በቂሊንጦ በጥይት ተደብድበው ከሞቱት ኣንዱ የ 20 ኣመት ወጣት ቢኒያም አሰፋ

Image may contain: 1 person

ይህ እንቡጥ ወጣት ቢኒያም አሰፋ ይባላል 20 ዓመቱ ነው፤ ወያኔ አዲስ አበባ ውስጥ ብጥብጥ ይነሳል ከተነሳ ደግሞ መሳተፋ አይቀርም በሚል እሳቤ ቦሌ ከሚገኙው ቤቱ ወስደው ቂሊንጦ አስሩት። አማራ ስትሆን ወንጀለኛ ትሆናለህ በሚል ነው አስቀድመው ትግሬዎቹ የሚያስሩህ።
የቂሊንጦ እስር ቤት ውስጥ በጥይት ተደብድበው ከተገደሉት አማሮች መካከል ይህ ብላቴና አንዱ ሆነና በእሳት ከጠበሱት ከ12 ቀናት በኋላ ለዘመዶቹ አስከሬን መለሱ።

የቢኒያም ዘመዶች ዛሬ ልጃቸውን ቀበሩ፤ አማራት ዛሬ ይህ ነው በኢትዮጵያ!!
በነገራችን ላይ በቂሊጦ ከተገደሉት ውስጥ አብዛኞቹ አማሮች እንደሆኑ ስንቶቻችን እናውቃለን? ብዙ ጉድ ገና አለ!!