የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች ተወሰዱ

አገር ሰላም's photo.

የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች ተወሰዱ

የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የላይብረሪ ወንበሮች በከባድ መኪኖች ተጭነው መወሰዳቸውን ተማሪዎች ተናገሩ ። ተማሪዎችን ከጥናት ላይ ኣስነስቶ ፣ የተቀመጠበትን ወንበር ወስዶ፣ ከላይበራሪ በማስወጣት ላይብረሪውን ባዶ ኣድርገውታል። በቀጣይነት ተማሪዎች ቆመው የሚያጠኑ ቢሆንም መጽሃፍቱን ጭንው ላለመውሰዳቸው ምንም ዋስትና የለም ሲሉ በኮሌጁ የሚገኙ ኣስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ።

አገር ሰላም's photo.
አገር ሰላም's photo.
አገር ሰላም's photo.