ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት።

ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት።
#Ethiopia #EPRDF #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi #Change #Freedom

Minilik Salsawi – mereja.com = ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው:: አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::አስገራሚው ነገራችን፤ ትላንት የተበላውን ዛሬ በቦታው የተቀመጠው ጠንቅቆ ለማስተዋል አለመቻሉ! “የማስጠንቀቂያውን ደወል” እንኳን ሳያይ፣ ያለፈውን መራገምና ራሱን መልዐክ ማድረግ፣ ነው ፈሊጡ፡፡ አልፎም ተፈጥሮዬ ነው እስከማለት ደርሶ ወንበሩን ሙጥኝ ማለቱ፡፡ቀጥሎም በራሱ ጊዜ “አወዳደቄን አሳምርልኝ!” ሳይል የቀደመው ባለስልጣን በወደቀበት መንገድ መንኮታኮቱ ነው፡፡ ስለ ምን አንዱ ካንዱ አይማርም? አካሄዱንስ ስለ ምን አይለውጥም? ኢ-ፍትሐዊነትን፣ ኢ-ዲሞክራሲያዊነትን፣ ሙስናን እንቋቋማለን ተብሎ በተነገረ ማግስት፣ እዚያው ጥፋት ውስጥ ተዘፍቆ መገኘት እጅግ አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን እጅግ አናዳጅም ነው፡፡ለገዳይ ኣካላት ለኣሳሪው ክፍል ትእዛዝ የሚሰጡ የወያኔ ቱባ ሌቦች ኢትዮጵያ እንደ ሶሪያ እንዳትሆን ይሉናል ከፊታቸው ኣጣብቂኝ ሲይዛቸው መላወሻ ሲያጡ ኣንዴ ኢንተርሃሞይ ኣንዴ ሶሪያ በማለት ይቀባጥራሉ፤ ደርግም ሲንገዳገድ ስለ ላይቤሪያና ሶማሊያ ትርምስ ይሰብክ ነበር፤የኣምባገነኖች መጨረሻ እንግዲህ እንዲህ ነው።ያልተፈጠረና የማይፈጠር ዲስኩር ማሰማት መጮኽ።

“በልቼ ልሙት” የማለት ፈሊጥ፤ ተጠናውቶናል፡፡ የሸጥኩትን፣ የሸቀልኩትን በተለያየ ስም ያስቀመጥኩትን፣ ንብረትና ገንዘብ ብታሰርም እየበላሁ እኖራለሁ የሚለው አስተሳሰብ በሰፊው የተንሰራፋ ይመስላል፡፡ ገንዘብን በሺዎች መቁጠር ከቀረ ሰንብቷል፡፡የሕዝብ ጠላቶችን እና ሙሰኞችን ኣደራጅተው የሚመሩት የወያኔ ቱባ ሌቦች በዚህ ሰሞን ስለ ሙስና ስለ መልካም ኣስተዳደርና ስለ ሰብዓዊ መብት ጥሰት ስለ ሕዝብ ጠላቶች ስለ ሰላም ስለባለስልጣናት ብልግና ሊነግሩን ይፈልጋሉ ኣያፍሩም፣ነውር ኣያውቁም፤የዚህ ሁሉ ጉድና ችግር ፈጣሪ ሃገርን ያራቆቱት በኔትወርክ በመንደርተኝነትና በጥቅም የተደራጁት ራሳቸው ቱባዎቹ ባለስልጣናት ሆነው ሳለ እጃቸውን የሚቀስሩት ግን ራሳቸው በፈጠሯቸው ሰዎች ላይ መሆኑን የሞራላቸውን ዝቅጠት እንዲሁም ስለተጠያቂነትና ስለ ሃላፊነት ያላቸውን ግንዛቤ ባዶ መሆኑን ያመለክታል።

እርስ በርስ የመበላላት ባህል የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ ከታሪክ እስከ ዛሬ፡፡ ወይ በፖለቲካ ሽኩቻ፣ ወይ በኢኮኖሚ ድቀት አሳቻ፣ ወይ በባህል ልምሻ ዛቻ፣ ወይ በሶሻል ቀውስ ውድቀት አቻ፤ …አገር መበላላትን መቀበል ከጀመረችና ካመነች ቆይታለች፡፡ አያሌ የፖለቲካ ድርጅቶችን አይታለች፡፡በተለይ ስለመልካም አስተዳደር መበላሸት በሰፊው እየተወራ፣ እዚያው ብልሹነት ማጥ ውስጥ በፊት ለፊት ተውጠው የሚታዩ የበላይ ኃላፊዎች ለሀገርም ለህዝብም ጠንቅ መሆናቸው አያጠያይቅም፡፡ መነሳትም አለባቸው፡፡ ህዝብ በኃላፊነት በሰጣቸው ቦታ ላይ ነውና ምዝበራውን ያካሄዱት፣ በከፍተኛ ደረጃ ነው መጠየቅ ያለባቸው፡፡የመጀመሪያው የሰንሰለት (Network) ጉዳይ ሲሆን፤ ሁለተኛው አንቱ የተባሉ ሰዎች ተጠያቂ ያለመሆናቸው ጉዳይ ነው፡፡ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም:: ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል የሁልግዜ መልእክት ነው። ‪#ምንልክሳልሳዊ‬

Image may contain: 13 people , text

15 Comments on “ለስር ነቀል ለውጥ ከአናቱ የገማው የሕወሓት ስርዓት ላይነሳ መመታት አለበት።”

  1. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድነት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ
    ሞላ

  2. Hagos Atekelti says:
    September 10, 2016 at 5:09 pm
    ንጉሡ ሞቱማ says:
    September 10, 2016 at 8:51 am
    #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 4688 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 380000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ አሁን አንተም በተረህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሳሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 12, 2009 ከጠዋቱ 3 ሠዕት ከጨፍ እሰከ ጨፍ ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም ባትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2550 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 28 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችል ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ 8 አመት ብቻ ነው።
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መስረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም?
    3ኛ የትግራይ ህዝብን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር ከወያኔ ጋር!
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ ተረዳዱ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ የፈሰሰው ደም ሁሉ ዋና ተጠያቂዎች ናቸው። የሙስሊም መሪዎችን ለማታለል ሲሉ ፈተው ሊመልሱ ነው። የውሸት ብር ኖት ቦነስ ብለው ደንበር ላይ ለወታደሩ በተኑ፣ በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ? 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች?
    7ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
    ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።
    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

    [Reply]

    Reply

    [Reply]

    Reply
    Bereket Yemane says:
    September 10, 2016 at 5:16 pm
    Negussu you are wonderful Oromo Ethiopian. All is one of your Group work brought us together as united Ethiopian to fight back the evil EPRDF.
    Chears Negussu EPRDF must resign before the due date of Meskerem 12, 2009!

    The Tigrary nuteral peoples should speak up against to EPRDF group today. Silent is not the answer and speak the truth because of tomorrow is another independence day.

    [Reply]

    Reply

  3. አህያውን ትቶ ዳውላውን ሆነ የኛ ነገር፡፡

    የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላት ማንም ሳይሆን ህወሀት የአማራን ህዝብ ለማጥፋት፣ መሬቱን ለመንጠቅ፣ በእድገት ወደኋላ ለማስቀረትና ለመመዝበር ያገለግለው ዘንድ የፈጠረው መሳሪያ ብአዴን ነው፡፡ ስለሆነም ከማንም በፊት ህዝብ በብአዴን ላይ መነሳት አለበት፡፡ ይህም ሲባል ዋነኛ ተዋናኝ የሆኑትን እየለዩ ከነቤተሰቦቻቸው በአደባባይ ማጋለጥና ማጥፋት ነው፡፡ ያልነቃውን በማንቃትና በማስተማር ህዝብ እንዲነሳባቸው ማድረግ ይገባል፡፡ በአማራ ህዝብ ላይ ለደረሰው የ25 አመት ሰቆቃ ዋነኛ ተጠያቂ ፈፃሚው ህወሀት ሳይሆን አሰፈፃሚው የብአዴን ዝንቦችና ውዳቂዎች የተናቁት ሆዳሞች ናቸው፡፡

    የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላት በህወሀት የተፈጠረ የጅቦች፣ የወራዶች፣ የተናቁት፣ የአድር ባዮች፣ የፈሪዎች፣ የሰነፎች፣ የደደቦች፣ ሰውነታቸው ያጡና ከእቃም በታች የተሰባበረ እቃ የሆኑት ብአዴኖች ናቸው፡፡ ህዝብ ከብአዴን አባልነት ራሱን ማስወገድ አለበት፡፡ ይህም ይሆን ዘንድ የአማራ ህዝቦች መተባበርና ሁኔታውን ማጧጧፍ አለባቸው፡፡ ብአዴን እስካልጠፋ ድረስ የአማራ ህዝብ በወያኔና ብአዴን አማካኝነት መሰቃየት የሚከፋበት እንጂ ሌላ አይሆንም፡፡

  4. ጸሃፊው የጻፈው ሁሉ ፡ ትክክል ነው! ግን ይህን መለወጥ የሚቻለው እንዴት ነው? ወሳኙ ፡ መልስ ማግኘት ያለበት ጥያቄ ፡ ይህ ይመስለኛል።

    ኢትዮጵያ የተማረው ክፍል ፡ ፖለቲካ እኛን አይመለከተንም ብሎ ያገለላት ፥ ከፊሉ ደግሞ ይህ የእግዜር ፈቃድ ስለሆነ ነው ብሎ ፥ የምድር ሕይወቱን ፡ ያለራሱ ተሳትፎ ፡ በጸሎት ለመቀየር የሚታገልባት አገር ናት።

    “ጥረህ ግረህ እንጀራህን ብላት!” የሚለው አምላካዊ ትህዛዝ ፡ ለኛ ገና ያልደረሰን ነው የሚመስለው። ከወያኔ መሬዎች ጋር ፡ የተደላደለ ሕይወት የሚኖሩ ፡ በእግዜብሔር ማመናቸው የሚያጠራጥረው ፡ የሐይሞኖት መሪ ተብዬዎቹም ፡ ይህ መልክት እንዳይደርሰን ጠንክረው እየሰሩ ነው።

    ጥረን ግረን ለመብላት ፡ የሚያስችለንን መንግስት መመስረት የኛ የስራ ድርሻ ነው። እያንዳንዳችን ተሳትፎአችንን አሳድገን ፡ ለምናምንበት ነገር እስካልታገልን ድረስ ፡ መታሰር ፡ መሰቃየት ፡ መገደልና ስደት ፡ ለሚቀጥለውም ኢትዮጵያዊ ትውልድ አይቀርለት!

    የሕዝብ መብት ፡ ከመንግስት የሚሰጥ መና አይደለም!
    መንግስት መብትን የሚያገኘው ፡ ከሕዝብ ነው!

  5. በርግጥ ወያኔ ሊያስቡት እንኳ የማይደፍሩት እጅግ መጥፎ መንግስት ነው:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግሞ እጅግ አስቸጋሪ ህዝብ ነው:: በተለይ አማራው የመጨረሻ ምቀኛ ነው:: ፈሪም ነው:: ለቀቅ ሲያደርጉት ያቅራራል ሲጨብጡት ሙሾ ያወርዳል:: የአማራው ጀግንነት እርስ በርሱ ነው:: ደም መመለስ ምናምን በሚሉት መገዳደል:: የአማራ ሰው ወንድም ከወንድሙ ወይም ከጎረቤቱ በምቀኝነት መነሳት ስም ማጥፋት በመተት መግደል ወይም በሀሰት መወንጀል የሚወድ የውሸት አማኝ ነው:: ወንድሙ ወይ ጎረቤቱ ወይ ዘመዱ የተጠቀመ ከመሰለው እርሱን ለማጥፋት የማይቆፍረው ጉድጓድ የለም:: አማራው ከወያኔ በበለጠ አማራ ወንድሙን ይጠላል:: ትግሬ የውስጡን በውስጡ ይዞ በሌላው ላይ በአንድነት የሚነሳ ሲሆን አማራው ግን ለሆዱ ተገዝቶ የጠላት መሳሪያ በመሆን ወንድሙን የሚያስገድል ነው:: አማራ ለማንም አይጠቅምም:: ለምሳሌ ብአዴን የሚባለውን ድርጅት ተመልከቱ:: የራሳቸውን ህዝብ የሚያረክሱ አመራር አለው:: ለወያኔ እየተላላከ ያስራል ይገላል:: ለዚህ አይነት ህዝብ የሚያስፈልገው የወያኔ አስተዳደር ነው:: ወያኔ ሽህ አመት ይግዛ

  6. ልክ ነው. ጎጃምን አይቻለሁ:: አንዱ ሌላውን አይወድም. ይተማማሉ. ለኔ የተሻለ አመኔታ ስላላቸው አንዱ የሌላውን ሚስጥር ይነግረኛል. ውሸትና ጉራቸው ከፍተኛ ነው. ሲፈክሩ ጀግና ይመስላሉ ግን ሲበዛ ፈሪወች ናቸው. ምንም ማስተዋል አልፈጠረባቸውም. ራሳቸውን መካብ ይወዳሉ. በዘር ትልቅነት የተለከፉ ናቸው. አንዱ ሌላውን ሸማኔ ነው ወይም ፋቂ ነው እያለ ያጥላላል. የሚጠላውን ጎረቤቱን ያልሆነ ስም ሰጥቶ ያዋርደዋል. ሲፈልግም ቡዳ ነው ብሎ በላኝ ሊል ይችላል. ውፍ ሲንጫጫ ጀምሮ ከቤት ቤት እየዞረ ጠላ ሲጠጣና ሲቀደድ ነው የሚውል. የመንግስት ተቃዋሚ ነህ ከተባልህ ከፍርሀት የተነሳ ማንም ደፍሮ አይጠጋህም. ሰላምም አይልህም. ፊቱን ያዞርብሀል. ለባለስጣን ማደግደግና ወሬ ማቀበል ነፍሳቸው ነው. አንዱ መጥፎ ስም ካወራብህ በአንድ ጊዜ ሁሉም ይሰማውና ሊያጠፉህ ይነሳሉ. በዚህም ምክንያት ጎጃምን ራሱ ጎጃምም ቢሆን ስለማይወደው ይሰደዳሉ. የሌላ አካባቢ ሰውም ቢሆን ጎጃም ውስጥ የሚኖር በጣም ትንሽ ነው. ለዚህ ህዝብ ወያኔ ሳይሆን ከወያኔ የከፋ ረግጦ የሚይዝ ገዥ ነው የሚያስፈልገው. ሚሚ ስብሀቱ እንዳለችው የአእምሮ ዘገምተኛ ስለሆነ

  7. ህዝብን እያስገደሉ ያሉ የዘረኛው ወያኔ አመራሮችን በከፍተኛ የክትትል እስትራቴጂ ያፈሩትን ሃብት ንብረት በዱባይ ያላቸውን መኖሪያ ቤትና የኢንድስትሪ ማእከል ተከታትለን ይፋ ለህዝብ ይደረጋል በህዝብ ሽፋን ስር ተደብቀው አንታይም ያሉ በቦሌ ክ.ከተማ እና በን.ላፍቶ ኦልድ.ኤርፖርት በኪራይ ቤቶችና በኤርትራውያን የተወረሱ መኖሪያዎችን በመያዝ ህዝብን ተደብቆ መኖር ስለማይቻል ንብረታቸው ላይ እርምጃ እንድንወስድ ያስፈልጋል ከዚህ በታች ያሉ ተሽከርካሪዎች ቀንደኛ የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው ሲለወጡም መረጃ ስለሚደርሰን እንደሞኝ እንዳትቆጥሩን በሙሉ ጥቁር እስቲከር ያላቸው መኪኖች ናቸው

    ኮድ 2-80044

    ኮድ 2-A20051

    ኮድ 3-23256

    ኮድ 2-A29787

    ኮድ 2-A28761

    2-A33104

    2-A34650

    2-A50235

    2-A23065

    2-37252

    2-37252

    2-A69394

    2-A21090

    3-51483

    2-72801

    2-A22465

    2-A80060

    2-A21090

    3-53139

    2-A63679

    2-65625

    2-A04700

    3-70835

    3-46583

    3-84214

    2-95363

    2-A79999

    2-A03501

    2-A44767

    መረጃው ይቀጥላል ሼር አርጉት……

    ይህን መረጃ ለሰጡን የኮ.ቀራኒዬ የቀጠና 2 የኦሜድላ የደህንነት አባላት ከወዲሁ ምስጋና ይገባችሃል።

    ሞት ለወያኔ

  8. 2009 የኢትዯጵያ አመት ያለምንም ደም መፋሰስ ሁሉንም ሊያስማማ የሚችል የሰላም ለውጥ ለምትፈልጉ ሁሉ፥

    1ኛ/ የኢህአዴግ አክራሪዎች ነገሮች ባሉበት መቀጠል እንደማይችሉ ተገንዝበው ለአደራ መንግስት ምስረታ ራሳቸውን ማዘጋጅትና ኢትዮጵያ የአንድ ፓርቲ አገር ብቻ ሁና መቀጠል አለመቻሏን መቀበል

    2ኛ/ የሚመሰረተው የአደራ መንግስት ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ያሳተፈና በ 18 ወራት ውስጥ ነጻ የሆነ መድበለ ፓርቲ ምርጫ የሚያስፈጽምና አሁን ያለውን ምርጫ ቦርድ ነጻ በሆነ ምርጫ ቦርድ የሚተካ

    3ኛ/ ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት ግድያ ቢፈጽምም አገርን በመገንባ ከፍተኛ አስተዋጻኦ ስለአደረገ ለፈጸመው በደል ሁሉ በታሪክ እንጅ በህግ ላይጠየቅ ያከማቸውንም ንብረት ያለምንም ጥያቄ እንዲበላ

    4ኛ/ ደህንነቱ ሙሉ በሙሉ አዲስ በሚመረጠው መንግስት ስር ውሎ ሰራዊቱ ግን የአካባቢያችን ጸጥታ ሲፈቅድ በሂደት የሚስተካከል

    5ኛ/ ከኤርትራ መንግስት ጋር ያለው ችግር በሰላም እንዲፈታ የሚቋቋመው የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ንግግር መጀመር አለበት

    ኢህአዴግ ከዚህ በላይ ያሉትን ነጥቦች ካመንክባቸው ከተቃዋሚዎች ጋር ውይይት ጀምር አይ ይህን አልቀበልም እስከ ዘላለም እኔ ብቻየን ምርጫ እያጭበረበርኩ እቀጥላለሁ ካልክ ግን አሁን የተነሳውን ህዝባዊ ማዕበል መገንዘብ አቅቶሃል ማለት ነው። ምንም አይነት የጦር ኃይል ሊመክተው የማይችል ነውጥ መጥቷል። መርከቧ ልትሰጥምም ልትድንም ትችላለች። ካፒቴኑ አይኑን በደንብ ከከፈተና ትዕቢቱን ወደ ጎን አድርጎ ራሱንም ሌሎችንም ለማዳን የሚችልበት ጊዚው አሁን ነው። ካፒቴኑ ከዘገየ ግን ተያይዞ መስጠም። መውጫ ከሌለው ውቅያኖስ ውስጥ መዝገጥ። ክዚህ ያድነን።

  9. አክሊሉ

    ደህና ጅምሮች ናቸው። የ ኤርትራ ገዳይ ያልከው ግን ሀገራዊ መንግስት በነፃ ምርጫ ከመጣ በህዋላ የሚደረግ መሆን አለበት። የሚያስቸኩል ነገር የለም።

  10. ወያኔ ለአፈና የመጠቀምባቸው መኪናዎች/የህወሀት አፋኝ ስርአት ታርጋዎች ናቸው /
    ከኮድ 2.፣3 4፣ 5 ውጪ
    ቀጥለው የተጠቀሱት ድፕሎማት መኪናዎችንም ይጠቀማሉ
    1- 01 ኮድ ጣሊያን ድፕሎማሲ መኪና
    2- 02 ፈረንሳ ኮድ ድፕሎማሲ መኪና
    3- 03 ኮድ እንግሊዝ ድፕሎላሲ
    4- 04 ኮድ አሜሪካ ድፕሎማሲ
    5- 20 ኮድ ፕሎማሲ ሱዳን
    6- 14 ኮድ ድፕሎማሲ መኪና
    7- የእስራኤልን ድፕሎማሲ መኪና
    8- የግብጽን ድፕሎማሲ መኪና
    9- የደቡብ አፍሪካ ኮድ ድፕሎማሲ
    10- የጅቡቲ ድፕሎማሲ
    11- የኬኒያ ድፕሎማሲ
    12- ዕድ ኮድ 35፣ 36፣45፣23
    13- ሌሎችም
    አይናማው

  11. To: Sam and sss; ante dedeb Woyane. Nega Teba, yemtawkew zerbiccha new. You are a pathetic, narcist, sychopath, and delusional terrorist. You said you want Woyanes to rule you all your life. Do you know what they call the Stokholm syndrome. This explains your sychological make up because you love a person or people that abuse you. You love to be abused, beaten, tortured, and hunged by you captors Woyanes. Go and kiss their black ass and let them f@@k you. It may be that you are narcist or delusional or sychopath murderer. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death to Woyane.

  12. “Gemeda”, is it a name of a person? Remember that Woyane is as strong as a lion. It is very simple for a lion to calm a disturbing donkey.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*