በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ወደመ:: (Video)

Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.

በትላንትናው እለት ምሽት አራት ተኩል ጀምሮ የተቃጠለው በርካታ ሙስሊም ነጋዴዎችና ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ከጥንት ጀምሮ የሚነግዱበት “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ነው የወደመው። ከጥቂት ሱቆች ውጭ ሁሉም ከነሙሉ ካፒታሉ ወድሟል፡፡ መንስኤውን እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን ብዙ ሱቆች እንደወደሙ ሱቃቸው የተቃጠለባቸው ለቢቢኤን ገለጹ፡፡ በወቅቱ የመጡ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለመቆጣጠር ያደረጉት ጥረት ዝቅተኛ መሆን እንዳሳዘናቸውና እሳቱን ቶሎ ለመቆጣጠር እንዳልቻለ አስረድተዋል፡፡
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=n9OtMtKHExs]
ቅዳሜ ገበያ ከዚህ ቀደምም እሳት ሲቃጠል ቶሎ ነበር የሚያጠፉት ያለችው የሱቅ ባለቤት የትላንቱን ግን ቶሎ እንዳልተቆጣጠሩት በመግለጽ ሆን ተብሎ የተደረገ ሳይሆን እንዳልቀረ ግምትዋን ገልፃለች፡፡ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች በበኩላቸው ምናልባትም ሙስሊሞች በኢድ ቀን ባደረጉት ተቃውሞ ምክኒያት ሆን ተብሎ የተደረገ ሳይሆን እንዳልቀረ ገልፀዋል፡፡

Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.

22 Comments on “በጎንደር ከተማ “ቅዳሜ ገበያ” በጅምላ ወደመ:: (Video)”

  1. “…አንድ የቱትሲ ብሔረሰብ አባል ሁቱዎች በበላይነት ይቆጣጠሩት በነበረው የሩዋንዳ ፖለቲካ ህይወት ውስጥ ተሳትፎ ይኑረው አይኑረው ፣ የተቀዋሚ ድርጅት ደጋፊ ይሁን አይሁን ፣ የሁቱ አባል የሆነ ጓደኛ ወይንም የንግድ ሽርክ ይኑረው አይኑረው ቱትሲ በመሆኑ ብቻ የጭፍጨፋው ሰለባ ከመሆን ማምለጥ አይችልም – የሌላ ብሔረሰብ አባል በመሆኑ ብቻ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ግድያ ይፈፀምበታል።

    እንግዲህ አባይ ፀሐዬ በቃለ መጠይቁ እንዳሰመረበት የደገሰልን ፍጅት ይህን እንደሚመስል በማያሻማ ቋንቋ ነግሮናል። ህወሀት እስከ አፍንጫው የታጠቀ የዘር ድርጅት እንደ መሆኑ እንደ አባይ ፀሐዬ አባባል ከሆነ እንደ ሩዋንዳ አይነት ጭፍጨፋ ከተደረገ በአብላጫው ሰለባ የሚሆነው ማን ሊሆን ነው ብሎ ለማወቅ ሩቅ መሄድ አያሻም። ባዶ እጁን ለመብቱ መረጋገጥ ጥያቄ ያነሳ ሁሉ በነ አባይ ፀሀዬ የፍጅት ራዳር ውስጥ ተነጣጥሮበታል።

    ህወሀት በዘር ተዋቅሯል ፣ ተደራጅቷል ፣ እስከ አፍንጫው ታጥቋል። ብሎም ህወሀት የመንግስት ስልጣኑን ተቆጣጥሯል ፣ ህወሀት ወታደራዊ ተቋማትን ተቆጣጥሯል ፣ ህወሀት ቁልፍ የሚባሉ የኢኮኖሚ ምንጮችን ተቆጣጥሯል ፣ ህወሀት ሁሉንም የመገናኛ አውታሮች ተቆጣጥሯል። ሌላ ቀርቶ ከህወሀት ተዋጊ ሰራዊት ተቀንሶ ወደ ሲቪል ህይወት የተቀላቀለው ተዋጊ ሙሉ ትጥቁን እንደያዘ ከአዲስ አበባ እስከ ሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ባለ መሬት እና ባለ ሀብት ሆኖ በተጠንቀቅ ተሰልፏል። ስለ ሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ የሚነግረን እና ኢትዮጵያ ላይ ይደገማል የሚለን አባይ ፀሐዬ የህወሀት መሪ ነው። የህወሀትን ራዕይ በገለፀልን ቃለ መጠይቁ ግልፅ እንዳደረገው ሁሉ ሩዋንዳ ይደገማል ብሎናል። ማን በማን ላይ ፍጅት እየደገሰ መሆኑን ግልፅ ያደረገ ቃለ መጠይቅ ነው።

    ህወሀት የትግራይን ህዝብ ከለላ አድርጎ እንደ ሁቱ ሁሉ በዘር መደራጀቱ ለማንም ሚስጥር አይደለም። እናም በዘር ታጥቋል ፣ በዘር ምርኩዝ የአገሪቱን ሀብት አግበስብሶ እጁ አስገብቷል ፣ በዘር ቅኝት የሚመራ መገናኛ አውታር በእጁ ነው። በተቃራኒው ዛሬ ባዶ እጁን አደባባይ ተሰልፎ በሰላማዊ መንገድ ስለ መብቱ የሚሟገተው ዜጋ እጁ ላይ ትጥቅ የለም ፣ የሚቆጣጠረው አንዳችም ቅርስ የለም ፣ መሬቱን ተዘርፏል ፣ መብቱ ተረግጧል ፣ የፍትህ ያለ ይላል ፣ ሀሳቡን በነፃ ሊገልፅ የሚችልበት አንዳችም አውታር ወይንም አሰራር የለም። የህግ የበላይነት እንጂ ያንድ ዘር የበላይነት አይበጀንም ብሎ መነሳት የሩዋንዳን አይነት ጭፍጨፋ የሚጋብዝበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለመረዳት በጣም ያዳግታል።

    እንደ አባይ ፀሐዬ ምኞት የሩዋንዳ አይነት ጭፍጨፋ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢፈፀም ያንን ጭፍጨፋ ማን በማን ላይ ሊያካሂድ በዝግጅት ላይ እንዳለ በቀላሉ ማመልከት ይቻላል። ታጥቀናል እንፈጃቹሀለን – ልክ እናስገባቹሀለን እየተባልን ነው።

    ጉዳዩ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ ሰላም ወዳድ የሆነው የአለም ህዝብ ይህን እብደት ባስቸኳይ ማስቆም አለባቸው። ዘር ላይ የተመረኮዘው የሩዋንዳ ጭፍጨፋ ከቶውንም የሚጠየፉት ፣ የሚያርቁት እና በምንም ምክንያት በየትኛውም የአለም ክፍል እንዳይደገም ማናቸውንም ጥረት ማድረግ የሁሉም ሰው ዘር ሀላፊነት ነው – ከአባይ ፀሐዬ በስተቀር። በተለይ መልዕክቱ በቀጥታ የሚመለከተው የኢትዮጵያ ህዝብ በውስጥም ሆነ ውጪ ይህን እርኩስ የእልቂት ድግስ ለማምከን በሁሉም ዘርፍ መታገል አለብን።

    ናዚ ጀርመን ስለ ዘር ጥራት እና ሰለ አርያን ዝርያ ሀያልነት ሲሰብክ የጀርመንን ህዝብ ሸንግሎት ይሆናል። በዚህ የተነሳም ናዚ ፓርቲ ከጀርመን ህዝብ ቀላል የማይባል ፖለቲካዊ ድጋፍ አግኝቷል። ይሁንና የአለም ህዝብ ጀርመናውያን መጥፎ ዘሮች ናቸው ከሚል ድምዳሜ ላይ አልደረሰም። በመሰረቱ መጥፎ የፖለቲካ ድርጅት ፣ መጥፎ የፖለቲካ አመለካከት ፣ መጥፎ አስተዳደር እንጂ መጥፎ ህዝብ ወይንም መጥፎ (ጥሩ) የሚባል የዘር ክፍፍል የለም።

    ህወሀት በወገናችን በትግራይ ህዝብ ስም መደራጀቱ እና ፀረ አገር ድርጊት እየፈፀመ መሆኑ ግልፅ ቢሆንም የትግራይን ህዝብ ኢትዮጵያዊ ታሪክ የሚያጠቁር አይሆንም። የተጋፈጥነው ከመጥፎ ትግራዋይ ሳይሆን ከመጥፎ ህወሀት ጋር ነው ፤ ከመጥፎ ፣ ከሌባ እና ከዘራፊ ድርጅት ጋር ነው። ትግሉ መጥፎ አስተዳደር ፣ መጥፎ የፖለቲካ ድርጅት ፣ መጥፎ የዘር አደረጃጀት ከሚከተለው ህወሀት ጋር ነው።

    ‘ህወሀት ሌባ’ እያለ ለመብቱ የሚዋደቀው ኢትዮጵያዊ ጣቱን በቀጥታ የቀሰረው እና በሀላፊነት የሚጠይቀው ህወሀትን እና ህወሀትን ብቻ ነው። ይህ ለማንኛውም ትግራዋይ ግልፅ ሊሆን ይገባዋል። ጨዋነትህን የሚያረክስ ፣ ሰላማዊነትህን የሚያደፈርስ ፣ አገር ወዳድነትህን የሚያጣይቅ ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊ ተፈጥሮህን የሚፃረር ድርጊት በስምህ እንዳይፈፀም በግንባር ቀደምነትነት ተሰልፈህ የህግ የበላይነት እውን እንዲሆን መታገል ይኖርብሀል። በትግሉ ውስጥ በምታደርገው ተሳትፎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደቀድሞው ሁሉ ችግርህን ፣ ደስታህን እና ድልህን ለጋራ ቤታችን ፅናት ሲል አብሮህ መቆሙን በተደጋጋሚ አረጋግጧል።

    የትግራይ ህዝብ ሆይ! ታሪክ ይቅር የማይለውን የሩዋንዳ አይነት የዘር ጭፍጨፋ የሚመኙልንን እብድ ውሾች ከመካከልህ ጠራርገህ አውጣ።”

  2. Menew Gondeiewoch
    le tsere idget hayloch beruan kefetech. Lielaw hibretesb lematun axenaqro qexloal.
    Wedesh kagebash –.

  3. አስቸኳይ ማቀብ ሊደረግባቸው ከሚገባ የወያኔ ድርጅቶች ውስጥ፣

    ወጋገን ባንክ፣ አንበሳ ባንከ፣ ዳሸን ባንክ፣ ዳሸን ቢራ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ፣ ሞሶብ ስሚንቶና ሌሎችም ቁጥራቸው ብዙ ሲሆኑ ዝርዝራቸውን የሚያውቅ ይጨምርና በመጨረሻ ላይ ሁሉንም በአንድ ስብስብ እንወቃቸው፡፡

    የምታወቁትን የወያኔን ድርጅት ስም በመጥቀስ በነሱ ላይ ለሚጣል ማቀብ የራስዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ፡፡

  4. This is very sad. This is the hallmark of Woyane’s modus operandi. The Woyane terrorists know nothing but terrorirising and murdering innocent citizens. If Ethiopians need peace, the rules of laws, democratic governance, and real and equitable development the barbarian Woyane must and should be disappeared and destroyed from this planet. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death and destruction to Woyane.

  5. Woyane mad dogs are going totally crazy. After Hailemariam Desalegn gave a go ahead for the genocide on the amhara, tplf fascists are determined to take the country down with them.

    these pure evil, sub humans and fascists who have waged war on the public have done this for two reasons
    – to destroy are the livelihood of the people
    – to stop people getting together. the market place is where people meet. that is their goal. they have been terrorising the Ethiopian people for 25 years. settting off bombs,setting fire to buildings is part of their terror campaign.

    whatever terror and violence they wage on us, we will fight these terrorists and fascists to the end.
    the fascists are desperate and irrational. they will go to any length to destroy the country. we have to be prepared.

    Abay Tsehaye, the mad dog and the chief devil is planning a Rwanda style genocide on our people. We have to prepare for the worst and confront the fascists at every front using any means available to us,

  6. Ye Rwandam hone
    Ye Syria sile mayidegemu maregageca yelem.
    Berun lenezih telalakiwoch berun
    Kefto yesexew yicheneqbt.

  7. ይች የትግሬዎቹ ስራ ናት። ሰው ላይ በር ዘግተው እሳት የለቀቁ እቃን ማቃጠል ለእነርሱ ቀላል ናት። ብቻ ያች የማትቀረዋ ቀን ስትመጣ እንሰርቤሎን አያርገኝ!!!!

  8. ያቃጠለው ማን እንደሆነ እናውቀዋለን የዘረኛው ቡድን ወያኔ ስለመሆኑ ጥርጥር አይግባን የክልሉን የነጋዴ ማህበረሰብ የገቢ ምንጭ ለማዳከም እና ታሪክን ለማጥፋት የታቀደ ነው ለዚሁ ጥፋት ወያኔ ሀላፊነቱን መውሰድ አለበት።

    ሞት ለወያኔ

  9. Tigre, Tkigre, Tigre Woyanes did that. These inferior creatures are not capable of anything else. They are the most brutal animals, to whom cruelty is a second nature. Should we ever allow these men and women to be part of Ethiopian community ever?

    I would renounce my citizenship if miraculously Tigre Woyanes ever live in my country.

  10. I have heard Ato Abay was talking regarding the current situation in the country. I wished he did not give that analogy, even if he personally thinks there is a possibility. Even in that case, the possibility indicates it only could come from his party. What I personally abhor, often times feel frustrated and angry has been when the so called politicians misunderstood, misinterpreted the objective clues and realities on the ground.
    These days those at the top of government seat have seized to be leaders instead they look like a bunch narcissist politician who look after only thier own selfish interest — power and money.
    There is a wide generational and understanding gap between the old ( A bay’s cohort) and new youth generation, about objective realty of life a conducting a business. The old fashions is based on the old principles of ” take it or leave it” The young generation is well versed in mutual interest and benefit by producing qualities that nobody rejects and everybody be happy being part of that transactions. I believe that is what the old guards faild to see.
    I respect his free thinking and speech. As an ordinary citizen I want to tell that his analogy is totally wrong,however I have no clue what exactly his party and government next steep is going to be.
    One thing is obvious. The worst is yet to come. Are you ready?

  11. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል። በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……
    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

  12. ወያኔ ቂመኛ ነው የትግራይ ነጋዴዎችን ንብረት አማራ አቃጠለብን ብለው ዛሬ ለተፈቀናዮች ከ10 ሚሊዬን ብር በላይ እርዳታ ከመንግስት ካዝና ወጪ ሆኗል

  13. “Jiraf Rasu Gerfo rasu Yichohal!” My comment is based on Abay Tsehaye’s interview on the current situation in Ethiopia. One very important trend which the Woyane leaders follow and believe is that they always tell you what is in peoples’ mind.The current situation in Ethiopia might lead to undesired bloodshed in Ethiopia, even worse than the Ruwandan bloodshed. However, the question is who created the situation? who is the cause for that? The Ethiopian people? ofcourse not by the Ethiopian people. TPLF is the cause for that. It has been winded up by TPLF for the last 25 years grounded on the delusion of building up the Tigraye Republic!. One very fact that the TPLF should understand is that even if the situation leads to what he ” fears” the Ruwandan replica, he should understand that the divided groups won’t be more than two!!!.Don’t ever think and dream the “more than 80 ethnic groups” kill and slaughter among each other.The Ethiopian People are United today more than anytime ever!The People win, not your arm! My only fear is for the innocent Tigrian brothers and sisters, “the current Ethiopian Tusi”s.However, the current Ethiopian Hutus (all the United Ethiopia nations and nationalities) know how to filter out TPLF and mercy the innocent Ethiopian Tigrians! But for YOU and the rest of your band “Woyolachihu” “Kemelase Tsegure Yinekel”. Woyo Yachi Kene!!!!Deginetu Merete Huluneme Tiwutalech!!

  14. It is very clear that TPLF is trying to use the Tigrian population as a shield to save its survival. But this has already been ” Yetebela Equb” by most Tigrian Elites and the Youth. The Ethiopian people clearly understand and separate TPLF from the people. However, one very important step which I believe the Tigrian people have to do is that they have to openly condemn TPLF, especially those who are abroad. Otherwise, innocent Tigrians will not be ruled out or might become victims when the time comes!! that will be inevitable. So, I advise my Tigrian Brothers and Sisters to make a stand!!

  15. ^^^^^^^^^^^

    The only way Ethiopians will distinguish between TPLF and tigres is if tigres fight TPLF and sacrifice life and limbs and contribute substantially to bring down TPLF, words are not enough.

  16. ንጉሡ ሞቱማ says:

    September 16, 2016 at 7:48 pm

    #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ እድሜ ለገነት ዘውዴ ትውልድን የመግደል ፓሊሲ አሁን አንተም በተራህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሣሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ከጨፍ እሰከ ጨፍ ተነስተን ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ጦሩ መልእከት አስተላልፍ በኤርትራ ድንበር ያለህ በሙሉ ለወያኔ የሚያገበድዱትን ቀደመህ ቀልበህ መሣሪያህን ይዘህ ከሕዝብ ተቀላቀል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ የረሃብተኛው መሬትህን የያዙትን ቻይና፣ ህንዶችን በመጀመሪያ ዙር ጠራርገህ አውጣ። ብተወድም ባትወድም ኢትዮጵያዊ ደምህን በዚህ መልእክት በፈጣሪ ስም በአንድነት እንድትነሳ ስንል እናዘዎለን እናንተም ውስጥ ለውስጥ ትእዛዙን አስተላልፈ። ጥሩ ዜጋም ሆንክ ሆዳም ይህንን የረገጥካት ምድር የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም ላይ ነው የቆምከው፣ እራስ ወዳድ የሆን የምትባንነው የህን ስራ ነብ ነው ሆድህን የምታመልከ ከሆነም የልጆችህ እርግማን አይለቅህም። የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ (Very Urgent Last Call for all opposition parties to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ ዛሬውኑ አንገብጋቢ ነው ያላችሁን እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ወያኔ ህዛባችንን በድህነቱ ተመርኩዞ ሆዳሞቹን ተጠቅሞ ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያአሉ ያስፈራራል። እውነታው ግልፅ ነው። Nothing will happen!!! We had a proudful culture of Ethiopian having belessed of Christian and Muslim peoples on the planet. እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው ስራ ፈት የለም!!! ከ 5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን ብቻ ከማንኛውም ዘረኝነት የፀዳ አላማ መሠረት ያለው ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል። We had a very Critical time needs to go for unity Under the only better option of Ginbot 7 and do the compassionate transition contribution. If you are on different page; you are not matured view, please leave the politics not complaining anyone. No time for us our people are dying with genocide unless we go through as a hero for a radical change of unity on Meskerem 23, 2009 E.C. start from @ 9am to take over the entire ETHIOPIA.
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ በጣም ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መሠረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሰለዚህ ምርጫ የለንም አገርን የወረረ ጠላት በክርስትናሆነ በእስልምና ጅሃድ ይታወጃል አገር እስኪመለስ። ሕዝባችንን የንፁሐን ጅምላ ግድያ ያቀነባበሩት የሽብር ግበረሀይሎች፣ ፣የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ ሲመስ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው “የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን አስገደሉ እኘኛን ተመልሰው ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ ንፀ ነን አለ” እያሾፈ ሰለዚህ ህውሀት ከጠፋ ኦሄድድ እና በአዲን መጀመሪያ እንጨርሳቸዎለን አለ።
    የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል በአገር ውስጥ እና ወጭ ያሉ ወሬ አቀባዬች ትውልዱን እያስጨረሱ ያሉትን በቴሌ የመቅጃ መረብ ውስጥ ገብተዎል። ማን እንደሆናቹም በውጭ የሉት በኤርትራ ወንድሞቻችን ስም ጥገኝነት የጠየቃቹት በሙሉ እኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝቦች ነን እናንተ አውሬ ሆናችሀል አኛ ግን አስከ አሁን ፈጣሪን እንፈራለን ግን ያ ማለት ደግሞ ፍርሀት አይደለም ጥበብ ነው። ሰለዚህ በማንኛውም የስልክ ጥሪ ውስጥ ስማቹን ብናይ ወዲያውኑ የጨበረበራችሁትን የ ጥገኝነት ውሸት ለአገሪቱ በውጭ ወኪሎች በኩል ላላቹበት አገር እናስታውቃለን። ኮማንደር ሐጎስ ወያኔ መረጃ በመፈን ለቻይና $20 ሚሊዮን እየከፈሉ ነው በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ስራተኞች ላይ በኮዱ ስንሰለት መሰረት እርምጃ የወሰድ። ወያኔን ከውስጥ ሆነን እርቃናቸውን አሰቀርተን የኤፈርት ንብረት፣ አባሎች በሙሉ እንዲሁም ትናንት እነሱ የኢሠፓ ንኪኪ ሲሉ ወይ ግዜ ባለውሉ በተራችን ደግሞ የኢሕአዴግ ንክኪ ልንላቸው የማይቀርበት 11 ሰአት ደርሰናል።
    3ኛ የትግራይ ህዝብን አፉን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆይ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። የወያኔ መሥራቾች እነ ደ/ር አረጋዊ እና ሌሎች በቅርብ ቀን ቀጥታ በሚድያ ለትግራይ ህዝብ ቆራጥ ንግግር ያረጋሉ ከዚያም 1000 ሆዳም አደዎዎቨዋ ነጥረው ይወጣሉ ከዚያም የትግራይ ህዝብ ለኩሩ ያረጁ ሲል ለሕዝባችን ጋር ይቀላቀላል። ወያኔዎች እስከ ዛሬ እንደ ዝንብ መግደል እንጂ ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር እና ለ ወያኔ መልሳቹ ሽጡላቸው።
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈ ና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ የእምነት ድርጅቶች ኢትዮጵያዊያን ተረዳዱ አገር ወስጥ ህዝቡ በረሐብ ላይ እያለ ሁለተኛ መከራ ነው የመጣበት እባካቹ እንረዳዳ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች። በቀን አንዴ በልተን ወደ ፈጣሪ አያነበን ያለንበት ወቅት ላይ ነን።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ኮሚቴው በደም የጨቀዩ ናቸው። በኢትዮጵያ ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ ደም የለመዱ? በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ አገር የሚመሩ? አስቡት ትግራይ ያለ ጥሩ የኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ገበሬ ከነዚህ በእጥፍ ተሽሎ ኢትዮጵያን መምራት ይችላል። 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ፣ የደለበ፣ የልማት መርፌ የተወጉ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች ናቸው?
    ቀኑ ታረካዊ ነው በአደዎ ዘመቻ ላይ።
    መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።

    7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ አሁን 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ በቁመና ይሽጥሻል ልክ 30,000 ሰዎች በዝናብ እንደበተናቸው ዝም ካልክ የባሰ ነገር እየመጣብ ህገ ነው። ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ ሌሎች ፍርፋሪ ከወያኔ አግኝተው እንደይሸውዱህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ህብረት ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን። በጦር ውስጥ በፓሊስ ውስጥ ያላቹ ጎበዝ አለቃ መርጣቹ ከህዝብ ጋር ስሩ በሽግግሩ ስርአት ህዝባችንን ያለገደለ ሰራዊት ብቻ በቋሚ ይቀጥላል።

    8ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ united የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።

    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

    1. አክሊሉ ስዩም says:
    በአዲሱ አመት የለም መሞት
    አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
    ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።
    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    ???4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ???? Confess first and ask excuse Ethiopian People on VOA, German voice, ESAT about BEDENO??? Dividing Orthodox Ethiopian Religion???
    እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።

    2. Dr Tollera Dema says:
    Very good Negussu united as u said one-day movement for all on Meskerem 23.
    If we unite on this day no more woyana.
    Are you ready ETHIOPIANS North to South, West to East???
    Are you making your Country Ethiopia first or you blinded with your own selfish-interest and ready to cry and blame your self tomorrow?

    [Reply]

  17. በጥይት መተዉ፦ አቆሰሉን ቁስስላቺን ግን ቁስላቸውን አይጠግን፣ገደሉን ሞታችን ግን ትሳኤ አይሆናቸው።በእሳትም አጋዪን አመዳችን ለመንደራቸዉ ማዳበሪያ አይሆናቸዉም።
    ለቁጥር የሚታክት ግፍ በሕዝብ ላይ ፈፀሙ ይሕም አላረካቸውም።ከዚሕ በኋላ ስጋችንን ቀቅለዉ ይበሉ እንደሆነ የሚታይ ጉዳይ ነው።እነሡ ይሕን አደረጉ የሚያሣዝነው ግን በተቀዋሚዉ ጎራ ያለውን ሑኔታ ሳስተዉለዉደግሞ በተለያየ ፍልስፍና ወሠን ተበጅቶለት ሲነዱት ሲታይ እራስ ያማል እነዚሕን በየፈርጃቸው ስናያቸው ፩_ የሐገሩ ሁኔታ አሣስቦት የሚጨነቅ።፪_በተለያየ ሁኔታዎች ቂም በቀል የተወጠረ።፫_በዘር የተቧደነ።፬_በሐይማኖት የተሠባሠበ ።፭_በኢኮኖሚዉ የበላይ መሆን የሚፈልግ…ዙሪያ የተተበተበ ነው። በተለይ የሚዝተዉ ቁጥር ቀላል አይደለም በጣም የሚያመዉ ደግሞ አክትቪስቶች፣ጋዜጠኞች፣የፖለቲካ መሪዎች፣አምደኞች…የሚሠነዝሩት ሐሣብ አስደንጋጭና አስፈሪ ነው ቆይ ይቺ ቀን ትለፍና ትግሬ የተባለ ወዮለት የሚሉ ግለሰቦችና ቡድኖች በዝተዋል።የራስን ችግር ወደሌላ መወርወር ምን የሚሉት አባዜ እንደሆነ አላውቅም።የትግራይን ሕዝብ በአንድ በኩል እያስፈራራችሁና እየዛታችሁበት በሌላ በኩል ከእኛ ጎን አልቆምክም የሚለው ወቀሳ ሚዛን የጎደለው ይመስለኛል።የትግራይን ሕዝብ ለ42ዓመት ስንሰድበዉ ከጥቂት አስተዋይ ግለሰቦች በስተቀር ተዉ ብሎ አደባባይ የወጣየለም።ይሕ ደግሞ ለገዢው ፓርቲ ትልቅ ስጦታ ነው።ገዢዉ ፓርቲ እርሱ ብቻ የትግራይ ሕዝብ አለኝታ እንዲሆን እድል ሰጠነዉ።
    ይደረስ ለትግራይ ሕዝብ ያለትግራይ ኢትዮጵያን ማሰብ ከዉሀ ዉጭ አሣን ማጥመድ ማለት ነው።ቦንብ፣ታንክ፣ጀት…ያማያሸንፍህ ጀግና ሕዘብ ነህ ቢወዱም ቢጠሉ ጀግንነትሕ መካድ አይቻልም።ትግራይ የኢትዮጵያ ብቻ ሣትሆን አፍሪካ የምትመካበት አደዋ በአንተ እጅ ነው።ለሐገራችን የክርስትና እንዲሁም እስልምና መገኚያ ትግራይ ነች የስነሕንፃ መገኚያ ትግራይ ነች የቅዱስ ያሬድ ትዉልድ ቦታ የአባቶቻችን መቃብራቸው ትግራይ ነች።የአባቱን የቀብር ቦታ እንዲፈርስ የሚፈልግ ፍጡር የለም።ይሕ ሁሉ እዉነታ ነው ዛሬ ግን ጥቂት የትግራይ ተወላጆች በአንተደም እየተሣለቁበት ይገኛሉ።እነዚሕ ክፉ የአነተ ልጆች ሐገረ ቅድስት ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ እየዛቱ ይገኛሉ ስለዚህ ማስቆም ትችላላችሁ።ታንክና ጀትን ያልፈራዉ ጀግናው የትግራይ ሕዝብ እንዴት የኤርትራን ዝርያዎችን ሐገር አፍራሽ ስብሐት ነጋን ይፈራዋል?ይህ ለጀግናው የትግራይ ሕዝብ ሞት ነው።እናቶች እያለቀሱ ነው አንቺ የትግሬ እናት አብረሽ አልቅሺ።ልጆቻቸዉና ባሎቻቸው ለእነስብሐት ነጋ ኑሮ ሢባል ተገደሉ ታሠሩም።አዎ ይገባኛል ብዙ ፅንፈኛ የፖለቲካ መሪ ተብዪዎች የትግራይን ሕዝብ ጎድተዉታል ይህ ማለት ደግሞ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም ጀግናው የትግራይ ሕዝብ በአንድ ወቅት ጄኔራል ሐየሎም አርአያ እንዲሕ ብሎ ነበር “…ወደ ሕዝብ የተኮስክ ዕለት ያቺ ቀን የመዉደቂያሕ ቀናት።… “በቃ ኢሐዴግ ወድቋል።የኢሐዴግ ዉድቀት ከትግራይ ሕዝብ ጋር የሚያገናኘው አንዲት ነጥብ የለም።አሁን ሌላ ሐየሎም እንፈልጋለን ሌላ ታጋይ።የእናቶቻችንን እምባ የሚጠርግ ጀግና ።የሐየሎም ገዳዮችን ለፍርድ የሚያቀርብ ጀግና። አንቺ አደይ ትግራይ ልጅ አትወልጂም?የታሉ የወያኔ ታጋይ ሴቶች?ዛሬ ሐገራችሁ እያለቀሰች ነው።We Need You

  18. TPLF/Woyane must be held accountable for these henios crimes they committed. These worthless and pathetic losers who enjoy murdering civilians are criminals to the core. They must and need be hunted, destroyed, and executed. Let alone Ethiopians no self respecting people tolerate these treasons terrorists. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death and destruction to Woyanes.

  19. ለትግራይ ህዝብ የተላለፈላችሁን መረጃ ተግባራዊ አድርጉ ዋ!

    ከወያኔ ጋር የግም ለግም ጉዞ….

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*