረት ችሏል፡፡ አንድም የቡና ተክል የማይበቅልባት ኤርትራ በአለም ታዋቂ ከሚባሉ ቡና አምራች ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍና ከኢትዮጲያ በብዙ ከፍታ ደረጃነት ልትቀመጥ ችላለች፡፡ በወቅቱ ሀገሪቱ ሙሉ በሙሉ በሻቢያ እጅ የወደቀች ስትሆን ቅማላም ወያኔ ትግሬዎች ደግሞ እንደ ልማዳቸው የኤርትራዊያን ገረዶች፣ አሽከሮች፣ አገልጋዮች፣ ተላላኪዎችና የጉልበት ሰራተኞች በመሆን አገልግለዋቸዋል፡፡ ወያኔ ትግረዎች በተለይም የአማራን፣ ኦሮሞን፣ ጉራጌንና አፋርን ንብረት በመዝረፍ፣ ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ መሬት በመውረር፣ በማሰር፣ በማሸበር፣ በማሰቃየት፣ በማሰወር፣ በመግደልና እርስ በእርሰ በማጣላት ስራ ላይ ተሰማረተው ክጅምሩ ጀምሮ ሰርተዋል፡ እየሰሩም ነው፡፡

    ሻቢያና ወያኔ ትግሬዎች ኢትዮጲያን በመስረቅና በመጉዳት ተስማምተው ነገር ግን የሰረቁትን በመከፋፈል ላይ ስላልተስማሙ በ1998 ዓ. ም በባድመ ስም ጦርነት ከፈቱ፡፡ ይችን አጋጣሚ በመጠቀም ወያኔ ትግሬዎች ከ83.000 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጲያ ኤርትራዊያንን እንደ አውሬ እያዩና እንደ ጠላት እየፈረጁ ከተወለዱበትና ከኖሩበት ቦታ አባረሯቸው፡፡ ካፈሩት ንብረት ውስጥ የለበሱትን ጥራት ያለው ልብስና ጌጣጌጥ ሳይቀር እያስወለቁ የተጣለና ዋጋ የሌለው ልብስ ብቻ አልብሰው ካለጫማ አሳደዷቸው፡፡

    ትልቁ ጥያቄ ግን በኤርትራዊያን ባለሀብትነት ተይዞ የነበር ንብረት ከባንክ እስከ ትላልቅ ሱቅ፣ ሆቴል፣ ጋራዢ፣ ቪላ ቤቶች፣ መኪና፣ የተሰማሩበት የስራ ዘርፍና ሌላውንም ማን በነፃ ወሰደውና ያዘው የሚል ነው፡፡ መልሱም የሚታወቅ ሲሆን ሁሉም በትግሬዎች ነው የተያዘና የተወሰደ፡፡ ከዚህም ጊዜ ጀምሮ ነው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ብቻ ለብቻ ለመቆጣጠር የቻሉ፡፡ ከመጡ ጊዜ ጀምሮ በሁሉም አቅጣጫና ሙሉ በሙሉ በአማራ ላይ ያነጣጠሩ ሲሆኑ፣ የጉራጌና ኦሮሞ ምሁራንን፣ ፖለቲከኞችን፣ አክቲቪስቶችን፣ ባለሀብቶችንና የመሳሰሉትንም ጭምር እያሳደዱ ማባረርና ማጥፋት ተጠናክሮ የቀጠለም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡

    ነገሩን ለማሳጠር ያህል በወያኔና ሻቢያ በኩል በምንም መንገድ ልባዊ እርቅ ሊደረግበት የማይችል ቅራኔ በውስጣቸው አለ፡፡ ይሁንና ከወቅቱ ሁኔታ አኳያ ሁለቱም በያሉበት ሀገር ከትልቅ ችግር ላይ ናቸው፡፡ ወያኔ በኢትዮጲያ ላይ በጥፋትና በወንጀል እንዲቀጥል እያደረገ ያለ የኢትዮጲያዊያን አድነት አለመኖርና በእንግሊዝ መሪነት ምዕራብ አውሮፓውያን ናቸው፡፡ ለሀገሩ ጠላት የሆነ ሁሉ ለነሱ ወዳጅ ነውና ይህን ሊያጡት በጭራሽ አይፈልጉም፡፡ ሙሉ በሙሉ የሚባሉ የወያኔ ዉሾች የእንግሊዝ ቅጥረኞች ሲሆኑ ለዚህም ውለታቸው የውሸት ዶክተርነትና ማስተርነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል፡፡ የውሸት ዶክተር ተብዮ ቴዎደሮስ አድሀኖምና መለስ ዜናዊ ከእንግሊዝና አሜሪካም ሰላዮችና በእርዳታ ሰጪ፣ መንግስታዊ ያልሆኑና በጎ አድራጎት በሚል ስም ከተደራጁ ድርጅቶች ጋር ምስጢራዊ የሆነ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በጤና ጥበቃና የውጪ ጉዳይ ሚኒስተርነት ስም ከዘር ማጥፋት፣ ማፈናቀልና በኢኮኖሚ ወደኋላ ማስቀረት ጀምሮ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ወያኔ ትግሬዎች ወንጀል እንዲሰሩ ያስቻሏቸው በእንግሊዞች መሪነት ሲሆን የውጮች በቀጥታ ተሳታፊ በመሆንም ነው፡፡

    አሁን ግን የኢትዮጲያ ህዝብ የወያኔን የተንኮል ምስጢር እያንዳንዷን ለይቶ አውቋል፡፡ አንዱን ከሌላው ጋር በማጋጨት ሲሳካላቸው የኖረ ህዝብን የመከፋፈል ወንጀልም ተጋልጧል፡፡ እነሱን ሲፈራና በነሱ ሲሸበር የኖረ ህዝብም መፍራትና መሸበር በቅቶኛል በማለት በነሱ ላይ ተነስቷል፡፡ በነሱ ከመገደል በፊት እነሱን መግደል ትክክልኛና ዋነኛው መንገድ እንደሆነም ህዝብ በመገንዘብ እያስጨነቃቸውና እየገደላቸው ይገኛል፡፡ ኢትዮጲያን ለማፍረስ እያደረጉት ያለ ዘመናት ያሰቆጠረ ጥረት ሊሳካለቸው ወደማይችል ደረጃ እየተሸጋገረ ነው፡፡ ባለፉት 25 አመታት ወያኔ ትግሬዎች በኢትዮጲያዊያን መካከል በብሄርና እምነት ስም ለመለያየትና ለማጣላት የፈጠሩት መርዝ በሁሉም ህዝብ አማካኝነት እየተጋለጦ አነሱ የሚጋቱበት ጊዜ ነው ወቅቱ፡፡

    ብዙወቻችን ኤርትራ ሲባል ትግሬዎች ናቸው እያልን እንሳሳታለን፡፡ ትክክልኛው አሀዝ ከ3 ሚሊዮን የማይበልጥ ህዝብ ነው ያላት የምትባል ኤርትራ ከ9 ብሄረሰቦች በላይ ነው ያላት፡፡ ሻቢያ የሚወክለው ብሄረሰብ ትግርኛ የሚባል ሲሆን የነሱ ታሪካዊ ቦታ ከ20.000ኪሜ2 የማይበልጥ ተራራማ ነው፡፡ የተቀረው የኤርትራ ግዛት ግን የተያዘ በሌሎች ብሄረሰቦች ሲሆን ትልቁ ትግረ ይባላል፡፡ ይህም ብሄረሰብ ሙሉ በሙሉ እስላም ነው፡፡ ከዚያም ቤጃ፣ ሳሆ፣ አፋርና ራሸዳን የሚባሉ ሲኖሩ ሁሉም እስላሞች ናቸው፡፡ ከዚያም ኩናማ፣ ሊበንና ናራ የሚባሉ ሲኖሩ አስላምና ክርስትያን ቅልቅል ናቸው፡፡ ቁም ነገሩ ግን ትግርኛዎች በኤርትራ ተራሮች ላይ የሚኖሩ ሲሆኑ ከአስመራና ከቀይ ባህር በጣም ርቀው የሚገኙ ናቸው፡፡

    ዋናው ችግራቸውም ይህ ነው፡ ሁለቱም ማለትም ወያኔ በኢትዮጰያና ሻቢያ በኤርትራ በራሳቸው ጠንተው ራሳቸውን ችለው መኖር የማይችሉ ናቸው፡፡ ሻቢያ ስለቀይ ባህር ያወራል፡፡ ቀይ ባህር ግን የሻቢያ ቦታ ከሆነ የትግርኛዎች ቦታ በጣም የራቀና እነሱ ስለቀይ ባህር ጉዳይ ስለምንም የማያገባቸው ናቸው፡፡ ወያኔም ስለአባይ፣ ጣና፣ ተከዜ፣ ሰሜን ተራሮች፣ ዳሎል፣ ፓርኮች፣ ቡና፣ ሰሊጥ፣ ቆዳና ሌጦ፣ የእርሻ ቦታዎች፣ ወንዞቸ፣ ማዕድናትና የመሳሰሉን በኢትዮጲ ስም ያወራል፡፡ ይሁና አንዱም ከትግራይ አይገኝም፡፡ ይህም ባለመሆኑ ነው አስካሁን ድረስ ታላቋ ትግራይ ላትመሰረት የቻለችና ምን ጊዜም ልትመሰረት የማትችል፡፡ የወያኔ ሰሊጥ፣ ወርቅ፣ እጣን፣ እንጨት፣ ከብትና የመሳሰሉት በትግራይ ስም አለን የሚሉት ሁሉም የሚገኝ ተከዜን ተሻግረው በወረራ ከያዙት ከጎንደር መሬት ነው፡፡ የተከዜ ወንዝ ከወሎ የሚመነጪ ሲሆን 95 በመቶ የሚሆነው ውሃ ከጎንደርና ወሎ የሆነና በኤርትራና ጎንደር መላከል የሚገኝ ተፈጥሯዊ ድንበር ነው

    ወያኔ በኢትዮጲያ ያለበት ችግርና ሻቢያ ደግሞ በኤርትራ ያለበት ችግር ሊያቀራርባቸው ቢችልም መፍትሄ ግን አይሆንም፡፡ ወያኔ ትግሬዎች በኢትዮጲያ እንደሚያበቃላቸው ሁሉ ሻቢያወችና ደጋፊወቻቸውም በኤርትራ እንደሚያበቃላቸው ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ይሁንና አንዱ ሌላውን ቀድሞ በማጥፋት የበላይነት ይዘው ትግርኛ ተናጋሪውን አንድ ለማደረግ ግን አላማ አላቸው፡፡ ነገር ግን አፋርኛ፣ ኩናምኛና ሳሆኛ ተናጋሪዎች በሁሉቱ ሀገሮች የሚኖሩ ህዝቦች እነሱም አንድ መሆን እንደሚፈልጉ የሚያስቡ ግን አይመስሉም፡፡ ይህን ባለመረዳትም ነው ወያኔ ትግረዎች ትግርኛ ተናጋሪዎችን ከኤርትራ በገፍ ወደ ትግራይ እንዲሰደዱ በማድረግ በኢትዮጲያ ወጪ በትግራይ መልክ እነዚህን ልጆች እያሳደጉና በእንግሊዝ መሪነት ምዕራባዊያን ኢትዮጲያን የስደተኛ መፈንጫ ሀገር ለማድረግ ከባንዳ ትግሬዎች ጋር እየሰሩ የሚገኙ፡፡ ይህም ሌሎችን ስደተኞችን የሚመለከት ሳይሆን ከኤርትራ ወደ ትግራይ በወያኔ አማካኝነት በገፍ የሚገቡትን ነው፡፡

    ሻቢያን ስለኢትዮጲያ ማመን ቀብሮ ነው፡፡ ኢትዮጲያን በተመለከተ ሻቢያና ወያኔ ትግሬዎች አንድ ናቸው፡፡ የሚያጣለቸው ለግላቸው ለማድረግ የጥቅም ጉዳይ ነው፡፡ ይሁንና በመጨረሻ ላይ ግን ሁለቱም ከነደጋፊወቻቸው የሚከስሩ ጨካኝ ፍጡሮች ናቸው፡፡ የወያኔ ትግሬ ታናሽ ብሄረሰብ ከ80 በላይ የሆነን የኢትዮጲያን ብሄሮች አንድነት ለመቆጣጠር አቅም እንደሌለው ሁሉ ሻቢያን የሚወክል አንድ ብሄረሰብ ከ9 በላይ ብሄረሰብ ያላትን ኤርትራን ለብቻው ተቆጣጥሮ መቀጠል አይችልም፡፡

    ያለው አማራጪ ግን ወያኔ ትግሬን በተባበረ ክንድ አባሮ በኤርትራና ኢትዮጲያ መካከል አዲስና ከወቅቱ ጋር ሊሄድ የሚችል ግንኙነት በመፍጠር ለሁሉም ሊስማማ የሚችል የጋራ መንገድ መያዝ ነው፡፡ ሻቢያ የኢትዮጲያን ተቃዋሚዎች በወያኔ ላይ ድል ይጎናፀፉ ዘንድ የሚረዳ ሳይሆን ይህ እንዳይሆን የሚያዳክምና ሁኔታዎች ከቁጥጥር እንዳይዎጡ የማድረጊያ የወያኔና የሻቢያ የጋራ ዘፈዴና መሳሪያ ነው፡፡ የኤርትራን ተቃዋሚዎች በተመለከተም ወያኔ ይህን አይነት ድርጊት ነው እየሰራባቸው ያለ፡፡ ስለሆነም በሻቢያ አማካኝነት የኢትዮጲያ ተቃዋሚዎች ወያኔን የሚጥሉ ሳይሆኑ እስካሁን አየሆነ እንዳለ ሁሉ ወደፊትም ራሳቸው እየወደቁ የሚቀሩበት የወያኔና ሻቢያ መስጢራዊ ስራቸው መሆኑን ሊያውቁት ይገባል፡፡ ሻቢያ ከረዳ የሚረዳ ማንንም ሳይሆን በትግራይ ስም ስተለደራጀ ሲሆን ይህንም የሚያደርግ ለራሱ ሲል ነው፡፡

  7. This message is from TPLF who don’t want to see the good relation between two major tribes. Even if said that if he asked forgiveness from Ethiopian people that is enough . We should appreciate Tamrat Layne and Juneyid Sadoo who asked apology directly Ethiopian people . The devil woyane politically bankrupt by the secret he revealed.

  8. ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።

    ኮድ 2:80044

    ኮድ 2:ኤ20051

    3:23256

    2:ኤ29787

    2:ኤ28761

    2:ኤ33104

    2:ኤ34650

    2:ኤ50235

    2:ኤ23065

    2-37252

    2:a69394

    2:a21090

    3-51483

    2-72801

    2:ኤ22465

    2:ኤ80060

    2:a21090

    3:53139

    2:ኤ63679

    2:65625

    2:ኤ04700

    3:70835

    3:46583

    3.84214

    2:95363

    2:ኤ79999

    2:ኤ03501

    2:ኤ44767

    2:a82684

    2-99263

    2:a13943

    2:a05520

    2:a03050

    2:a03275

    2:a05520

    3:53139

    2:ኤ84084

    3:ኤ21985

    2:ኤ68410

    2:ኤ39220

    እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
    ሞት ለወያኔ

    ማስታወሻ
    የክትትል ስፍራ ትኩረት
    በቦሌ ክ.ከ
    በንፋ.ስ.ላፍቶ
    በጨርቆስ.ክ.ከ
    ትግሉ ይቀጥላል…..

    • Bewoyanie yetebarere eritreawi:
      melkamun hulu yisxh.
      Akbrotiena adnaqotie yidreswe.
      A viable germinating best alternative is seen.

      • Ke eritrea be woyanie yetebarere:
        keshabiya yemeshigew tagay arbe-gnbot 7 shiba hunoal.
        Be etiopiya behzbu yetejemerew tegadlo kerasu keanqesaqashoch miriwechn melmlo wede dlu meguaz alebet.
        Meri rasu tagayu mehon alebet. Ahun yetglu ajemamerna guzo amerqi new.
        Alamachn gedayun tgrie woyanie gelen maswegedna yekulnet ager memesret new.
        Gedayochachn tgrie woyaniewochn sngel, ” tgrie yezer fjit deresebet”, blo neger yelem.
        Jilnet weis majajal.
        Teqebaynet yelielew yetgrie woyaniena yajajalachew jiloch adenquari hasab new.

  9. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  10. ወልቃይት የጎንደር ተፈጥሯዊና ጥንታዊ አካል የሆነ የአማራ መሰረታዊ ቦታ ነው፡፡

    የኢህዴን መስራች ሊቀመንበር በ1970ቹ፡

    በየትኛውም ዘመንና ከጥንት ጀምሮ በታሪክ ውስጥ ትግራይ ተከዜን ተሻግሮ ከጎንደር ግዛት ለአንዴም የመሬት ይዞታ ኖሮት አያውቅም፡፡ እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ግን የትግራይ ግዛት በሚል ወያኔ ካርታ ሰርቶ ተከዜን በመሻገር ወልቃይትንና ከወሎ ደግሞ ራያን የትግራይ አካል አድርጎ በተመለከትን ጊዜ ሁላችንም የኢህዴን አባላት ውሸትና ትክክል አንዳልሆነ ስለምናውቅ ስለጉዳዩ ማብራሪያ ይሰጡ ዘንድ ወያኔዎችን በስብሰባ ላይም ሆነ በግል ጠይቀናል፡፡

    የነሱም መልስ ይህ ስህተህ እንደሆነና በማንም ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው በማመን ነገሩ እንደ ቀልድ የተሰራ በማስመሰል ለማጣጣልና ለማሳመን ከመሞከር አልፈው ከአሁን ወዲያ ሊኖር አንደማይችል አሳወቀው ለማለፍ ሞከረዋል፡፡ በሌላ በኩል ግን ስለትግራይ በሚያወሩበት ጊዜ የተከዜ ወንዝና ወንዙን ተሻገሮ የጎንደርን መሬት እንደ ብቸኛ አለኝታቸው እያደረጉ በትግሬዎች መካከል ማውራትን ተያያዙት፡፡

    እኛም ይህን አካሄድ በመቃወም ግልፅ የሆነ አቋም ለመያዝ በሚል ስም አፋጠን ያዝናቸው፡፡ እነሱም በውሸት ላይ የተመሰረተ ማስተባበልና ካለፈው የተለየ ሌላም አቅጣጫ ያዙ፡፡ በመጨረሻ ላይ ግን ማንኛውም የኢትዮጲያ ግዛት ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ መወሰን ያለበት እኛንና እነሱን ጨመሮ በማንም ቡድን ሳይሆን በህዝብና በህዝብ በተመረጠ መንግስት በገለልተኛነት አስተባባሪነት መሆን እንዳለበት ተግባብተን የጋራ አቋም ያዝን፡፡

    ይሁንና ስልጣን ሲጨብጡና ሁሉም ነገር በነሱ ቁጥር ሲሆን ግን ህዝቡን ሳያማከሩና ሳይስመማ እንዲሁም በህዝብ የተመረጠ መንግስት ሳይኖር በነሱ ስልጣን ብቻ የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደር ታሪከዊና የአማራ መሰረታዊ ግዛት የሆነንና ከወሎ ደግሞ ራያን በወረራ መልከ ለመያዝ ቻሉ፤ እስካሁንም በቅኝ ግዛት መልክ ይዘውት በዝርፊያ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለምን ይህን እንዳደረጉ ለማንም ግልፅ ሲሆን ይህ መሬት ከውሀ ጀምሮ በጣም ለም፣ ሀብታምና ሰፊ ሲሆን በሱዳን በኩል የውጪ በር ለማግኜትም ነው፡፡ ይህ ግን የነሱ ከባድ ወንጀል ሲሆን በምንም መንገድ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ የቦታ ይዞታ በጎንደር መሬት ሊኖረው አይችልም፤ የራያም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡

    ታምራት ለአይኔ፤

    ተከዜን ተሻግረው በጎንደርና ከወሎ በራያ የፈፀሙት የመሬት ወረራ በምንም መንገድ ተቀባይነት የሌለው ህገወጥና በአንድም ታሪካዊ መረጃ የማይደገፈ በውሸትና በማጭበርበር ላይ የተመሰረተ የነሱ ያልሆነን ለራስ ለማደረግ እየተደረገ ያለ ሙከራ ነው፡፡ ሙከራው ግን በምንም መንገድ ተግባር ሊሆን የማይችል ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀሙበት ነው፡፡ ማንኛውም ሀገራዊ ጉዳይ በህዝብ ውሳኔና በህዝብ በተመረጠ መንግስት መካሄድ ሲገባው እነሱ ግን በማን አለብኝነት ነው በሽግግር መንግስት ወቅት ራሳቸው ሁሉንም ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረው ከጥቅማቸው አኳያ እንደፈለጋቸው እየሆኑ ወልቃይትንና ራያን በግላቸው ውሳኔ የትግራይ ክልል አካል ለማድረግ የደፈሩ፡፡

    በአሁኑ ወቅት ግን ህዝብ ሊወስን አይችልም፡፡ በህዝብ የተመረጠ መንግስትም ስለሌለ በመንግስት ስም ማንም ስለምንም ማድረግ አይችልም፤ እውነቱን በመቀበል የወረሩትን ቦታ ለቀው ከመውጣት ውጪ፡፡ ምክንያቱም ላለፉት 43 አመታትና በተለይም 25 አመታት የቦታውን ባለሀብቶችና ኗሪዎችን አጥፍተውና መሬታቸውን ወረው ከ600.000 በላይ ትግሬዎችን ከትግራምይ አምጥተው አስፍረውበታል፡፡ እነዚህ ሰዎች የቦታው ነዋሪዎች ሳይሆኑ ወራሪዎችና ቅኝ ገዢዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም ከቦታው ጋር ታሪካዊም ሆነ ህጋዊ ግንኙነት ስለሌላቸው የቦታውን እጣ ለመወሰን ምንም አይነት መብት የላቸውም፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ወልቃይትና ራያ የአማራ መሬቶች ናቸው፡፡ ህዝቡ ደግሞ ኢትዮጲያዊ ነው፡፡ ትግራይና ትግሬ ለብቻው ግን ከነዚህ ቦታወች ምንም አይነት የተለየ መብት የላቸውም፡፡

    ጁኔይዲ ሳዶ፡

    ይቅርታ ሲጠይቅ ይቅርታ ይደረግለት ዘንድ የሚያደርግን ተግባር በእውነትናትና ንፁህነት ያደርጋል የሚል እምነት አለ፡፡ ከዚህም ውስጥ በጣም ብዙ የሆኑ የወያኔ ትግሬዎችን ምስጢራዊ ወንጀሎችና ጉዶችን ስለሚያውቅ በአደባባይ በማጋለጥና ከህዝብ ጋር በመሆን ወያኔ ትግሬዎችን በጋራ ማባረር ጭምርም ይገኝበታል፡

    አሁን የምንሆነው ሁሉ ለወደፊት የሚሆን ነውና በፊት ለፊት ላይ ማተኮር እንጂ ካለፈ በመማር ስህተትን ማስተካከልና በደህናው ለመቀጠል ሳይሆን ባለፈ ጉዳይ ላይ በማነጣጠር አሁንና ወደፊት ችግር ለመፍጠር የሚደረግ የአንዳንዶች ኋላቀር አስተሳሰብ ጉዳይ ሊቆምና ተቃውሞ ሊገጥመው ይገባዋል፡፡ ከሁሉ ከሁሉ ወያኔ የሚፈራ የህዝቦችን ሰላም፣ አንድነትና በጋራ ጠላት ላይ በጋራ መነሳት ሲሆን በተለይም የአማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌና አፋር አንድነት ከኢኮኖሚና ሚሊተሪ ጀምሮ በተለያየ መንገድ ከምድረ ገፅ ስለሚያጠፋው ይህ እንዳይሆን በተለያየ መንገድ የሚዋጋውና ሻጥር የሚሰራበት የቀን በቀን ዋነኛ ስራው መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡

    ጁኔይዲ ሳዶ ላለፈ ይቅርታ ሲጠይቅና ለወደፊቱ ደግሞ ከህዝብ ጋር በመሆን መልካም ስራ ለመስራት ሲዘጋጅ ከያዘው የወያኔ በሽታ ስለዳነ መመስገንና መደገፍ የሚገበው ነው፡፡ ወያኔን ለመጉዳትና ለማባረር የሚረዳ ከሆነ የወያኔ ሰይጣን ይዞት የነበርና አሁን ግን የዳነ ብቻ ሳይሆን ራሱ ሰይጣኑም ቢመጣ መቀበልና አብሮ መስራት ነው ያለበን፡፡ ከወያኔ ትግሬዎች የከፋ ጠላት የለም፡፡ ይህ ግልፅ መሆን አለበት፡፡

    • ==========> ” ጁኔይዲ ሳዶ ላለፈ ይቅርታ ሲጠይቅና ለወደፊቱ ደግሞ ከህዝብ ጋር በመሆን መልካም ስራ ለመስራት ሲዘጋጅ ከያዘው የወያኔ በሽታ ስለዳነ መመስገንና መደገፍ የሚገበው ነው፡፡ ወያኔን ለመጉዳትና ለማባረር የሚረዳ ከሆነ የወያኔ ሰይጣን ይዞት የነበርና አሁን ግን የዳነ ብቻ ሳይሆን ራሱ ሰይጣኑም ቢመጣ መቀበልና አብሮ መስራት ነው ያለበን፡፡ ”

      According to a previous article junedin has not changed himself, he is still tribalist and anti-Ethiopian.

      http://www.mereja.com/amharic/515000

  11. ይህ ግለሰብ እኮ የወያኔ ትግሬዎች ተጠቅመው የጣሉት condom ነው። እንግዲህ used condom recycle ማድረግ ለሚፈልግ ሰውየው ራሱን ለገብያ አቅርቧልና ተጠቀሙበት!!!

  12. It seems the Oromos have already forgiven the man and are looking forward to listen what he has to in order to gain valuable insight about the enemy.

    The Amahras , on the other hand, are determined to avenge the man for his previous association with TPLF looters. People like me are confused which stance to take . I believe forgiveness is good for everyone . But,the man was working for one of the worst mass murders in the world. Please, help I am confused.?

    • It is better to not focus on junedin. Instead to focus on the struggle against TPLF.

      What is bad about this guy is, according to a previous article, he is still tribalist and anti-Ethiopian.

  13. ዋናው ነገር ይህ የምትሉት ያለፈ ጉድፍን ማካበድ ለማን ይጠቅማል? ነው ጥያቄው:: የወያኔን አሰራር ለሚያቅ ሰዎችን እንዴት አጥምዶ ወደአባልነት እንደሚያስገባቼውና በሂደት እንዴት ወደማይወጡበት ቅርቃር እንደሚከታቼው ግልፅ ነው። ጁነዲ ይህን ሰብሮ መውጣቱ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል። ዛሪ ኦሮሚያ ውስጥ ላለው አንጻራዊ መነቃቃት ( በትምህርት በጤና) የጁነዲ አስተዋጽኦ ቀላል አልነበረም። አሁን አፋቼውን ያለለከት እንደሚከፍቱት ቁማርተኞች ንቅል ፖለቲከኛም አይደለም። ለአዲሲቱ ኢትዮጵያ ምን አይነት የኧስተዳደር ዘይቤ ያስፈልጋል? ለሚለው አይቀሬ ጥያቄ የሚያቀራርብ መልስ የሚገኜው በሂደቱ ካለፉት እንደ ጁነዲና ታምራት ካሉ ሰዎች መሆኑ መታዎቅ ይገባዋል።
    የዚህ አይነት ትችትን በመፍራት ብቻ ወደ አደባባይ ብቅ የማይሉ ግን ስለዎያኔ ብዙ የሚያቁ “ጁነዲኖች” በአውሮፓም አሚሪካም አሉ። ክወያኔ ለመኮብለል የሚፈልጉስ እንዲት ድፍረቱን ያግኙ? ንቅል ፖለቲከኞች አፋችሁን ሰብስቡ!

  14. በወያኔ የተባረረ ኤርትራዊ

    እዉነተኛ ፀሐፊ ነህ። ወደፊት ኤርትራውያን ጠላታቸው ትግሬ ብቻ መሆኑን አዉቀዉ ከአማራው እና ኦሮሞዉ ጋር ተባብረው መረጃዎች በመስጠት በተለይ በትግራይ ማህበረሰብ ዉስጥ ያሉ ፓለቲካዊ ንግግሮችን ቅስቀሳና ሻጥር ስራዎችን በመተርጎምና እንድናዉቃቸዉ ብታደርግ እጅግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ታበረታታለህ። ስለዚህ እባክህ ምክሬን ገንዘብ አርጋት።
    የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ ሁሉም ትግሬ ማወቅ አቃተዉ። የሚገሉት የሚያስሩት የሚደበድቡት ወዘተ ባጠቃላይ ጭካኔን እየፈፀመ ያለው ትግሬ ብቻ ስለሆነ ጠቅላላ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነዉ ብሎ በማሰብ ላይ ይገኛል ። ለመሆኑ አንድ ትግሬ አዳነኝ እሚል ሰዉ አጋጥሞህ ያዉቃል? የለም። ክፉ አደረገብኝ እሚል ግን ሚልዮን ነዉ። መናገር ሳይችል የሞተዉ ደግሞ አለ። እና የትግራይ ህዝብ ሁሉም ፓሊስ ወይ ታጣቂ ወይ ወታደር የሆነ ብቻ ነዉ ወይስ ሁሉም የቦታና የስራ ጉዳይ ሆኖበት ነዉ እንጅ? ጨካኝ ነወይ? ለመሆኑ አሁን በሚደረገው ቅስቀሳ ምላሹ ምን ዓይነት ነዉ?

  15. I have yet to listen to the video, still i say we should have ZERO tolerance for tribalists, even less for those who preach hatred against tribes.

    That said, our focus should be on the struggle against TPLF, focusing on this issue is DIVISIVE and only uses,

    1. TPLF,

    2. ferenjis and

    3. arabs.

    So, better to focus on other issues.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*