የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል።
የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል።
#Ethiopia #TPLF #EPRDF #CivilObedience #MinilikSalsawi #Change

Minilik Salsawi – mereja.com ሰሞኑን የወያኔ ባለስልጣናትና ጥገኞቻቸው ኣደባባይ ላይ ተሰይመው የባጥ የቆጡን እየዘላበዱ ነው።ማሃይማን ሚኒስቴሮች የሚሉት እስኪጠፋቸው ሕወሓት ሕወሓት እያሉ ቀፎ ከሆነ ኣንደበታቸው ነጠላ ዜማ ሊተፉ ይፈልጋሉ። የሕወሓት የበላይነት የለም ብሎ የሚያምን ኣሊያም በመደለል ራሱ ተሞኝቶ ሌላውን ለማሞኘት የሚዳዳው ኣንድም ኣእምሮው ልክ የማይሰራ ኣሊያም ሞራሉን ለሆዱ የደፈነ ሕሊና ቢስ ነው፤ ሕዝቦች በኣደባባይ ቆመው በመፈክር የሕወሓት የበላይነት ይቁም ብለው ያረጋገጡትን ለመካድ መሞከር እጅግ የወረደ ሰብእና ነው።
ደንብረው የጻፉት እስከመሰረዝ ለደለዙት ይቅርታ እስከማለት ደርሰዋል።በሕወሓት የበላይነት የተጻፉት እነ ራስዳሽን ተራራ ይሁኑ የረዘሙት ትግራይ ካርታዎች ሁሉ በይቅርታ እያነሱ መጥተዋል በሕዝብ ትግል ወልቃይትም ትቀጥላለች ሕወሓትን ማመን ግን ቀብሮ ነው፥ ሕወሓት እስካልወደመች ድረስ የሕዝቦች መብትና ነጻነት ኣይረጋገጥም።ሕወሓት ባለፉት 23 ኣመታት በበላይነት ስልጣኑን ተቆጣጥራ በከፍተኛ ደረጃ ሕዝብን ስትገድል ስታስር ስታስጨንቅ ስታሳዽድ ኖራለች የተለያዩ ቁልፍ የሆኑ ስልጣኖች በሕወሓት ሰዎች እጅ ተቀምጠው ሌላው ሕዝብ የበይ ተመልካች የደሃ ደሃ የለጋሾች እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን ተደርጎ የሕወሓት ኣመራሮች ከነቤተሰቦቻቸው ከነካድሬዎቻቸው ሃገሪቷን ዘርፈው ሕዝቡንም ኣጉላልተው እርቃን ኣድርገውታል። ሕወሓቶች በተለያዩ መንገዶች ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የኢኮኖሚ ኢምፓየር ገንብተው የፖለቲካ የበላይነታቸውን ለማረጋገጥ ሌትተቀን ሲሰሩ ዛሬ ላይ ደርሰዋል።ይህንን በት ዝብት ሲመለከት የነበረ ሕዝብ እያወቀ እንዳላወቄ እያየ እንዳላየ ሲሆን ሕወሓቶች ግን የሕዝቡን ዝምታ እንደጅልነት ቆጥረው ዘረፋቸውን ሲያካሂዱ ሕዝቡ ድንገት ተነስቶ የሕወሓት የበላይነት ይብቃ በማለት ትግሉን ኣቀጣጥሎታል።
ውሸት ሲበዛ እውነት ይሆናል የሚለውን ብሂል ይዞ ስልጣኑን ለማስረዘም በግፍ ስራ ላይ የተሰማራው ሕወሓት ወደ ደህንነት ቢሮ ሲሄዱ የሚመለከቱት በኣንድ ቋንቋ ተናጋሪ ተወጥሮ የተሰራ የሕወሓት የደህንነት ተቋም እንጂ ኢትዮጵያዊ ተቋም የለም።እስከ ሶስተኛው እርከን የደህንነት ቢሮ በተዋረድ በሕወሓት ሰዎች ቢቻ የተሞላው የደህንነት ተቋም የማፊያ ቡድኖች ቅንጅት እንጂ ለኣንድ ሃገር ሕዝብ የቆመ የደህንነት ድርጅት በፍጹም ኣልመሆኑ በተግባር የታየ ጉዳይ ነው፤ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲሄዱ በየውጭ ኣገራት በሚገኙ ኢትዮጵያን ይወክላሉ በተባሉ ኤምባሲዎች ውስጥ የሕወሓት ካድሬዎች በበላይነት ተቆጣጥረውት ከተወሰኑ የፓርቲ ኣባላት እና ደጋፊዎች ውጪ ማንም ኢትዮጵያዊ በየኤምባሲው ለማስተናገድ ፍላጎት የለም፤ ኣምባሳደሩን የሌላ ብሄር ተወላጅ በማድረግ ለናሙና የሚያስቀምጠው ሕወሓት በተዋረድ እስከ ኤምባሲ ዘበኛ ድረስ በኣንድ ቋንቋ ተጠቃሚ የሆኑ የሕወሓት ሰዎችን በማስቀመጥ ኣለማቀፍ ኣገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ ኤምባሲዎችን የፓርቲ ኣባላት መፈንጫ ከዲፕሎማት ስራ ይልቅ ሕገወጥ ስራዎች ማከናዎኛ በማድረግ ኣገራዊነትን ኣዳክሟል፤የህዝብን ሃብትና ንበርት ለሕወሓት የበላይነት ተጠቅሞበታል፤በወታደሩም ክፍል በኣየር መንገዱም በከተማ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በውጪ ነጻ የትምህርት እድል ወዘተ በከፍተኘ ደረጃ የሕወሓት የበላይነት በግልጽ ይታያል።
የሕወሓት የበላይነት የለም ብለው የሚከራከሩ ሰዎች ዽብና ኣይናጩ ስራ የምታዩትን ነገር እንስክዳቹ እናሞኛቹ መሆኑን ሊረዱት ይገባል ሕዝቡ ነቅቷል ኣሉ ከሚባሉ ፖለኢከኞች እጥፍ እጥፍ ቀድሞ ሄዷል።ይህን ሕዝብ ማታላል ኣይቻልም ድፍን ኣዲስ ኣበባ ባለሕንጻና ኮንትሮባንድ ነጋዴ የሆኔው የሕወሓት ኣባላቶች ናቸው በኢኮኖሚ ኢምፓየርነት ካለግብር ካለቀረጥ ካለ ምንግስታዊ ክፍያዎች እየተንቀሳቀሱ የሚገኙት የሕወሓት ድርጅቶችና በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነገድባቸው እንደ ኢፈርት ያሉ የፓርቲ የንግድ ተቋማት ናቸው፤ ሃገሪቷን ኦና ያስቀሩት ቅጥረኞቻቸውን ከፊት ለፊት ኣስቀድመው በፖለቲካው በኢኮኖሚው እያቦኩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው።ሕዝቡ ይህን ስላወቀ ድምጹን ማሰማት ጀምሯል።ሕዝቡ ይህን ስላወቀ ሕወሓት ከስልጣን እንዲወገድ ትግሉን ቀጥሏል።ሕዝቡ በቃጩን ብሎ ውረዱልን እያለ ነው።ወያነና ቅጥረኞቹ በወያኔ ሚዲያዎች የሚመጡ ሁሉ ውሸታሞች መሆናቸውን ሕዝቡ ሁሉ ኣውቋል ሕዝቡ ብቻ ሳይሆን ፈርተው የበሉት እያነቃቸው እንጂ የኢሕ ኣዴግ ካድሬዎችም ነቅተዋል። የሕወሓት የበላይነት አብቅቶ የሕዝብ ልጆች የበላይነት የሚነግስበት ጊዜ ቀርቧል። ምንሊክሳልሳዊ
woyane snake has to have its head cut off and buried. unless this happens no one can believe it is dead. the only place for the fascist thugs is the dust bin. they must be totally and utterly destroyed. woyane is toxic. , the scurge of the earth. death to the fascist woyane thugs.
ሚኒሊክ ሣልሣዊ
ምንድነህ አንተ ? የተደረገውን “አጋነህ”
ያልተደረገውን “ተደረገ” ብለህ እምታወራ
“ኢትዮጵያዊ ካድሬ” ወይስ “አማራዊ ካድሬ” ?
አዲስ አበባ : -ምኒሊክ እንደውም ትንሽ አሳነስው ትግሬዎች ሌላው ህዝብ ላይ የሰሩትን። ትግሬዎቹ የጨፈጨፉትን አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ጋምቤላ፣ሱማሌ፣ ወዘተ ቢጨምርበት እንኳን እኛ አንቺ የወያኔ ካድሬዋ ሳትቀሪ ራስሽን ይዘሽ ነበር የምትጮሂው። ምኒሊክ የፃፈው ገብስ ገብሱን እኛጋ ያለውን መረጃ ብናወጣው ተከዜን ተሻግረሽ አምባ ኩንቲሽ ትገቢ ነበር!!
Tkkl blehal ato gebremedhn arya, tgrie tafno new woyanien mayqawom yemil mkniat ayseram.
Amaram hone oromo woyanien yeteqawemu sletafenu enj nexaslehonu aydelem.
Yewoyanie xyit, dula, esrna sqay chlew new mitagelut.
Bememot, bemetaser, be medebdebna akalachewn bemagudel new mitagelu.
Yilq kebeqel lemamlex tgrie kehulum etiopiayawiyan yebelexe woyanien metagel gdieta alebachew.
Yihn kaladeregu ke woyanie leyten anayachewm.
Rasachuhn be xere-woyanie tagaynetachuh teleyitachuh kaltayachuhun kewoyanie lnleyachuh slemanchl endewoyanie texeq nachuh.
Be rgrie woyaniena tebabari tgriewoch gdyana bzu gf eyetefexemebn slehone man woyanie yalhone tgrie new blen yemnceneqbet mkniyat yelem.
Lemeleyet meceneq yalebachuh enanatew nachuh.
Be tgrie woyaniena tebabari tgriewoch eyetexeqa kemiseqay hzb bebeqel fanta yih mkr siqerblachuh/silegesachuh bemsgana metegber yixeqmachuhal.
Addis ask Agame Woayne!
You thing he lying? Bling TPLF symptizers, your time coming to an end. The only question is when. Till then enjoy the loot.
Megbabiya: sweet = xafac
color = qelem, correct= tkkl
These banda’s woyanes aren’t representing Ethiopia & Ethiopians they are mercenaries to ruin Ethiopia from world atlas Ethiopians will over come woyanes soon
Long live Ethiopia & Ethiopians
May Almighty God bless Ethiopia & Ethiopians
Ahmed Wassa says:
September 16, 2016 at 7:53 pm
ንጉሡ ሞቱማ says:
September 16, 2016 at 7:48 pm
#### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ እድሜ ለገነት ዘውዴ ትውልድን የመግደል ፓሊሲ አሁን አንተም በተራህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሣሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ከጨፍ እሰከ ጨፍ ተነስተን ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ጦሩ መልእከት አስተላልፍ በኤርትራ ድንበር ያለህ በሙሉ ለወያኔ የሚያገበድዱትን ቀደመህ ቀልበህ መሣሪያህን ይዘህ ከሕዝብ ተቀላቀል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ የረሃብተኛው መሬትህን የያዙትን ቻይና፣ ህንዶችን በመጀመሪያ ዙር ጠራርገህ አውጣ። ብተወድም ባትወድም ኢትዮጵያዊ ደምህን በዚህ መልእክት በፈጣሪ ስም በአንድነት እንድትነሳ ስንል እናዘዎለን እናንተም ውስጥ ለውስጥ ትእዛዙን አስተላልፈ። ጥሩ ዜጋም ሆንክ ሆዳም ይህንን የረገጥካት ምድር የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም ላይ ነው የቆምከው፣ እራስ ወዳድ የሆን የምትባንነው የህን ስራ ነብ ነው ሆድህን የምታመልከ ከሆነም የልጆችህ እርግማን አይለቅህም። የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ (Very Urgent Last Call for all opposition parties to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ ዛሬውኑ አንገብጋቢ ነው ያላችሁን እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
1ኛ ወያኔ ህዛባችንን በድህነቱ ተመርኩዞ ሆዳሞቹን ተጠቅሞ ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያአሉ ያስፈራራል። እውነታው ግልፅ ነው። Nothing will happen!!! We had a proudful culture of Ethiopian having belessed of Christian and Muslim peoples on the planet. እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው ስራ ፈት የለም!!! ከ 5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን ብቻ ከማንኛውም ዘረኝነት የፀዳ አላማ መሠረት ያለው ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል። We had a very Critical time needs to go for unity Under the only better option of Ginbot 7 and do the compassionate transition contribution. If you are on different page; you are not matured view, please leave the politics not complaining anyone. No time for us our people are dying with genocide unless we go through as a hero for a radical change of unity on Meskerem 23, 2009 E.C. start from @ 9am to take over the entire ETHIOPIA.
2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ በጣም ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መሠረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሰለዚህ ምርጫ የለንም አገርን የወረረ ጠላት በክርስትናሆነ በእስልምና ጅሃድ ይታወጃል አገር እስኪመለስ። ሕዝባችንን የንፁሐን ጅምላ ግድያ ያቀነባበሩት የሽብር ግበረሀይሎች፣ ፣የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ ሲመስ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው “የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን አስገደሉ እኘኛን ተመልሰው ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ ንፀ ነን አለ” እያሾፈ ሰለዚህ ህውሀት ከጠፋ ኦሄድድ እና በአዲን መጀመሪያ እንጨርሳቸዎለን አለ።
የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል በአገር ውስጥ እና ወጭ ያሉ ወሬ አቀባዬች ትውልዱን እያስጨረሱ ያሉትን በቴሌ የመቅጃ መረብ ውስጥ ገብተዎል። ማን እንደሆናቹም በውጭ የሉት በኤርትራ ወንድሞቻችን ስም ጥገኝነት የጠየቃቹት በሙሉ እኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝቦች ነን እናንተ አውሬ ሆናችሀል አኛ ግን አስከ አሁን ፈጣሪን እንፈራለን ግን ያ ማለት ደግሞ ፍርሀት አይደለም ጥበብ ነው። ሰለዚህ በማንኛውም የስልክ ጥሪ ውስጥ ስማቹን ብናይ ወዲያውኑ የጨበረበራችሁትን የ ጥገኝነት ውሸት ለአገሪቱ በውጭ ወኪሎች በኩል ላላቹበት አገር እናስታውቃለን። ኮማንደር ሐጎስ ወያኔ መረጃ በመፈን ለቻይና $20 ሚሊዮን እየከፈሉ ነው በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ስራተኞች ላይ በኮዱ ስንሰለት መሰረት እርምጃ የወሰድ። ወያኔን ከውስጥ ሆነን እርቃናቸውን አሰቀርተን የኤፈርት ንብረት፣ አባሎች በሙሉ እንዲሁም ትናንት እነሱ የኢሠፓ ንኪኪ ሲሉ ወይ ግዜ ባለውሉ በተራችን ደግሞ የኢሕአዴግ ንክኪ ልንላቸው የማይቀርበት 11 ሰአት ደርሰናል።
3ኛ የትግራይ ህዝብን አፉን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆይ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። የወያኔ መሥራቾች እነ ደ/ር አረጋዊ እና ሌሎች በቅርብ ቀን ቀጥታ በሚድያ ለትግራይ ህዝብ ቆራጥ ንግግር ያረጋሉ ከዚያም 1000 ሆዳም አደዎዎቨዋ ነጥረው ይወጣሉ ከዚያም የትግራይ ህዝብ ለኩሩ ያረጁ ሲል ለሕዝባችን ጋር ይቀላቀላል። ወያኔዎች እስከ ዛሬ እንደ ዝንብ መግደል እንጂ ሞት መኖሩን አያቁም?
4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር እና ለ ወያኔ መልሳቹ ሽጡላቸው።
5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈ ና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ የእምነት ድርጅቶች ኢትዮጵያዊያን ተረዳዱ አገር ወስጥ ህዝቡ በረሐብ ላይ እያለ ሁለተኛ መከራ ነው የመጣበት እባካቹ እንረዳዳ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች። በቀን አንዴ በልተን ወደ ፈጣሪ አያነበን ያለንበት ወቅት ላይ ነን።
6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ኮሚቴው በደም የጨቀዩ ናቸው። በኢትዮጵያ ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ ደም የለመዱ? በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ አገር የሚመሩ? አስቡት ትግራይ ያለ ጥሩ የኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ገበሬ ከነዚህ በእጥፍ ተሽሎ ኢትዮጵያን መምራት ይችላል። 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ፣ የደለበ፣ የልማት መርፌ የተወጉ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች ናቸው?
ቀኑ ታረካዊ ነው በአደዎ ዘመቻ ላይ።
መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።
7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ አሁን 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ በቁመና ይሽጥሻል ልክ 30,000 ሰዎች በዝናብ እንደበተናቸው ዝም ካልክ የባሰ ነገር እየመጣብ ህገ ነው። ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ ሌሎች ፍርፋሪ ከወያኔ አግኝተው እንደይሸውዱህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ህብረት ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን። በጦር ውስጥ በፓሊስ ውስጥ ያላቹ ጎበዝ አለቃ መርጣቹ ከህዝብ ጋር ስሩ በሽግግሩ ስርአት ህዝባችንን ያለገደለ ሰራዊት ብቻ በቋሚ ይቀጥላል።
8ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!!!!!!!
ንጉሡ ሞቱማ united የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።
ግልባጭ፣
ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።
1. አክሊሉ ስዩም says:
በአዲሱ አመት የለም መሞት
አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።
ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።
1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
???4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ???? Confess first and ask excuse Ethiopian People on VOA, German voice, ESAT about BEDENO??? Dividing Orthodox Ethiopian Religion???
እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።
2. Dr Tollera Dema says:
Very good Negussu united as u said one-day movement for all on Meskerem 23.
If we unite on this day no more woyana.
Are you ready ETHIOPIANS North to South, West to East???
Are you making your Country Ethiopia first or you blinded with your own selfish-interest and ready to cry and blame your self tomorrow?
[Reply]
[Reply]
Reply
What the hell is Minilik talking? There is no grain of substance in his writing. Minilik has finished all the lies he had. He only remains with stupid and none sense lies.
Ye kbur professor mesfinn nggr lastawsachuh:
yewoyanie hge mengst lemasatem lewerqetuna qelemu weci yehoneletn yakl waga yelewm.
Sreatu hge -arawit new. Ayshashalm. Meqeyer new yalebet.
( Medemses alebet maletu new) be 97 mrca
ራስ ዳሸንን(ራስ ደጀንን)ና አካባቢውን ወያኔ ትግሬ የትግራይ አካል ለማድረግ የወሰነና ለማድረግም የሞከረበት ምክንያት ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት በምንም መንገድ ሊሆን ቀርቶ ሊታሰብ የማይችልን በወልቃይት፣ ጠለምት፣ ጠገዴና ሁመራ እንዲሁም ከሰሜን ወሎ የአማራ ታሪካዊና ጥንታዊ ቦታወችን ካለምንም ጥያቄና መልስ ራሱ እንደፈቀደ ሰፊና ለም ቦታዎች ቆርሶ በቅኝ ግዛት መልክ የትግራይ አካል ማድረግ ስለቻለ ነው፤ ይህ የንቀት ንቀትና የመብት መብት የሰጠው የመሰለው፡፡ ዳሸን ቢራ፣ ዳሸን ባንከና የመሳሰለው ዳሸንን በተመለከተ የወያኔ ስም ማውጣት አላማም ዳሸን ተራራና አካባቢው የነሱ እንደሆነ ለማስመሰለ ያቀዱት እንጂ እነሱ ግን ለኢትዮጲያ ግዛቶችም ሆነ ህዝቦች ክብርም ሆነ ፍቅር በፍፁም የላቸውም፡፡
ዳሸን ተራራን ያክል የአፍሪካ ጣራ ለሆነ የኢትዮጲያ ከፍተኛ ቦታዎች ምልክት የሆነ በአለም ታዋቂ ቦታ ጎጠኛና ዘረኛ የሆነ ወያኔ ትግሬ በውሸትና በህገወጥ መንገድ ለራሱ ለማድረግ በማሰብ ካርታ ሰርቶና ልብ ወለድ ታሪክ ፈጥሮ በትምህርት ካሪኩለም መፅሀፍ ላይ አትሞ በሚሊዮን የሚቀጠሩ ተማሪወችንና ደደብ መምህሮች ለአመታት ሲዋሽ ነገር ግን የአማራን ህዝብ እወክላሁ የሚል ብአዴን ምንም የሆነው ነገር የለም፡፡ ይህም ባሀሪያቸው በራሱ ምን ያህል የወያኔ አገልጋይና ተላላኪ የአማራ ህዝብ ላይ የለየላቸው ጠላቶች መሆናቸውን ቁልጪ አድርጎ የሚያሳይ ነው፡፡
ወያኔ ትግሬ በውሸትና በጉልበት የአማራን ቦታ ሲወስድና በህዝቡ ላይ ያን ያህን ወንጀል ሲፈፅም ብአዴን የሚባል የአማራ ህዝብ ጠላት ግን ወያኔ ትግሬ በአማራ ላይ ይህን ለማሳካት ይችል ዘንድ በአደባባይ የሰራና የሚሰራም ነው፡፡ ወያኔ ትግሬ ሆን ብሎ ይህን ሁሉ ደባ ሲሰራ ግን ያች ርኩስና ዝቃጪ የሆነች የወያኔ ዋነኛ አገልጋይና የአማራ ህዝብ ጠላት ገነት ዘውዴ የትምህርት ሚኒስተር ነበረች፡፡ ከዚያም ያ እቃው ደመቀ መኮንን ነበር የትምህርት ሚኒስተር፡፡ ይሁንና እንደክለዋለን ስለሚሉት ህዝብና ቦታው ግን አንድም የመቆርቆር ስሜት እስካሁኑ ደቂቃ ድረስ ለአንዴም ታይቶባቸው አያውቅም፣ በተለይም ያች ሸርሙጣና ዝቃጪ የወያኔ አገልጋይ ገነት ዘውዴ፡፡ ምን አለ የሆነ ኢትዮዮጲያዊ ጀግና ከነምናምኗ አንድ ቢያደርጋት፡፡
ያም ሆነ ይህ ግን ወያኔ ትግሬ በዚች ልታልቅ ምንም ነገር በቀራት የ25 አመት የጥፋት ጊዜው የፈለገውን ቢያደርግና ቢሆን ትግራይ ግን ተከዜን ተሻግሮ ምንም አይነት የመሬት አካልነት ከጎንደር ምን ጊዜም የለውም፡ አይኖረውምም፡፡ ጎንደርና ትግራይ ቆዳ ለቆዳ ተነካክተው የማያወቁ ሙልጪ ያሉ ባዕዳዎች ሲሆኑ የሚለያያቸውም ተፈጥሯዊ የሆነ ባለትልቅ ሸለቆው የተከዜ ወንዝ ነው፡፡ የሰሜን ወሎ ጉዳይም በባዕድነት ከትግራይ ጋር እንደዚህ ነው፡፡ ከአሁን በኋላ እንጨራረሳለን እንጂ በምንም መንገድ ወያኔ ትግሬ ግን ተከዜን ተሻገሮ የማያውቅን ትግራይ በውሸት አሻግሮ በጎንደር ቦታ ላይ ለመፍጠርም ሆነ በዚሀ ቦታ ላይ ሰላም አግኘቶ ለመኖር አይችልም፡፡ ይህ ለማንም ግልፅ መሆን አለበት፡፡
አረጋዊ በርሄ፣ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሀይ፣ አባይ ወልዱ፣ ስብሀት ነጋ፣ ገብሩ አስራት፣ ስዬ አብረሀ፣ ዳክቃን፣ ደብረፂዮን ተክለሚካኤል፣ አርከበ እቁባይና ሌሎችም ቁጥራቸው 20 የማይሞሉ የባንዳ ልጆች ትግራን እንደ ሀገር ለመመስረት ከ40 አመት በፊት ሲያቅዱ የግድ ውሃ ያለው ለም መሬት ያስፈልጋቸው ስለነበርና በኢትዮጲያ ከነበሩት 12 ክፍላተ ሀገራት ውስጥ ትግራይ ከሶስቱ ውስጥ አንዷ የጎረቤት ሀገር የማያዋስናት ስለሆነች ከሱዳን በር ለማግኘኜት ሲሉ ነው ከአማራ መሬት ለመውሰድ ያቀዱ፡፡ አረጋዊ በርሄ ለዚሀ ሁሉ ጠንሳሸ መርዝ ሲሆን እስካሁንም ድረስ እውነቱን ለመናገር የማይፈልግ በኢትዮጲያ ምድር መርዝ የፈጠረና ወንጀል የፈፀመ የውሸት ዶክተር ነው፡፡
ወያኔ እስካለ ድረስ ከተከዜ ምላሽ ከጎንደርና ከሰሜን ወሎ በህገወጥ መንገድና በጉልበት የወረሩትን የአማራንም ሆነ የአፋርን መሬት በፈቃዳቸው አይመልሱም፡፡ ይህ መታወቅ አለበት፡፡ ይሁንና ከአሁ በኋላ ግን እንዳለፈው 25 አመታት እየሆኑ ሊኖሩበትም ሆነ ሊጠቀሙበት አይችሉም፡፡ ተከዜን ተሻግረው ከጎንደር በወረራ የያዙት ለምና ሰፊ ቦታ ለብቻው ዴንማርክን ወይም የሆላንድን ግማሽ የሚያክል ነው፡፡ በተፈጥሮ ግን ይህ የጎንደር ቦታ ይበልጣል፡፡ የዴንማርክ የአመት ገቢ ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ ነው፡፡ ይህም ማለት ሀገራችን ስትበለፅግ ከዚህ ቦታ ብቻ ከ200 ቢሊዮን ዶላር በላይ በየአመቱ ማምረትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሰቀ ማድረግ ይቻላል ማለት ነው፡፡ የተከዜ ወንዝና ለሙ መሬት ለብቻቸው ብዙ ዋጋ ያላቸው ናቸው፡፡
በመሆኑም የሚጠይቀውን ሁሉ ተከፍሎ ወደ ጎንደር የሚመለስ እንጂ ወያኔ ትግሬ በወረራ መልከ ይዞ ወንዝ መሻገር ለማይችል ትግራይ አካል ሊያደርገው በፍፁም አይችልም፡፡ ይህ ቦታ የጎንደር ወይም የአማራ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ኢትዮጲያ ነውና ሁሉም ኢትዮጲያዊ በጋራ በመሆን ይህን ትግራይ፣ ትግራይ የሚል ጠባብ፣ ትምክተኛ፣ ዘረኛ ፣ ውሸታም፣ ሌባ፣ አሸባሪ፣ ዘራፊ፣ ገዳይና የሁሉም ኢትዮጲያዊ ጠላት የሆነን በአንድነት ተነስቶ ድምጥማጡን በማጥፋት ቦታውንም ሆነ የሀገሩን ክብር ይመልሳል፡፡
በወያኔ ትግሬ ድርጅቶች፣ ሱቆች፣ ሆቴሎች፣ ካፍቴሪያዎች፣ አውቶቡሶች፣ የጭነት መኪናዎች፣ ዳሸን ባንክ፣ አንበሳ በንክ፣ ወጋገን ባንክ፣ ዳሸን ቢራ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ፣ ሞሶብ ስሚንቶ፣ አልባሳትና በሌሎችም ላይ ህዝብ ወሳኝ የሆነ ማቀብ ማድረግ አለበት፡፡ የህዝብ በነሱ ላይ በተለያየ መንገድ ማደምና ማቀብ መጣል በጦርነት ገጥመው ከመሸነፍ በከፋና በፍጥነት የሚያጠፋቸው መሆኑ ተውቆ በዚህ ላይ ብዙና በፍጥነት መሰራት ይኖርበታል፡፡
የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።
Teketayun lemanbeb megbabiya:
sweets = xafacoch, day qen
dagmawi yekatit hzbawi amexna dagmawi derg yalemnm dem etiopiya tqdem kalenbet chiger yagelaglenal.
Hulum bezih lay xenkro yisra yirebareb.
1 le 4 new tgriew wotader drshaw tgrie kalhonew gar sitay.
Tgrie yalhonew 4 eju wetader kamexe tgriewochu mrca yelachewm kemetebaber liela.
Wetaderu hzbu yashawn mengst yimrex be 2 wer gizie wusx yibelna yashann shumen nexanet yimexa.
@zafu what about your country eritrea dominated by the tigrigna ortodox after isias afewerki,think better yours;
ወያኔ እራሱ አሳላፊ እና ተስተናጋጅ የሆነባት አገር ላይ፣ የፈለገውን መሬት እና ህዝብ እየበለተ ወዴ ትግራይ ይቀብራል። የራስ ዳሽንም ሆነ ሌሎች የኣማራ መሬቶች ዝራፊያ የሚገርም አይደለም። እንዲሁ በህዝብ ሲጎሰም የዋጠውን ሁሉ ይተፋታል።
ETHIOPIA IS THE FIRST COUNTRY RULED BY A FOREIN MERCENERY gang tplf IS A MERCENERY GANG RECURETED AND FINANCED BY THE ARAB LAGU FOR SEPARATED ERTREIA AND TO CHANGE RED SEA TO ARAB SEA tplf HIRED BY ARAB tgrea is our first and last enemy of ethiopia
Very interesting and informative article on this issues is written by Fekade shewakena
የትግራይና የህወሀት የበላይነት ጥያቄ – ዕውነቱ ውሸቱና ማስፈራሪያው (ከፈቃደ ሸዋቀና) – See more at: http://ecadforum.com/Amharic/archives/16973/#sthash.cp1EYeN3.dpuf
A word of caution. Do not trust a Tigre anymore. As one born to a family of patriotic Tigres, (unlike Meles and the other inferior breed of notorious mercenaries), I have a duty to reaffirm what is common knowledge.
Even the most benign Tigres including the elderly Tigres let alone the younger elite who pretend to be against the Woyanes secretly adore them and support them. Born and bred in Addis Ababa, I could never understand their demonstrated hatred for non Tigres while wishing to own fertile Ethiopia.
It all stems from malicious envy. They envy everyone. They seem to suffer from what is called impostor syndrome-they do not consider themselves worthy of ruling Ethiopia. They certainly are unfit to even herd cattle. Their seeming arrogance is an empty gesture. They are bankrupt morally and intellectually. The only luminary Tigres the rest of Ethiopians should trust in my opinion are, Gebremedhin Araya and Getachew Redda. Knowing what I know about these villains, I want them buried alive. Again, do not trust any Tigre. Tigres have no loyalty towards Ethiopia. They are here to rob, steal and raid. They have no loyalty to Ethiopia including the run-away Woyane Tigres such as Aregawi Berhe, Essaiye, Gebru Asrat etc.
Aye Ethiopia indiyaw sint indalbeqelbsh ahun
yalew tewld hmot
yelielw be Memegnet
bicha yemidaker yehin ?
ወያኔን ለምምታት ፡ ህዝቡ ከጉያው ወጥተው ፡ ለወያኔ አሽከርነት ያደሩትን ፡ በኢሕሃደግ አዳራሽ ትራፊ የሚበሉትንና ፡ ለወያኔ የውስጥ ካሜራ የሆኑትን ውሾች ፡ ማስወገድ የመጀመሪያው ተግባር መሆን አለበት።
ከዛ ወያኔ ዓይኑ ሲታወር ፡ ከምድረ ገጽ ማጥፋት ይቻላል!
ወጣቱ የነፃነት ታጋይ ዮኒ ማኛ ኢትዮጵያን የመምራት አቅምና ብቃት እንዳለው አስመስክሯል።
Long live ዮኒ ማኛ!
በሕዝብ ላይ ፈረሀትን በማንገስ 23 አመታትን ገዝተዋል አሁን ግን ፈሪውም ሕዝብ እግዚአብሔርም በቃ እንዳላቸው ለሞን አንዳልገባቸው ሳስብ ሰዋቹ በንጹሐን ደም ሲታጠቡ የቆዮ ናቸው የተቀመጡበት ዙፋን መነሻውም ደም መጨረሻውመ ደም እንዲሆን ነው እየነገሩን ያሉት በደም የተያዘ ስልጣን ደግሞ መቼም ፀንቶ አያውቅም ሰልጣን የሚጸናው በእግዚአብሄር ምርጫ እና ሕዝብ ፈቅዶ ሲገዛ ብቻ ነው
Dekerara,
You are speaking the fact. Get rid off hodam Amhara and other weyane “tesfegnas” first. They are the ones that are hurting the poor Ethiopian peasant.
ቆንጂት ስጦታዉ /ምንሊክ ሳልሳዊ ሳናመሰግን አናለፍም። ንጉሱ ሞቱማ ብለህ የጻፍከዉ ከምርህ ነዉ? ፕሬዚደንትም የመከላከያ ሚኒስተርም ሚኒስተሮችም ሹመህልናል ከተሿሚዎቹ መሀል ፕ/ት ብርሀኑ ነጋ፤ነጋሶ ጊዳዳ፤ታምራት ላይኔ፤መስፍን ወ/ማርያም፤አረጋዊ በርሄ ፤ኮለኔል ፍስሀ ደስታ……
ይገርማል አንዱን ምእራፍ በመከራ ጨረስነዉ ስንል ሌላ መከራ ፊት ለፊታችን ይጠብቀናል የድር ገጽ አዘጋጆች እንዲህ ያለ አእምሮ የሚያቆሺሺ አንካሳ መልእክት ሲተላለፍ ዝም ብላችሁ ማዉጣት ምንድነዉ? እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ሰዎች ኢትዮጵያ ተመልሳ ስትቋቋም ለፍርድ እናቀርባለን እንላለን ቀልድም ቢሆን ለሹመት ታሳጩልናላችሀ? እዉነትም ሞቱማ አሉህ ጥሩ ስም አዉጥተዉልሀል በቁምህ የሞትክ ነህ ለመሆኑ ሻቢያ ነህ ወያኔ ነህ ወይስ ኦለፍ?
ከመቼውም ጊዜ በላይ ግልፅ እየሆነ የመጣው እውነት ወያኔን ማመን ቀብሮ ብቻ ነው። ትግሉ ከሙሉ ከነፃነት አንዲት ኢንች ማነስ የለበትም። የአደራ/የሽግግር መንግስት አቀንቃኞች ሞኛችሁን ፈልጉ። ከወኔ ጋር መሸጋገር ማለት መታረድ ማለት ነው።የራስ ዳሸንን ካርታ ከመማሪያ መፅሀፍ ላይ ደልዞ ማስተካከል እልም ያለ ወያኔያዊ የመቆያ ስልት ነው። ሴቲት ሁመራን ወልቃይትን ጠለምትን የሰሜን ወሎን የተለያዩ ቦታዎችና ወረዳዎች የእፋርን መሬቶች በአፈሙዝ ይዞ መላውን ኦሮሚያን ወታደራዊ ቀጠና አርጎ ድራማ መጫወት የተበላበት ወያኔያዊነት ነው። የተነቃነቀን ጥርስ እውልቆ ከመጣል ያነሰ መፍትሄ ህመንን እንደመውደድ ወይም እንደመልመድ ይሆናል። ልጆቻችን አርዶ ሬሳ የደበቀብንን አረመኔ ከማስወገድ ያነሰ ትግል ጭቆናን እባክህ ና ብሎ መጥራት ነው።
የነብር ጅራ ነው ነገሩ። ይህ ለውጥ የብዙዎች ህይወት አልፎበታል።የየእያለፈበትም ነው። ገና ያልፍበታል። ስለዚህ የለውጡ አካል በመሆን ከጭቆና በመውጣት የተሻለች ኢትዮጵያን መፍጠር አለብን። ሕውሓትን በፍፁም ካሁን በኋላ መመለስ አይደለም ማሰብ የለብንም። ምንልናተርፍ። ከሞት በላይ ህይወት አለ ወይ? ሞትን፣ ተረሸን፣ ተሰደድን። እኮ ምንቀረን? ምን ያልሆነው ነገር አለ።
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።
የአደራ መንግስትህን አደራ ባክህን በአደራ ያዝልን። ማንን ለማዳን ነው ሩጫው? ኡኡቴ ተወሳስበህ ሞተሀል። ምንም ይምጣ ምንም የሰውን ያውም ያልታጠቁን ጨቅሎች ና እንስታትን ያለርህራሄ ያረደን ቡድን ለማዳን? ይህ ህዝባዊ የለውጥ እንቅስቃሴ ነው።ሂደቱን ህዝብ ብቻ ነው የሚቆጣጠረው።