የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የ15 ኣመታት ዝምታቸዉን ሰበሩ።
News Ethiopia Wetatoch Dimts September 21, 2016
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የ15 ኣመታት ዝምታቸዉን ሰበሩ።
መምህራኑ-በዚህ ስብሰባ አኛ የእናንተን እንከን እናውራ እናንተ ደግሞ ዝም ብላችሁ አድምጡን”፡፡ ይቺ ሀገር አንደ ሀገር አንደትቀጥል ከተፈለገ እኛ አድማጭ እናንተ ተናጋሪ የምትሆኑበት አካሄድ ማክተም አለበት” ሲሉ ወፍራሙን ባለስልጣን ተናገሩ-
በሌላ ዜና ጎንደር እና ባህርዳር ኣሁንም የዝምታ ኣመጽ ውስጥ ናቸው።
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=h8aF-9qbjIM&w=640&h=360]