ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ ::

ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ ::
#Ethiopia #Gonder #Aradamarket #AmharaResistance #MinilikSalsawi

በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ትልቁ የሆነውን የአራዳ ገበያ ሊያቃጥሉ የሞከሩ ሰዎች ዛሬ አመሻሹንበሕዝብ ትብብር እና ርብርብ በአማራ ፖሊስ መያዛቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በቁጥጥር የዋሉት ሁሉም የሕወሓት ሰዎች የሆኑ የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ተሰምቷል።

Image may contain: hat, one or more people and outdoor

27 Comments on “ጎንደር አራዳ ገበያን ለማቀጠል የሞከሩ ተያዙ ::”

  1. “ደሮ መቀመጫዋን … ” እንዲሉ እነዚህ “ሰዎች” አይደለም አካባቢን አገሪቱን ለማጥፋት በርትተው አይሰሩም ብሎ የሚያስብ ካለ የሞት ያህል ያንቀላፋ ወይም በህይወት የሌለ መሆን አለበት። በተለይ ደግሞ ከእነርሱ የተዋለድነው ያለባቸውን የስነልቦና ችግርና የተጣባቸው የበታችነት ስሜት ያኮናነባቸውን የባንዳነት ፀባይ ጠንቅቀን እናውቃለንና አይደንቀንም። ለአገር ትልቅ ስጋት ናቸው። (read my leaps)

  2. Hi dear Ethiopians,Yes WHO ELSE can be who try to burn, destroy Gonder ,its people and history.Only tplf/and and its spporters.They planned when they were in the bush Dedebit.
    They wanted and planned to destroy Gonder and take over two third of the land
    and annex to Tigray to build Greater Tigray.
    G/MEDHIN from Australia has been telling us about 20 years all what they planned since they became bandits.
    Let us rise and destroy them before they finish us,

  3. በልኡል አለሜ

    በሁመራና በአማህጅር እንዲሁም በአርማጭሆ የተሰማራዉ የመከላከያ ሰራዊት በጀግናዉ የአማራ ገበሬ ህዝብ ላይ አንተኩስም በማለት እርስ በእርሱ ጦር መስበቁን የዉስጥ አርበኞች አስታወቁ!

    ትናንት አንድ የኦሮሞ ብሄር የመከላከያ ሰራዊት በግንባር ላይ በግዳጅ በተሰማራበት ሁኔታ እጅግ ያስቸገረ የህወሃት አመራር የሆነ መቶ አለቃን ከገደለ ወዲህ እራሱን በማጥፋቱ የተነሳ የኡማህጅር የጠረፍ ጥበቃ እና ጸረ ሽምቅ ዉጊያ ተዉጣጪ ቡድን አፈ ሙዙን በማዞር ከደጀን ጦር ጋር ተፋልሞአል።

    በዚህ ድንገተኛ እልህ የተሞላበት ዉጊያ የተነሳ የህወሃት ሄሊኮፍተሮች ሳይቀሩ የተሳተፉ ሲሆን የአማራና የኦሮሞ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በተደጋጋሚ ፊታቸዉን በማዞር ካደረጉት ዉጊያ ይህኛዉ ከበድ ያለ መሆኑና ከሁለቱም ወገን 102 ወታደሮች መሰዋታቸዉንና 41 መቁሰላቸዉን 1 ታንክ መቃጠሉን መረጃችን ጠቁሞአል፤

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !!

  4. አንድም ጥይት እንዳይበላሽ እውነት ይህንን ሊያደርጉ የተነሱ ሰዎች ከሆኑ ትግሪ ይሁን እማራ ኦሮሞ ይሁን ወላይታ ጉራጌ ይሁን ሃረሬ ወፍራም ዛፍ ላይ ማንጠልጠል ነው።ሌላ መፍትሄ የለም እርግጠኛ ትግሪዎች ከሆኑ ደግሞ እጋዚ ጦር እንደሚላክ አይጠረጠርም እኔ ጠንቀቅን መጥራት ብልህነት ነው።

  5. Yes; As a lot of Ethiopians said for twenty five years Woyanes are essentially terrorists and robbers. Woyanes have been burning properties belonging to the people of Oromia and Amhara for twenty five years in addition to committing ethnic cleansing, genocide, state sponsored terrorism, ethnic apartheid, extra judicial killings, and treasons against Ethiopia and Ethiopians. It is not surprising that Woyanes did this now. Woyanes are robbers and mafia thugs and they must be executed and eliminated for the high crimes they committed against peaceful Ethiopian citizens.

  6. እስቲ እውነቱ ላይ ብቻ እናተኩር። ሰው የእምነት ከበሬታን እንዲቸረን እንጣር።

  7. አዎ አንተ ትላም አጋሚኤ ! ! ! በአንተ ምንም ጥፋት የለም።ጥፋቱ አንተ በደምህ ውስጥ የባንዳነት virus የያዝከውን ግማታም አጋሜ ወልቃይቴው ወንድሜ ብሎ ያስጠጋህ ዕለት ነው የተጃጃልነው። በአንተ ምንም ጥፋት የለም።

  8. ጥሩ ጅምር ነው፡፡ ግን ሰፋ፣ ጠለቅ፣ በዛና ያለማቋረጥ የሚሰራ መሆን አለበት፡፡ እንደ ኢሳት ባሉ ሜዲያዎች በአካል በመገኜት ሀሳባቸውን መግለፅም ሆነ መወያየት ማለትም እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊ በራሳቸው አነሳሽነት በሙሉ ልብና እምነት ከህዝብ ጋር ሊሆኑ ይገባል፡፡

    አንብቡት፤

    ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ፣ የሽግግር መንግስት ይቋቋም (ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

    ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ
    8 መስከረም 2009

    በአገራችን፣ ህወሓት በመጀመሪያ በትግራይ ከ40 አመት በፊት በመላ ኢትዮጵያ ደግሞ በበላይነት በሚቆጣጠረው ኢህአዴግ ከ25 አመት በፊት የጀመረው የግድያና የአፈና ስርዓት አሁንም በመቀጠል ላይ ነው፡፡

    ህወሓት/ኢህአዴግ ተቋማዊ ባደረገው የዘውግ ፖለቲካ ምክንያት ህዝባችን ተከፋፍሎ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ውስጥ በተወሰኑ ክልሎች እንደ ባዕድ የሚታዩበት ሁኔታ ከተከሰተ ቆይቷል። ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣኑን ፍፁማዊ ለማድረግ ሃይማኖትን በመሳሪያነት ስለሚጠቀም በክርስቲያኖች ውስጥና በሙስሊሞች ውስጥም ወደ ግጭት የሚያመራ ክፍፍል ፈጥሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ስርዓቱን ለማቆየት የተገነባው የዘውግና የሃይማኖት ክፍፍል ስርዓቱን ለማስወገድ ወደሚጠቅም መሳሪያነት እየተቀየረ ነው፡፡

    በአገራችን ያሉ ዋናዎቹ ችግሮች፡

    1. ህወሓት/ኢህአዴግ ገዳይ፣አፈኝና ከፋፋይ መሆኑና ህዝባችን በህይወት የመኖር ዋስትና ማጣቱ፣ ሰብአዊና ዴሞከራሲያዊ መብቶቹ መረገጣቸውና ባገሩ ውስጥ በነፃነት መኖር አለመቻሉ ናቸው።

    በኢህአዴግ ውስጥ ህወሓት፡

    1.1 ጉልበት በሚጠቀሙ ተቋሞች፡ በሰራዊቱ፣ በደህንነትና በእስር ቤቶች፣
    1.2 በአስተሳሰብ ላይ ጫና በሚያደርጉ ተቋሞች፡ በመገናኛ ብዙሃንና በሃይማኖታዊ አመራሮች፣
    1.3 ብውጭ ጉዳይ
    1.4 ከፍተኛ ያገሪቱን ሃብት በመቆጣጠርና በመዝረፍ በዘውግ ላይ የተመሰረተ ቡድናዊ የበላይነት ይዟል፡፡

    እነዚህን ችግሮች ለማስወገድ ወሳኙ እርምጃ ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን አስወግዶ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት ነው፡፡

    ይህን ኣላማ ለማሳካት በትግሉ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍታት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ከነዚህም ችግሮች ውስጥ በሚከተሉት ላይ ትኩረት ያስፈልጋል፡፡

    በአገራችን ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎች፡

    1. ህወሓት/ኢህአዴግ በህዝብ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ሊያካሂድ ይችላል፡፡ አባይ ፀሃየና ስዩም መስፍን በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ እነሱ “የዘር” የሚሉትና ከሆሎካውስትና ከሩዋንዳ እልቂት ጋር የሚያመሳስሉትና የእርስ በርስ ጦርነት አስከትሎ አገሪቷን የሚበታትን አደጋ እንደሚያሰጋ የሚገልፁት ማስፈራሪያ አለ፡፡

    ይህ ማስፈራሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ለመግታትና የኢትዮጵያ አንድነትን ለመጠበቅ እርምጃ የሚወስዱ አስመለስለው ተቃውሞ ያነሳባቸውን ህዝብ ለመጨፍጨፍ የሚጠቀሙበት የለመዱት ስልት ነው፡፡

    አባይ ፀሃየና ስዩም መስፍን የትግራይን ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መመስረት አላማቸው እንደሆነ በማኒፌስቶ ከገለፁት ጥቂት የህወሓት መስራቾች ውስጥ ስለሆኑ ለኢትዮጵያ አንድነት ተቆርቋሪዎች መስለው የመቅረብ የሞራል ብቃት የላቸውም፡፡ እንደዚሁም ሁለቱ ሰዎች የዘውግ ልዩነት ተቋማዊ እንዲሆን ካደረጉ በሁዋላ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በዘረኝነት መፈረጃቸው ከቅንነት የመነጨ ቅስቀሳ አይደለም፡፡

    ስለዚህ ሰራዊቱና የመንግስት ታጣቂው ሃይል የህወሓት/ኢህአዴግ መሪዎች በወገኑ ላይ የጭፍጨፋ ወንጀል እንዳያስፈፅሙት መቃወም አለበት፡፡

    2. ህዝብን የሚያጋጩ ስህተቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፡፡

    ህወሓት/ኢህአዴግ በሚወስዳቸው የጭካኔ እርምጃዎች ምክንያት በህዝብ ውስጥ ስጋት ሰፍኗል፡፡ በዚህ የውጥረት ሁኔታ ስሜታቸውን መቆጣጠር የማይችሉና በህዝብ ውስጥ ግጭት የሚያስከተሉ እርምጃዎችን የሚወስዱ ግለሰቦችና ቡድኖች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፡፡ በህዝብ ውስጥ ግጭት ሲከሰት ደግሞ ህወሓት/ኢህአዴግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ ስለዚህ ሁሉም ፍትህ፣ ሰላምና አንድነት የሚፈልጉ ወገኖች ለዘመናት አብሮ በኖረውና ነፃነቱን በጠበቀው ህዝብ ውስጥ ግብታዊ ግጭት እንዳይፈጠር ከፍተኛ ጥረት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡

    የስም ዝርዝር᎓

    1. ህይወት ተሰማ
    2. ሓረገወይኒ ገ/ኢየሱስ
    3. ሕሉፍ በርሀ
    4. ሜሮን አብርሃ
    5. ሲራክ ኣማረ
    6. ስልጣን ኣለነ
    7. በላቸው ለማ
    8. በየነ ገብራይ
    9. ብሩክ እንግዳ
    10. ተስፋዬ መሓሪ
    11. ተስፋይ ኣፅብሃ

    12. ታደሰ በርሀ
    13. ታደሰ ገብረእዝጊ
    14. ነጋሲ በየነ
    15. ናትናኤል ኣስመላሽ
    16. አሰር አሉላ
    17. አባይ ኪሮስ
    18. ዶክተር ኣረጋዊ በርሀ
    19. ኣብራሃ በላይ
    20. ኣብርሃም ኀይለ
    21. ኤልያስ በየነ
    22. ኪዳነ ኃይሌ
    23. ኪዳነማርያም ፀጋይ
    24. ካሕሳይ በርሀ
    25. ዘልኣለም ንርአ
    26. ዮሃንስ በርሀ
    27. ዮሴፍ ብርሃነ
    28. ዮናስ ሓጎስ
    29. ዮናስ መብራህቱ
    30. ደስታ ኣየነው
    31. ገብረኪዳን ዳዊት
    32. ዶክተር ግደይ ኣሰፋ
    33. ጥላሁን አረፈ
    34. የማነ ምትኩ

    በመጨራሻም ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወደ 16 የምንሆን የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ተመሳሳይ መግለጫ ማውጣታችን ይታወሳል፡፡ አሁን በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁጥራችን ከእጥፍ በላይ መብዛቱ ያነሳነው ሃሳብ በብዙ ሰዎች አእምሮ እንዳለና እየተጠናከረ እንደሚሄድ ያመለክታል፡፡ ሌሎችም በዲያስፖራው የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የትግራይ ህዝብ ከጥንትም ለወደፊትም እጣ ፈንታው ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መሆኑንና ጥቅሙና ህልውናው የሚጠበቀው በፍትህ፣ በዴሞክራሲ፣ በእኩልነትና በአንድነት ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሲሆን ብቻ መሆኑን ተገንዝበው፤ የህወሓት ባለስልጣኖች በስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የሚያደርጓቸውን መሰሪ ቅስቀሳዎች በማጋለጥና የሚፈፅሟቸውን ጭፍጨፋዎች በማውገዝ ድምፃቸውን እንዲያስሰሙና ወደ ትግሉ እንዲቀላቀሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

    በዚህ መግለጫ ይዘት ላይ የሚስማሙና አስተያየቶች ያሏቸው ሰዎች ወደሚከተለው ኣድራሻ መፃፍ ይችላሉ᎓ [email protected]

  9. ሁሉም ሊያየው የሚገባ፡፡ (Every has to watch this)

    youtube:
    #ETHIOPIA ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ! #tigray

  10. since they arrive in ethiopaia over 1000 year tgrea fought against ethiopia i will never ever trust tgrea even mixed race with banda tegrea we must stop about tgrea but they must remove their setteled people from amhara and afar land also they must get referendem agew people in tgrea it self since this arab emigrante tgrea stole native agew land

  11. To have a good understanding of tplf and their actions, we have to know who the people leading the organisation are, what their views are about Ethiopia, what motivates them etc

    Lets begin with this quote from sebehat nega, one of the tplf thugs and claimed to be its chief architect. sebehat nega said _
    ”We fought for Eritrean independence from the colonial rule of Ethiopia. Even now, if Eritrea is attacked, EPRDF would jump into Eritrea, join the Eritrean people and engage the enemy.” – Sebhat Nega on Radio Woyane”

    http://www.ethiomedia.com/atop/mercenary_tplf_rule.html

    who is the enemy sebehat nega is talking about in the above quote – of course Ethiopia.

    this fascist , who is looting and pillaging Ethiopia and massacring its people is indeed, a foreign agent with the objective of destroying Ethiopia, which he considers as an enemy. He is not alone, and of course he is reflecting the views of all the fascists who work with him gathered under Tplf.

    to understand what tplf thugs do to our country and to its people, you have to understand where these fascist thugs stand at., what they see Ethiopia as, what drives them to carry out such attrocities with such barbarity on the people of Ethiopia, the divide and rule tactics they use to achieve their goals to dismantle and destroy the country.
    Clearly, if tplf see Ethiopia as an enemy, then it means they are at war with the country and their aim can only be to destroy the country.
    it is this hatred and their view of Ethiopia as an enemy that makes them do all these crimes with impunity against Ethiopia and its people.

    it is their enemty towards Ethiopia that is driving their ambition to build a greater Tigre republic by annexing lands from Gondar upto Afar region, stretching from sudan border to the red sea .

    it is their view of Ethioipia as an enemy , that makes them carry out targetted genocide and persecution and ethnic cleansing on its people , particularly on the amhara,

    it is their view of Ethiopia as their enemy, that makes them sell Ethiopian land to arabs , indians, pakistanis by displacing the local population and starving them to death,

    etc……

    thugs like sebehat nega are self declared enemies of Ethiopia who see our country as their enemy. when we understand what kind of people we are dealing with , then we can understand the crimes they are committing against our people and our country. It is the starting point , the reason for their barbarity against the country
    these are shameless, spineless , evil people, who are here for one purpose only- and that is to destroy Ethiopia.

  12. “ከአምስት ሚልዮን ትግሬ 34ቱ ወያኔን ተቃወሙ”
    እጅግ በጣም ትልቅ ዜና

  13. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

  14. The sons and daughters of bandas of Facist Italy like Sibhat Negga, Abay Woldu, Abay Tsehay, Seyoum Mesfin, Debresion G Michael, and other Woyanes are the sworn enemies of Ethiopia and Ethiopians and they must not be allowed to rule Ethiopia. These offspring of Bandas must not and should not be allowed to destroy our country Ethiopia. These worthless, spineless, traitors, treasonous, and terrorists are not st all capable to administer our country. They lack basic human decency, integrity, and trustworthyness. They committed and still committing and treasons and treachery up to the secession of Eritrea. Abay Tsehay and Seyoum Mesfin are taking hostage of Ethiopia and declared that if Woyanes don’t continue to rape, murder, and rob our country they will make Tigray to separate and Amharas and Oromos to destroy each other. If continue to allow them to administer our country they will surely destroy the nation.

  15. TPLF is a pieces of devil. Devils always make bad things on human being. So TPLF always looking to destroy the property and the history of Ethiopia . It is a matter of time may be tgrians will be scratched from the map forever by the United hands of Ethiopian people.

  16. ራሱን በስልጣን ለማቆየት
    ያቀደው ተንኮል ዘ ህወሃት
    እንኳን ትኩስ፣ ወጣት ተማሪውን
    አስነሳበት አስተማሪውን፡፡
    ትምህርት ቤት ሲከፈት ተማሪው ሲሰባሰብ
    በአካል በመንፈስ ሲተባበር ህዝብ
    ቁጭት፣ ጥላቻ፣ ሀይል ሲጨመር
    ማን ሊያቆመው ነው በራሱ ሀገር፡፡

    ወያኔ ትግሬ አለቀ በቃው
    ህዝብ ከዳር ዳር አንቅሮ ተፋው
    እንኳን ሊፈራው ሁሉም ንቆታል
    አንቆ ሊጥለው ቆርጦ ተነስቷል፡፡
    ወያኔ ትግሬን ማደን እንደ አውሬ
    ቆሻሻ አፅድቶ ያጠራል ፍሬ
    ወያኔ፡ ትግሬ ግንድ፣ ቅርንጫፍ
    የተሰማራ ሀገር በመዝረፍ፡፡

    ቅኝ ግዛት ወንጀል መሬት ወረራ
    ራያ ቆቦ ታላቅ ሁመራ
    የሀገር ተቋም ከላይ እስከታች
    የተያዘ ነው በአንበጣ ትግሮች፡፡
    ማለፉ አይቀርም እስኪያልፍ ያለፋል
    ህዝብ ወስኗል መስዋዕት ሊከፍል
    ወዮለት ትግሬ፣ ወዮለት ትግራይ
    ወንጀሉን ያቁም እንዳያይ ስቃይ፡፡

    ዘ ህወሀት ማለት

    ዘራፊ
    ዘረኛ
    ዘር አጥፊ
    ዘግናኝ
    ዘጊ (የባህር በር)

  17. 54 TPLF terrorists are trained and sent to Gonder to burn down the city.

    Thanks to the brave Gonder people, 4 TPLF terrorists are now under arrest. They came from Tigry together with 50 others to commit terrorist acts and destructions in the city and then all over the Amhara region including Bahir Dar. Qedame gebeya of Gonder was burned down by the TPLF terrorism networks.

    TPLF is on open wars against the Amhara in all fronts. The 4.5 billion Birr decided to give the Amhara region for development activities is now taken by Tigry Kilil. Bereket Simon; a TPLF agent in the Amhara region made it possible this money taken by the TPLF terrorists.

    Why are people still allowing criminals like Bereket Simon even touching the Amhara land reaching as far as Gonder and Bahir Dar? He and his family including him dead mother must be cleaned from the land. He is the head of the TPLF agents in the ANDM against the Amhara where Genet Zewdie, Taddese Tinqshu, Helawi Yoseph, Kassa Teklebirhan, Alemnew mekkonen and the likes are members of the Bereket’s crimes against the Amhara people and region.

    Death to Bereket Simon and these evils.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*