በጣሊያን ሮም ከተማ በ 22∕ 09∕ 2016 ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል

Three Videos that Show Ethiopian Demonstration in Italy , Rome Palazzo Montecitorio 22 September 2016

በጣሊያን ሮም ከተማ በ22∕09∕2016 ከ14 ሰዓት እስከ 17 ሰዓት በጣሊያን ሪፑብሊካ የህዘብ ተወካዮች ምክር ቤት(Palazzo Montecitorio) ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል ተወካዮች የተዘጋጀ ደበዳቤና ፎቶዎችን አስረክበዎል። በሰልፉ የተገኘዉ ወገን በአንድነት የጣሊያን መንግስት በአገራችን በስልጣን ላይ ላለዉ ጨፍጫፊ እና አባገነን ምንግስት የሚያደረገዉን ማናቸዉንም እርዳታ ማቆም አለበት። ስደተኞችን ለማቆም ለአምባገነን መሪዎች የሚደረገዉ ልገሳ መቆም ሲኖረበት ብቻ ነዉ የሚሉ መፈክሮች፣ ንግግሮች ተሰምተዋል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=vxgJ4rmPMrc]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Hw2VyJRDsGM]
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=rihbaWt9_YE]

8 Comments on “በጣሊያን ሮም ከተማ በ 22∕ 09∕ 2016 ኢትዮጵያዉያን ያደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ ተጠነቋል”

  1. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል።

  2. ene yalgebagn neger kkkk

    andi nen belen hulet aynet bandera min malet new ??

    Oromo Ethiopiawi alhonem ?

    WEYAS BE LELA BANDERA ? abo algebagnm ene

  3. y’ethiopia lijoch, amesegenalhu; gene enezihe ebbaboch yessemalu
    belachehu naew? ene aymeselegnem! Amelak y’ethiopian hizebe andnet
    yetebeklen!

  4. What is the result. Every movement need to be seen in terms of result. so please focus on the result. Did you convince the Italian government that your cause is just?

  5. ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።

    ኮድ 2:80044

    ኮድ 2:ኤ20051

    3:23256

    2:ኤ29787

    2:ኤ28761

    2:ኤ33104

    2:ኤ34650

    2:ኤ50235

    2:ኤ23065

    2-37252

    2:a69394

    2:a21090

    3-51483

    2-72801

    2:ኤ22465

    2:ኤ80060

    2:a21090

    3:53139

    2:ኤ63679

    2:65625

    2:ኤ04700

    3:70835

    3:46583

    3.84214

    2:95363

    2:ኤ79999

    2:ኤ03501

    2:ኤ44767

    2:a82684

    2-99263

    2:a13943

    2:a05520

    2:a03050

    2:a03275

    2:a05520

    3:53139

    2:ኤ84084

    3:ኤ21985

    2:ኤ68410

    2:ኤ39220

    እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
    ሞት ለወያኔ

    ማስታወሻ
    የክትትል ስፍራ ትኩረት
    በቦሌ ክ.ከ
    በንፋ.ስ.ላፍቶ
    በጨርቆስ.ክ.ከ
    ትግሉ ይቀጥላል…..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*