የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች ውይይታቸውን አቋረጡ፡፡

 

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች ውይይታቸውን አቋረጡ፡፡

ስብሰባው በዝምታ አድማ በመመታቱ ምክንያት ነው እንዲቋረጥ የተገደደው ፡፡ ስብሰባው የሚመሩት አማራ ክልል ም/ሬዝዳንት እና የበአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለምነው መኮንን ተስብሳቢውን በየአቅጣጫው ችግራችን ስር የሰደደ ነው ለውጥ እናደርጋለን ከአባላት ውጭ ያሉትን ሁሉ እንሾማለን ፤ አባል እናጠራለን ቢሉም ሰሚ አጠው፤ ከግማሽ ቀን በላይ በተረገው የዝምታ አድማ ስብሰባው እና በቀረቡት ሰነዶች ላይ ሚፈለገው ውይይት ላይ ተናጋሪ በመታጣቱ ምክንያት ያለ ስበሰባው ኢህ,አዴግ ያለመውን ግብ ሳይመታ ተበትኗል፡፡

በአሁኑ ስዓት በመላው አማራ እና ኦሮምያ አካባቢ የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የግጭት ምንጭ ይሆናሉ ተብሎ በመታሰቡ ኢህአዴግ ለሰራተኞች እና ለመምህራን ምግብ እና ተጨማሪ ወጭዎችን እየሸፈነ ለማወያየት ቢሞክርም ፤ በወሎ ዩኒቨርስቲ ፤ በባህር ዳር ፤ በደብረ ማርቆስ ፤ በደብረ ታቦር ያለው ሁኔታ ስጋት እንደጣለው አጠቃላይ የግምገማ ሰነዱ በግብረ መልስ በተቀመረው የውሎ ሪፖርት ላይ ተመልክቷል፡፡

በባለፉት ሃያ አምስት አመታት የነበሩ የመልካም አስተዳደር፣የክራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባር፣የትምክህትና ጠባብነት አደጋዎች እንደዚሁም ሃይማኖትን ሽፋን የሚያደርገው አክራርነት ፈተናዎች አሁንም ቅርፃቸውን ቀይረው ወይም በሌላ ተተክተዉ ስላሉ ፈተናዎችን ለማለፍ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እዲያገዙኝ ሲል ቢጠይቅም የሚያግዘው አጧል፡፡

አመራሩ ሁሉም በኪራይ ሰብሳቢነት የተዘፈቀበት ስዓት በመሆኑ ይህም ዜጎች በመንግስት እምነት እንዳጡ እና መንግስት በጥልቅ እንደሚታደስ በመሪዎቹ በኩል ቢገልፅም ይህንን የሚቀበለው በማጣቱ በ2009 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ የአመፅ መነሃሪያ የሚሆኑ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሊፈጠሩ እንደሚችሉ ኢህአዴግ ስጋት ውስጥ ወድቋል፡፡

************************************/

በ2009 ዓ.ም በስነ ምግባርና ስነ ዜጋ ትምህርት አንድ ተጨማሪ ምዕራፍ ጨመረ፡፡

ምዕራፉ መቻቻል የሚል ይዘት ሲኖረው ፤ የስነ ዜጋ ስነ ምግባር ትመህርት ግብረ ገብነትን የማስተማር አቅመ የለው ተብሎ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አሳልፎ እንደተገመገመ ታውቋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በአማራ ክልል ህገ መንግስቱ ወረቀት ነው ብለው ያስተማሩ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ እና በምስራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞን የሚገኙ 13 መምህራን ከመምህርነት ሙያቸው መባረራቸው ትምህርት ሚንስቴር በከፍተኛ ትምህርት የውይይት ጉባኤ ገልፆል፡፡

ክራይ ሰብሳቢነትን ለመዋጋት የትምህርት ተቋሞቻችን በስነ ምግባርና ስነ ዜጋ ትምህርታቸው ውስጥ ያልደከሙበትን ለመብላት የሚደረግ ጥረትና አስተሳሰብ ቀጣይ ትውልድ እንዲጠየፈው በማድረግ ሙስናንና ኪራይ ሰብሳቢነትን የሚታገልና የማይሸከም ዜጋ ማፍራት ያለመ ቢሆንም ይህንን የማሳካት አቅም የለውም ሲሉ መምህራን በውይይታቸው ገልፀዋል።

7 Comments on “የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች ውይይታቸውን አቋረጡ፡፡”

  1. ህወሀት በ4.5 ቢሊዮን ብር ብአዴንን ቀጣው፡፡
    ብአዴን በ4.5 ቢሊዮን ብር የአማራን ህዝብ ቀጣውና ጣለው፡፡
    ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን በተደጋጋሚ የሆነና በዚያን ወቅት 6 ቢሊዮን በአሁኑ ወቅት ደግሞ 12 ቢሊዮን የሚሆንን የበጀት ገንዘብ ብአዴን ሊጠቀምበት ስላልቻለ እንዲመልስና ለትግራይ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
    ለአማራ ክልል በሚል ሰበብ የሚመደብ በጀትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በህወሀት መወሰድ ሌላኛው የዘረፋ መንገድና የአማራን ህዝብ መጉጃ መንገድ ሆኖ ለ25 አመታት ሰርቷል፡፡

    ታዲያ ይህን ሴራና ጥፋት ከወያኔ የአማራን መሬት ወረራ፣ ዝርፊያና ከሌላውም ተዘርጥሮ ከማያውቅ በአማራ ህዝብ ላይ ወንጀላቸውን እየተመለከተና እየሰማ ብአዴኖች የአማራን ህዝብ ጥቅም የሚወክሉና ለህዝቡ መሻሻል የሚሰሩ ናቸው ብሎ ማመን ቀርቶ የሚገምትስ ማን ይሆን?

    አስቸኳይና ከባድ ሞት ለወያኔ ትግሬ በረከት ሲሞንና በሱ ለሚንቀሳስ ብአዴን፡፡

  2. Ya hulu gobez beqan yetgrie woyanie yegfna yegdya agezaz blo yehiwet meswatnet bemadreg ke tgrie woyanie gar bemetenaneq yemot shret tegadlo bemiyadergbeb weqt, mhuran tebeyewoch ansebesebm blew yebekulachew agerawi ye agarnet tegadlo madreg alebachew. Beqer kewoyanie ayleyum.

  3. የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራን እና ሰራተኞች hahaa musegnoch. temari bemark yemidefiru… kerasamoch nachew!!!

  4. In the first place, it is an insult to be presided by Banda Alemnew Mekonnen who downgraded the Amhara race at a time when more than 25,000 Amharas were displaced from the Southern parts of Ethiopia and Benishangul region by the order of the TPLF gangs. Their property was looted; thousands were killed and buried in mass graves; children were separated from their parents. No member of the Amhara rulers said a word about this massive displacement. The rulers in the Amhara region worship the TPLF rule and serve in blood and flesh. They present the Amhara nationalist as a gift to their masters to be jailed, tortured and killed. It is a pity that the ruler of the Ethiopian Somali region went to Tigrai with 10 million Birr while our Somali brothers are dying with their animals due to lack of drinking water. The Amharas first must rise up against the bandas in the region to free themselves for brutal ethnic dictatorship.

  5. ሚጡ እና ኑኑ እንደለመዳችሁት። ከነሀጎስ ጋር ውደቁ የለማኝ ልጅ ሁሉ ባህር ዳር ውስጥ እንዱህ አይነት ነገር ተሰምቶም አይታወቅ የናንተ እናቶችና አያቶች ጣልያን ነበር በግድ የሚለጠልጣቸው ለማያውቅሽ ታጠኝ ግሞች።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*