የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል

የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል፤ Muluken Tesfaw መፈናቀል በአውሮፕላንና በእግር፤ በወታደር የሚፈናቀሉና በወታደር የሚጠበቁ ዜጎች

ከትግራይ የበቀለው ጥቁር ፋሽስት ለዐማራ ሕዝብ ሁለት ምርጫዎችን አቅርቦለታል፤ ሁለቱም መጥፎ ናቸው፤ ሁለቱም የሕልውና ፈተናዎች ናቸው፡፡ ዛሬ ዐማሮች ዜጎች ሳይሆኑ የወያኔው የጭቃኔ ማሳያና መለማመጃዎች ሆነዋል፡፡
በጎጃምና በጎንደር ያሉ በዐሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ዐማሮች ብር ሸለቆ የወታደር ማሰልጠኛ ማእከል ገብተው በትግሬ ጄኔራሎች ቶርቸር እየተደረጉ ነው፡፡ ጫማቸውን አውልቀው በግርደፉ በተከሰከሰ አሸዋና በብርጭቆ ስባሪ ላይ በእንብርክክ እንዲሔዱ እየተደረጉ ነው፤ በጠርሙስ ስባሪ ጸጉራቸው ሲላጭ የሚደርስላቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋች አካል እንኳን የለም፡፡ በቶርቸር አካላቸው ሲጎድል ‹‹ለምክር ወደ ተዘጋጀላቸው ቦታ ተወስደዋል›› ነው የሚባለው፡፡ በሌላ በኩል ከመታሠር የፈሩ ቤታቸውን ከአራዊት ጋር አድርገዋል፡፡ ዛሬ በከተማዎች አካባቢ ወንድ የሚባል ፍጡር እንኳ የለም፡፡


ዐማሮች አንድ የቀረ ሀብታቸው መሣሪያቸው ነው፤ እሱን ለመቀማት የትግሬው ፋሽስታዊ ሥርዓት ግብረ ኃይል አቋቁሞ በዐማሮች ላይ ዘምቷል፡፡ ወቅቱ ገብስ የሚታጨድበት፤ ጤፍ የሚታረምበት፣ ማሽላ የሚሸለቀቅበት፣ የተለያዩ አዝርእቶች እንክብካቤንና መስብሰብን የሚፈልጉበት ወቅት ቢሆንም ይህ ፋሽስታዊ ሥርዓት የዐማራውን ሕዝብ ከሀብትና ከጥሪት ውጭ ለማድረግ በዚህ ወቅት በአዋጅ ዘምቶበታል፡፡ መሣሪያቸውን አናስነጥቅም ያሉ ዐማሮች ከጠላታቸው ጋር እየተዋደቁ ነው፡፡


ደግሞ በሌላ በኩል ይህ ጨካኝ ሥርዓት በእቅድ ዐማሮችን ከደቡብ ክልል እያፈናቀለ ነው፡፡ በኮንሶ የዐማሮች መንደር ዶጋ አመድ ሆኗል፡፡ ሕይወታቸውን ለማትረፍ የቀናቸው በጭነት መኪና እድለኛ ያልሆኑት ደግሞ በእግራቸው አርባ ምንጭ ድረስ እየተጓዙ ነው፡፡ ዛሬ አርባ ምንጭ ወደ ሴቻ ሰፈር ሂዶ የአባያና የጫሞን ሀይቆች ወይም የእግዜር ድልድይን ውበት ለማየት የሚሻ ሰው ዐይኑ የሚያርፈው ደራሽ ከሌላቸው ብኩን የዐማራ ተፈናቃዮች የጥቁር ፋሽስቱ ሰለባ እናቶችና ሕጻናት ፊት ላይ ነው፡፡ የአብያተ ክርስቲያናት ደጀ ሰላም እንኳ ለማረፊያ የሚሆን ቦታ አልሰጧቸውም፤ በአርባ ምንጭ ጎዳናዎች ላይ ተልከስክሰዋል፡፡ አዎ ይህ የዛሬው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ነው፡፡


የሥርዓቱ ዜጎችስ? አገር ለእነርሱማ ይህች ናት፡፡ ዐማራውን በጅምላ የመጨፍጨፉ ዐዋጅ ከመጽደቁ በፊት ከባሕር ዳርና ጎንደር አውሮፕላኖች ቀርበው መብራት እየጠፋ ወደ መቀሌ ተሸኙ፡፡ ጥሪታቸውን ይዘው በሱዳን መከላከያ ሽፋን ወደ ገዳሪፍ ገቡ፤ የወዳጅነት አሸኛኘት ተደረገላቸው፡፡ ከዐማራ ሕዝብ ጋር በቆዩበት ጊዜም ዲሽቃና ክላሽ እየተሰጣቸው በየቦታው በግፍ ዐማሮችን ሲጨፈጭፉ ቆዩ፡፡ የኮንዶሚኒየም ሕንጻ ላይ ወጥተው ከንጹሐን ላይ ተኮሱ፡፡ በቡሬ በሆቴላቸው በጅምላ እየገደሉ አስከሬኖችን አከማቹ፡፡ ከዚያስ? ከዚያማ አንድ አንድ ጋንታ ጦር ለአንድ የሥርዓቱ አገልጋይ ለጥበቃ ይመደባል፡፡ ልዩነቱ ግልጽ ነው፡፡ ‹በወርቃማው›ና በዐማሮች መካከል ያለው ልዩነት ከሰማይና ከምድር የሰፋ ነው፡፡ መገናኛ ብዙሃኑ የእነርሱ ነው፤ የአንድ ብሔር ዜጎች ተፈናቀሉ፤ ተጎዱ፤ ተባለ፡፡


አሁን በእኛ እና በእነርሱ መካከል ያለው የጠብ ግድግዳ መፈረስ የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ የተሃድሶ ስብሰባ የሚፈታው አይሆንም፤ የበርሊን ግንብን እንደማርፈስ የቀለለ አይደለም፡፡ የዐማራ ሕዝብ ምርጫውን ያስተካክላል፡፡ ለጊዜው ሁለቱም የከፉ ቢሆንም ከከፋው የተሻለ የከፋውን ይመርጣል፡፡
ኧረ ጥራኝ ጫካው ኧረ ጥራኝ ዱሩ
ላንተም ይሻልሃል ብቻን ከማደሩ

የዐማራ ሕዝብ ተጋድሎ ይጥላል፤ ያሸንፋልም!!

30 Comments on “የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል”

  1. No body no thing can save the Amahara People dignity only, organized and full scale Gurilla against the Tyrants. When days are counted the become better and stronger. Long Journey can be started from one step, let all Amharas Organized its self and make arrangements, and start from simple attack. it is fully understandable, time, and opportunities are in our hands, it can be finished in not more than 2 years. Every is under collapse. Only they Media, Money and corrupted old Generals.

  2. ምነው ሽዋ ? ? ከትግሬ ባንዳ ጋር ተሞዳሞድክ ማለት ነው ? ? ምምምምምም ! ! ! ወሎስ ? ? ? ቀን ያልፋል በደልም በአይነቱ መከፈሉ የተፈጥሮ ህግ ነው።

  3. whatever weapons , machine guns, aeroplanes they use the fascist woyane thugs have the same end as the Hitlers, Stalins, polpots of this world.

  4. #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ አሁን አንተም በተረህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሳሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሠዕት ከጨፍ እሰከ ጨፍ ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም ባትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ወያኔ ህዛባችንን ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያሌ ያስፈራራል። እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው። ከ5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን አላማ መሠረት ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል።
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መስረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሕዝባችንን ያስጨረሱት የሽብር ግበረሀይሎች፣ የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ በሬ ነን አለ።
    የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል።
    3ኛ የትግራይ ህዝብን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር ከወያኔ ጋር!
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ ተረዳዱ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ለኢትዮጵከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ? 1Hagos Atekelti says:
    September 10, 2016 at 5:09 pm
    ንጉሡ ሞቱማ says:
    September 10, 2016 at 8:51 am
    #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 4688 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 380000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ አሁን አንተም በተረህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሳሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 12, 2009 ከጠዋቱ 3 ሠዕት ከጨፍ እሰከ ጨፍ ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም ባትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2550 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 28 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!)
    መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።
    የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችል ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ 8 አመት ብቻ ነው።
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መስረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም?
    3ኛ የትግራይ ህዝብን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር ከወያኔ ጋር!
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ ተረዳዱ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች።
    6ኛ በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ? 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች?
    7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ ይሽጥሻል ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።
    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
    ትኩረት፣ 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች?
    7ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።
    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

  5. በአዲሱ አመት የለም መሞት
    አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
    ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።

    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።

    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ
    እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።

  6. Aklilu,

    No more paster Ex PM Tamerat Layena.
    He need to ask First exccuse Ethiopian people for Bedeno to blame OLF! there is a time for all. He hiding to speak the truth in Protestant Church.??????

  7. a message to all Ethiopian soldiers serving in the so called Ethiopian defence forces-
    join the struggle, defend your people from the fascists tplf thugs,
    history will judge you.
    you are not meant to be servants of oppressors ,
    you are a victim as anybody else in the community
    you are armed to defend the people and the country.
    at least refrain from shooting and killing your own people,
    the people pay taxes to pay your wages.
    you have family and friends in the community,
    you are killing your own community,

    how can you have a good night sleep , when you live your life by killing members of your own community, beating people up to death. ask your own conscience. is this a job worth doing- killing and torturing members of your own community which you are meant to protect and serve.
    you know all these things –

  8. thank you to all those Ethiopian soldiers who have sided with the people of Ethiopia in the last few weeks. your knowledge about weapons is vital to help the armed resistance started in various parts of our country against the violence and murder being waged by fascist tplf on the Ethiopian people.

    our job together is to destroy the fascists and to bring peace, freedom, democracy and justice to our country.
    we will achieve it. God bless Ethiopia

  9. When is the time you people get some brain? Tamrat asked many times forgiveness. He made mistakes. But when he started to question woyane’s behavior towards the Amhara, have relationship with the Amhara business people including Al amoudi and Temesgen Mehari, they accused him with totally fabricated case to clean him from their ways. They forced Temesgen to leave the country while Al amoudi became their servant.
    What is important for you? Is that Tamrat’s Apology or dealing with these fascist Tigres together?
    Why don’t you people get some brain? It is Shame you are still here. You are the reasons why things are the ways they are which is bad and very damaging because the Tigre fascists are not confronted with united and determined forces.

    You know what is easy to do and to start with as soon as possible in order to destroy TPLF? Boycotting all the TPLF business activities and individuals in Amhara, Afar, Oromia, Addis Ababa and all over the country.

  10. Asmamaw,

    When is the time you people get some brain? Tamrat asked many times forgiveness. He made mistakes. But when he started to question woyane’s behavior towards the Amhara, have relationship with the Amhara business people including Al amoudi and Temesgen Mehari, they accused him with totally fabricated case to clean him from their ways. They forced Temesgen to leave the country while Al amoudi became their servant.
    What is important for you? Is that Tamrat’s Apology or dealing with these fascist Tigres together?
    Why don’t you people get some brain? It is Shame you are still here. You are the reasons why things are the ways they are which is bad and very damaging because the Tigre fascists are not confronted with united and determined forces.

    You know what is easy to do and to start with as soon as possible in order to destroy TPLF? Boycotting all the TPLF business activities and individuals in Amhara, Afar, Oromia, Addis Ababa and all over the country.

  11. Tamerat Lyne hasn’t paid the price for the slaughter of thausends of Amharas in Bedeno and elsewhere in the country. He was in prison only for the “sugar” he licked which he admitted in his woyane parliament in front of millions of Ethiopians. Our fathers, mothers, sisters and brothers blood that he spilled is not dry yet. No matter how late we will bring him to justice like those Nazis who slaughtered innocent Jews in the second world war. Just wait. The good thing he didn’t slaughter all Amharas.

  12. we told you the last 27 years amhara the dark time is coming to be organized no body listen the areb mercenery tgrea they belive one thing the genocide amhara and take over the land 21 million amhara murderd by tegrea

  13. 100% Ethiopian so called parliament seat is occupied by one group called EPRDF which is another name to TPLF. They said they did win 100% the vote in 2015. This means all the citizens had to vote for them.

    The question is if it is true which in not all the citizens are their supporters and voted for them in 2015, why are they declared open wars on the citizens? Why are nationwide uprisings against the TPLF regime if they really got a 100% mandate to rule the nation?

    TPLF is the only regime in Africa without a single opposition party member in the parliament. Do really these Black fascist and Nazi Tigres think they would continue terrorizing and looting Ethiopia let’s say the next few months or year? No.

    Their end is eminent; there is no doubt about it. But the question is how soon and what would be the damage they are going to cause in addition what is going on in the country mainly the Tigre war crimes on Gonder and Gojam before they disappeared to hell.

  14. አክሊሉ ስዩም :- መንግስቱ ሀይለማሪያምን እረሳኸው። ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ ያገሬ ሰው!!

  15. በርካታ ሰዎች ባለሙያ ነን የሚሉትን ጨምሮ ነገሮችን በጥናትና በምርምር ሳይሆን በግምትና በመሰለኝ እውነት አስመስለው ማውራታቸው በተለይም ትግሬን በተመለከተ አብዛኛው ሰው የሚያስበው የተሳሳተና ትክክል ያልሆነ ነው፡፡ ትግሮች አሁን ትግራይ ተብላ በምትጠራው የሀገራችን ክፍል መኖራቸውን ብቻ በመመልከት ከመቸ ጀምሮና እንዴት እንደሆነ ሳያጤኑ አክሱማውያን መስለው የሚታዩት ሰው ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡

    ከዓመታት በፊት “የዘር ማጥፋት ወንጀል በአማራ ሕዝብ ላይ በታሪክ ሒደት ከትናንት እስከ ዛሬ!” ፣ “አህያው ማን ነው? የሚመለከተውስ ብሔር አለን?” በሚሉ ርእሶችና ባለፈው ጊዜም “አማራ ትግሬና አህያ(አድጊ)!” በሚለው በሌሎችም በጻፍኳቸው ጽሑፎቸ ትግሮች ለምን ትግሬ (ተግሬ) እንደተባሉና ዐፄ ካሌብ የመን ከናግራን ክርስቲያኖች በተደረገላቸው የድረሱልን ጥሪ ከአይሁዶች መጠነ ሰፊ ጥቃት ሊታደጓቸው የመን በዘመቱና ድል አድርገው የናግራን ክርስቲያኖችን ከታደጓቸው በኋላ ሲመለሱ ዛሬ ትግሬ (ተግሬ) ብለን የምንጠራቸውን እዛው ከየመን ለባርነት በግዞት ያስገቧቸው መሆናቸውን, ለማረጋገጫም ትግሮች ከዓረቦች ከተለዩ ሩቅ ዘመን አለመሆኑን የሚያረጋግጡና ከዓረቦቹ ጋር ያላቸውን የቋንቋ የባሕል የሥነ ልቡናና የባሕርይንም አንድነት የሚያሳዩ መረጃዎችን በመዘርዘር ማስረዳቴ፣ እነዚህ ግዞተኞችን ለባርነት ለአገልጋይነት ከመግባታቸው ጋር በተያያዘ ማንነታቸውን ለመግለጽ ተግሬ (ተእግር ስር፣ መረገጫ፣ ባሪያ፣ አገልጋይ) የሚል ሥያሜ እንደተሰጣቸው፣ ትግሮች ይሄንን ታሪካቸውን በትውፊት ስለሚያውቁ “የመናውያን ነን” እንደሚሉ፣ ትግሬ በሚለው ሥያሜያቸው እንደሚያፍሩ እንደሚሸማቀቁ፣ በዚህ ሥያሜያቸው ከማፈራቸው ከመሸማቀቃቸው የተነሣም የብሔረሰብን ስም መጥቀስ ግዴታ ባደረገው የዘመኑ የወያኔ አገዛዝ የነዋሪዎች መታወቂያ ወረቀት ላይ እንኳን እንዳላሠፈሩትና የትግራይ መታወቂያ ብሔረሰብን የሚገልጽ ቅጽ እንደሌላው የሀገራችን አካባቢ ነዋሪዎች መታወቂያ የሌለው መሆኑን፣ ቢቸግራቸው ከጊዜ በኋላ “ትግራዋይ” የሚል አዲስ ቃል ለማስለመድ እየጣሩ ቢሆንም ሥርዎ ቃሉን ስላልለቀቀ “አልሸሹም ዞር አሉ” ከመሆኑ ውጪ ለውጥ የሌለው መሆኑን፣ ከትግሬ “ለሀገር ተቆርቋሪ ዜጋ ጨርሶ የለም!” ባይባልም ወላዊ ማንነታቸው ሲገመገም ግን ትግሮች ለዚህች ሀገር የጠላትነት ስሜት ያደረባቸውና እንደ አማራ የባለአደራነት የተቆርቋሪነት ስሜት የማይሰማቸው ከጥንት ጀምሮም ለምሳሌ በዐፄ ሠርፀድንግል ዘመነ መንግሥት ባሕረነጋሽ ይስሐቅ ሀገሪቱን ለመውረር ለመጡት ለቱርኮች በባንዳነት በማደር ሀገራቸውን ከድተው ባሕረነጋሹ ያሥተዳድረው የነበረውን ሰሜናዊ የሀገራችንን ክፍል ለቱርክ አሳልፎ በመስጠቱ ዐፄ ሠርፀድንግል ምጽዋ ድረስ በመዝመት ወራሪውን የቱርክ ሠራዊት፣ ከሐዲውን ይስሐቅንና ሠራዊቱን በ1571 ዓ.ም መደምሰሳቸው ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጊዜ በፊት ትግሮቹ ሀገራችን ከገቡ ጊዜ ወዲህ በዚያ በኩል የመጣ ወራሪ ኃይል አለመኖሩ ነው እንጅ ቢኖር ኖሮ ትግሮቹ ተመሳሳይ ክህደት ይፈጽሙብን እንደነበረ ከመጣው ወራሪ ኃይል ጋር ሁሉ እያበሩ ይህችን ሀገር ሲወጉ መቆየታቸው የሚያረጋግጠው ሀቅ ነው፡፡

    ከባሕረ ነጋሽ ይስሐቅ ዘመን በኋላ የትግሮች ሐሳብ ሁሉ የመገንጠል ሆነ፡፡ ይሄንን ሐሳብ ለመፈጸምም ከወራሪ ከጠላት ጋር መዶለትና ተፈጻሚ ለማድረግ መጣር ሥራቸው አደረጉት፡፡ ገና ለገና “አንድ ቀን ይህ ሐሳባችንን ማሳካታችን አይቀርም!” በሚል እሳቤ ያሉበትን የሀገራችን ክፍል ከግራና ቀኝ ከታች ከግርጌም ማስፋፋት ተያያዙት፡፡ የመስፋፋቱ ዓላማ ምን እንደሆነ ያልገባቸውን የአጎራባች የአማራ ገዥዎችን በመደለል በማታለልና በማሳሳት ውል በመፈጸም ድንበራቸውን ለማስፋት ከድሮ ጀምረው ሥራየ ብለው የአማራ መሬቶችን ይጠቀልሉ ነበር፡፡ ለምሳሌ የቅርቡን ብናነሣ የትግሬ ገዥ የነበሩት ራስ ወልደሥላሴ በ1801 ዓ.ም. አካባቢ በወሎ በኩል የወረሸዎች ገዥዎችን በጥቅም በመደለል የትግራይ ድንበር አለውኃ ድረስ እንዲሆን እንዲስማሙ ያደረጉበትን እጅግ አስተዛዛቢ ድርጊት ማንሣት ይቻላል፡፡ ትግሮች ይሄንን የውንብድና ስምምነት ይዘው ዛሬ ድረስ “ድንበራችን አለውኃ ነው! ክልላችን እዚያ ድረስ መከለል አለበት!” ሲሉ ይደመጣሉ፡፡

    ትግሮች በዚህ ዓላማቸው ምክንያት ሥራየ ብለውም የቦታ ስሞችን ስም የነበረውን ስሙን በመቀየር ስም ያልነበረውን አዲስ የትግርኛ ስም በማውጣት በሒደት ቦታው የትግሬ እንደሆነ ለማስመሰል ጥረት ያደርጋሉ፡፡ ለምሳሌ በወልቃይት በኩል ሀገሬው ለምን እንደሆነ ሳይገባው ትግሮቹ ስም ላልነበራቸው ስፍራዎች እየተሽቀዳደሙ ትግርኛ ስም በመሠየም፣ አማርኛ ስም የነበራቸውን ደግሞ በስልትና በዘዴ ትግርኛ ስም እያወጡና ያም እንዲለመድ እያደረጉ ሀገሩ የትግሬ እስኪመስል ድረስ በትግርኛ ሥያሜዎች እንዲሞላ አድርገዋል፡፡ በሌሎች አጎራባች ስፍራዎችም ያለው ሁኔታ ተመሳሳይ ነው፡፡

    እናም የትግሬ ተወላጅ ከሆኑ የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ገዥዎች ከነበሩት አንድ እንኳን ሳይቀር በሙሉ ሀገሪቱን ለመገንጠልና ለማፍረስ የሚያሴሩ፣ ለዚህች ሀገርና ሕዝቧ የጠላትነት ስሜት ያደረባቸው ባንዶች ሆነው የሚገኙት ለዚህች ሀገር መሥዋዕትነት የከፈሉላት፣ የደከሙላት ካለመሆናቸውና ለባርነት የተጋዙ ከመሆናቸው ጋር በተያያዘ ባደረባቸው የጥላቻ ስሜት ኢትዮጵያን “የጠላት ሀገር!” ብለው በማሰባቸው ምክንያት እንደሆነም በዚያ ጽሑፍ ላይ ማስፈሬ፣ እንዲሁም ደግሞ የአክሱማውያን ነገሥታት ስሞችንም በመጠቃቀስ ወይ የግእዝ፣ የአማርኛ፣ የዕብራይስጥ የጽርእ ስሞች ናቸው እንጅ አንድም የትግርኛ ሥያሜ ያለው ንጉሥ ወይም ንግሥት አለመኖሩን፣ በቁፋሮ የሚገኙ ቅርሶችም ወይ በግእዝ ወይ በአማርኛ ለምሳሌ የዐፄ ኢዛናን (አብርሃን) የወርቅ የመገበያያ ገንዘብ ብናይ “አዘነ ነገሠ አከሰመ፣ ኢዛና ንጉሠ አክሱም ለማለት” እንደሚለው ወይ ደሞ በባዕዳን ቋንቋዎች የተጻፉ ናቸው እንጅ አንዲትም እንኳ ብትሆን የትግርኛ ጽሑፍ ተገኝቶ የማያውቅ መሆኑን፣ አማራ ነግሦ ከኖረበት አክሱምና አካባቢዋ ሊጠፋ የቻለው በሀገራችን እጅግ ግዙፍ ጥፋት እንዳደረሰች የወቅቱ የዓረብ ጸሐፍት ሳይቀሩ “ከነጋድያንና በዮዲት ጉዲት ተማርከው ወደ ዓረብ ሀገራት ለባርነት ከተሸጡ አማሮች ያገኘነው መረጃ” ብለው በማካተት ግዙፍ የሀገር ጥፋት እንዳደረሰች ከተናገሩላት ከጻፉላት የዮዲት ጉዲት ወረራ ጋር በተያያዘ መሆኑን፡፡

    እስከ አሁንም ድረስ ትግሮችን ጨምሮ የተቀረውም ኢትዮጵያዊ “ክርስቲያን ነኝ!”ለማለት “አማራ ነኝ!” የሚባል የቃል አጠቃቀም መኖሩንና ካሉ ሌሎች መረጃዎች በተጨማሪ ከዚህም ትውፊታዊ የቃል አጠቃቀም ክርስትናን ያወጁት አክሱማውያኑ አማሮች እንደነበሩ መረዳት እንደሚቻል ምክንያቱም አክሱሞች በአብርሃ አጽብሐ (በ4ኛው መቶ ክ/ዘ) ይሁዲነት ቀርቶ ክርስትናን ብሔራዊ ሃይማኖት እንዲሆን በማወጃቸው ከአይሁድ ማኅበረሰብ ጋር ግጭት መነሣቱን እስከ ዮዲት ጉዲት መምጣት ድረስ አማሮቹ (አክሱማዊያኑ) በአሸናፊነት ተቆጣጥረውት መቆየታቸውን በዮዲት ጉዲት ዘመን ግን በመሸነፋቸው ዮዲት አማራውን ክርስቲያኑን ወይም አክሱማውያኑን ለማጥፋት ቆርጣ በመነሣቷ አክሱምና አካባቢዋ የነበሩትን አማሮችን ወይም ክርስትናን ያወጁትን አክሱማውያንን በጅምላ ከመፍጀት ጀምሮ የማረከቻቸውን ወደ ዓረብ ሀገራት ለባርነት እስከመሸጥ ድረስ ለ40 ዓመታት ያክል ይሄንን ግፍ በስፋት ስትፈጽም መቆየቷን፡፡ በሷ ማሳደድ ምክንያት ወደ ሸዋ ተሰደው በነበሩ (በእርግጥ ሽዋ ልዩ ስፍራው የረር በመባል በሚጠራው ምሥራቅ አዲስ አበባ ላይ ባለ ተራራማ ስፍራ ላይ ከዚህ የስደት ዘመንም በፊት ከአብርሃ አጽብሐ እስከ አምሲ ድረስ ከሁለት መቶ ዓመታት በላይ የአክሱማውያን ማለትም የአማሮች መናገሻ እንደነበረች የታሪክ ሰነዶች፣ ቦታው ላይ ያለ የታሪክ አሻራና አሁንም ድረስ በዙሪያውና በአካባቢው ያሉ ጥንታዊ አብያተክርስቲያናት ያረጋግጣሉ)

    ይህ እንዳለ ሆኖ በወቅቱ አክሱም የነበሩትና በሷ ምክንያት ተፈናቅለው ተሰደው ሸዋ መርሐቤቴ በነበሩ አማሮች (አክሱማዊያን) የመልሶ ማጥቃት ዮዲት ድል እስከተመታችበት ጊዜ ድረስ በርትታ ስትፈጽመው በነበረው የአማራን ዘር ማጥፋት ጥቃት ሳቢያና በወረራው ጊዜ አማራ በመሆን ብቻ ከሚፈጸም ከዮዲት የግድያ ጥቃት ለማምለጥ ለመትረፍ ሲሉ በርካቶች አማራነታቸውን በመካድ አገልጋዩን ለባርነት ተግዞ የመጣውን ጎሳ በመጥራት “ትግሬ ነኝ” ያሉና የተረፉም በርካቶች መኖራቸውን ነገር ግን ወረራው ለ40 ዓመታት ስለቆየና ከዚያም በኋላ አማራ በመሆን የመጠቃቱ አደጋ ዳግመኛ ላለመከሰቱ እርግጠኛ ባለመሆናቸው ለመትረፍ ሲሉ የተላበሱትን ሐሰተኛ የትግሬነትን ማንነት ተላብሰው እንዲቀሩ እንዳስገደዳቸው፤ በእነዚህ ምክንያቶች አማራ ከአክሱምና አካባቢዋ ጠፍቶ መቅረቱንና ከዚያ በኋላ ያ ሀገር ትግሬ (ትግራይ) እስከመባል ደርሶ የትግሬ ሀገር መስሎ በትግሮች ሊሞላ እንደቻለ እነኝህን እነኝህን በመግለፅ ከዓመታት በፊት መጻፌ ይታወሳል፡፡

    በነገራችን ላይ ይህ የዮዲት ጉዲት ታሪክ ትግሮች ከአክሱም ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንደሌላቸው የሚያሳዩ የሚያረጋግጡ መረጃዎችን የያዘ የሀገራችን ታሪክ ስለሆነ ትግሮች የአማራን ታሪክ ወርሰው የራሳቸው ለማድረግ በሰው ታሪክ ለመድመቅ የሚያደርጉትን ጥረት የሚያከሽፍ በመሆኑ በተለይም አሁን አሁን ይሄንን የዮዲት ጉዲት ታሪክ ጨምሮ ክብረነገሥትን እንዳለ “ያልነበረ ያልተፈጸመ ፈጠራ ነው!” በማለት በሰፊው ማስተባበልንና ማራከስን ተያይዘውታል፡፡

    እንደነሱ አባባል ክብረነገሥት የዓረቦች ልብወለድ ድርሰት ነው፡፡ እንዲህ የሚሉበት ምክንያትም የክብረነገሥት የዓረብኛ ቅጅዎች በዓረቦች እጅ ያለ በመሆኑ ነው እንጅ “የአማራ ድርሰት ነው” ማለቱን ነበር የሚመርጡት፡፡ ክብረ ነገሥት ትክክለኛ ታሪክ እንጅ ዓረቦች አማራን ለማግነን ብለው ድርሰት ጽፈው የሰጡን ፈጠራ አለመሆኑን የሚያረጋግጠው እንደሚታወቀው ዓረቦች “ንግሥት ማክዳ ወይም ሳባ የእኛ ንግሥት ናት እንጅ የሐበሻ ወይም የኢትዮጵያ አይደለችም!” የሚሉ ሆነው እያለ ክብረ ነገሥት ግን ማክዳን ወይም ሳባን የዓረብ ምድርን ጨምራ ትገዛ የነበረች ኢትዮጵያዊት ወይም ሐበሻ ንግሥት መሆኗን የሚተርክ የታሪክ መጽሐፍ በመሆኑ ዓረቦች “ታሪካችን ነው!” የሚሉትን በሌላ እንዲወሰድባቸውና ሌላው እንዲገንበት የራሳቸውን ታሪክ የኢትዮጵያውያን እንደሆነ አድርገው ጽፈው ሊሰጡ የማይፈቅዱ መሆናቸውን በመረዳት በቀላሉ ክብረ ነገሥት አማራን ለማግነን ለመካብ የተጻፈ የዓረቦች ድርሰት አለመሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ንግሥተ ሳባ ወይም ማክዳ ኢትዮጵያዊት ወይም ሐበሻ ለመሆኗ ከዚህ ቀደም ጠንካራና ተጨባጭ መረጃዎችን መስጠቴ የሚታወስ ነው፡፡

    እናም የትግሮቹ ጥረት ከንቱ ነው፡፡ የሚገርሙኝ ክብረ ነገሥትን የፈጠራ ታሪክ እንደሆነ ለማስመሰል ከሚደረገው ጥረት ጀርባ ማን እንዳለ ሳይገባቸው አብረው የሚያራግቡ ማስተዋል የሌላቸው የእኛ ሰዎች ናቸው፡፡ ትግሮች ብቻ አይደሉም ሌሎችም በጠባብ የጎሳ ፖለቲካ (እምነተ አሥተዳደር) ታንቀው የታሪክ ዝርፊያ መፈጸም የሚፈልጉ ወይም የጥፋት ዓላማቸውን ማሳካት የሚፈልጉ የታሪክ ቀበኞችም ሁሉ የዚህ የጥፋት ዘመቻ አካል ናቸው፡፡

    ቀደም ሲል የጠቀስኩትን የትግሬ ታሪክ ከጻፍኩ በኋላ ያ ማንነታቸው ተደብቆ ካለበትና ደብቀው ከያዙት ከእነሱ አልፎ በሌላው ኢትዮጵያዊ ዘንድም እንዲታወቅ በማድረጌ ያፈሩ የተሸማቀቁ ትግሮች በስርቆት “የትግሬ ማንነት ነው!” ያሉትን ከፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ጋር የተደረገ ቃለምልልስ በማስመሰል ተጨንቀው ተጠበው ትግሬ ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ቃል በማፈላለግና ከዚህ ቀደም ተሰምቶ ተጽፎም የማይታወቅ ተረት በመፈልሰፍ “ትግሬ የሚለው ቃል የመጣው ታይገር (ነብር) ተጋሩ ከሚለው ቃል ነው…” እያሉ በመቀበጣጠርና አማራን “ከአገውና ከቅማንት የተገኘና ጥንታዊ ማንነት የሌለው ዘር ነው፣ አምሐራ ማለት ነጻ ሕዝብ ማለት ነውና ከባርነት ነጻ ያወጣነው እኛ ነን…” በማለት በፈጠራ ወሬ ለመዝለፍ በመሞከር በቅድመ ታሪክ ላሉ ባለቤታቸው በግልጽ ለማይታወቅ ማንነቶችና ታሪኮች ባለቤቱ ማን እንደሆነ ለመገመት ከባሕል፣ ከቋንቋ፣ ከመፍለቂያ፣ ከሥነልቡና፣ ከባሕርይና ከሌሎች ተጨባጭ የማንነት መለያዎች ላይ በመመሥረት አንድን ታሪክ ወይም እሴት የማን እንደሆነ ለመገመት ወይም ለመበየን ከሚታዩ ወይም ሊታዩ ከሚገባቸው ጠቋሚ የማንነት መለያዎች ላይ በመመሥረት በታሪክ ተመራማሪዎችና በነገረ መለኮት ምሁራን ዘንድ በቅድመ ታሪክ ዘመን “ኢትዮጵያን ቶ ኔቶር (የእግዚአብሔር ሀገር) ብሎ ይጠራት የነበረው ዓረቦች ወደ ግብጽ ከመግባታቸው በፊት ግብጽን መሥርቶ ይኖርባት የነበረው ጥቁር ኩሻዊ የግብጽ መሥራች ሕዝብና ጥቁር ፈርኦኖች፣ በኋላም ይሄው ሕዝብ ከግብጽ ፈልሶ ወደ ሁለት የተለያየ አቅጣጫ በማምራት ግማሹ ቶ ኔቶር (ሀገረ እግዚአብሔር) ብሎ ይጠራት ወደነበረችው ሀገር ኢትዮጵያ መጥቶ የአክሱምን የኑቪያን የሜርዌን ሥርዎ መንግሥታት መሥርቶ የነበረው, ግማሹ ደግሞ ወደ ባቢሎን ተሻግሮ ባገኘው ሰፊ ሜዳ ላይ የጠፋችውን ባቢሎንንና ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዋን (ጥቅመ ሰናኦርን) ገንብቶ የነበረው ያ ምንጩ ግብጽ የሆነው ጥቁር ኩሻዊ ሕዝብ፤ እዚህ ኢትዮጵያ የመጣው በኋላ ላይ ሳባውያኑ ተዋሕደውት በኩሻዊነቱ ላይ ሴማዊ ማንነትም ሊይዝ የቻለው ጥንታዊ ሕዝብ ዛሬ አማራ ተብሎ የሚጠራው ሕዝብ ሳይሆን እንደማይቀር ወይም እነደሆነ የማንነት እሴቶቹ ወይም መለያዎቹ ይጠቁማሉ!” እየተባለ የሚነገረውን ታሪክ አንድ ሳያስቀሩ በሙሉ ሊታዩ የሚገባቸውን መለኪያዎች ጨርሶ ግምት ውስጥ ባለማስገባት ዐይን ባወጣ ቅጥፈትና አስገራሚ የድንቁርና ድፍረት የትግሬ ታሪክ እንደሆነ አስመስለው እጅግ አስቂኝ በሆነ መልኩ በመተረክ የሕፃናት ተረታቸውን በመድረስ ያለባቸውን የሥነልቡና ቀውስ ሕመምና ስብራት ለማከም ለመጠገን ጥረት አደረጉ፡፡

    ነገር ግን የአዋቂ ሱሪ ለልጅ አይገጥምም አያምርምምና የሰው ወርቅ አያደምቅምና በዚህ የልጆች ተረታቸው የነሱን ቢጤ ጎጋና ጅል ያጃጅሉ እንደሆነ ነው እንጅ አስተዋይና አዋቂ የሆነውስ የለበሱትን የሰው የታሪክና የማንነት ሱሪ ከባሕላቸው፣ ከቋንቋቸው፣ ከምንጫቸው፣ ከሥነልቡናቸው፣ ከማንነታቸው ወዘተረፈ. ላይ በመነሣት ለመገመት ከሚረዱ መለኪያዎች አንጻር ትግፎችን ሲለካቸው ሲፈትሻቸው ቋንቋቸው ዓረብኛ የገነነበት ሴማዊ፣ ምንጫቸው ከየመን መሆናቸው ስለሚታወቅ “የኛ ነው!” ያሉት መሠረቱ ኩሽ የሆነ ሕዝብ ታሪክ የነሱ አለመሆኑን በቀላሉ ይገነዘባልና በዚህ አዲስ የፈጠራ ተረታቸው ሊያታልሉት አይችሉም፡፡ ከዚህ አንጻር ድካማቸው ከንቱ በመሆኑ እጅግ ያሳዝኑኛል፡፡

    ይህ ከንቱ ጥረታቸውም ያለባቸውን የሥነልቡና ቀውስ ስብራትና ሕመማቸውን ያባብሳል እንጅ የሚረዳቸው አንዳችም ነገር የለምና በዓለም ውስጥ ካሉ ሀገራትና ሕዝቦች እኛን ጨምሮ ከአንድ እጅ ጣት ካልበለጡ ሀገራት ሕዝቦች በስተቀር ሁሉም አንዱ በሌላው በመገዛቱ ባሪያ ያልነበረ የባርነት ታሪክ የሌለው የለምና ባሪያዎቻችን የነበሩና ለባርነት ተግዘው ከየመን ያስገባናቸው መሆናቸውን በማሰብ ባርነት የተፈጥሮና በእነሱ ላይ ብቻ የደረሰ ነገር እንደሆነ አድርገው እያሰቡ ባይቆስሉ ልቡናቸው ባይታወክ ባይጨነቁ መልካም ነው ልላቸው እወዳለሁ፡፡

    እነሱ ግን መቸም ሐፍረት የምትባል ነገር አልፈጠረባቸው አይደል! ከዚህ ተረት መፈጠር በኋላ በተረት የፈጠሩትን ሥያሜ እውነት አድርገውት በየጽሑፉ፣ በየብዙኃን መገናኛው፣ በሌላም ማኅበራዊ መድረክና ግንኙነት ማንነታቸውን የምትገልጸዋን “ትግሬ” የምትለዋን ስማቸውን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት ቆርጠው በመነሣት ካፋቸው የሚሰማው ቃል “ተጋሩ” የሚለው አዲሱ የፈጠራ ስም ብቻ ሆኗል፡፡ እርግጠኛ ሆኘ የምነግራቹህ ከጥቂት ጊዜ በኋላም “ትግሬ” ማለትን በአዋጅ ይከለክሉና በምትኩ “ተጋሩ” የሚለውን የፈጠራ ቃል እንድንጠቀም ያስገድዱናል፡፡

    ታሪክ አሳፋሪም ይሁን የሚያኮራ አይሻሻልም! አይለወጥም! አይነካካም! ይሄንን ማድረግ የታሪክ ጥናት ሥነምግባርና መርሖ ፈጽሞ አይፈቅድም!! እንደወረደ ነው ልንቀበለው የሚገባው፡፡ ምክንያቱም ምንም ይሁን ምን እውነቱ መጠበቅ አለበትና! ማንነት ማለት እሱ ነዋ! የፈጠራ ማንነት ሊኖር አይችልምና! እርግጥ ነው አሳፋሪው የታሪክ ወይም የማንነት ክፍል ላይመቸን ወይም ደስ ላያሰኘን ይችላል፡፡ የማይመቸን ቢሆንም እንኳ ጤነኛ አእምሮ ካለን፣ ለአመክንዮ ተገዢ ከሆንን፣ ለእውነታ ታማኝ ከሆንን፣ ኃላፊነት የሚሰማን ከሆነ፣ ሰብእናችን የተሟላ ከሆነ፣ ለኅሊናችን ክብርና ዋጋ የምንሰጥ ከሆነ እንዳለ እንቀበለዋለን እንጅ በምንም ተአምር የነበረውን አጥፍተን በቦታው የፈጠራ ተረት ልንተካበት አንነሣም፡፡

    መፍትሔው ያ ደስ የማያሰኘን ያለፈ ነገር አሁን ባለው ማንነታችን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያሳድር በሳል አመለካከት ይዞ መገኘት ነው እንጅ እውነታን መሸሽና መካዱ አይደለም፡፡ ይሄንን ማድረግ የባሰ የሥነ ልቡና መታወክን ያስከትላል፡፡ ምክንያቱም ይሄንን የምናፍርበትን ታሪክ ወይም ማንነት የሚያውቁ ሌሎች አሉና ነው፡፡ ይሄንን ማንነታችንን ፈጽሞ መስማት የማንፈልግ ከሆነና ሌላው ይሄንን በማወቁ የምንታወክ የምናር የምንበግን ከሆነ እነሱ በተለያየ መንገድ ይሄንን ጉዳይ ባነሡት ቁጥር ውስጣችን እየታወከ ከከባድ የሥነ ልቡና ያለመረጋጋት ችግር ወይም በሽታ ላይ ወድቀን በከባዱ ልንጎዳ እንችላለንና እውነታን ወይም ማንነትን ከመሸሽና ከመካድ ይልቅ አምኖ መቀበሉና አሁን ባለው አስተሳሰባችን ወይም ማንነታችን ላይ ግን አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያሳድር ከፍታ ባለው የሰብእና ልቀትና በበሳል አመለካከት መከላከል ነውና መፍትሔው ለትግሬ ወገኖችን ይሄንኑ እመክራለሁ፡፡ ታሪካቹህን ማንነታቹህን አክብሩ ጠብቁትም፡፡ ይሄንን የምመክረው ለእነሱ ጤና በማሰብ ብቻ ሳይሆን የሀገር ታሪክ እንዲበረዝ እንዲከለስ እንዲቆነጻጸል ወይም ጨርሶ እንዲጠፋ ስለማልፈልግና ስለማልፈቅድም ነው፡፡ በመሆኑም ማናችንም ብንሆን የሥነልቡና መታወክ የማንነት ቀውስ የገጠማቸውና በቁማቸው በቅዠት ዓለም የተዋጡ ወገኖች አሁን በቅርብ የፈጠሩትን ተረት ይዘው “ተጋሩ ነን!” እያሉ እንዲቃዡብን በፍጹም በፍጹም ልንፈቅድ አይገባም፡፡ የብዙኃን መገናኛዎችም ይሄንን አዲስ የተፈጠረ ቃል በማስተናገድ በሀገር ታሪክ ላይ በደልና ክህደት እንዳይፈጽሙ አጥብቄ ማሳሰብ እወዳለሁ፡፡

    ብዙዎቻችን ትግርኛ ከአማርኛ ይልቅ ለግእዝ የሚቀርብ ይመስለናል፡፡ እውነቱ ግን ይሄ አይደለም፡፡ እርግጥ ነው ትግርኛ አማርኛ ያልያዛቸውን የግእዝ ቃላትን ይዟል፡፡ እንደዚሁም ደግሞ ትግርኛ ያልያዛቸውን በርካታ የግእዝ ቃላትንም አማርኛ ይዟል፡፡ ትግርኛ የያዛቸውን የግእዝ ቃላት የወሰደው በቀጥታ ከግእዝ ሳይሆን ከዓረብኛ ነው፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ የዓረብን ምድር ማለትም የዛሬዎቹን ሳውዲዓረቢያንና የመንን ከፐርሺያ የዛሬዋ ኢራን ጋራ በመፈራረቅ ለረጃጅም ዘመናት ከመግዛቷ ጋር በተያያዘ ግእዝ በርካታ ቃላትን ለዓረብኛ አውርሷል፡፡ ለምሳሌ ማይ የግእዝ ቃል ነው፡፡ ውኃ በዓረብኛም ማይ ነው የሚባለው፡፡ ትግርኛ ማይ የሚለውን ቃል የወሰደው በቀጥታ ከግእዝ ሳይሆን ከዓረብኛ ነው፡፡ ይሄንን ለማለት የሚያስችልበት ምክንያት ትግርኛ ከግእዝና አማርኛ ውስጥ በሌሉ መሠረታዊ የዓረብኛ ቃላት የተሞላ ቋንቋ በመሆኑ ነው፡፡ ግእዝ ወይም አማርኛ ለዓረቦቹ ያወረሰው ቃላትን ብቻ አልነበረም፡፡ ለቅኝ ገዣቸው (ለእኛ) በነበራቸው ጥላቻ ምክንያት በኋላ ላይ ቀላል የአጻጻፍ ስልት ያለውን የእኛን ፊደሎች ትተው የራሳቸውን ለመፍጠር ቻሉ እንጅ ቅኝ እንገዛቸው በነበረ ወቅት ፊደሎቻችንንም ለመውረስ ችለው ነበረ፡፡ ለዚህም በዓረብ ሀገራት ያሉ የአለት ላይ የግእዝ (ሳባ) ጽሑፎች ምስክሮች ናቸው፡፡

    እርግጥ ነው እንደ የአክሱም ሕዝብ “አማራ ነን!” የሚለው ትውፊታዊ መረጃና የመጀመሪያው የትግሬ ንጉሥ ዐፄ ዮሐንስ 4ኛም ትግሬ ሆነው እያለ አማርኛን የመንግሥታቸው ቋንቋ አድርገው የሚጠቀሙበትን ምክንያት ሲናገሩ እንደገለጹትና ይሄንንም “አክሱም” በሚል ርእስ መጽሐፍ የጻፉትን የትግሬ ተወላጁን አቶ በላይ ግደይን ጨምሮ የተለያዩ የታሪክ ጸሐፍያን እንደገለጹት ሁሉ አማርኛ የአክሱማውያን የቤተመንግሥት የምሥጢር ቋንቋ ሆኖ ያገለግል የነበረ ቋንቋ ቢሆንም ትግሮች ወደሀገራችን የገቡት አማርኛ ገና የግእዝን ቦታ ሳይተካ ግእዝ የሀገራችን ብሔራዊ ቋንቋ በነበረበት ዘመን በመሆኑ ትግሮች እዚህ ሀገራችን ውስጥ የመኖራቸውን ያህል ባይሆንም ጥቂት ናቸው እንጅ ትግርኛ ከዓረብኛ ከወሰዳቸው የግእዝ ቃላት በተጨማሪ እንደ አማርኛ ሁሉ በቀጥታ ከግእዝ የተዋሳቸው ቃላቶችም አሉት፡፡ ግእዝ ከሦስት ሽህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ዓረቢያ የገቡት ሳባዊያንና ነባሩ የኩሽ ነገድ ተዳቅለው የፈጠሩት ቋንቋ እንደሆነ የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡

    ትግርኛ እዚህ ሀገራችን ውስጥ በመኖሩ ከአማርኛ በተዋሳቸው ቃላት ምክንያት ኩሻዊ ድምፆችንም ለማካተት ተገደደ እንጅ እንደ ሸ፣ ቸ፣ ኘ፣ ኸ፣ ዠ፣ ጀ፣ ጨ ያሉ የአማርኛ ኩሻዊ ድምፆች በቋንቋው ውስጥ የሉትም፡፡ የአክሱማውያኑ የቤተመንግሥት የምሥጢር ቋንቋ የነበረው አማርኛ ለእነ ሸ፣ ቸ፣ ኘ፣ ኸ፣ ዠ፣ ጀ፣ እና ጨ ድምፆቹ ፊደል ተቀርፆላቸው ብሔራዊ ቋንቋ ሆኖ የታወጀው የአክሱማውያኑ ልዑላንና ልዕልታት ሥልጣን “ለኔ ይገባል ለኔ!” በሚል ፀብ ሽኩቻና ግጭት የሚሸነፉቱ በየዘመኑ ግብጽ እየተሰደዱ እዚያ ተከማችተውና ተባዝተው ይኖሩ ከነበሩበት በዛግዌዎቹ አግባቢነት ጦር አደራጅተው ከዮዲት ጉዲት ጠንካራ ምት ውድቀት በኋላ እንደገና ተነሥቶ ለማገገም ጥረት ማድረግ ከጀመረ ሰላሣ ዓመት እንኳን ያላለፈውን የአክሱምን ገመምተኛ መንግሥት ወግተው ከጣሉ በኋላ ዛጉዌዎች የመንግሥትነትን ሥልጣኑን በያዙ ጊዜ ነው፡፡

    ቋንቋው የቤተመንግሥት ቋንቋ መሆኑ በሕዝብ ዘንድ ተፈላጊ ስላደረገው በጣም ረጅም ባልተባለ ጊዜ ውስጥ ነው ቋንቋው ግእዝ በነበረ ሕዝብ ዘንድ ሊለመድና እያደርም የግእዝን ቦታ ለመያዝ የቻለው፡፡

    ይሁንና አማርኛ የግእዝን ቦታ እንዳይይዝ የግእዝ መጻሕፍት “ዘጸሐፎ ለዘአጽሐፎ ወዘአንበቦ ወዘተርጎሞ ወለዘሰምዓ ቃላቲሁ ለዝንቱ መጽሐፍ ኅቡረ ይዘከረነ እግዚአብሔር በኪዳነ እገሌ ወእገሊት” የሚሉ ሆነው እያለ ከቤተክህነት በኩል በተለይም ከጎንደርና ከጎጃም ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በኩል “ቅዳሴው፣ ገድላገድሉ፣ ድርሳናቱ፣ ተአምራቱ፣ ጸሎታጸሎቱ፣ መልክአመልኩ፣ የቅኔ መሥዋዕቱ በአማርኛ ከተደረገ ከቀረበ አይሰምርም! መሥዋዕቱም ጸበሉም አይለወጥም!” እስከማለት የደረሰ በመላ ግእዝን ከመጥፋት ለመታደግ በአማርኛ ላይ የመረረ የማጥላላት ዘመቻ ቢከፈትበትም አማርኛ ግእዝን አስረስቶ የሕዝብ ቋንቋ ከመሆን አልተገታም፡፡ በቤተክህነት ግን እስከአሁንም ድረስ ከስብከት ውጭ የቤተክህነት የአገልግሎት ቋንቋ ለመሆን አልበቃም፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሕዝበ ክርስቲያኑ ትምህርት ይወስድባቸውና በቃልኪዳናቸውም ይጠቀም ዘንድ ታስቦ በአንዳንድ ግለሰቦች ጥረት የገድላገድላት፣ የተአምራት፣ የድርሳናት ቅዱሳት መጻሕፍት ወደ አማርኛ እየተተረጎሙ እየቀረቡ ቢሆንም ሌላው ማዕቀብ ግን ገና እንደተጣለበት ነው ያለው፡፡

    ለነገሩ በእርግጥም አማርኛ ግእዝን እንዲተካ መፍቀድ አልነበረብንም፡፡ ይሄንን ማድረጋችን ሀገሪቱ ለረጅም ዘመናት ያካበተችውንና በግእዝ ተጽፈው ያሉትን የጥበብ፣ የፍልስፍና፣ የሕክምና፣ የመድኃኒት ቅመማ፣ የሥነ ምድር፣ የሕዋ ወይም የሥነ ፈለክ ምርምር፣ የሥነ ኪን፣ የዘመን አቆጣጠር፣ የምሕንድስና፣ የምክር፣ የሃይማኖት፣ የሥነ ምግባርና የግብረገብ ትምህርቶች ወዘተረፈ. የተጻፉበትና የተተነተኑበት ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ተደራሽ ሆነው እንዳንጠቀምባቸው የበኩሉን አሉታዊ አስተዋጽኦ አድርጓልና አማርኛ ግእዝን በመተካቱ ተጎዳን እንጅ የተጠቀምን አይመስለኝም፡፡

    አማራ ቀድሞ የነበረ ጥንታዊና ገናና ዘር ቢሆንም ከጊዜ በኋላ ግን በነባራዊ ሁኔታዎች ምክንያት በዚህ ዘር ውስጥ ከሳባውያኑ በፊት 52 ኩሻውያን ነገሥታት የነበሩበትን የኩሽ ነጋሢ ዘር፣ በኋላም ከደቡብ ዓረቢያ ተሻግረው ከነባሩ የኩሽ ዘር ጋር ተቀላቅለው 22 ነገሥታት የወጡበትን ከንግሥት ማክዳ ወይም ሳባ በፊት የነበረውንና እሷ የመጨረሻ የሆነችበትን የሳባውያንን አና ከንግሥት ማክዳ ልጅ ከቀዳማዊ ምኒልክ የሚጀምረውንም ሰሎሞናዊ የነገሥታት ዘር በውስጡ በአንድ ላይ አዋሕዶ የያዘ ዘር ሊሆን ችሏል፡፡

    ወደ ቋንቋ ጉዳይ ስመለስ አማርኛ ለግእዝ ከትግርኛ ይልቅ ያለውን ቅርበትና ትግርኛ ደግሞ ምን ያህል እንደሚርቅ የሚያሳዩ አንዳንድ ነገሮችን ልጠቃቅስና ጽሑፌን ልጨርስ፡፡

    ግእዝና አማርኛ የየግልና የጋራ የግእዝ ቤት ግሶች (በመጀመሪያ የፊደላት ተርታ የሚያልቁ ግሶች) በብዛት ሲኖሯቸው ትግርኛ ግን ከእነሱ እንዳለ ተውሶ የወሰደው ቃል ካልሆነ በስተቀር በቋንቋው የሰዋስው ሥርዓት መሠረት አንድም እንኳ እንዲህ ዓይነት ግስ የለውም፡፡

    ምሳሌ፦ ቀደሰ፣ ሰገደ፣ ፈወሰ፣ ቀተለና ገደለ፣ መተረ፣ ነገረ፣ ዘመረ፣ ፈቀደ፣ ወረደ፣ መከረ፣ ወለደ፣ ሰቀለ፣ ሠየመ፣ ሰመረ፣ ሠወረ፣ ነደደ፣ መሰለ፣ ደነደነ፣ መዘመዘ፣ ገነፈለ፣ ወዘወዘ፣ ሰበሰበ፣ ሰነጠቀ፣ ወገረ፣ ገሠሠ፣ ፈረደ፣ ነገደ፣ ደፈነ፣ ነቀለ፣ ነደፈ፣ ጨከነ፣ መለሰ፣ ከነከነ፣ ነቀነቀ፣ ወረወረ፣ አመሰገነ፣ መከነ፣ ወገነ፣ ደከመ፣ ለወጠ፣ ወረወረ፣ ረፈረፈ፣ ተወ፣ ሰጠ፣ ቸረ እነኝህና እነኝህን የመሳሰሉ የጋራ እና የየግል ሌሎች በርካታ ግሶችም ሲኖሯቸው ትግርኛ ግን ወረደ የሚለውን ያጣምምና ወሪዱ፣ ሰቀለ የሚለውን ሰቂሉ ሌሎቹንም እንደዚሁ የግእዝ ቤት የነበሩትን ፊደሎች ወደ ሳልሥና ወደ ካዕብ እየቀየረ አወላግዶ ይጠራቸዋል እንጅ በትግርኛ ውስጥ የግእዝ ቤት ግስና ቃል የለም፡፡ እንዲኖርም የቋንቋው የሰዋሰው ሕግ አይፈቅድም፡፡ በዚህም ትግርኛ ምን ያህል ከግእዝና አማርኛ የራቀ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡

    በተጨማሪም ትግርኛ ከዓረብኛ እንደመውጣቱ በርካታ የጉሮሮ ድምፆች ሲኖሩት ግእዝና አማርኛ ግን እንደ ትግርኛ ያሉ የጉሮሮ ድምፆች የሏቸውም፡፡ ትግርኛ በግእዝና አማርኛ ውስጥ በሌሉ በርካታ የዓረብኛ ድምፆቹ ምክንያት ትግርኛ ተናጋሪዎች ግእዝንም ሆነ አማርኛን ለማንበብ ለማድመፅ (በድምፅ ለማለት) ይቸገራሉ፡፡ ከነአካቴውም በትክክል ሊጠሯቸው የማይችሏቸው በርካታ የግእዝና የአማርኛ ቃላቶችና ግሶችም አሉ፡፡

    ቃላቶቹንና ግሶቹን ሲጠሯቸው ማለትም ሲያደምጿቸው በቃላቶቹና በግሶቹ ያሉ ፊደላቶችን ወይም ድምፆችን ሳድሱን ሳብዕ፣ ሳብዑን ሐምስ፣ ካዕቡን ሳብዕ፣ ግእዙን ካዕብና ሳብዕ እያደረጉ ነው የሚያነቡት ወይም የሚያደምፁት፡፡ ይሄም የአነባበብ ችግራቸው ሊባል ያልተፈለገን የሰዋስውና የትርጉም ስሕተት እንዲፈጥሩ ያደርጋቸዋል፡፡ አስተካክለው ለማድመፅ አፋቸው እሽ አይላቸውም አይታዘዝላቸውም፡፡ አማርኛ ተናጋሪ በሆኑት ላይ ግን ይሄ ችግር የለም፡፡ ቃላቶቹን ወይም ግሶቹን አስተካክለው ነው የሚያደምጿቸው ወይም የሚያነቧቸው፡፡

    በዚህ ምክንያት ትግርኛ ተናጋሪዎቹ ከቤተክርስቲያን የአብነት ትምህርቶች አንዱና ግእዝን ማጥኛ ወይም መማሪያ የሆነውን የቅኔ ትምህርትን አይወዱትም፡፡ ቅኔ ቤት ገብተውም አይማሩም፡፡ ከተማሩም ግሦቹን እያወላገዱ በመግሰስ የሰዋስውና የትርጉም ስሕተት እየፈጠሩ እንደነገሩ ሆነው ይወጣሉ እንጅ ግእዙ እንደሚለው ቃላቶቹን በትክክል እየጠሩ ወይም እያደመፁ አጥንተው አይደለም የሚወጡት፡፡

    ከትግርኛ በተጨማሪ አማርኛ መናገር የሚችሉቱ ትግሮች ግን ይህ ችግር ብዙም አይስተዋልባቸውም፡፡ አማርኛ መቻላቸው ግእዝ ቃላትን በትክክል ለመጥራት (ለማድመፅ) እንዲችሉ ሲያደርጋቸው ይታያል፡፡ ትግሮቹ ግእዝን መማር በሚፈልጉ ጊዜ ግእዝ በአማርኛ በኩል እንዲቀርቡት ሲያስገድዳቸው ይታያል፡፡ አንድ ምሳሌ ብጠቅስ “ሰለም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ” የሚለውን ቃል ትግሮቹ ሲያነቡት “ሰላም ለቺ እንዘ ንሰግድ ንብለቺ” በማለት ኪን ወደ ቺ ለውጠው ነው የሚያደምፁት፡፡ ይህ ችግራቸው ኪ ባለችበት ቃል ሁሉ አለ፡፡ ቺ ኩሻዊ የአማርኛ ድምፅ ነው የትግርኛ ድምፅ አይደለም፡፡ ነገር ግን ግእዝ ትግርኛ ተናጋሪዎችን የግእዝ ቃላትን በትክክል ማድመፅ ማለትም መጥራት ይችሉ ዘንድ በአማርኛ በኩል እንዲመጡ ስለሚያስገድዳቸው በቋንቋቸው ውስጥ የሌሉትን አማርኛ ድምፆችን በግድ ሲያስጠራቸው ይስተዋላል፡፡

    አማርኛ የግእዝ ፊደላትን (ፊደላቱ የግእዝ ይሁኑ የአማርኛ ራሱ ብዙ አከራካሪ ነገር አለው) ይሁንና አማርኛ በሙሉ ፊደላቱን ሲጠቀም፡፡ ትግርኛ ግን አብዛኞቹን ሞክሸ ፊደላቱን አይጠቀምም፡፡ የወሰዳቸውን ፊደሎችም ቅጽል በማድረግ የተለየ ቅርጽ ሰጥቶ ነው ከግእዝና አማርኛ ለተለዩ ድምፆቹ የፊደል ውክልና እንዲኖራቸው ለማድረግ የሚጥረው፡፡ የግእዝንና የአማርኛን የአባትና የአንድያ ልጅነት ወይም ቀዳሚና ተከታይ የማይታወቅ የመንትያነት ቁርኝት ጥብቀትን ለመግለጽም “ለአማርኛ ግእዝ ነው ዳኛ!” ይባላል፡፡

    አክሱም የትግሬ የሚመስላቸው ሰዎች ቅዱስ ያሬድ አክሱማዊ ነው ሲባል ትግሬ ይመስላቸዋል፡፡ በእርግጥ ቅዱስ ያሬድ በተነሣበት ዘመን ትግሮቹ ወደ ሀገራችን ከገቡ ብዙ የቆዩ ባይሆኑም እዚህ ሀገራችን ውስጥ ነበሩ፡፡ ይሁንና ከዓመታት በፊትም እንደገለጽኩት ቅዱስ ያሬድ አማራ እንጅ ትግሬ አይደለም፡፡ ይሄውም ይታወቅ ዘንድ የዜማ ምልክቶቹን ሥያሜዎች ቅናት፣ ድፋት፣ ደረት፣ ጭረት፣ ይዘት፣ አንብር፣ ሒደት፣ እርክርክ፣ ድርስ፣ ቁርጥ ብሎ በመሠየም አማርኛ አድርጓቸዋል፡፡ ቅዱስ ያሬድ አማራ ለመሆኑ ይሄ ግልጽ መረጃ የማይበቃው ካለ ራሱን ቅዱስ ያሬድን ጎንደር ተሠውሮ ካለበት ቅዱስ ቦታ ደብረ ሐዊ ከተባለው ዋሻ (የማያምኑ ወገኖች ያረፈበት ቦታ ይሉታል) ሔዶ በሱባኤ ሊጠይቀውና ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡ ቅዱስ ያሬድ ጌታ ለፍርድ እስኪመጣ ድረስ እንደማያርፍ ወይም እንደማይሞት በወንጌሉ ላይ እንደተናገረለት (ዮሐ. 21: 21-23) ጌታ ይወደው እንደነበረው ሐዋርያ ዮሐንስ ተሠወረ እንጅ አላረፈም፡፡ ይቆየን፡፡

    ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን!!!

    ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
    Source http://www.satenaw.com/amharic/archives/21224

  16. የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

  17. Tamrat layne? Tamrat layne?
    So ridicules!!
    weyane again??
    he’s a life time weyane.
    he told that when they relesed
    him from prison.
    also he’s responsibel for “bedeno and arba gugu”amhra massacre.

  18. ….”አንድ የቱትሲ ብሔረሰብ አባል ሁቱዎች በበላይነት ይቆጣጠሩት በነበረው የሩዋንዳ ፖለቲካ ህይወት ውስጥ ተሳትፎ ይኑረው አይኑረው ፣ የተቀዋሚ ድርጅት ደጋፊ ይሁን አይሁን ፣ የሁቱ አባል የሆነ ጓደኛ ወይንም የንግድ ሽርክ ይኑረው አይኑረው ቱትሲ በመሆኑ ብቻ የጭፍጨፋው ሰለባ ከመሆን ማምለጥ አይችልም – የሌላ ብሔረሰብ አባል በመሆኑ ብቻ እንደ ወንጀል ተቆጥሮ ግድያ ይፈፀምበታል።

    እንግዲህ አባይ ፀሐዬ በቃለ መጠይቁ እንዳሰመረበት የደገሰልን ፍጅት ይህን እንደሚመስል በማያሻማ ቋንቋ ነግሮናል። ህወሀት እስከ አፍንጫው የታጠቀ የዘር ድርጅት እንደ መሆኑ እንደ አባይ ፀሐዬ አባባል ከሆነ እንደ ሩዋንዳ አይነት ጭፍጨፋ ከተደረገ በአብላጫው ሰለባ የሚሆነው ማን ሊሆን ነው ብሎ ለማወቅ ሩቅ መሄድ አያሻም። ባዶ እጁን ለመብቱ መረጋገጥ ጥያቄ ያነሳ ሁሉ በነ አባይ ፀሀዬ የፍጅት ራዳር ውስጥ ተነጣጥሮበታል።

    ህወሀት በዘር ተዋቅሯል ፣ ተደራጅቷል ፣ እስከ አፍንጫው ታጥቋል። ብሎም ህወሀት የመንግስት ስልጣኑን ተቆጣጥሯል ፣ ህወሀት ወታደራዊ ተቋማትን ተቆጣጥሯል ፣ ህወሀት ቁልፍ የሚባሉ የኢኮኖሚ ምንጮችን ተቆጣጥሯል ፣ ህወሀት ሁሉንም የመገናኛ አውታሮች ተቆጣጥሯል። ሌላ ቀርቶ ከህወሀት ተዋጊ ሰራዊት ተቀንሶ ወደ ሲቪል ህይወት የተቀላቀለው ተዋጊ ሙሉ ትጥቁን እንደያዘ ከአዲስ አበባ እስከ ሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ባለ መሬት እና ባለ ሀብት ሆኖ በተጠንቀቅ ተሰልፏል። ስለ ሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ የሚነግረን እና ኢትዮጵያ ላይ ይደገማል የሚለን አባይ ፀሐዬ የህወሀት መሪ ነው። የህወሀትን ራዕይ በገለፀልን ቃለ መጠይቁ ግልፅ እንዳደረገው ሁሉ ሩዋንዳ ይደገማል ብሎናል። ማን በማን ላይ ፍጅት እየደገሰ መሆኑን ግልፅ ያደረገ ቃለ መጠይቅ ነው።

    ህወሀት የትግራይን ህዝብ ከለላ አድርጎ እንደ ሁቱ ሁሉ በዘር መደራጀቱ ለማንም ሚስጥር አይደለም። እናም በዘር ታጥቋል ፣ በዘር ምርኩዝ የአገሪቱን ሀብት አግበስብሶ እጁ አስገብቷል ፣ በዘር ቅኝት የሚመራ መገናኛ አውታር በእጁ ነው። በተቃራኒው ዛሬ ባዶ እጁን አደባባይ ተሰልፎ በሰላማዊ መንገድ ስለ መብቱ የሚሟገተው ዜጋ እጁ ላይ ትጥቅ የለም ፣ የሚቆጣጠረው አንዳችም ቅርስ የለም ፣ መሬቱን ተዘርፏል ፣ መብቱ ተረግጧል ፣ የፍትህ ያለ ይላል ፣ ሀሳቡን በነፃ ሊገልፅ የሚችልበት አንዳችም አውታር ወይንም አሰራር የለም። የህግ የበላይነት እንጂ ያንድ ዘር የበላይነት አይበጀንም ብሎ መነሳት የሩዋንዳን አይነት ጭፍጨፋ የሚጋብዝበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለመረዳት በጣም ያዳግታል።

    እንደ አባይ ፀሐዬ ምኞት የሩዋንዳ አይነት ጭፍጨፋ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢፈፀም ያንን ጭፍጨፋ ማን በማን ላይ ሊያካሂድ በዝግጅት ላይ እንዳለ በቀላሉ ማመልከት ይቻላል። ታጥቀናል እንፈጃቹሀለን – ልክ እናስገባቹሀለን እየተባልን ነው።

    ጉዳዩ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆኑ ሰላም ወዳድ የሆነው የአለም ህዝብ ይህን እብደት ባስቸኳይ ማስቆም አለባቸው። ዘር ላይ የተመረኮዘው የሩዋንዳ ጭፍጨፋ ከቶውንም የሚጠየፉት ፣ የሚያርቁት እና በምንም ምክንያት በየትኛውም የአለም ክፍል እንዳይደገም ማናቸውንም ጥረት ማድረግ የሁሉም ሰው ዘር ሀላፊነት ነው – ከአባይ ፀሐዬ በስተቀር። በተለይ መልዕክቱ በቀጥታ የሚመለከተው የኢትዮጵያ ህዝብ በውስጥም ሆነ ውጪ ይህን እርኩስ የእልቂት ድግስ ለማምከን በሁሉም ዘርፍ መታገል አለብን።

    ናዚ ጀርመን ስለ ዘር ጥራት እና ሰለ አርያን ዝርያ ሀያልነት ሲሰብክ የጀርመንን ህዝብ ሸንግሎት ይሆናል። በዚህ የተነሳም ናዚ ፓርቲ ከጀርመን ህዝብ ቀላል የማይባል ፖለቲካዊ ድጋፍ አግኝቷል። ይሁንና የአለም ህዝብ ጀርመናውያን መጥፎ ዘሮች ናቸው ከሚል ድምዳሜ ላይ አልደረሰም። በመሰረቱ መጥፎ የፖለቲካ ድርጅት ፣ መጥፎ የፖለቲካ አመለካከት ፣ መጥፎ አስተዳደር እንጂ መጥፎ ህዝብ ወይንም መጥፎ (ጥሩ) የሚባል የዘር ክፍፍል የለም።

    ህወሀት በወገናችን በትግራይ ህዝብ ስም መደራጀቱ እና ፀረ አገር ድርጊት እየፈፀመ መሆኑ ግልፅ ቢሆንም የትግራይን ህዝብ ኢትዮጵያዊ ታሪክ የሚያጠቁር አይሆንም። የተጋፈጥነው ከመጥፎ ትግራዋይ ሳይሆን ከመጥፎ ህወሀት ጋር ነው ፤ ከመጥፎ ፣ ከሌባ እና ከዘራፊ ድርጅት ጋር ነው። ትግሉ መጥፎ አስተዳደር ፣ መጥፎ የፖለቲካ ድርጅት ፣ መጥፎ የዘር አደረጃጀት ከሚከተለው ህወሀት ጋር ነው።

    ‘ህወሀት ሌባ’ እያለ ለመብቱ የሚዋደቀው ኢትዮጵያዊ ጣቱን በቀጥታ የቀሰረው እና በሀላፊነት የሚጠይቀው ህወሀትን እና ህወሀትን ብቻ ነው። ይህ ለማንኛውም ትግራዋይ ግልፅ ሊሆን ይገባዋል። ጨዋነትህን የሚያረክስ ፣ ሰላማዊነትህን የሚያደፈርስ ፣ አገር ወዳድነትህን የሚያጣይቅ ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊ ተፈጥሮህን የሚፃረር ድርጊት በስምህ እንዳይፈፀም በግንባር ቀደምነትነት ተሰልፈህ የህግ የበላይነት እውን እንዲሆን መታገል ይኖርብሀል። በትግሉ ውስጥ በምታደርገው ተሳትፎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደቀድሞው ሁሉ ችግርህን ፣ ደስታህን እና ድልህን ለጋራ ቤታችን ፅናት ሲል አብሮህ መቆሙን በተደጋጋሚ አረጋግጧል።

    የትግራይ ህዝብ ሆይ! ታሪክ ይቅር የማይለውን የሩዋንዳ አይነት የዘር ጭፍጨፋ የሚመኙልንን እብድ ውሾች ከመካከልህ ጠራርገህ አውጣ።”

  19. አዉቆ የተኛን ቢቀሠቅሱት አይሠማም… የትግራይ ሕዝብ ከኢትዯጵያ ሕዝብ ጎን ለመቆም ፍላጎት የለዉም ይሕንንም እስካሁን በአለው አቇሙ አሣይቷል። ይሄ ሁሉ ያልፋል ትላንት አብሮ ተዋዶና ተከበብሮ የኖረው ወገኑ ዛሬ ከጉያዉ በወጡ ጨፍጫፊ ቡድን የመላዉ የኢትዮጵያ እናትና አቧት በሀዘን ላይ ይገኛሉ። ይህ ደግሞ ታሪክ ይቅር የማይለዉ የማይረሳ ጠቧሳ ነው። በመላው ኢትዮጵያ እና በውጪ ያሉ ትግራይ ተወላጅ ከዝህ ፎርድ አያመልጥም። ኢትዮጶያዊ ሁሉ የሚሞተው ለፍትሕ ነው በአገሩ ላይ እንደ ሰው ለመኖር ነው እንጂ ትግራይ መጥቶ ልኑር አላለም ከ 3 ሚሊዩን በላይ ትግራይ ግን በሌላው አገሩቱ ክፍል ይኖራል። የሌላው እናት ግን የልጇ እሬሣ ላይ ቁጭ በይ ተብላ ትደበደቧለት፣ እንዲህ አይነት ጭካኔ እንኯን አብሮ ከኖረ ሕዝብ ከማንም አይጠበቅም ተሰምቶም አይታወቅም። ያም ሆነ ይህ ነገ የነሱንም በር ማንኳኳቱ አይቀርም ዛሬ ለነሱ ሠላም ነው በደሉ ግን ከትውልድ ወደ ትውልድ ይተላለፋል ይህ ሁሉ ሠቆቃ አፈ ታሪክ አይደለም እውነት ከማሥረጃ ጋር ሥለሆነ ታሪክን መካድም አይሆንም። ይህ በትግራይ ሕዝብ የሚደገፍ ጨፍጫፊ ቡድን ሊቆም የሚትለው በተበበረ የሕዝብ ክንድ ነው የገዛ ወንድሙን ለትግሬ ቧንዳ ሆኖ የሚገድልና የሚያስገድል በቃ ሲል ነው።

  20. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል። በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……

    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

  21. Dear ethiopians !!!
    +++++++++++++++

    Like you, i am also very annoyed with the indifference, which many ethiopians experience.
    Living too far from their mother country Ethiopia – abroad; they have no involvment in the current political situation of their own country. Even though there is a world wide conspiracy concerning some issues, Woyane doesn’t have a direct influence on them.
    Yes, many are loyal to woyane, but i am talking here about those, who are not woyane. This country is for all of us. I am sure bad information from our poor country annoy not only you and me (those who are an active participants here on fb) , but also them (who have zero participation), but why they have been too much silent and afraid ???
    Some of us like me may have a difficulty to write in english and pass their opinion to the public, but fuck this english language – this is not your mother language and don’t be shy in case if your writings will not be competently right. They may have a difficulty to write in Amharic if they are using a telephone internet, but many of them are using a desk top computer and easy to down load amharic fonts and write in Amharic. But what makes these friends afraid to this extent so that they were obliged to ignore great issues of their own lovely country ???

    Like you, i am annoyed not , because they are not writing here. Let they don’t write.
    Do you know the result of the petition, which had been prepared to address President Obama ??? What does it mean 100 000 signature ??? Comparing with the amount of ethiopians living abroad this number is negligable. Only in Washington DC area are living more than 100 000 ethiopians. If we take the whole USA this number might imerge more than million. Let us forget Europe and all other continents and only the signatures of ethiopian Americans is ten times enough to annoy President obama. Then Why this petition has still failed to succeded ???
    Living in a great democratic country like America Why Ethiopians have became indiffrent for the fate of their own country ??? Did these Ethiopians are indiffrent for the affairs of their own country or they are systematically terrorized ???
    If terrorized; who can terrorize them ??? Woyane ??? No i don’t believe.
    Some of my friends never travel to ethiopia after saranic woyane took the power and will never travel till woyane will be removed. Then what make them afraid to take a participation on social medias or sign petitions if they aren’t not woyanes at all ???
    On that website, where Ethiopians have prepared the petition to Obama have seen examples of a successful examples of some petitions. Comparing with the issues of Ethiopia these petitions are too rubbish. Then how could a rubbish petition successed and a serious issue failed ??? In addition to the Ethiopian citzens abroad, some Ethiopians living in our country are also able to sign this petition. Then why this petition till now never successed ??? Did these peritions are not ananymous ??? Did people have faced a serious problem after signing a petition in the past ??? What makes people living in a country, which is a world wide example of democracy – America afraid to sign a simple petition ???

    The quest, which i have to touch is about the poor participation of our Ethiopia citizens , but it has taken me deeply to another topic. But really why do people afraid to express themselves if they are toi far from the attack of woyane ??? Our citizens in our home land are giving their exepensive life for The sake of us, the next generation and we are afraid to go to a demonstration, where there will not be bullets of woyane ??? Did this country belongs only for us ??? Did your amblical cords are not buryed there in Ethiopia ??? Are you ready to be “yatbiya kokeb” and have a plan to get a privilage after so many have sacrifice their life ???

    What is the roots of all this indifference and anexity ??? Can you share us ???

    Asheber Bekele Teka

  22. Yes, it is a very surprising and unbelievable event happening in our Ethiopia.
    Especially sorry for the Amhara, which woyane has openly declared a genocide. All we should have to be with Amhara and Oromo people to make unfertile the conspiracy of Woyane with its evil creatures.

  23. Ex prime minster please come up on VOA,Getman voice, ESAT and confesse first for what u did or order in Bedeno or Dividing Ethiopian Orthodox?

    Protestant Church is not hiding place speak up the truth and do your part to fix
    The problem. Well gpod you start talking on CBS some part and we are appreciate for that. Ethiopian people needs now moving forward under one Ethiopian without language fance barrier. Mr.Ex PM and now a pastor speak up christianity is not teachibg shallow approach, but a truth in grace of God.
    Waiting your response from
    U S to your people. I hope you learned that the Current PM Hailmariam under the cover of Protestant works for the blood suckers devil Weyana.
    Say something then we will judge you today?
    Thank you.

  24. ንጉሡ ሞቱማ says:

    September 16, 2016 at 7:48 pm

    #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ እድሜ ለገነት ዘውዴ ትውልድን የመግደል ፓሊሲ አሁን አንተም በተራህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሣሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ከጨፍ እሰከ ጨፍ ተነስተን ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ጦሩ መልእከት አስተላልፍ በኤርትራ ድንበር ያለህ በሙሉ ለወያኔ የሚያገበድዱትን ቀደመህ ቀልበህ መሣሪያህን ይዘህ ከሕዝብ ተቀላቀል። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ የረሃብተኛው መሬትህን የያዙትን ቻይና፣ ህንዶችን በመጀመሪያ ዙር ጠራርገህ አውጣ። ብተወድም ባትወድም ኢትዮጵያዊ ደምህን በዚህ መልእክት በፈጣሪ ስም በአንድነት እንድትነሳ ስንል እናዘዎለን እናንተም ውስጥ ለውስጥ ትእዛዙን አስተላልፈ። ጥሩ ዜጋም ሆንክ ሆዳም ይህንን የረገጥካት ምድር የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም ላይ ነው የቆምከው፣ እራስ ወዳድ የሆን የምትባንነው የህን ስራ ነብ ነው ሆድህን የምታመልከ ከሆነም የልጆችህ እርግማን አይለቅህም። የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ (Very Urgent Last Call for all opposition parties to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ ዛሬውኑ አንገብጋቢ ነው ያላችሁን እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ወያኔ ህዛባችንን በድህነቱ ተመርኩዞ ሆዳሞቹን ተጠቅሞ ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያአሉ ያስፈራራል። እውነታው ግልፅ ነው። Nothing will happen!!! We had a proudful culture of Ethiopian having belessed of Christian and Muslim peoples on the planet. እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው ስራ ፈት የለም!!! ከ 5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን ብቻ ከማንኛውም ዘረኝነት የፀዳ አላማ መሠረት ያለው ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል። We had a very Critical time needs to go for unity Under the only better option of Ginbot 7 and do the compassionate transition contribution. If you are on different page; you are not matured view, please leave the politics not complaining anyone. No time for us our people are dying with genocide unless we go through as a hero for a radical change of unity on Meskerem 23, 2009 E.C. start from @ 9am to take over the entire ETHIOPIA.
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ በጣም ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መሠረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሰለዚህ ምርጫ የለንም አገርን የወረረ ጠላት በክርስትናሆነ በእስልምና ጅሃድ ይታወጃል አገር እስኪመለስ። ሕዝባችንን የንፁሐን ጅምላ ግድያ ያቀነባበሩት የሽብር ግበረሀይሎች፣ ፣የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ ሲመስ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው “የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን አስገደሉ እኘኛን ተመልሰው ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ ንፀ ነን አለ” እያሾፈ ሰለዚህ ህውሀት ከጠፋ ኦሄድድ እና በአዲን መጀመሪያ እንጨርሳቸዎለን አለ።
    የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል በአገር ውስጥ እና ወጭ ያሉ ወሬ አቀባዬች ትውልዱን እያስጨረሱ ያሉትን በቴሌ የመቅጃ መረብ ውስጥ ገብተዎል። ማን እንደሆናቹም በውጭ የሉት በኤርትራ ወንድሞቻችን ስም ጥገኝነት የጠየቃቹት በሙሉ እኛ ኢትዮጵያዊ ሕዝቦች ነን እናንተ አውሬ ሆናችሀል አኛ ግን አስከ አሁን ፈጣሪን እንፈራለን ግን ያ ማለት ደግሞ ፍርሀት አይደለም ጥበብ ነው። ሰለዚህ በማንኛውም የስልክ ጥሪ ውስጥ ስማቹን ብናይ ወዲያውኑ የጨበረበራችሁትን የ ጥገኝነት ውሸት ለአገሪቱ በውጭ ወኪሎች በኩል ላላቹበት አገር እናስታውቃለን። ኮማንደር ሐጎስ ወያኔ መረጃ በመፈን ለቻይና $20 ሚሊዮን እየከፈሉ ነው በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን ስራተኞች ላይ በኮዱ ስንሰለት መሰረት እርምጃ የወሰድ። ወያኔን ከውስጥ ሆነን እርቃናቸውን አሰቀርተን የኤፈርት ንብረት፣ አባሎች በሙሉ እንዲሁም ትናንት እነሱ የኢሠፓ ንኪኪ ሲሉ ወይ ግዜ ባለውሉ በተራችን ደግሞ የኢሕአዴግ ንክኪ ልንላቸው የማይቀርበት 11 ሰአት ደርሰናል።
    3ኛ የትግራይ ህዝብን አፉን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆይ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። የወያኔ መሥራቾች እነ ደ/ር አረጋዊ እና ሌሎች በቅርብ ቀን ቀጥታ በሚድያ ለትግራይ ህዝብ ቆራጥ ንግግር ያረጋሉ ከዚያም 1000 ሆዳም አደዎዎቨዋ ነጥረው ይወጣሉ ከዚያም የትግራይ ህዝብ ለኩሩ ያረጁ ሲል ለሕዝባችን ጋር ይቀላቀላል። ወያኔዎች እስከ ዛሬ እንደ ዝንብ መግደል እንጂ ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር እና ለ ወያኔ መልሳቹ ሽጡላቸው።
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈ ና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ የእምነት ድርጅቶች ኢትዮጵያዊያን ተረዳዱ አገር ወስጥ ህዝቡ በረሐብ ላይ እያለ ሁለተኛ መከራ ነው የመጣበት እባካቹ እንረዳዳ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች። በቀን አንዴ በልተን ወደ ፈጣሪ አያነበን ያለንበት ወቅት ላይ ነን።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ኮሚቴው በደም የጨቀዩ ናቸው። በኢትዮጵያ ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ ደም የለመዱ? በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ አገር የሚመሩ? አስቡት ትግራይ ያለ ጥሩ የኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ገበሬ ከነዚህ በእጥፍ ተሽሎ ኢትዮጵያን መምራት ይችላል። 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ፣ የደለበ፣ የልማት መርፌ የተወጉ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች ናቸው?
    ቀኑ ታረካዊ ነው በአደዎ ዘመቻ ላይ።
    መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።

    7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ አሁን 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ በቁመና ይሽጥሻል ልክ 30,000 ሰዎች በዝናብ እንደበተናቸው ዝም ካልክ የባሰ ነገር እየመጣብ ህገ ነው። ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ ሌሎች ፍርፋሪ ከወያኔ አግኝተው እንደይሸውዱህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ህብረት ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን። በጦር ውስጥ በፓሊስ ውስጥ ያላቹ ጎበዝ አለቃ መርጣቹ ከህዝብ ጋር ስሩ በሽግግሩ ስርአት ህዝባችንን ያለገደለ ሰራዊት ብቻ በቋሚ ይቀጥላል።

    8ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ united የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።

    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

    1. አክሊሉ ስዩም says:
    በአዲሱ አመት የለም መሞት
    አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
    ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።
    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    ???4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ???? Confess first and ask excuse Ethiopian People on VOA, German voice, ESAT about BEDENO??? Dividing Orthodox Ethiopian Religion???
    እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።

    2. Dr Tollera Dema says:
    Very good Negussu united as u said one-day movement for all on Meskerem 23.
    If we unite on this day no more woyana.
    Are you ready ETHIOPIANS North to South, West to East???
    Are you making your Country Ethiopia first or you blinded with your own selfish-interest and ready to cry and blame your self tomorrow?

    [Reply]

  25. INIE YEMFERAW kEFIT LEFITACHIN
    Liders yemichl chiger neaw .Beyely
    Amara wedeyekilelu
    maswexat ketegemere
    Belela kilil Yeminorw Amara
    13 Million yidersal
    yebalal tadia yeh hulu yet yewedqal ?
    Aye be Amara lay yemexa fetena ?

  26. Yalachew idel yeye kililun hig
    Akbrw yetmkhit amelekaketachwn keyerw betechal mexn hizbun akbrew
    menor memoker neaw
    Beye kililu silxan
    EPRDF megbt aychlm.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*