በጎንደር ባሶችን ልታቃጥል የነበረች አንዲት የትግራይ ተወላጅ በቁጥጥር ስር ዋለች። ( Video and Photos)

በጎንደር ባሶችን ልታቃጥል የነበረች አንዲት ከትግራይ የመጣች የትግራይ ተወላጅ ከነማቃጠያ ቁሳቁሶቿ ጋር በአካባቢው ህዝብ በቁጥጥር ስር ዋለች።በጎንደር ሕዝባዊ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ፤በጎንደር ከተማ ቀበሌ 14 አካባቢ ወጣቶች ተቃውሞ እያሰሙ እንደሆነ ሰምተናል። የተቃውሞው መነሻ አንዲት የትግራይ ተወላጅ ሰፈር ውስጥ እሳት ለማስነሳት ስትሞክር በወጣቶች በመያዟ እንደሆነ ተገልጿል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=L9s1CjdfXY0]