የጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለ5ኛ ጊዜ ወደ መስከረም 9/2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል።

በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገኝው የወያኔ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወደ ዛሬ የተሸጋገረውን የጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መስከረም ዘጠኝ ቀን 2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል።

በፍርድ ቤቱ ደጃፍ ከተሰበሰበው እልፍ የአማራ ወጣት በላይ የአማራ ደም ሊጠጣ ከተማዋን የወረራት የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደር ይበልጥ ነበር። ሞት የማይፈራው አዲሱ የአማራ ትውልድ ግን እስከ አንፍጫው የታጠቀውን የትግራይ ጦር ከመጤፍ ሳይቆጥር የጀግናውን የፍርድ ቤት ውሎ በፍርድ ቤቱ ደጃፍ ቆሞ ይጠባበቅ ነበር።

አሁን ግን ጀግኖቹ የጎንደር ወጣቶች በሰላም ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል። የአማራ ተጋድሎ በቆራጥ የአማራ ልጆች ትግል በድል ይደመደማል! achamleh Tamru

29 Comments on “የጀግናው ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ለ5ኛ ጊዜ ወደ መስከረም 9/2009 ዓ.ም. አሸጋግሮታል።”

  1. Colonel Demeke Zewdu,a model soldier, defender of his people, advocate of justice, the Lion of Wolkayit-Tegede, leader and patriotic Ethiopian hero will live for ever in our history. Fascist woyane thugs should be warned that , we stand to fight to defend what Colonel Demeke stands for until one person remains in the land.
    The issues that colonel Demeke raised are our issues. The youth, the elderly, the men and women of amhara and all of Ethiopia stand with Colonel Demeke.

  2. ከወሎ ነኝ ያልከው ሰው በማታውቀው ነገር ጥልቅ ኣትበል። ኮለኔል ደመቀ ላደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት ተጠያቂ ነው። የዕድሜ ልክ ፍርድ ይጠብቀዋል። ጀግንነት ሴት እና ህጻናት በመግደል እና በመዝረፍ ኣይደለም።

  3. ሊገለውን የመጣውን ባንዳ በአበባ መቀበል ነበረበት በቃ የወያኔ ካድሬዎች እንዲሁም ተላላኪዎች ሆድ እንጁ ጭንቅላት አልፈጠረባቹም ምነው ያን ሁሉ እስረኛ በእሳት አሳባቹ ስትጨፈጭፋት ምንም ያልተነፈሳቹ ማፈርያዎች ለምን እራስህን አዳንክ ብላቹ እምቧ ከረዩ ያዙኝ ልከኩኝ አያዋጣም ለጠላትህ ጉርጋድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍርው ምክንያቱ ማን እንደሚገባ በት አይታወቅምና

  4. ሊገለውን የመጣውን ባንዳ በአበባ መቀበል ነበረበት በቃ የወያኔ ካድሬዎች እንዲሁም ተላላኪዎች ሆድ እንጁ ጭንቅላት አልፈጠረባቹም ምነው ያን ሁሉ እስረኛ በእሳት አሳባቹ ስትጨፈጭፋት ምንም ያልተነፈሳቹ ማፈርያዎች ለምን እራስህን አዳንክ ብላቹ እምቧ ከረዩ ያዙኝ ልከኩኝ አያዋጣም ለጠላትህ ጉርጋድ ስትቆፍር አርቀህ አትቆፍርው ምክንያቱ ማን እንደሚገባ በት አይታወቅምና

  5. But demeke zewdu was former woyane soldier.but you said hero.do not run like 100 metre.if you say who is demeke zewdu he is the most killer woyane soldier.

  6. @Anonymous, mekonnen
    ስንት ስም ነው ያለህ? ስትፈልግ መኮንን ስትፈልግ ቱሉ ወዘተ
    የተረትከው ተረት ለንዳንተ ኣይነቱ መደዴ ነው የሚሰራው። ሆዳም ማን እንደሆነ ህዝቡ ያውቀዋል። ሌላው እኮ ኣጋሰስ ነው የሚላችሁ። በጎንደር የተደረገው ዘረኛ ድርጊት ማን በሆዱ እንደሚያስብ ጥሩ ምስክር ነው። ” ጉድጓድ ስትቆፍር….” ያልካት በትክክል ለናንተ ትሰራለች። 20% የኣማራ ህዝብ ከራሱ ክልል ዉጪ እንደሚኖር እየታወቀ፣ በጎንደር በሚኖሩ ሲቪል ትግራዮች የተደረገው ግድያ ማባረር እና ዝርፍያ ማን ጥልቅ ጉድጓድ እየቆፈረ እንደሆነ ያሳያል። ለወደፊቱ በትቆፈረው ጉድጓድ ማን እንደሚገባ ማን እንደሚጎዳ በቅርቡ ይታያል።

  7. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……

    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

  8. በዚህ የእሳት አደጋ ምክንያትና ከአደጋው ጋር በተያያዘ ‹‹23 ሰዎች›› መሞታቸውን መንግሥት የገለጸ ሲሆን፣ እስካሁንም የስምንት እስረኞችን አስከሬን ለቤተሰቦች ማስረከቡን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሟች አስከሬኖችን ቤተሰቦች እንዳይመለከቱ የፀጥታ ኃይሎች መከልከላቸውንም መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡
    Source for the above Ethiopian Reporter- A TPLF Newspaper.
    http://www.ethiopianreporter.com/

  9. @demeke = woyane
    ሆዳም ሰው ጭንቅላቱ ኣያስብም። እዚህ የሚጽፈው ትርኪሚርኪ ሁሉ ኮለኔል ደመቀ ትግሬ መሆኑን እንኳን ኣያውቅም። የሆዳም ነገር የታወቀ ስለሆነ፣ ትግሬ መሆኑን ሲያረጋግጡ ” ጀግና ” የምትለዋ ቃል ትቀራለች። To that extent they are stupid.

  10. የባንዳ ልጆችና የልጅ ልጆች እንደ አባይ ወልዱ፣ አባይ ፀሀይ፣ ፕሮፌሰር አስራትን ጨምሮ ስንት የአማራ ምሁራንን የገደለ ደብረጺዮን፣ የ84 አመት ደም መጣጪ አሮጌ ስብሀት ነጋ፣ በዘር ማጥፋት የሚጠየቅ ቲወድሮስ አድሀኖምና የመሳሰሉት ጨካኝ አረመኔወች በምስጢር በመስማማት ልዩ አፋኝ ሀይል አዘጋጅተውና ረዘም ላለ ጊዜ ስለላ አድርገው የወልቃይትን የመብትና ማንነት ኮሚተዎችን ለማፈን ክልል አቋርጠው በጨለማ ጎንደር ከተማ በመድረስ ለሰሩት የንቀትና የማን አለብኝነት ድርጊት ኮሎኔል ደመቀ የአሳፋሪና አምካኝ ምላሽ ለነሱ መስጠት ብቻ ሳይሆን ለ25 አመታት ያህል በአማራ ህዝብ ላይ ጥለውበት የነበረን የአፍዝዝና የአደንግዝ የሰይጣን ጥላሸት ከዳር እስከዳር ከአማራ ህዝብ ላይ በማራገፍ አማራ ለራሱ ሲል እንደ እሳተገሞራ ገንፍሎ እንዲነሳ ያደረገ ነው፡፡

    ያች የወያኔ በማን አለብኝነትና በንቀት ክልላቸው ካልሆነ ሰርገው በመግባት ሰው ለመስረቅ ያደረጓት ሙከራ ያደረሰችባቸው ውድቀት በ40 አመታት የጥፋት ዘመናቸው ውስጥ ከደረሰባቸው የከፋና እነሱነታቸውን የሚያስከትም ነው፡፡ ከአሁን በኋላ አብረን እንተላለቃለን እንጂ በወያኔ ትግሬ አማካኝነት ግን እየተጎዱ እንዳለፉት 25 አመታት መቀጠል የለም፡፡ ይህም ድርጊታቸው በወልቃይቴዎች ላይ ምን ያህል በደል ከ37 አመታት በላይ አንዳደረሱባቸው ትልቅ ማመላከቻ ነው፡፡

    እንደ አንዳንዶች ከሆን በጎንደርና በጎጃም ላይ በማነጣጠር ወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርገው ወረራ፣ እንግልት፣ ድብድባ፣ እስራትና ግድያ መቀጠል በአንድ በኩል ጉዳት ቢኖረውም በሌላ በኩል ግን የአማራን ህዝብ የበለጠ በማስነሳትና በወያኔ ትግሬ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ እንዲያድርበት በማድረግና በቆራጥነት በመደራጀት የረጀም መፍትሄ እንዲያመጣ የሚያደርገው ነው ይላሉ፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን የወደፊቱ ወያኔ በአማራ ህዝብና ቦታ ላይ ካለፈው የ25 አመት የወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ የስቃይና የመከራ ዘመን በተቃራኒው የሚሆን ነው፡፡

    ሰላም ሲሉን ሰላም እንላቸዋለን፡፡ ሰላም ሲሰጡን ሰላም እንሰጣቸዋለን፡፡ ሲቀርቡን እንቀርባቸዋለን፡፡ ሲያከበሩን፣ ሲወዱን፣ ሲያስቡልንና በሌላም መልከ ሲሆኑን እኛም ለነሱ በነሱ መልክ እንሆናቸዋለን፡፡ በሰይጣን መንገድ ሲሆኑም እኛ ከነሱ የከፋንና የጨከን ሳይጣኖች ሆነን እናስተናግዳቸዋለን፡፡ መጠቃቀምን ትተው ለመጎዳዳት ካሰቡ ከኛ በከፋ እነሱ የሚጎዱበትን አናደርጋለን፡፡ በኢኮኖሚውም ዘርፍ እንደዚሁ፡፡ ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብና ቦታ ለወያኔ ትግሬ የሸቀጥ ማራገፊያ፣ በቢራና በአልኮል ጤናን እያወኩ መክበሪያ፣ ምርትን እየዘረፉ መውሰድም ሆነ በሌላ መልክ እየሆኑ የአማራን ህዝብ መበዝበዝና መመዝበር አይችሉም፡፡ ከአውቶቡስና የጭነት መኪና ጀምሮ ራሱ ህዝቡ በመደራጀት እየገዛም ሆነ እየሰራ በራሱ ንብረት ይገለገላል፤ የሚገኘውንም ጥቅም ለራሱ ያደርጋል፡፡ ክዘመናዊ የምግብ ወፍጮና የእህል ማቀነባበሪያ ጀምሮ ሌሎችም የስሚንቶና የብረታብረት ፈብሪካዎችን ራሱ ከራሱ ቦታ እየተከለ ለህዝቡ ስራ ፈጥሮ የሚገኘውን ጥቅም ለራሱ ያደርጋል፡፡

    ከአሁን በኋላ ወያኔ ትግሬ በምን መንገድ የአማራን ህዝብ የሱ ሸቀጥ ማራገፊያና ትርፍ ማካበቻ አያደርገውም፡፡ ከዳሸንና ቀዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ጀምሮ ከአሁ በኋላ ሌሎችም ቢራዎች አይፈለጉም፡፡ በዘመናዊ መንገድ የጠላንና የጠጅን እንዲሁም የብርዝና የፍራፍሬ ጭማቂ መጠጦችን ራሱ እያዘጋጀ ለብዙ ሰወች ስራ እየፈጠረ በመገልገል የሚገኘውን ጥቅም ለራሱ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም ከአሁ በኋላ ዝም ብሎ መጮህ ሳይሆን በሳል በመሆን የወያኔ ትግሬን በአማራ ህዝብ ላይ ደም መጣጭ መዢገርነት ማለትም የገንዘብ መንጪን ሙሉ በሙሉ ከአማራ ላይ ማድረቅ ግድ ይላል፡፡ በምትኩ ደግሞ የራስን የኢኮኖሚ ምንጭ መገንባትና በእድገት ራስን መጥቀም ይገባል፡፡

    የወያኔ ነጋዴ፣ የወያኔ ባንክ፣ የወያኔ ተቋም፣ የወያኔ አውቶቡስ፣ የወያኔ የጭነት መኪና፣ የወያኔ ቢራ፣ የወያኔ ስሚንቶ፣ የወያኔ አልባሳትና በአጠቃላይ የወያኔ የሆነን ሁሉ መገልገል መቆም አለበት፡፡ እኛ ከሱ ጋ ስለማንችል እሱም ከኛ ጋ መቻል የለበትም፡፡ ተከዜን ተሻግሮ በመምጣትና ራያን ጨምሮ የአማራን ቦታ በወረራ መልክ የያዘ ነውና እሱ ጠላት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ በተለይም የአማራ ህዝብ ማድረግ ያለበት ቢኖር ቢራ የሚባልን ሙሉ በሙሉ ማቆም ሲሆን ይህም የራስ በሆነ የጠላና የጠጅ ምርቶችን ዘመናዊ በማድረግ መተካት አለበት፡፡ በአማራ ህዝብ አክሲዮን አመካኝነት የራስ የሆነን ቢራ ፋብሪካም መገንባት ይገባል፡፡ ቦታው በውሃ ሀብታም፣ ገብስና ጌሾ አብቃይ ነውና የራስን የቢራ ፋብሪካ መትከል ግድ የሚል ሲሆን እስከዚያ ድረስ ግን ዳሸንና ቅዱስ ጊዮርጊስን ቢራ ጨምሮ በወያኔና በውጪ ተባባሪዎቹ የተያዘን የሀገር ቢራ መገልገል መቆም አለበት፡፡ ንፁህ ውሃ መጠቀምን ጨምሮ ትንሽ የቴክኖሎጂ እገዛ ቢደረግለት የኛ ጠላ ከቢራ የበለጠ ነው፡፡ የኛ ጠጅ ከወይን የሚበልጥ ነው፡፡ ከማምረት እስከ ግልጋሎት ያለውን ሰንሰለት ዘመናዊና ትርፋማ በማድረግ ለብዙ ሴቶችም ሆኑ ወንዶች ገበሬዎችን ጨምሮ የስራ እድል የሚፈጥር ነው፡፡

    ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ግን ጀግንነቱን በወርቅ ቀለም አጉልቶ የፃፈው ስለሆነ ከአሁን በኋላ ህያው የሚሆን እንጀ እሱ አንድ ነገር ስለሆነ ብቻ ይህ ይቀየራል ማለት አይደለም፡፡ የተከዜ ወንዝ በጎንደርና በትግራይ መካከል ከጥንት ጀምሮ ያለ የተፈጥሮ ድንበር ነውና ወደፊትም በዚህ መልክ ነው የሚቀጥል፡፡ ይህ እስከሚሆን ድረስ ግን በምንም መንገድ ከወያኔ ትግሬዎች ጋር ሰላም አይኖርም፡፡ የሆነው ሁሉ ሆኖ በመጨረሻ ላይ ግን ያው ተከዜ በሁለቱ መካከል ድንበር ተብሎ እንደሚፀድቅ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ትርፉ ልክ በባድመ እንደሆነ ሁሉ ተቀባይነት የሌለው እልቂትና ንብረት መውደም ብቻ ነው፡፡ ወያኔ ትግሬ ግን በምን መንገድ ተከዜን ተሻግሮ የጎንደርን ቦታ ወንዝ መሻገር ለማይችል የትግራይ አካል ለማድረግ አይችልም፡፡ ይህ ለማንም ግልፅ መሆን አለበት፡፡ በአለም የሚገኝ ማንኛውም ፍርድ በዚህ መልክ በወያኔ ላይ እንደሚፈርድበት ምንም ጥርጥር የለውም፡፡

    እንዲያውም በወራሪ ወያኔ ምክንያት ሁኔታው አስቸኳይ እልባት አለማግኜት በተለይም በወያኔ ላይ ሀገራዊና አለማቀፋዊ ጉዳት የሚያደርስበት ሲሆን ለአማራ ህዝብ ደግሞ የበለጠ ለመነሳሳት ምክንያትና ለመደራጀት ትልቅ እገዛ የሚያደርግለት ነው፡፡ ከቦታው ላይ ያለን ሀብት እንጂ ራሱን ቦታውን ግን ወያኔ ሊሰረቀው ስለማይችል የሆነው ሆኖ ወልቃይት ጎንደርነቱ ምን ጊዜም የሚረጋገጥለት ነው፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡ እነሱ ሰዎች ቢሆኑ ግን ከአማራ ህዝብ የሚቀርብ ማንም አንደሌላቸው በማወቅና እውነትን በመጠበቅ ከአማራ የወሰዱትን ቦታ በአስቸኳይ መልሰው ወሰን ሳያሰምሩ ሁለቱ ህዝቦች ያላቸውን ሁሉንም በጋራ መጠቀም ቢችሉ ምን ያህል ሁሉም በተጠቀሙ ነበር፡፡ ይሁንና በመራሹ ወያኔ ትግሬዎች አማካኝነት ለዚህ አልታደልንም፡፡

  11. Tazabi→ you sound like son of a bitch how about your weyanes when they kill innocent citizens that makes them a hero or patriot?you idiot and bastard cadre.

  12. ከላይ የጻፍከው ሰው ምነው ኣጠር ብታደርገው? ለማንኛውም ኣቤቱታ ነው ቅሬታ ያቀረብከው?

  13. ትግሉን የአማራ የኦሮሞ በማለት ለምን እንደምታጠቡት አይገባኝም። ኢትዮጵያ ብትሉት ጉዳቱ ምኑ ላይ ነው። እናንተም የምትታገሉት ለአንዲት ኢትዮጵያና ለአንድ ኢትዮጵያዊነት ካልሆነ እንታገለዋለን ከምትሉት ዘረኛ ስርአት በምን ትለያላችሁ?

  14. ጉበዝ ወያኔን ለማጥፍት ጌዜውን ማራዘም ኣያስፍልግም እነርሱን ማጥፍት የነበረብን ከዛሬ 25 ኣመት በፌት ኣገር በእሱ ትእዛዝ ኣሰገንጥሎ የባህር በር ኣገሪቱ እንዳይኖራት በባዶ ቤት ኣስቀምጦ እኔ ስፍቅድልህ ነው መንቀሳቀስ የምትችለው ብሎ የቁም እስረኛ ካረገን ኣመታት ኣልፈዋል ስለዚህ እነርሱን በመተባበር ማስወገድ ኣለብን !!!

  15. ሆዳም ስለበዛ ለውጥ ይመጣል ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው

    ሆድህን ለመሙላት ብትሯሯጥ ይሻላል

  16. አማራ በማያዳግም ቅጣት ሁለተኛ እዳይሰራራ የልኩን እያገኘ ነው
    ወያኔ ረግጦ ለመቶ ዓመት ይገዛል ምን ልታመጡ ነው?
    በተግባርም እየታየ ነው
    ፈሳም ሁላ

  17. I do not understand why those idiot rats Tigree go out of Oromo, Amhara and of course the whole Ethiopia now. No body needs them at all. They are rats everywhere, they have to leave before we kill the Tigree rats

  18. @mezekir, tigre liberation front has been targeting and massacring the amhara for 25 years.then it startd targeting the oromo, Gambella, ogaden and now the Konso.it is a matter of survival for the amhara particularly. We all must fight together .fascist tplf won’t stop here.tplf want to make all their slaves.

  19. ፍሬንድ፡ ትግራይ ውስጥ ያሉ አማሮችን ማስፈራራትህ እንዳይሆን ብቻ!! ቂቂቂቂ…. ወመኔ ቀንህን ጠብቅ እንዳሾፍክ አትቀርም!!!

  20. The anti-Tigray, anti-development and anti-peace Amhara uprising is being crushed and the situation in the region is under control and calm. Wolkait is Tigrean and will remain so. The Amharas must give up their empire dream and live in peace with the nations, nationalities and peoples they once colonized, exploited and oppressed. The Tigreans are not only the liberators of the colonized and oppressed but also the protectors and promoters of freedom, development and peace. That is why the Tigreans are extensively investing and contributing to the development of the regions the democratic and developmental EPRDF government has identified as under developed.

  21. ***ወልቃይት ላለፉት ሺህ ዓመታት በትግራይ ስር ተዳድራ አታውቅም – የታሪክ ማስረጃዎች***

    (በወቅቱ የተሰሩትን ካርታወች፣ ሰንጠረዦችና ሌሎችም አመላካቾችን ከዋናው መረጃ ላይ ማግኜት ይቻላል፡፡)

    “የኢትዮጵያ መንግስት (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ ከወሰዳቸው ዓብይ ኩነታት አንዱ፤ የሀገሪቱን የፖለቲካን የአስተዳደር ካርታን መቀየሩ እንደሆነ ይታወቃል:: የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት ካርታ እ.ኤ.አ. በ1994 ቢቀየርም፤ አዲሱ ካርታ ብዙ የማንነት ጥያቄዎችን አስነስቷል:: ይህ የዳግም መካለል ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች ውስጥ ወልቃይት አንዱ ነው።

    እንዲህ አይነት የማንነትና የመካለል ጥያቄ ሲቀርብ ዋና መፍትሄ የሚሆኑት የታሪክ ሰነዶች ናቸው:: የታሪክ ሰነዶች ስለ ወልቃይት ግን ምን ይላሉ? ላለፉት ብዙ መቶ ዓመታት የተጻፉ የታሪክ ሰነዶች ምን እንደሚሉ እንመርምር::

    1/ ወልቃይት ጠገዴና አላማጣ ኮረም በአጼ ዮሓንስ ዘመን በትግራይ ሥር አልነበሩም – የታሪክ ሰነድ ማስረጃ

    አጼ ዮሓንስ ከ 1871 ዓ.ም እስከ 1889ዓ.ም (እ.ኤ.ኣ) ኢትዮጵያን የመሩ ንጉስ ናቸው:: ንጉሰ በንግሥና ዘመናቸው የራሳቸው ጠንካራና ደካማ ጎን ቢኖራቸውም፣ ከጠላት ደርቡሽ ጋር በመፋለም ለሀገራቸው ክቡር ሕይወታቸውን የሰጡ ንጉሰ ናቸው:: ጥቂት የማይባሉ የሕወሀት ሰዎች፣ ከወልቃይትና ጠገዴ ጋር በተያያዘም የሚጠቅሱት እሳቸውን ነው:: “ወልቃይት እና ጠገዴ ፣ ጥንት በአጼ ዮሓንስ ዘመነ መንስግት በትግራይ ስር ነበረች” በማለት እንደ ዋና መከራከርያ ሲያቀርቡት ይደመጣል:: እውነታውን የዘገቡት የታሪክ ሰነዶች ናቸውና የታሪክ ሰነዶችን እንመርምር::

    በአጼ ዮሓንስ ዘመን የነበረው የትግራይ ግዛትና፣ አጠቃላዩ የኢትዮጵያ ግዛት ምን እንደሚመስል በዝርዝር በሀገር ውስጥና በውጭ ሊቃውንት ተጽፏል:: ስለ ወልቃይትም አስተዳደር በማን ስር እንደነበረ በዝርዝር ጽፈውታል:: ለዚህም የእውቁን የፈረንሳዊ የጂኦግራፊ ፕሮፌሰር ኤሊስ ሬክለስ መጽሓፍን በዋቢነት መጥቀስ ይቻላል::

    በዩንቨርሲቲ ኦፍ ብረስልስ የኮምፓራቲቭ ጂኦግራፊ (University of Brussels, Professor of Comparative Geography) ፕሮፌሰርና የዴፓርትመንቱ ሀላፊ የነበረው ይሄው ፕሮፌሰር ፤ በ1880 ጀምሮ በርካታ መጽሓፎችን በዓለም ጂኦግራፊ ላይ ጽፏል:: እነዚህም መጽሓፍቱ ከለንደንና ፓሪስ ጆኦግራፊካል ሶሳይቲ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ አድርገውታል::

    ከነዚህ መጻሕፍት አንዱ በ 1880 የተጻፈው The Earth and its Inhabitants የሚለው ሲሆን፤ ዘጠኝ ተከታታይ ክፍሎች አሉት። የዚሁ መጽሓፍ ክፍል አራት በገጽ 443 ላይ የሰሜን እና ምስራቅ አፍሪካን የወቅቱን ጂኦግራፊ በዝርዝር ይተነትናል:: በአጼ ዮሓንስ ዘመን የነበረውንም የኢትዮጵያን ክፍላተ ሀገራት በዝርዝር ቁልጭ አድርጎ እንዲህ ጽፎታል::

    “The Amhara government provinces are: Dembia, Chelga, Yantangera, Dagossa, Kuarra, Begemidir, Guna, Saint, Wadla, Delanta, Woggera, Simen, Tselemt, Armachiho,Tsegede, Kolla Wogerra፣ Waldiba and Wolkait”

    Tigray territories from the book – The Earth and its Inhabitants

    ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ይህ ጽሁፍ የተጻፈው በ1880ዎቹ አጼ ዮሃንስ የሀገሪቱ ንጉስ በነበሩበት ዘመንና የተጻፈውም በግዜው ከነበሩ ከተለያዩ የጂኦግራፊካል ሶሳይቲዎች የወርቅ ሜዳይ ተሸላሚ በሆነ ባለሙያ ፕሮፌሰር ነው:: ይህ በ1880ዎቹ የተጻፈው መጽሓፍ እንደሚያስረዳው በአጼ ዮሓንስ ዘመን ወልቃይት: ጠለምት : ዋልድባ : አላማጣ : በሙሉ በትግራይ ስር አልነበሩም:: እነዚህን ቦታዎች በስም ጠቅሶ እንደሚነግረን በትግራይ ስር ሳይሆን በጎንደር ስር ነበሩ::

    “በአጼ ዮሓንስ ዘመን ወልቃይትና ጠግዴ በትግራይ ስር ስለነበሩ ነው አሁን ወደ ትግራይ የጠቀለልናቸው ” የሚለው መሰረት የሌለው መሆኑን ይሄ መረጃ ያሳየናል:: ከአጼ ዮሓንስ በፊትስ እነዚህ ቦታዎች ይተዳደሩ የነበሩት በማን ነው? የሚለውን እንመልከት። ወደ አጼ ቴዎድሮስ ዘመን እንጓዝ፡፡

    2/ በኣጼ ቴዎድሮስም ዘመን ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም – የታሪክ ማስረጃ ሰነዶች

    በኣጼ ቴዎድሮስ (1818 – 1868 እ.ኤ.አ) የነበሩ ስመ ገናና ኢትዮጵያዊ ንጉስ ነበሩ:: በየቦታው የነበሩ መሳፍንትን አሸንፈው፣ ማዕላዊ መንግስት ከመሰረቱ በኋላ፣ ቀጣይ ራዕያቸው የምዕራብያውያንን ቴክኖሎጂ እዚሁ ኢትዮጵያ እንዲመረት ማድረግ ነበር:: ለዚህም ከበርካታ አውሮፓ ሀገራት ጋር ግንኙነት መስርተው ነበር:: የአውሮፓውያን ጥበበኞችን ኢትዮጵያ ለማስቀረት እና ጥብቅ ግንኑነት ለመመስረት፣ አጼ ቴዎድሮስ ልጃቸውን ለአንድ ስዊስ ኢንጂነር እስከመዳር ደርሰው ነበር:: በዚህም ምክንያት በርካታ አውሮፓውያን ጠቢባን በአጼ ቴዎድሮስ ዘመን ኢትዮጵያ መጥተዋል:: እነዚህም ባለሙያዎች ኢትዮጵያ መጥተው ስለ ሀገሪቱ በዝርዝር ጽፈዋአል:: የእንግሊዝ መንግስትና የኢትዮጵያ ግንኑነት መሻከር ሲጀምር፣ እንግሊዞች ስለኢትዮጵያ ይበልጥ የማወቅ ፍላጎታቸው ጨመረ::

    የእንግሊዝ መንግስት የintelligence ሰዎችም የእንግሊዝ መንግስት ፓርላማና የጸጥታው ኃይል ኢትዮጵያን በሚገባ ያውቃት ዘንድ ትዕዛዝ ወጣ:: የእንግሊዙ Topographical and Statistical Department of The War Office ኤ . ሲ ኩክ (A. C. Cook) በተባለ እንግሊዛዊ ኮሎነል አማኻኝነት ስለ ኢትዮጵያ ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ጀመሮ በተለያዩ እውሮፓውያን ተጻፉ መጻሕፍት ባንድ ላይ እንዲጠርዘ ተደረገ:: የሚደንቀው ይሄ መጽሓፍ በ 1867 ዓ.ም እ.ኤ.ኣ የታተመው በግስቲቷ ጥያቄ ለእንግሊዝ ሀውስ ኦፍ ኮመን ሎወር ሀውስ ግብአት (House of Common lower House) ይውል ዘንድ መሆኑ ነው:: በዚሁ መጽሓፍ ውስጥ፤ የወቅቱ የኢትዮጵያ ዝርዝር ጉዳይ ተጽፏል:: ይሄውም መጽሓፍ ስለ ወልቃይትና ጠገዴም በኣጼ ቴዎድሮስም ይሁን ከሳቸው በፊት በማን ስር ይተዳደሩ እንደነበር በዝርዝር ያትታል::

    “The Provinces of Amhara are : Simen, Waldibba, Wolkait,Wogera,Chilga, Kuara, Belesa, Fogerra, Damot, Gojjam, Begemidir, Beshilo ….. Waldiba situated to the NW of Semein between the Tekeze and the Angereb, extends as far as the junction of the two rivers. Welkait 3 )

    Map – northern Ethiopia areas

    እዚህ ላይ በ 18ተኛው ክፍለ ዘመን የትግራይን ወሰኖች በማያሻማ ሁኔታ በግልጽ አስቀምጦታል:: የትግራይ ወሰን በምዕራብ – ሽሬ ፤ በምዕራብ ደቡብ – ተምቤን እና አዴት ፤ በደቡብ – ገር አልታ ፤ በምስራቅ – አጋሜ ፤በሰሜን – መረብና በለሳ ናቸው:: የታሪክ ሰነዶች በአጼ ቴዎድሮስም ዘመን እንደሚነግረን ፤ ወልቃይትና ጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም::

    ከዛስ በፊት ወልቃይትና ጠገዴ በትግራይ ስር ነበሩን? አሁንም የታሪክ ሰነድ እንመርምር::

    3/ በዘመነ መሳፍንት ዘመንም ወልቃይትጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም – የታሪክ ማስረጃ ሰነዶች

    እንደሚታወቀው ከአጼ ኢዮአስ ሞት ጀምሮ ፤ አጼ ቴዎድሮስ እስኪነሱ የነበረው ዘመን ዘመነ መሳፍንት ይባላል:: በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት አልነበራትም:: መሳፍንቶች የገነኑበትና በሀገሪቱ ማዕከላዊ አስተዳደር የጠፋበት ዘመን ነበር:: በዚህ ማዕከላዊ የመንግስት ሕግ በሌለበት ወቅት እንኳን ወልቃይት፥ጠገዴ፥ ዋልድባ ፥ አላማጣ፥ ኮረም እና የመሳሰሉ ቦታዎች በትግራይ ስር አልነበሩም:: አሁንም ማስረጃ እነሆ!4

    ጀምስ ብሩስ የተባለው ስኮትላንዳዊ ፥ በዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያ መጥቶ ኢትዮጵያ በዘመነ መሳፍንት ምን ትመስል እንደበረ፥ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል:: እያንዳንዱ መስፍን ግዛቱ የት ድረስ እንደነበረ፥ የትኛው መስፍን ማንን ይገዛ እንደነበረ በሰፊው ተንትኖታል:: በዚህም መሰረት ስለ ትግራይ ግዛትና እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ይሰጣል :: Travel to discover source of the Nile Volume 3 page 582 ላይ

    “Tigre is bounded by the territory of the Bahirenegash that is by the river Mereb on the East and Taccazze upon the west. It is about one hundred and twenty miles broad from E. to W. and two hundred from N. to S. “

    ጀምስ ብሩስ በዚሁ መጽሓፉ Chapter 10 ላይ Geographical division of Abyssinia into province በሚለው አንቀጹ ላይ በይበልጥ ቁልጭ አድርጎ እንዲህ ያስቀምጠዋል

    The first division is called Tigre, between Red Sea and the river Tekeze. Between that River (Tekeze) and the Nile Westwards where it bounds the Oromo, it is called Amhara.
    ካለ በኋላ ወረድ ብሎ ይበልጥ ጉዳዩን ሲያስረዳ “Tekezze is the natural boundary between Tigre and Amhara”

    ከላይ ለአብነት ያስቀመጥኳቸው ሊቃውንት በግዜ፣ በቦታና በዜግነት አይገናኙም:: ለምሳሌ በአጼ ዮሓንስ ዘመን የነበረው አሊስ ሬክለስ ፈረንሳዊ (French) ነው:: በአጼ ቴዎድሮስ ዘመን የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት የጻፈው ደግሞ እንግሊዛዊ ነው (British):: ጀምስ ብሩስ ደግሞ ስኮትሽ (Scottish)ነው:: ግን ሁሉም በተለያየ ግዜ መጥተው ያዩትና የተገነዘቡትን ጽፈዋል:: የሚናገሩት አንድ ና ተመሳሳይ ነው:: እውነት ምን ግዜም አንድ ናትና!

    4/ ወልቃይት በ1630ዎቹስ በማን ስር ነበረች?

    በ16ኛው መቶ አጋማሽ ላይ ያሉ ያታሪክ መዛግብትም የሚናገሩት ተመሳሳይ ነገር ነው:: በተለያዩ ወገኖች ተደጋግሞ የሚጠቀሰው የ ማኑኤል በሬዳም መጽሓፍ የሚተነትነው ያንኑ ነው:: ይሄ መጽሓፍ የተጻፈው በ1634 ሲሆን ጸሓፊውም ኢማኑኤል በሬዳ ይባላል:: በወቅቱ የነበረውን የትግራይ ግዛት በዝርዝር አስቀምጧል:: እሱም እንደሌሎቹ ጸሓፍት የትግራይ ድንበር ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ ናቸው አይልም::

    «Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634» መጽሀፍ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስለ ትግራይ ግዛት እንዲህ ይላል::

    “Among all the kingdoms that the Emperor of Ethiopia possesses today one of the greatest if not the greatest and the most important is the kingdom Tigre. From north to south, that is from the limits of the Hamasen to Enderta, it covers an areas of from ninety to one hundred leagues (3.2 miles); and from the east, which is besides Dancali, located at the entrance to the Red sea to the southern end of the Red Sea, to the west bounded by the Tekezze River beside the Semen, it covers an area of similar size, so that the Kingdom has a nearly circular shape.”

    አሁንም ወደኋላ እየራቅን እንሂድና ወልቃይት ጠገዴ በነ አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን በማን ስር ነበርች? የሚለውን እንመልከት

    5/ በኣጼ ዘርዓ ያዕቆብ ( 14ኛው ክፍለ ዘመን) ዘመንም ወልቃይትጠገዴ በትግራይ ስር አልነበሩም – የታሪክ ማስረጃ ሰነዶች

    አጼ ዘርዓ ያዕቆብ በኢትዮጵያ ታሪክ ከተነሱ ሃያልና ሊቅ ነገስታት ውስጥ አንዱ ነበሩ:: በቀድሞ ስሙ ፈጠጋር በአሁን ስሙ ኦሮሚያ አዋሽ ወንዝ አካባቢ የተወለዱት አጼ ዘርዓ ያዕቆብ፥ የሀድያ ሲዳሞ ንጉስ ልጅ የሆነችውን እሌኒን አግብተው፥ በ37 ዓመታቸው ከነገሱ ጀምሮ በርካታ ዓበይት ስራዎችን አከናውነው አልፈዋል:: እኒሁ ንጉስ ከፍተኛ5

    የጥበብ ፍቅር የነበራቸውና ከመሆናቸው ባሻገር፥ ራሳቸው ብዙ መጻሕፍትን ጽፈዋል:: በሳቸው ዘመንም ብዙ መጻሕፍት እንዲጻፉ ድጋፍ በመስጠታቸው አያሌ መጻሕፍት በሳቸው ዘመን ተጽፈዋል:: ከነዚህ መጻሓፍት አንዱ በአክሱም ንቡረ ዕድ የተጻፈው ዜና አክሱም መጽሃፍ አንዱ ነው:: ዜና አክሱም ከሃይማኖያትዊ ሐተታው ባለፈ ስለ 14ኛዋ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ በዝርዝር ጽፎታል:: ይህ መጽሓፍ የኢትዮጵያን አጠቃላይ ወሰንና ታሪክ ብቻ ሳይሆን የክፍላተ ሀገራቱንም ድንበር ጥንቅቅ አድርጎ ዘግቦታል:: የትግራይንም ክልል በካርታና በጽሁፍ ከዚህ እንደሚከተለው ይገልጸዋል::

    List of Tigrai areas on Zena Axum book

    ይህም መጽሓፍ በተመሳሳይ መልኩ የሚነግረን፣ ወልቃይትና ጠገዴ በፍጹም ፣ የትግራይ አካል አንዳልነበሩ ነው::
    ዮሓንስ መኮንን Ethiopia: the land, its people , History and Culture በሚለው መጽሓፉ Page 351 በአጼ ዘርዓ ያ ዕቆብ ዘመነ መንግስት የነበረውንና በመጽሓፍ አክሱም የተተነተውን የትግራይን ካርታ እንዲህ ያቀርበዋል

    “The Book of Axum.. Shows a traditional schematic map of Tigray with its city Axum at its center surrounded by the thirteen principal provinces: Tembein, Shire, Seraye, Hamasen, Bur, Sama, Agame, Amba Senait, Geralta, enderta, Sahart and Abergele”

    በተመሳሳይ ሁኔታም The World through Maps: A History of Cartography (ገጽ 352 ይመልከቱ)፡፡ በJohn R. Short የተጻፈው የዓለም ጂኦግራፊን የሚተርከው መጽሓፍ በ15ኛው ክፍለዘመን የነበሩ የትግራይ ግዛቶች ከላይ የተጠቀሱት መሆናቸውን መጽሓፈ አክሱምን በመጥቀስ ያስረዳል:: ይህም መጽሓፍ በተመሳሳይ መልኩ የሚነግረን፣ ወልቃይትና ጠገዴ በፍጹም የትግራይ አካል አንዳልነበሩ ነው::

    6/ ቋንቋን መሰረት ወዳደረገ አክለላን አንመልከት6

    የኢትዮጵያውያን ወጣቶችና አርበኞች ቁጣ ያሳሰበው ጣልያን፣ ኢትዮጵያን በቋንቋና በዘር በትኖ ለመግዛት ያቀደውን መርዝ ይፋ አወጣ:: የዚህ እቅድ ፊታውራሪ ከሆኑት አንዱ ፋሺስቱ Baron Roman Prochàzka አቢሲንያ ዘ ፓውደር ባረል (Abyssinia: the Powder barrel) በሚል መጽሓፉ ላይ እንዳስቀመጠው፣ ኢትዮጵያውያንን ለመግዛት በዘር መከፋፈልና በመሀከላቸውም ጥላቻን በመዝራት እርስ በርስ ለማናከስ፣ ሀገራቸውን በዘር መከለል የሚለውን እቅድ መተግበር ጀመረ:: በዚሁም መሰረት፣ ዘርንና ቋንቋን መሰረት ባደረገ ሽንሸና ኢትዮጵያን አምስት ቦታ ከፈላት::

    እነዚሁም ክልሎች አማራ: ኤርትራ(ትግሬ); ሐረር: ኦሮሞ-ሲዳማ: ሸዋና ሶማሌ ናቸው:: ጣልያን ይሄንን የግዛት ሽንሸና ሲያካሂድ መሰረት ያደርገው ዘርና ቋንቋን ነበር:: የሚከተለውም ሰማንያ በሃያ የሚለውን መርህ ነበር:: ከሰማንያ በመቶ በላይ ሕዝቡ የሚናገረውን ቋንቋ መሰረት በማድረግ ወደየ ክልሉ ይደለደላል:: ሸዋን ግን ለብቻው ለይቶ መቆጣጠር ይገባል ብሎ በማመኑ ሸዋን ና ሀረርን ለብቻ ለይቶታል:: ወደ ነጥባችን ስንመጣ በዚህ የቋንቋ ሽንሸና መሰረት ወልቃትና ጠገዴና ጠለምት ወደ ትግራይና ኤርትራ አልተካተቱም:: በጎንደር ስር ነበሩ::

    እዚህ የጣልያን ቋንቋንና ዘርን መሰረት ያደረገ ካርታ ላይ በግልጽ እንደሚታየው ፣ የትግራይ ድንበት ተከዜ እንጂ – ከተከዜ ተሻግሮ አይደለም:: ላልፉት 25 ዓመታት ተቃዎሞ ሲካሄድባቸው የከረሙት ወልቃይት – ጠገዴ – አላማጣ ኮረም በፍጹም በትግራይ ስር እንዳልነበሩ በግልጽ ያሳየናል::
    Map – Tigray during Fascist Italy

    7/ አንዳንድ ሚድያዎች ደጋግመው የሚያነሱት ነጥብ አለ:: ይሄውም ወልቃይት ጸገዴና ሌሎች ወደ ትግራይ የተካለሉ
    ቦታዎች ጥንት የትግራይ እንደነበሩና አጼ ኃይለ ሥላሴ የምስራቃዊ ትግራይ ገዥ ከነበሩት ከደጃዝማች ኃይለሥላሴ ጉግሳ አርዓያ ጋር በመጣላታቸው – ወልቃይትና ጠገዴን ወደ ጎንደር ወሰዱት የሚል ነው:: ሌላው የማያስማማው ነጥብ ደግሞ7

    የቀዳማይ ወያኔን አመጽ ምክንያት በማድረግ ትግራይን ለመቅጣት – ወልቃይትንና ጠገዴን ወደ ጎንደር ከለሉት የሚል ነው::
    እስካሁን ከላይ የገለጽኳቸው ሰነዶች ለዚህ ነጥብ በቂ ማስረጃ ቢሆኑም : ካርታን መሰረት ያደረገ መረጃ ለሚጠይቅ ሰው – እነሆ:: ይህ ካርታ በጣልያኖች በ1928 ዓ.ም የተሰራ ነው:: ኢትዮጵያን በደምብ ካጠኑ በኋላ ለያንዳንዱ ክፍለሀግር ካርታ ሰርተዋል:: ያኔ ገና ኃይለሥላሴ ጉግሳ አልከዳም:: ያኔ የቀዳማይ እንቅስቃሴ አልነበረም:: የቀዳማይ እንቅስቃሴ በ1943 ነበር፡፡ ይህ ካርታ ግን ከዛ ብዙ ዓመታት በፊት የተሰራ ነው:: አንባቢው አይቶ ይፍረድ:: ወልቃይት ጠገዴን ነጥለን ስንመለት ካርታው ይሄንን ይመስላል::

    Map – north west Ethiopia in 1928

    8/ በዘመነ መንግስቱ ኃይለማርያም ወልቃይትና ጠገዴ8

    በካምብሪጅ ዩንቨርሲቲ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ይበልጡንም በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ላይ ከፍተኛ ምርምር ካደሩት ሰዎች ውስጥ በዋነኝነት የሚጠቀሱት ፕሮፌሰር ክሪስቶፈር ክላፓም: እንደ ኤሮፓ አቆጣጠር 1990 ( ህወሀት አዲስ አበባብ ከመያዙ አንድ አመት በፊት) ድንቅ የሆነ መጽሓፍ አሳትመው ነበር:: በዚሁ መጽሓፋቸው ላይም ስለ ወልቃይትና ጠግዴ እንዲህ ሲሉ ይተርኩታል

    “the area concerned (welkait -Tsegede) separated from Tigray by impressive natural barrier of Setit Tekezze river has never been governed as part of Tigray at any period in the past, but has come under Gonder and Semein.” (Christopher Clapham: Transformation and continuity in revolutionary Ethiopia (Cambridge: Cambridge university press 1988 pp 259)
    ስናጠቃልለው

    1. 1420ዎቹ እንደተጻፈ የሚታመነው መጽሓፈ አክሱም በግልጽ እንደሚያሰረዳን የትግራይ ግዛቶችና ወሰኖች 13 ነበሩ:: እነርሱም Tembein, Shire, Seraye, Hamasen, Bur, Sama, Agame, Amba Senait, Geralta, enderta, Sahart and Abergele ናቸው::

    ማስረጃ : መጽሓፈ አክሱም , Ethiopia: the Land, Its People, History and Culture By Yohannes Mekonnen. The World through Maps: A History of Cartography (ገጽ 352 ይመልከቱ) By John R. Short

    2. 1634 ዓ.ም የተጻፈው የ እማኑኤል በሬዳ መጽሓፍ Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634» እንደሚያስረዳው የትግራይ ወሰን ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ አይደሉም

    3. በዘመነ መሳፍንት ኢትዮጵያን ጎብኝቶ የነበረው የጀምስ ብሩስ መጽሓፍም በግልጽ የሚናገረው የትግራይ ወሰን ተከዜ እንጂተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠገዴ አይደሉም፡፡ Travel to discover source of the Nile Volume 3 page 582

    4. በአጼ ዮሓንስ ዘመንም የታሪክ ማስረጃዎች የሚያስረግጡት ያንኑ ነው:: የትግራይ ደንበር ተከዜ ነው:; ወልቃይትና ጠገዴ በጎንደር ስር እንደነበሩ በግልጽ ፈረንሳዊው ፕሮፌሰረ ሬክለስ ጽፎታል

    5. በአጼ ቴዎድሮስ ዘመንም ወልቃይትም ይህን ጠግዴ በትግራይ ስር አልነበሩም::

    6. በጣልያን ግዜም የትግራይ ወሰን በደቡብ እንዳምሆኒ, በደቡብ ምስራቅ አበርገሌ ;በም ዕራብ ሽሬና አዲያቦ ነበሩ እንጂ ወልቃይት ጠግዴ ዋጃ ኮረም እና መሰል ቦታዎች በትግራይ ስር አልነበሩም

    7. ወልቃይትንና ጠገዴን ወደ ትግራይ የከለሉት አጼ ኃይለሥላሴ ናቸው:; ይህም በ1943 ዓ.ም የተካሄደውን የቀዳማይ ወያኔን አብዮት ለመበቀልና ሕዝቡንም ለመቅጣት ነው የሚለው: መሰረት እንደሌለው እነሆ ይህ ማስረጃ:: ጣልያን ይሄን ካርታ የሰራው በ1928 ዓ.ም ነበር:: ያኔም በአጼው ግዜም የትግራይ ወሰን ያው ነበር

    8. የህዝብ ቁጥርና በሚነገሩት ቋንቋ ነው ወልቃይትንና ጠግዴን ወደ ትግራይ የከለልነው ለሚለውም – የዘርና የቋንቋ ክልልን ለመጀመርያ ግዜ ኢትዮጵያ ላይ የመሰረተው ጣልያን ነው:: ጣልያን ይህን ካርታ ሲሰራ የራሱን የዘርና የቋንቋ ጥናት አድርጎ ነበር:: በዚህም መሰረት ወልቃይትና ጠግዴን ወደ ትግራይ ሳይሆን ያካለላቸው ወደ ጎንደር ነበር:: ይሄ ከሆነ አንድ ትውልድ እንኳን አላለፈው:: ታድያ ያኔ አብላጫ የነበረው ቋንቋና ሕዝብ አሁን ወዴት ገባ?

    9. በዚህ ዘመን ያሉ እውቅ የኢይዮጵያ ነክ ፕሮፌሰሮችም ምስክርነታቸው ያው ነው:: የካምብሪጅ ዩኒቨርስቲው ክሪስቶፈር ክላፕማን እንዳጠቃለሉት9

    the area concerned ( welkait -Tsegede) separated from Tigray by impressive natural barrier of Setit Tekezze river has never been governed as part of Tigray at any period in the past, but has come under Gonder and Semein.

    10. የአጼ ዮሓንስ የልጅ ልጅ ልዑል ራስ መንገሻ ስዩምም እንዳረጋገጡት ” የትግራይ ወሰን ተከዜ እንጂ ተከዜን ተሻግረው ያሉት ወልቃይትና ጠግዴ አይደሉም”

    አሁንም ቢሆን የወልቃይት የማንነት ጠያቂዎች የ ሃምሳ ሺህ ሰው ፊርማ አሰባስበው ነው ፌዴሬሽን ምክር ቤት ድረስ የሄዱት:: እንግዲህ ይሄ ሁሉ ጫና: ወከባና ግድያ ባለበት በዚህ ወቅት ሃምሳ ሺህ ሰው ፊርማ ማሰባሰብ ከቻሉ ነጻነት አግኝተው ሁሉም ቦታ ቢንቀስቀሱ የምን ያህል ሰው ፊርማ ማሰባሰብ እንደሚችሉ መገመቱ ቀላል ነው:: ያለው እውነታ ይሄው ነው::

    ማጠቃለያ

    አሁንም ከላይ የጠቀስኳቸውን የፕሮፌሰር ክላፕማንን ቋንቋ ልጠቀምና ” ወልቃይትና ጠግዴ በኢትይኦጵያ ታሪክ በትግራይ ስር ሆነው አያውቁም”:: ለመጀመርያ ግዜ በትግራይ ስር : እንዲካተቱ የተደረገው በ1994 ነው::
    እኔን የሚያሳሰበኝ ግን ሌላ ነው:: በአንድ ሀገር ውስጥ ሆነን ስለ ድንበር እያወራን ነው:: ከዚህ የማንነት ጥያቄም ጋር በተያያዘ በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የሰባዊ መብቶች ጉባኤ አሳውቋል:: ወዴት እየሄድን ይሆን?
    ———–
    ዋቤ መጻሕፍትና ሊንኮች

    1. ‘ልዝብን ምኽሪን ጥራሕ’ያ መድሓኒታ’ ኢሎም ዶ/ር ገላዴዎስ ኣርኣያ
    2. The Earth and its Inhabitants, Africa: South and east Africa, by Elisée Reclus 1890
    3. Routes in Abyssinia (printed in 1867 G.C)
    4. Travels to Discover the Source of the Nile: In the Years 1768 …, Volume 3. By James Bruce
    5. Tractatus tres historico-geographici (1634): A seventeenth century historical and geographical account of Tigray, Ethiopia (Aethiopistische Forschungen) 1634
    6. Ethiopia: the Land, Its People, History and Culture, By Yohannes Mekonnen
    7. Christopher Clapham: Transformation and continuity in revolutionary Ethiopia (Cambridge: Cambridge university press 1988 pp 259
    8. The World through Maps: A History of Cartography : John R Short
    9. https://archive.org/details/liberaxumae00pari (the Book of Axum part one)
    10. Library of Congress የኢትዮጵያ ካርታ 1955 ዓ.ም (በ1963 እ.ኤ.ኣ)
    11. የኢትዮጵያ ካርታ 1966 ዓ.ም (በ1974 እ.ኤ.ኣ ወይም) Library of Congress
    12. Library of Congress የኢትዮጵያ ካርታ 1979-81 ዓ.ም10
    13. በ1928 ዓ.ም ( 1933 እ.ኤ.አ) ጣልያን የሰራው የኢትዮጵያ ካርታ
    14. በ1928 ዓ.ም (1933 እ.ኤ.አ) ጣልያን የሰራው የኢትዮጵያ ካርታ
    15. CIA maps 1961 E.C and 1969 G.C”

  22. ante eraseh sente sem new yaleh?any ways you say 20persent lives out there teretorey what about your causens tegreys do you know where thye lives?more than 80persents not in tegreya dont worreys bud ravanges coming very soon and we well see what is gone happen.

  23. Aschekuay melkt.
    Ke zarie jemro manñawm rdat, bir, dollar, snqna, txq, medahniet, mesariana yemesaselut yetxq tglu wedemideregbet wede gonder yilak. Bezih aqxaca terebarebu gobez.

  24. Woyanes in their own words have boasted and told us their plan to conduct genocides and extrajudicial murders against Ethiopians who preferred and demanded freedom and be respected as citizens.
    1. Melesse Zenawi, the former
    president and prime minister said
    “Amharas are enemies of Tigray and
    Tigreans and I would like to see all
    Amharas are killed and live in
    poverty”.
    2. Samora Yenus, the current chief of
    staff, a Muslim once said “We have
    buried Amharas and the Orthodox
    Church”.
    3. Sibhat Negga, the mafiasto of
    Woyane once said “we have
    dismantled Amharas and the
    Orthodox Church”.
    4. Debresion G. Michael, first deputy
    prime minister recently said “we
    have an army that can destroy
    Africa let alone 30 million Amharas
    and 40 million Oromos”.
    5. Getachew Reda, the current
    communication minister recently
    said “the problem is TPLF’s failure
    not to stoke ethnic violence between
    Amharas and Oromos”.
    The above boastful utterances by these terrorist leaders is in fact declaration of genocides, ethnic cleansing, state sponsored terror, and treasons against Ethiopians and Ethiopia. This is not for the lack of trying and Woyanes did all what they can to destroy our country and its citizens from north to south and from east to west in the last twenty five years.

    The current threats by the above mentioned Woyane terrorists is a final alarm bell for Ethiopians through out the country and especially for Amhara and Oromo Ethiopians from north to south and from east to west. It seems that the above mentioned high crimes are not enough for Woyane and these murders are currently planning, designing, and executing another round of genocides, ethnic cleansing, and state sponsored terrorism against citizens. Not only this, Woyanes are continuing treasons and treachery against the people of Ethiopia.
    The question and primary focus for Ethiopians from Gondar to Sidamo and from Ogaden to Gambela especially the people of Amhara and Oromo and other Ethiopians should be to organize, arm, defend their families, their residence, and their country no matter the sacrifice and cost. Faced with this level of onslaught by Woyane Ethiopians must:-
    1. Never be disarmed by Woyane no matter what comes and happen. We have to know once disarmed Ethiopians will look like the Jews being sent to the gas chambers and Ethiopian freedom fighter during Italia’s occupation murdered by mustered gas. Contrary to being disarmed Americans refused to give their gun to the British colonialist and started the war of independence and successed to get freedom.
    2. Arm yourself, your families, neighborhoods, your Kebeles, your districts, and your Kilils and get training and practice on how to use your weapons for self defense and to be ready for other eventuality. Wherever citizens are self armed colonizers. dictators, and dead Enders will be afraid of citizens and will be forced to respect the rules of law and the citizens of a country.
    3. Organize your selves and neighborhood from district to the Kelli levels. Be organized under a united umbrella of country, freedom, rule of law, and democratic governance that respects each and every citizen. This is the basic ingredient for success.
    4. Gather all relevant information and intelligence about the leaders, members, and supporters of Woyane including the means, methods, and resources of Woyane and pass it to decision makers at different levels. This should include the movements, where abouts, their likes and dislikes, their place of works, and their families.
    5. Plan and coordinate activities to defend and protect your families, residence, neighborhood, district, and Kelli and be vigilant in all what you do.
    6. Start your offensive actions by disabling and eliminating the leaders and members of EPRDF and Woyane slaves in OPDO, ANDM, SEPP, and other slaves in fake parties of EPRDF where and whenever they are found. Eliminating these slave and fake parties and their leaders will deny Woyane its spies and supporters will minimize the damages of Woyane’s onslaught on Ethiopians.
    7. The next focus will be on Woyane leaders in TPLF, EPRDF, and the central government in Addis and Kilils. These should include leaders in executive and central parties and government officials including Debresion, Abay Woldu, Abay Tsehay, Sibhat Negga, Samora Yenus, Seyoum Mesfin, Bereket Simon, Getachew Assefa, Tewodros Adhanom, Berhane G Christos, Abadula Gemeda, Addisu Legesse, Shiferaw Shigute, army chiefs, army core commanders, security and intelligence chiefs, and other leaders of TPLF, ANDM, OPDO, and SEPP. All these must be eliminated, dismantled, and destroyed ASAP. This is a critical strategic issue that must be executed suddenly and in short order.
    8. Planning and executing these actions is very significant and critical and must be executed very effectively and comprehensively and will save Ethiopia and Ethiopians from Woyane’s evil and dark designs. Remember that US and powerful countries used and executed these strategies to distablize their enemies and then dismantle and destroy their enemies on short order.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*