ማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኘው ስንታየሁ ቸኮል ለጥቅምት 10 ተቀጠረ

ስንታየሁ ቸኮል ለጥቅምት 10 ተቀጠረ

በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) በእስር ላይ የሚገኘው ስንታየሁ ቸኮል ለሁለተኛ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀበት።

ስንታየሁ ቸኮል ዛሬ መስከረም 12 2009 ዓ.ም በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የቀረበ ሲሆን ፖሊስ ምርመራዬን አልጨረስኩም ብሎ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆበታል። ፍ/ቤቱ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮውን በመፍቀድ ተለዋጭ ቀጠሮ ለጥቅምት 12 ቀን 2009 ዓ.ም ሰጥቷል።

ስንታየሁ ቸኮል፣ የታሰረበት ክፍል ውስጥ እንዲፀዳዳ እየተደረገ እንዳለ ለፍ/ቤቱ አቤቱታውን ማሰማቱን ለማወቅ ተችሏል።

ስንታየሁ ቸኮል ከነሐሴ 14 ቀን 2008 ዓ ም ጀምሮ በእስር ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል።

5 Comments on “ማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኘው ስንታየሁ ቸኮል ለጥቅምት 10 ተቀጠረ”

  1. ይህንን ነው እንግዲህ ዴሞክራሲ እያዳበርን ነው የሚሉን እነዚህ የጣሊያን እሽከሮች ጣሊያን እንደዚህ ነበር አስሮ የሚያሰቃያቸው።

  2. የእስር ማዘዣ የሚሰጥ ዳኛ ሁሉ ለአሰረው እስረኛ ደህንነት ሙሉ ኃላፊነት እንዳለው ሊሰመርበት ይገባል። የእስር ማዘዣ እየሰጡ እስረኛው በእስር ቤት እያለ ሲቃጠል፣ ነብሱን ለማዳን ሲጥር ደግሞ በጥይት መቁላት ምን ይባላል ? የእስር ማዘዣ የምትሰጭ ዳኛ ሁሉ ዕዳ አለብሽ። በትዕዛዛችሁ የታሰረ እስረኛ እስር ቤት እያለ ለሚደርስበት ማንኛውም አይነት ሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠያቂ መሆናችሁን ዕወቁ ። ህግና ስርዐት በአገሪቱ ከሌለ ለእናንተም ከለላ እንደሌላችሁ እውቃችሁ መስመራችሁን አስተካክሉ ። ያለዚያ ግን ወያኔ ስትጠፋ “አንት የወያኔ ገረድ፣ …” እንጂ “ክቡር፣ …” ምናምንቴ የሚልህ የለም።
    ኢትዮዽያ በክብር ለዘለዓለም ትኑር !!!

    • 1 gleseb weym budn hunen lemanm sanasawq bedbq beyetm bota bameche gizie ye tgrie woyaniewochn eskiyalqu engdel.
      Megdeya sltna mesariya:
      dngay, yetesale bilawa, gejera, mexrebia, shul ankasie, merz, bomb, xyit, sat, kewha masmex, maneq, mafen, wede gedel melqeq, gudguad mektetena, beliela megdeyam.
      Yin snaderg yetgrie woyanien awedem new. Selam nexanetn awejn new.

      Lenbabu megbabiya: moon = cereqa, sweets = xafacoch, correct = tkkl,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*