የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ተጀምሯል

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በኒው ዮርክ ተጀምሯል
#UNGA #UN #Migration #NewYork #VOAAmharic
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬ እለት በኒው ዮርክ ተጀምሯል።በሳምንቱ መጨረሻ በከተማው የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ የፀጥታው ጥበቃው በከተማዋ ተጠናክሯል።የዓለም መሪዎች በጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ከተማው እየገቡ ነው።
በሦርያ ያለው ግጭትና የስደተኞች ቀውስ የጉባዔ ዋና አጀንዳዎች መሆናቸው ታውቋል።
http://bit.ly/2cO16tJ
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
http://bit.ly/2d6q7pm