በኢህአዴግ የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መደረክ የዝምታ አመፅ ውጦታል፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቃማት መምህራን እና ሰራተኞች ኢህአዴግ ይታደስ ከምትሉን ይፍረስ እያሉ ነው፡፡
ኦህአዴግ በዚህ በከፍተኛ ትምህርት አመፁ እንዳይቀጥል ለመከላከል መሰረት ያደረገ ቢሆንም መምህራኑ የምትፈሩት አመጽ በትምህርት ቤቶችም ይቀጥላሉ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው፡
በኢህአዴግ የተዘጋጀው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መደረክ የዝምታ አመፅ ውጦታል፡፡
መድረኩ የኢህአዴግ የሩብ ምዕተ ዓመት የ25 ዓመታት ጉዞ የዳሰሰ እና የትምህርት ልማት ሰራዊት እና ጥራት ላይ በማተኮር በሂስ እና ግለሂስ የሚጠናቀቅ ሲሆን ፤ ኢህአዴግ በከፍተኛ ሁኔታ የተቃውሞ እና የዝምታ አመፅ አመፅ እንደገጠመው የትላልንተ ውሎው አመልክቷል፡፡ ከባህር ዳር ፤ ጎንደር ፤ ደሴ ፤ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲዎች በቦርድ አመራሮች እና በክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት የተሰጠውን ትንታኔ ተንትርሶ ለውይይት ቢጋበዙም የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ መምህራናን እና ሰራተኞች ለውጥ ለማያመጣ መንግስት ሃሳባችንን አንሰጥም ላለፉት ሶስት አመታት አወያይቶናል፡፡ የቀየረው የለም እኛም ከሚገድለን መንግስት ጋር ምንም ንግግር የለንም በማለት ትላንት ከስዓት በኃላ የነበሩ የውይይት መድረኮች በዝምታ አመፅ የተሸበቡ ሰው አልባ መድረኮችን አሰተናግደዋል፡፡
በተቃራኒው በደብረ ማርቆስ እና ደሴ ዩኒቨርስቲዎች ደብረታቦርን ጨምሮ አማራ ላይ ጦርነት ያወጀ መንግስት ጋር መነጋገር እሻም ኢህአዴግ የሚያስራቸው እና የሚገድላቸው ወንድሞቻችንን አይተን ከእናንተ ጋር ካበርን እኛ ምንድነን፡፡ ኢህአዴግ ላለፉት 25 ዓመታት ተኝቷል እኛም ችለነዋል አሁን ግን በቅቶናል የምትፈሩት አመፅ በእርገጠኝነት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መቀስቀሱ አይቀርም ብለዋል፡፡
There is no doubt, the students uprising will start on day one in the new school year. And this time will be Nationwide and all schools.
ወያኔ ኢትዮጵያን ያጠፋል። ወያኔ ይውደም።
ወያኔ የሚባል የኢትዮጵያን ነቀርሳ ለምን መጣ ሕዝብ ከሕዝብ በማጋጨትና በመግደል ሃብት ለማፍራትና እነሱ ብቻ አዋቂ፣ሀብታም፣ጀግና ቆራጥ ከእነሱ በላይ ሰው ያሳር
1- የትግራይ ሴቶች ጀግና
2- የምትወልደው ልጆች ጀግና
3- የትግራይ ምሁራን አዋቂዎች፣ሳይንቲስቶች፣የጦር መሪዎች
ይድረስ ለደቡብ ሕዝብ ተወላጆች ሆይ ዛሬ እናንተ በወያኔ ሳንባ ብትተነፍሱ እውነት አይምሰላችሁ ችባካችሁ ኢህአዴጎች የቡርጂና የኮንሶ ወንድማማች ሕዝቦችን አታጋጩ! ትውልድ ይፋረዳችሎል! ለውጥም አይቀሬም ነው
ዳኮ
ወያኔ ሃገሪቱን ምድር በዳና ሰው አልባ ለማድረግ ዘመቻ ዝግጅቱን ጨረሶል ለዚህም የወያኔና የትግራይ ተወላጆችን ቦንብ በማስታጠቅ በተጠንቀቅ ላይ ማሆናቸውን ምልክቶች እየታዩ ነው
ምክንያቱ ቦኮንሶ የስምንት ወር ሕጻናትን ፣በአማራ፣በጎንደር ክፍለ ሃገር አዛውቶችን በነቀምት እናት በወያኔ አረመኔ ጨካኛች የተደገለባት እናት እልጆ ሬሳ ላይ እንድትተኛ ያደረጉ ከዚህ በላይ ምን ሊሰሩ ይጠበቃል፡፡
ስብሃት ነጋ ለትግራይ ሕዝብ ወያኔ የሰበሰበው የገንዘብ(የሃብት ) መጠን ለአንድ መቶ አመት የሚበቃ ለትግራይ ሕዝብ አከማችተናል አትስጉ (ይህም ድርቅ ቢከሰት፣ሰው ሰራሽ አደጋ ቢያጋጥም) ማሳሰቢያ መስጠቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በአፍሪካ ውስጥ እንደ ወያኔ ሃብት ያለውና የሚወዳደረው ድርጅትም ባለሃብትም የለም ጅግናው ስብሃት ነጋ
ድንቁ
If you want to make God lough, tell him your future plans.
የሚገርመው ይህን መግለጫ እና ስብሰባ ሲወጣ ከመምህራኑ በተለይ ከአማራ ክልል ያሉ መምህራ ምስጋና ይገባቸዋል የ6ኛ እና የ10ኛ ክፍል የተማሪ መማርያ መፃህፍት ላይ የትግራን የሚታተመውን ሳያካትት የክልሎችን የካርታ አቀማመጥ የትግራይ ክልል በምስራቅና በምእራብ ደቡብ ከአፋር እና ጋንቤላ እንደሚደርስ ትውልድን የማደናገር ስራዎች ከ1997 ጀምሮ ታትሞ ሲሰራጭ የነበረ እና የመምህራንን ስሜት እጅጉን የተፈታተነ ሴራ ነበር እነሆ ዛሬ የወያኔ የጡጦ ኢቲቪ ለህዝብ ይቅርታ መጠየቁ ከፍተኛ ውርደት ውስጥ የሆነውን ህወሀት ስርአት ያየንበት መግለጫ ነበር አሁንም የትግራይ ውሾች የአማራ አጥር ስር ማነፍነፋቸውን እንዲያቆሙ አጥራችንን ፌጦ መርጨትና አዲሱን አመት በከፍተኛ የውረደት ድል አከናምበን የምናጠፋቸው አመት እንደሚሆን አንጠራጠር።
ድል የህዝብ ነው
ሞት ለወያኔ
የትግራይ ህዝብ ሆይ ከወያኔ ጋር ያለውን የግም ለግም ጉዞ አቁማችሁ ጥሪውን ተቀበሉ ህወሀት ሊያስጨርሳችሁ ተቃርቧልና