ሰውን እንደ እባብ መቀጥቀጥ በህግ የተፈቀደ እስኪ መስል ድረስ የአራተኛ ክፍለጦር ወታደሮችም መፈጠሬን እስክጠላ ገረፋኝ ። አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ

ሰውን እንደ እባብ መቀጥቀጥ በህግ የተፈቀደ እስኪ መስል ድረስ የአራተኛ ክፍለጦር ወታደሮችም መፈጠሬን እስክጠላ ገረፋኝ ። ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ

(በፎቶው ላይ የምንመለከተው ጥላሁን በ ወታደሮች በቁጥጥር ስር ሲውል ነው )
(በፎቶው ላይ የምንመለከተው ጥላሁን በ ወታደሮች በቁጥጥር ስር ሲውል ነው )

//ክቡር ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ እና የ 1953ቱ መፈንቅለመንግስት //

/በኢዮብ ዘለቀ/

“የመፈንቀለ መንግስት ሙከራው በተካሄደ በአራተኛው ቀን መሰለኝ ጃንሆይ ጉብኝታቸውን አቋርጠው አዲስ አበባ ገቡ ።አሁን አገር ሰላም ነው አልሁና እኖርበት ወይም በጭንቅ ሆኜ ሁኔታውን እከታተልበት ከነበረው ፊት በር እየተባለ ከሚጠራው ሰፈር ወጣሁና አራት ኪሎ አቶ ሻወል ቤት ገባሁ ።ለካ ጦር ሰራዊት ይከታተለኛል ።ድንገት ጀርባዬን በሰደፍ ደቃና ቀጥል አለኝ ።
ከዛ ሌሎችም በጥፊ በርግጫ እያዳፋ እንዲያውም የሌለኝን መአረግ ሁሉ እየስጡኝ ”የኛ መቶ አለቃ! የሾሙህ የሸለሙህ ጃንሆይ መጥተዋል ምን ይዋጥህ? አንተ ከሀዲ! ለሰንደቅ አላማህና ለንጉስህ የገባህውን ቃል በልተህ መንግስት ልትገለብጥ ሞከርህ አይደል.. ..”አሳሬን ያሳዩኝ ጀመር። መልስ ለመስጠትና ”መቶ አለቃ ቀርቶ ወታደር አይደለሁም ፤ሲቪል ነኝ ” ብዬ ለመናገር እንኳ ፋታ አልሰጡኝም ።ቁም ስቅሌን አሳዩኝ ።በዚህ አይነት ሁኔታ መከራዬን እያሳዩ ወስደው አሁን ሸራተን አዲስ ወደ ተሰራበት አካባቢ ከነበረ ሽንት ቤት ውስጥ አስገቡኝ ።እውነት ለመናገር ያን ሁሉ መከራ ከማየት ያን እለት ብሞት እመርጥ ነበር ።

አንዴ በርግጫ ፣ሊያውም በወታደር ጫማ ፣እንደገና በጥፊ ፣እንደገና በቆመጥ.. ….እረ ስንቱ ይነገራል? እና እንዲህ እንደ አውድማ ላይ ገብስ ሲወቁኝ ውለው ሽንት ቤት ከዘጉብኝ ከተወሰነ ሰአት በኃላ ”አራተኛ ክፍለጦር ”ወሰዱኝ ።
እዚያ ስደርስ የያዙኝ ወታደሮች በኩርንችት ጫማ እስከሚበቃቸው ከወቀሩኝ በሁዋላ ለዘቦች አስረከቡኝ ። ሰውን እንደ እባብ መቀጥቀጥ በህግ የተፈቀደ እስኪ መስል ድረስ የአራተኛ ክፍለጦር ወታደሮችም መፈጠሬን እስክጠላ ገረፋኝ ።እረ ”ገረፋኝ” የሚለው ቃል አይገልጸውም ።ሕሊና ያለው ሰው በመሰሉ ላይ ይፈጽመዋል ተብሎ የማይታሰበውን የጭካኔ እርምጃ ወሰዱብኝ ።”
(ክቡር ዶ/ር አርስቲት ጥላሁን ገሠሠ እንደተናገረው )

መስከረም 17 የሀገር ልጅ ጥላሁን ገሠሠ ልደት

28 Comments on “ሰውን እንደ እባብ መቀጥቀጥ በህግ የተፈቀደ እስኪ መስል ድረስ የአራተኛ ክፍለጦር ወታደሮችም መፈጠሬን እስክጠላ ገረፋኝ ። አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ”

  1. ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።

    ኮድ 2:80044

    ኮድ 2:ኤ20051

    3:23256

    2:ኤ29787

    2:ኤ28761

    2:ኤ33104

    2:ኤ34650

    2:ኤ50235

    2:ኤ23065

    2-37252

    2-37252

    2:a69394

    2:a21090

    3-51483

    2-72801

    2:ኤ22465

    2:ኤ80060

    2:a21090

    3:53139

    2:ኤ63679

    2:65625

    2:ኤ04700

    3:70835

    3:46583

    3.84214

    2:95363

    2:ኤ79999

    2:ኤ03501

    2:ኤ44767

    2:a82684

    2-99263

    2:a13943

    2:a05520

    2:a03050

    2:a03275

    2:a05520

    3:53139

    2:ኤ84084

    3:ኤ21985

    2:ኤ68410

    2:ኤ39220

    እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።

    ሞት ለወያኔ

    ማስታወሻ

    የክትትል ስፍራ ትኩረት

    በቦሌ ክ.ከ

    በንፋ.ስ.ላፍቶ

    በጨርቆስ.ክ.ከ

    ትግሉ ይቀጥላል…..

  2. ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሠሠ ወደ ማይዋሽበት ስፍራ ሔደዋል፤በሕይወት ዘመናችው ይህን አስከፌ ድርጊት ብንሰማ ኖሮ መልካም ነበር ፣ ያመ ሆነ ይህ ለምን ዛሬ ይህ ገረፋኚ አሰቃዩኝ የሚለው ጵሁፍ እንደወጣ ግራ ተጋብቻለሁ።

  3. ጥልሽ የዘንድሮውን አልሰማህም ማለት ነው፧ በዚህኛው ዓይን ያኛው ሽርሽር ነው። ፎቶው ታጅበህ ሰፈር የምትጎበኝ ነው የሚመስለው. RIP

  4. እና ! የጥላሁን ሥቃይ በጊዜው በነበረው ሥርዐት ነው ። ይህን መልካም ሰው ማሠቃየት በጣም ያሳዝናል ። ቢሆንም ያኔም ወያኔ የቀነባበረው ነበር ለማለት ነው ? ምን ማለት ፈልጋችሁ ነው ? ምን እንደምትጽፋ ወሬ አጣችሁ? what a schame on u?

  5. ወናፍ ሆዳም ሁሉ ! አውራ ! ለተግባራዊቱ በግንባር “ተገኝ” “ገንዘብ” አዋጣ ሲባል ግን ” ወገቤን ” የሚል ዐላማ ቢስ ዘረጦ ዘረጦ ህብረተሠብ ጋር እንተዋወቃለን ! ሽንታም ሁሉ !
    “እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት”!

  6. Yemigermachihu Tilahunen le janhoy tekorkorn belew Yeketeketut ye 4tgna kifletor Wetaderoch ke 13 Amet behuala be 1966 janhoyn yaweredut ye 4tgna kefle tor wetaderoch nachew.

  7. teshome betikikil belehal

    yehe were eskezare yet neber yetedebeqew

    weyas Mengist derom yegerf seleneber

    ahunim eyegerefin new lemalet new ? mot le weyane and shabya

    YEGERF NEBER

    AHUN MIN ADES NEGER META LEMALET YEMESLAL !!

  8. Derge told us many bad things about the king to covered what he is doing .Now TPLF agents wants try to tell us how the king was bad.On the history of our country we had never been seen such government hated by all ethinc in Ethiopia.Death to TPLF.

  9. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  10. ይሄንን እንኳን አላምንም እውነት ከሆነ ለምን እራሱ ጥላሁን ወይም ደግሞ አብረውት የነበሩት አልተናገሩም ሌላው ጥላሁን በጣም ታዋቂና ተወዳጅ ስለሆነ እንኳንስ መደብደብ መታሠር ቀርቶ ቢገላምጡት እንኳን ይሠማል ደግሞም ስርአቱ ተለውጥዋል ለምን አልተናገረም የሚያስፈራ አልነበረም እኔበፍፁም አላምንም ልደቱን በሠላም አክብሩለት ሌላውን ተውት ሰለ ጥላሁን የህይወት ታሪክ መፅሀፍ ተፅፍዋል ይህ አሁን የተባለው ለምን አልተፃፈም ሌላ መፅሀፍ ልትፅፉ አስባቾኋል ስለደረሠበት ጉዳይ እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  11. 1.In the first place the picture is not him
    2. Where did you get this information. It is a lie
    3. He has punished by you weyane
    4. No mater what he loved his country
    5. What you tell us now and after his death
    6. Do not tried to justified the last government punished people so that we can do now

  12. ልክ ብለሀል Anonymous በፍፁም ፍቶ ጥላሁንን አይመስልም በጣም ያሳዝናል ተነቅቶባችኋል ሌቦች

  13. ኢዮብ ዘለቀ እርጉም ትግሬ ሳትሆን አትቀርም ልትነግረን የፈለግኸዉ ዱላ ድሮም አለ ልትለን ነዉ? ስለዚህ ወያኔ ቢገደልም ቢደበድም ሂሳቡ በዚህ ይውራረዳል ማለትህ መሰለኝ። አይ ቀልድ

  14. ጥላሁን ገሠሠን በቅርብ ዐውቀው ነበር። የጃንሆይን ታጋሽነትም ራሱ ጥላሁን አመስግኖ ነግሮኛል። ቤንዚን ማደያው ውስጥ የተለጠፈውም የንጉሠ ነገሥቱ ምስል ነበር። ዕርግጥ በ1953ቱ መንግሥት የመገልበጥ ሙከራ ወቅት ሞካሪዎቹ ሥርዓቱ መረረኝ ለማለት የጥላሁንን “ሰለቸኝ መረረኝ እኔን …አልቻልኩም” በሬዲዮ ስላሰሙ ዘፈኑ ያንን እንዳያስታውስ ተብሎ አስከ 1966 ዓ/ም ድረስ እንዳይሰማ ተደርጎ ነበር። ግን ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ግጥሙን የደረሱት የአንድን ሰው የትዳር ሕይወት በማሰብ ብቻ ነበር። ጥላሁንም ዘፈኑን የዘፈነው ከሙከራው በፊት ነበር።

  15. ጥላሁን ገሠሠን በቅርብ ዐውቀው ነበር። የጃንሆይን ታጋሽነትም ራሱ ጥላሁን አመስግኖ ነግሮኛል። ቤንዚን ማደያው ውስጥ የተለጠፈውም የንጉሠ ነገሥቱ ምስል ነበር። ዕርግጥ በ1953ቱ መንግሥት የመገልበጥ ሙከራ ወቅት ሞካሪዎቹ ሥርዓቱ መረረኝ ለማለት የጥላሁንን “ሰለቸኝ መረረኝ እኔን …አልቻልኩም” በሬዲዮ ስላሰሙ ዘፈኑ ያንን እንዳያስታውስ ተብሎ አስከ 1966 ዓ/ም ድረስ እንዳይሰማ ተደርጎ ነበር። ግን ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ግጥሙን የደረሱት የአንድን ሰው የትዳር ሕይወት በማሰብ ብቻ ነበር። ጥላሁንም ዘፈኑን የዘፈነው ከሙከራው በፊት ነበር።

  16. አሁን ወያኔ ሲቀጠቅጣችሁ ዝም በሉና ተቀጥቀጡ እያልክ ነው ? ? ? አይ የደደቢት ደደብ ! ! ! !

  17. September 27.2016 is The Legend Muscisian Tilahun Gessesse 76 yrs Birthday. RIP
    The let Tilahun Gessesse
    (spt 27 1933E.c-spt 27 2009e.c) lets remember Him Together.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*