መልዕክት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ የኦሮሚያ የአማራ ተማሪዎች በሙሉ

አሁን የተጀመረውን የአማራ እና የኦሮሞ ህዝባዊ እምቢተኝነት ወደ እርስበርስ ፍጅት ለመቀየር ህወሃት እኔ በምሰራበት መስሪያ ቤት በኩል ብዙ እየተሰራ ነው። ለዚህም ሴራ ያመች ዘንድ ኦሮምኛ የሚችሉ ትግሬዎችን በፍርድ ቤት ስማቸውን ወደ “ቶሎሳ እና ፈይሳ”፤ አማራ ክልል ያደጉትን ትግሬዎች ስም ደግሞ ወደ “አስጨናቂ፣ በላይ” በማስቀየር እና ወዳጅነት በመመስረት ኦሮሞ መስለው አማራን በመዝለፍ፣ በመተንኮስ ብሎም በመደብደብ እንዲሁም አማራ መስለው ኦሮሞን በማዋረድ በመተንኮስ እና በመደብደብ ወደ እርስበርስ ፍጅት በመለወጥ የለመደባቸውን ሰይጣናዊ ስራ ለመስራት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። በዩኒቨርሲቲወች የሚፈጠረውን ግርግር እነሱ ያሰቡትን ወደ ክልሎች በማስፉት ሁለቱን ታላላቅ ህዝቦች ለማፋጀት ብዙ እየሰሩ ነው፣ ለዚህ ሰይጣናዊ ተልዕኮ የተመረጡ የትግራይ ልጆች አሁን በሽሬ ከተማ ስልጠና ላይ ናቸው። እናም ይህንን ሰይጣናዊ ተግባር ለማክሸፍ ሁሉም ሰው እንዲተጋ መልዕክቱን ለመዳጆቻች አጋ ሩ::

28 Comments on “መልዕክት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ የኦሮሚያ የአማራ ተማሪዎች በሙሉ”

  1. ይህ የአንተ የደንቆሮ መሀይም መልዕክት ነው ። በአንድ ክፍል ከሁሉም ጋር አንድ ክፍል ተጋርተናል ። ችግር የለብንም !
    መርዘኞች ። Leave us alone !

  2. At this time anyone who insults or acts against any ethniciy is tgrie woyane agent. If someone insults or try to incite ethnic violence that person must be labeled as tgrie woyanie agent and make him be lnown by others.
    But if any person insults or acts against any tgrie, it can be taken as a natural response against the oppressive, murderer and looter tgries. This is the only tolerable allowed insult or provocation against the murderer tgries.

  3. Wede wogenocha ye university temariwochu temert edayigebu bikelekelu ayishalem weyi ager selame sinor new temirte !!!

  4. ወያኔ ትምህርት ቤቶችን ለወጣቶች ማፈሻ አመቺ “ግርግም” በመሆናቸው ወጣቱን ከወያኔ አፈሳ ለመታደግና የነፃነትን ቀን ለማፋጠን ሲባል አጠቃላይ ዩትምህርት የማቆም አድማ በአገረቱ ይታወጅ ዘንድ የለውጥ ኃይሎች ቢያስቡበት መልካም ነው እላለሁ።

  5. If tplf thugs can erect a statue of a woman’s cut off breast in oromo region , they will definitely try to cause chaos between students in universities.

    woyane is a venomous snake. Until it’s head is cut off it will do everything in its power to cause bloodshed and chaos, by inciting inter ethnic violence.

    They have used this tactic for 25 years and you can believe it for sure, they will try it Now.

    Any form of ethnic violence is all the work of tplf thugs. Woyane is evil.
    Woyane is barbaric, inhuman, cruel, satanic.

    This message must be transmitted via ESAT and other news media to warn the public about what the tplf thugs have planned.

  6. I know already ስማቸውን ከመታወቂያ ካርዳቸው ላይ የነበረውን የትግሬ identity ከቀየሩት ትንሽ ሰነባብቷል። ግን ለዚህ እኩይ ተግባር አልመሰለኝም ነበር።ዋው ! ! ! ! እራሳቸውን ከሚመጣው የሕዝብ ቁጣ ለማዳን መስሎኝ ነበር። አይ ትግሬ ! ! ! ! ነብስህን አይማረው ! ! ! ! ! Can you imagin that ! ! ! ! ! ! እኔ በግሌ ትግሬን I can identify them from miles away.I lived with them and I worked with them and grew with them.የኦሮሞን ሕዝብም አብጠርፅሬ አውቀዋለሁ፥ቋንቋውንም ያላስተርጓሚ አስተውላለሁ። No matter how a tigre try to appear sophisticated to act as an amhara or as an oromo I can’t miss them but they can cheat so many others especially the generation of the last 25 years.Now having said that amhara and oromo communities have make a great roll to play in identifying each other’s member and make sure that you do not take any thing for granted.If some one tells you that he is from your ethnic group,ask him some basic questions such as the name of a mountain,hill,river,name of a village elders…etc.It shouldn’t be so hard to identify who is a tigre.

    • I know already ስማቸውን ከመታወቂያ ካርዳቸው ላይ የነበረውን የትግሬ identity ከቀየሩት ትንሽ ሰነባብቷል። ግን ለዚህ እኩይ ተግባር አልመሰለኝም ነበር።ዋው ! ! ! ! እራሳቸውን ከሚመጣው የሕዝብ ቁጣ ለማዳን መስሎኝ ነበር። አይ ትግሬ ! ! ! ! ነብስህን አይማረው ! ! ! ! ! Can you imagin that ! ! ! ! ! ! እኔ በግሌ ትግሬን I can identify them from miles away.I lived with them and I worked with them and grew with them.የኦሮሞን ሕዝብም አብጠርፅሬ አውቀዋለሁ፥ቋንቋውንም ያላስተርጓሚ አስተውላለሁ። No matter how a tigre try to appear sophisticated to act as an amhara or as an oromo I can’t miss them but they can cheat so many others especially the generation of the last 25 years.Now having said that amhara and oromo communities have make a great roll to play in identifying each other’s member and make sure that you do not take any thing for granted.If some one tells you that he is from your ethnic group,ask him some basic questions such as the name of a mountain,hill,river,name of a village elders…etc.It shouldn’t be so hard to identify who is a tigre.

  7. Woyane erected a statue costing one million BIrr,in the oromo region designed to incite oromo against amhara. The statue shows a woman’s breast that h’s been cut off.

    The woyane told the oromo people that the statue was erected for them to remember what amhara did to the oromo.

    Woyane spends millions of Birr to incite inter ethnic violence.

  8. እስቲ ሰላም ሳይኖር ትምህርት ቤት መሄድንስ ምን አመጣው? እስቲ ለአንድ ዐመት ትምህርት አቁሙና ባንድ ላይ ሆናችሁ ወያኔን መውጫ መግቢያ አሳጡ።

  9. ይህ አይነት ሳይጣናዊ ባህሪ ትክክለኛውና ሲወለድ ጀምሮ አብሮት የተወለደ የወያኔ ሴራ ነው፡፡ በመሆኑም የአማራና ኦሮሞ ተማሪወችም ሆኑ ሁሉም ህዝቦች ይህን አውቀው የሁለቱምና ጉራጌን ጨምሮ የሁሉም ህዝብ ጠላት የሆነን ወያኔና የትግሬ ተባባሪወችን ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በየቦታው መለየት፣ ማጋለጥና ማግለል ይኖርባቸዋል፡፡

    ይሁንና ወያኔ ግን ከአሁ በኋላ በብሄረሰቦች መካካል ችግር እየፈጠረ አንዳለፈው 25 አመታት ዜጋን የሚያፋጅና በዚህም ምክንያት እሱ የሚጠቀም ሳይሆን ሁሉም በሱ ላይ ያደመበት ነው ወቅቱና ሁኔታው፡፡ የአማራና የኦሮሞ ህዝብ ለረጅም ዘመናት አብረው የኖሩ ህዝቦች እንደመሆናቸውና በወያኔ ምክንያት ላለፉት 25 አመታት ግን ግንኙነታቸው እንደላላ ለይተው በመረዳታቸው ከአሁን በኋላ እንደ ድሮው አንድ ህዝቦች ሆነዋል፡፡ የሁለቱ መስማማት ለብቻው እነሱን ጨምሮ ሁሉንም ህዝብ እንደሚጠቅምና ለሀገር እንደሚሆን በማያወላውል ያመኑ ሲሆኑ የጋራ ጠላታቸው ደግሞ ወያየኔ ስለመሆኑ በአለምም የሚታወቅ ጉዳይ ነው፡፡

    ስለሆነም ወያኔ ትግሬ ትግሬዎችን ለጥፋት በማሰልጠን በዩኒቨርስቲ የማሰማራት ጉዳይ አዲስ ሳይሆን ለ25 አመታት ሲጠቀምበት የኖረ ነው፡፡ የአሁኑን ለየት የሚያደርገው ግን ሁሉም ተማሪ ወያኔ ትግሬ ጠላቱ እንደሆነ ያመነበትና በጋራ በመሆን በወያኔ ትግሬ ላይ የተነሳበት መሆኑ ነው፡፡ የመምህራኖችን ስለወያኔ ትግሬ ባሀሪ ይኸው ሰሞኑን እያየን ሲሆን በወያኔ ትግሬ ላይ ያደመ ተማሪ ብቻ ሳይሆን መምህሮችም ናቸው፡፡ ህዝብም በወያኔ ትግሬ ላይ አድሟል፡፡

    በመሆኑም ሁኔታወችን እየተከታተሉ ወያኔ ትግረዎችን ማጋለጥና ችግሮች እንዳይፈጠሩ በመቀራረብና በስምምነት መፍታት ግድ የሚል ሲሆን ወያኔ ትግሬ ግን ከአሁን በኋላ ብሄርን ከብሄር እያጣላ እሱ ብቻ አስታራቂና መፍትሄ እየመሰለ በዝርፊያና ሁሉን ነገር በመቆጣጠር አይቀጥልም፡፡

    ወያኔ ትግሬ አብቅለታል፡፡ ለ25 አመታት ያህል ህዝብንና ሀገርን እንዳሰቃየ ሁሉ በሚቀጥሉት 100 አመታት አሱው እንደሚሰቃይ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ትግሬ ማለት ወያኔ ስለመሆኑም መሞኜትም ሆነ መጠራጠር አይገባም፡፡ ትግራይ ውስጥ ያለው በወያኔ የታፈነ ሳይሆን ወያኔ በሚዘርፈው በብልጫ የሚጠቀምና ለወያኔ መከታና ቦታ የሆነ ነው፡፡ ለዚህም ምስክር የሚሆን በውጪ የሚኖሩ ትግሬዎች ባሀሪ ነው፡፡ ለወያኔ ደጋፊና ተባባሪ እንዲሁም 45 በመቶ የሚሆነውን ለምና ሀብታም የአማራ መሬት በጉልበትና በህገወጥ መገገድ በወረራ መልከ ይዞ ለመሰረተው የውሸት ትግራይ ክልል አሽቃባጪ መሆናቸው ነው የሚታይ እንጂ ስለኢትዮጲያና ህዝቦች በወያኔ መሰቃየት ግን ከደስታና ዳንስ ውጪ ሌላ አይታይባቸውም፡፡

    ለዚህ ሁሉ ባህሪያቸው ግን መልሱን በቅርብ ቀን ያገኙታል፡፡ ጊዜው መሽቶ ሳይጨልም በተለይ በውጪ የሚገኙ ትግሬዎች አቋማቸውን ማስተካከልና ከህዝብ ጎን መሆን ግን ብዙ ለውጥ ማምጣትና ለወደፊቱ መፍትሄ በተለይ ለትግሬዎች ሊሆን የሚችል ነው፡፡

    ወያኔ ግን ከአሁን በኋላ ማንንም ከማንም ለማጣላት አይችልም፡፡ ራሱ ከሁሉም ጋር የተጣላና በሁሉም የተጣለ ሆኗል፡፡ ሰይጣንና እባብ ስለሆነ ግን ነገሮችን መከታተል ይገባል፡፡ የአማራ፣ ኦረሞ፣ ጉራጌና የመሳሰሉት ተማሪዎች አንድ አካል የሆነ የተማሪዎች ማሀበር ከወያኔ ትግሬዎች ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ ቢያቋቁሙ ትልቅ ጥቅም አለው፡፡

  10. ጥሩ ጅምር ነው፡፡ ግን ሰፋ፣ ጠለቅ፣ በዛና ያለማቋረጥ የሚሰራ መሆን አለበት፡፡ እንደ ኢሳት ባሉ ሜዲያዎች በአካል በመገኜት ሀሳባቸውን መግለፅም ሆነ መወያየት ማለትም እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊ በራሳቸው አነሳሽነት በሙሉ ልብና እምነት ከህዝብ ጋር ሊሆኑ ይገባል፡፡

    አንብቡት፤

    ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን ይውረድ፣ የሽግግር መንግስት ይቋቋም (ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

    ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ
    8 መስከረም 2009

    በአገራችን፣ ህወሓት በመጀመሪያ በትግራይ ከ40 አመት በፊት በመላ ኢትዮጵያ ደግሞ በበላይነት በሚቆጣጠረው ኢህአዴግ ከ25 አመት በፊት የጀመረው የግድያና የአፈና ስርዓት አሁንም በመቀጠል ላይ ነው፡፡

    ህወሓት/ኢህአዴግ ተቋማዊ ባደረገው የዘውግ ፖለቲካ ምክንያት ህዝባችን ተከፋፍሎ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ውስጥ በተወሰኑ ክልሎች እንደ ባዕድ የሚታዩበት ሁኔታ ከተከሰተ ቆይቷል። ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣኑን ፍፁማዊ ለማድረግ ሃይማኖትን በመሳሪያነት ስለሚጠቀም በክርስቲያኖች ውስጥና በሙስሊሞች ውስጥም ወደ ግጭት የሚያመራ ክፍፍል ፈጥሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ስርዓቱን ለማቆየት የተገነባው የዘውግና የሃይማኖት ክፍፍል ስርዓቱን ለማስወገድ ወደሚጠቅም መሳሪያነት እየተቀየረ ነው፡፡

    በአገራችን ያሉ ዋናዎቹ ችግሮች፡

    1. ህወሓት/ኢህአዴግ ገዳይ፣አፈኝና ከፋፋይ መሆኑና ህዝባችን በህይወት የመኖር ዋስትና ማጣቱ፣ ሰብአዊና ዴሞከራሲያዊ መብቶቹ መረገጣቸውና ባገሩ ውስጥ በነፃነት መኖር አለመቻሉ ናቸው።

    በኢህአዴግ ውስጥ ህወሓት፡

    1.1 ጉልበት በሚጠቀሙ ተቋሞች፡ በሰራዊቱ፣ በደህንነትና በእስር ቤቶች፣
    1.2 በአስተሳሰብ ላይ ጫና በሚያደርጉ ተቋሞች፡ በመገናኛ ብዙሃንና በሃይማኖታዊ አመራሮች፣
    1.3 ብውጭ ጉዳይ
    1.4 ከፍተኛ ያገሪቱን ሃብት በመቆጣጠርና በመዝረፍ በዘውግ ላይ የተመሰረተ ቡድናዊ የበላይነት ይዟል፡፡

    እነዚህን ችግሮች ለማስወገድ ወሳኙ እርምጃ ህወሓት/ኢህአዴግ ከስልጣን አስወግዶ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት ነው፡፡

    ይህን ኣላማ ለማሳካት በትግሉ የሚያጋጥሙ ችግሮችን መፍታት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ ከነዚህም ችግሮች ውስጥ በሚከተሉት ላይ ትኩረት ያስፈልጋል፡፡

    በአገራችን ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎች፡

    1. ህወሓት/ኢህአዴግ በህዝብ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ሊያካሂድ ይችላል፡፡ አባይ ፀሃየና ስዩም መስፍን በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ እነሱ “የዘር” የሚሉትና ከሆሎካውስትና ከሩዋንዳ እልቂት ጋር የሚያመሳስሉትና የእርስ በርስ ጦርነት አስከትሎ አገሪቷን የሚበታትን አደጋ እንደሚያሰጋ የሚገልፁት ማስፈራሪያ አለ፡፡

    ይህ ማስፈራሪያ የእርስ በርስ ጦርነት ለመግታትና የኢትዮጵያ አንድነትን ለመጠበቅ እርምጃ የሚወስዱ አስመለስለው ተቃውሞ ያነሳባቸውን ህዝብ ለመጨፍጨፍ የሚጠቀሙበት የለመዱት ስልት ነው፡፡

    አባይ ፀሃየና ስዩም መስፍን የትግራይን ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መመስረት አላማቸው እንደሆነ በማኒፌስቶ ከገለፁት ጥቂት የህወሓት መስራቾች ውስጥ ስለሆኑ ለኢትዮጵያ አንድነት ተቆርቋሪዎች መስለው የመቅረብ የሞራል ብቃት የላቸውም፡፡ እንደዚሁም ሁለቱ ሰዎች የዘውግ ልዩነት ተቋማዊ እንዲሆን ካደረጉ በሁዋላ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በዘረኝነት መፈረጃቸው ከቅንነት የመነጨ ቅስቀሳ አይደለም፡፡

    ስለዚህ ሰራዊቱና የመንግስት ታጣቂው ሃይል የህወሓት/ኢህአዴግ መሪዎች በወገኑ ላይ የጭፍጨፋ ወንጀል እንዳያስፈፅሙት መቃወም አለበት፡፡

    2. ህዝብን የሚያጋጩ ስህተቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፡፡

    ህወሓት/ኢህአዴግ በሚወስዳቸው የጭካኔ እርምጃዎች ምክንያት በህዝብ ውስጥ ስጋት ሰፍኗል፡፡ በዚህ የውጥረት ሁኔታ ስሜታቸውን መቆጣጠር የማይችሉና በህዝብ ውስጥ ግጭት የሚያስከተሉ እርምጃዎችን የሚወስዱ ግለሰቦችና ቡድኖች ሊያጋጥሙ ይችላሉ፡፡ በህዝብ ውስጥ ግጭት ሲከሰት ደግሞ ህወሓት/ኢህአዴግ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ ስለዚህ ሁሉም ፍትህ፣ ሰላምና አንድነት የሚፈልጉ ወገኖች ለዘመናት አብሮ በኖረውና ነፃነቱን በጠበቀው ህዝብ ውስጥ ግብታዊ ግጭት እንዳይፈጠር ከፍተኛ ጥረት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡

    የስም ዝርዝር᎓

    1. ህይወት ተሰማ
    2. ሓረገወይኒ ገ/ኢየሱስ
    3. ሕሉፍ በርሀ
    4. ሜሮን አብርሃ
    5. ሲራክ ኣማረ
    6. ስልጣን ኣለነ
    7. በላቸው ለማ
    8. በየነ ገብራይ
    9. ብሩክ እንግዳ
    10. ተስፋዬ መሓሪ
    11. ተስፋይ ኣፅብሃ

    12. ታደሰ በርሀ
    13. ታደሰ ገብረእዝጊ
    14. ነጋሲ በየነ
    15. ናትናኤል ኣስመላሽ
    16. አሰር አሉላ
    17. አባይ ኪሮስ
    18. ዶክተር ኣረጋዊ በርሀ
    19. ኣብራሃ በላይ
    20. ኣብርሃም ኀይለ
    21. ኤልያስ በየነ
    22. ኪዳነ ኃይሌ
    23. ኪዳነማርያም ፀጋይ
    24. ካሕሳይ በርሀ
    25. ዘልኣለም ንርአ
    26. ዮሃንስ በርሀ
    27. ዮሴፍ ብርሃነ
    28. ዮናስ ሓጎስ
    29. ዮናስ መብራህቱ
    30. ደስታ ኣየነው
    31. ገብረኪዳን ዳዊት
    32. ዶክተር ግደይ ኣሰፋ
    33. ጥላሁን አረፈ
    34. የማነ ምትኩ

    በመጨራሻም ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወደ 16 የምንሆን የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ተመሳሳይ መግለጫ ማውጣታችን ይታወሳል፡፡ አሁን በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁጥራችን ከእጥፍ በላይ መብዛቱ ያነሳነው ሃሳብ በብዙ ሰዎች አእምሮ እንዳለና እየተጠናከረ እንደሚሄድ ያመለክታል፡፡ ሌሎችም በዲያስፖራው የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የትግራይ ህዝብ ከጥንትም ለወደፊትም እጣ ፈንታው ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መሆኑንና ጥቅሙና ህልውናው የሚጠበቀው በፍትህ፣ በዴሞክራሲ፣ በእኩልነትና በአንድነት ከሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሲሆን ብቻ መሆኑን ተገንዝበው፤ የህወሓት ባለስልጣኖች በስልጣናቸው ላይ ለመቆየት የሚያደርጓቸውን መሰሪ ቅስቀሳዎች በማጋለጥና የሚፈፅሟቸውን ጭፍጨፋዎች በማውገዝ ድምፃቸውን እንዲያስሰሙና ወደ ትግሉ እንዲቀላቀሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

    በዚህ መግለጫ ይዘት ላይ የሚስማሙና አስተያየቶች ያሏቸው ሰዎች ወደሚከተለው ኣድራሻ መፃፍ ይችላሉ᎓ [email protected]

  11. ችግሩ እንዴት ነው ከሌላው ሕዝብ identify የምታረጋቸው ነው ጥያቄው ? ? በተለይ ያሁኑ ኮክሮች ወያኔ generation እንደ ድሮው ግምባሩ ላይ 11 ቁጥር የለበትም። so we have to be extra careful. እኛኑ መስለው እኛን በእኛው ሊያባሉን ወደኋላ አይሉም።

  12. ሁሉም ሊያየው የሚገባ፡፡ (Every has to watch this)

    youtube:
    #ETHIOPIA ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ! #tigray

  13. Those who insult the whole tribe tigre are woyanes themselves. Another thing i want to say is this information to the students of Amara and Oromo is important and should be shared. Very urgent and important information.

  14. To have a good understanding of tplf and their barbaric behaviour, we have to know who the people leading the organisation are, what their views are about Ethiopia, what motivates them to do what they do etc

    Lets begin with this quote from sebehat nega, one of the tplf thugs and claimed to be its chief architect. sebehat nega said _
    ”We fought for Eritrean independence from the colonial rule of Ethiopia. Even now, if Eritrea is attacked, EPRDF would jump into Eritrea, join the Eritrean people and engage the enemy.” – Sebhat Nega on Radio Woyane”

    http://www.ethiomedia.com/atop/mercenary_tplf_rule.html

    who is the enemy sebehat nega is talking about in the above quote – of course Ethiopia.

    this fascist , who is looting and pillaging Ethiopia and massacring its people is indeed, a foreign agent with the objective of destroying Ethiopia, which he considers as an enemy. He is not alone, and of course he is reflecting the views of all the fascists who work with him gathered under Tplf.

    to understand what tplf thugs do to our country and to its people, you have to understand where these fascist thugs stand at., what they see Ethiopia as, what drives them to carry out such attrocities with such barbarity on the people of Ethiopia, the divide and rule tactics they use to achieve their goals to dismantle and destroy the country.
    Clearly, if tplf see Ethiopia as an enemy, then it means they are at war with the country and their aim can only be to destroy the country.
    it is this hatred and their view of Ethiopia as an enemy that makes them do all these crimes with impunity against Ethiopia and its people.

    it is their enemty towards Ethiopia that is driving their ambition to build a greater Tigre republic by annexing lands from Gondar upto Afar region, stretching from sudan border to the red sea .

    it is their view of Ethioipia as an enemy , that makes them carry out targetted genocide and persecution and ethnic cleansing on its people , particularly on the amhara,

    it is their view of Ethiopia as their enemy, that makes them sell Ethiopian land to arabs , indians, pakistanis by displacing the local population and starving them to death,

    etc……

    thugs like sebehat nega are self declared enemies of Ethiopia who see our country as their enemy. when we understand what kind of people we are dealing with , then we can understand the crimes they are committing against our people and our country. It is the starting point , the reason for their barbarity against the country
    these are shameless, spineless , evil people, who are here for one purpose only- and that is to destroy Ethiopia.

  15. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

  16. ለነገሩ እነሱ ስለ ትምህርት ምን ያቃሉ ከአሁን ወዲያ እንኳን በዘር መከፋፈል ሲያምራቸው ይቅር እንጀራ ወደ ውጪ ልከው መነገድ ሸቀጣ ሸቀጥ መነገድ ነው የሚያውቁት ይህ ሁሉ ጊዜያቸውን ቢማሩ ኖሮ እንደዚህ አረመኔ አይሆኑም ነበር ጭንቅላታቸው እንደዚያ እንደሚወዱት ከበሮ ባዶ መሆኑን አሁን ተረጋገጠ

  17. Whose grandmother provided “qintir” to Engliz gaday egiregnoch ke massawa eskagondar to group that was assigned to murder Nigus Tewodros?
    Never Ethiopia nice servants of fascists.Never trust their offsprings. If Nigus Tewodros
    was alive today, he would request to wash their feet not to take any dust from his country with them.You forgave our mortal enemies,raised their bastards here they want
    wolkyte,Ras Dasher,Moyale tomorrow all of Africa.

  18. Egezioh marene kristos: ahun degemo, yeandenetachin meseret behonew
    b’amhara ena b’oromo kuwankuwa laye tenesu! lenegeru, ‘Saiytan’
    ke-kifat ena ke-taenkol besteker laela mene mesrat yechelale?
    Egziabher, Saiytanen 40 kinde arkelen! gene rzmetu tinesh ater aydel?

  19. ራሱን በስልጣን ለማቆየት
    ያቀደው ተንኮል ዘ ህወሃት
    እንኳን ትኩስ፣ ወጣት ተማሪውን
    አስነሳበት አስተማሪውን፡፡
    ትምህርት ቤት ሲከፈት ተማሪው ሲሰባሰብ
    በአካል በመንፈስ ሲተባበር ህዝብ
    ቁጭት፣ ጥላቻ፣ ሀይል ሲጨመር
    ማን ሊያቆመው ነው በራሱ ሀገር፡፡

    ወያኔ ትግሬ አለቀ በቃው
    ህዝብ ከዳር ዳር አንቅሮ ተፋው
    እንኳን ሊፈራው ሁሉም ንቆታል
    አንቆ ሊጥለው ቆርጦ ተነስቷል፡፡
    ወያኔ ትግሬን ማደን እንደ አውሬ
    ቆሻሻ አፅድቶ ያጠራል ፍሬ
    ወያኔ፡ ትግሬ ግንድ፣ ቅርንጫፍ
    የተሰማራ ሀገር በመዝረፍ፡፡

    ቅኝ ግዛት ወንጀል መሬት ወረራ
    ራያ ቆቦ ታላቅ ሁመራ
    የሀገር ተቋም ከላይ እስከታች
    የተያዘ ነው በአንበጣ ትግሮች፡፡
    ማለፉ አይቀርም እስኪያልፍ ያለፋል
    ህዝብ ወስኗል መስዋዕት ሊከፍል
    ወዮለት ትግሬ፣ ወዮለት ትግራይ
    ወንጀሉን ያቁም እንዳያይ ስቃይ፡፡

    ዘ ህወሀት ማለት

    ዘራፊ
    ዘረኛ
    ዘር አጥፊ
    ዘግናኝ
    ዘጊ (የባህር በር)

  20. to Jawar mohammed and other amhara resistance activities please tell the amhara and oromo students not to travel to their university till the situation is changed

  21. Anonymous
    የኦሮሞና አማራ ወጣቶች በነ ጀዋር መሀመድና የአማራ አክቲቪስቶች ነን ብለው ራሳቸውን በሚጠሩ በነ ታማኝ በየነ የሚመራ ይመስልሀል ? እነዚህን ሁለት ደላሎች ከቁጥር አይከታቸውም !
    ወጣቱ የበሰለ አመለካከት ያለው ትውልድ
    ነው። የሚሠራውንና የሚፈልገውን የሚያውቅ ነው ። በነጋዴዎች አይመራም!

  22. ወ/ሮ ትዕግሥት
    እነሱ ምን ትምህርት ያውቃሉ አልሽ ?
    ምሁሩ ፤ ሳይንቲስቱ ፤ ዶክተሩ ፤ ኢንጂነሩ ፤ ፖለቲሺያኑ ፤ ሀገር ወዳዱ
    በአጠቃላይ (እግዚአብሔሩ) ዐማራው ብቻ ነው ? ካለ ዐማራው ኢትዮጵያ ሰው የላትም አይደል ? የእንጀራ ንግድ ትያለሽ
    ዞረሽ ወደ ቁም ነገሩ መጣሽ ።
    “ወደ ሆድ” ! ዶሮ ብታልም … አሉ!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*