ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

ሕዝባዊ ትግላችንን ከዘላቂ ግብ ለማድረስና ሀገር አቀፋዊ ቅኝት እንዲኖረው ለማድረግ ሁሉም የዴሞኪራሲ ኃይሎች በአንድነት መቆምና ትግላቸውን ማቀናጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ኢህአዴግም የሕዝቡን ውሳኔ ሊቀበል ይገባል፡፡
(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)
የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለዘመናት ተጭኖባቸው የኖሩትን አምባገነናዊ አገዛዞች ለማስወገድና ፍትሕና እኩልነት የተረጋገጠበት ዴሞኪራሲያዊ ሥርዓት በሀገራችን ለመገንባት ከፍተኛ መስዋዕትነት የጠየቁ በርካታ ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችንና ትግሎችን ሲያካሄዱ ቆይተዋል፡፡ ባለፉት 25 ዓመታት ሀገራችንን በአምባገነንነት እየገዛ የቆየውን የኢህአዴግ የአፈና አገዛዝ በማስወገድ በፍትሐዊና ዴሞኪራሲያዊ ሥርዓት ለመተካትም ያልተቋረጠ ትግል በማካሄድ ላይ ይገኛሉ ፡፡ ይህ በሁሉም የሀገራችን ክልሎች ሕዝባችን በሰላማዊ አግባብ ሲያካሄድ የቆየው ፍትሐዊ ትግል ሰሚ በማጣቱና ምላሹም የኃይል እርምጃ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት በብዙ አከባቢዎች ትግሉ ወደ ሰላማዊ እምቢተኝነት እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡
ኢህአዴግ ሥልጣን በያዘበት ጊዜ በተደጋጋሚ ቃል ሲገባ የቆየባቸው የሰብአዊና ዴሞኪራሲያዊ መብቶች መከበር ጉዳይ ህዝባችንን ለመሸንገል የሚጠቀምባቸዉ ብቻ ስለነበረ ሕዝባችን ለዘመናት ሲታገልላቸው ለቆየባቸው ለእነዚህ መሰረታዊ አላማዎች ፈጽሞ ተግባራዊ ምላሽ ሊሰጥ አልቻለም፡፡ ስለዚህም ከቀደምቶቹ አምባገነኖች የወረሳቸውን አምባገነናዊ ባሕሪያት በማን አለብኝነት እያንጸባረቀ ሕዝባችንን አፍኖ ለመግዛት የሚፈጽማቸው በደሎች የሕዝባችንን ትዕግሥት እያስጨረሱ ስለመጡ ሕዝባዊ ትግሉ በአገዛዙ ዘመንም ብዙ መስዋዕትነት እየተከፈለበት ቀጥሎአል፡፡ በአሁኑ ወቅትም የኢህአዴግን የከፋፍሎ መግዣ ሰንሰለቶች እየበጣጠሰ በመስፋፋትና በመፋፋም ላይ ይገኛል፡፡ በተለይም ባለፉት 10 ወራት በኦሮሚያ ክልል ሲካሄድ የቆየው ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴና ባለፉት 2 ወራት በአማራ ክልል ሲካሄድ የቆየው ሕዝባዊ እምብተኝነት ገዥው ፓርቲ ለሕዝቦች ሰላማዊ ጥያቄ ባለፉት 25 ዓመታት ሲሰጥ የቆየው የኃይልና የአፈና እርምጃዎች ውጤቶች ናቸው፡፡ ከጥፋት መንገዱ ለመመለስና ለችግሩ ሰላማዊ መፍትሔ ለመሻት መንገዱ የጠፋበት ኢህአዴግም በተቃዋሚዎቹ ላይ የኃይልና የአፈና እርምጃዎቹን በማባባስ በብዙ መቶዎች በሚቆጠሩት ላይ ግዲያ በመፈጸሙና በሺዎች በማሰር ሕዝባዊ ትግሉን ለማፈን እየተፍጨረጨረ ይገኛል፡፡ በዚህም ምክንያት ሕዝባዊ ትግሉ የሰላማዊ እምብተኝነት መልክ ይዞ የበለጠ እየተጠናከረ ይገኛል፡፡ በመድረክ ግንዛቤ በአሁኑ ወቅት በሕዝባዊ ትግላችን ከሚታዩት ጠንካራ ጎኖች ውስጥ የሚከተሉት በዋናነት ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው፡፡ እነርሱም፡-
1ኛ፡- ኢህአዴግ ባለፉት 25 ዓመታት በዘረጋቸው የአፈና መዋቅሮች አማካይነት በመላ ሀገሪቱ ላይ ጭኖ የቆየውን የፍርሃት ድባብ ሕዝባችን በቆራጥነት ገፎ በመጣልና የአፈና እርምጃዎቹን በቆራጥነት በመቋቋም በፍትሐዊ ትግሉ ወደፊት መቀጠል መቻሉ፣
2ኛ፡- የኢህአዴግን የከፋፍለህ ግዛ ስልት በማፍረስ በአንድ አከባቢ የሚፈጸመውን የመብት ጥሰትና ረገጣ በሌላ አከባቢ ያለው ሕዝብ ጭምር እያወገዘ የትግል አጋርነቱን ማረጋገጡና፣
3ኛ፡- የተለያየ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸውና በተለያዩ አከባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በሁሉም አከባቢዎች የሚፈጸሙትን የአገዛዙን የአፈና እርምጃዎች ማውገዛቸውና ለተበዳዩ ሕዝብ ያላቸውን የትግል አጋሪነት ማረጋገጣቸው ናቸው፡፡
ይሁን እንጂ ሕዝባዊ ትግሉን ይበልጥ ለማፋፋምና ከግቡ እንዲደርስ ለማድረግ እንዲቻል ትግሉን በጋራ ዴሞክራሲያዊ ዓላማ ሥር በማሰባሰብና ሕዝባችንም በአንድነት ተነስቶ በጋራ እንዲንቀሳቀስ በማድረግ ረገድ በርካታ መከናወን የሚገባቸው ተግባራት እንዳሉ መድረክ ይገነዘባል፡፡ በዚሁ መሠረት ትግላችን አምባገነኑን ሥርዓት ከማስወገድ ባሻገር የሕዝባችንንና የዜጎቻችንን በእኩልነት ላይ የተመሠረተ አንድነት አጠናክሮ የጋራና ፍትሐዊ የሆነ ዕድገታችንን ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ዓላማዎችና ግቦች ላይ እንዲያተኩር ማድረግ ይገባናል፡፡ ስለሆነም ሕዝባዊ ትግሉ እንዲሳካ የምንፈልግ ዜጎች በሙሉ በዚህ ረገድ ያሉብንን ጉድለቶች በመገምገምና በማረም የሕዝባችን ትግል ሁሉንም የሀገራችንን ሕዝቦች በባለቤትነት ደረጃ የሚያሳትፍ እንዲሆን ማድረግ መቻል ይገባናል፡፡ ለዚህም ደግሞ የአሁኑን ሕዝባዊ ትግላችንን ጠንካራና ደካማ ጎኖችን መለየትና ጠንካራዎቹን በማዳበር ድክመቶቹን በወቅቱ ማረም ይጠበቅብናል፡፡
የምንታገልላቸውን አጀንዳዎች ሀገር አቀፍ በማድረግ ረገድ በርካታ ክፍተቶች ስለሚታዩ እነዚህም በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በትግሉ አስተባባሪዎች በኩል በወቅቱ መስተካከል ይኖርባቸዋል፡፡ ሁላችንም እንደምንረዳው በአገዛዙ አማካይነት በመላ ሀገሪቱ እየተፈጸሙ ያሉት በደሎችና ግፎች ከአንድ ማዕከል በሚተላለፉ የአፈና መመሪያ የሚፈጸሙና በአብዛኛው ተመሳሳይ ይዘትም ያላቸው ናቸው፡፡ የኢህአዴግ መሪዎች ምንም እንኳን በአንድ ወቅትና ሁኔታ ለአንድ የሕብረተሰብ ክፍል የሚቆሙ መስለው የተለያዩ ከፋፍሎ የመግዛት ዘዴዎችን የሚጠቀሙ ቢሆንም በሁሉም የሀገራችን አከባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች የአፈና አገዛዛቸውን ተቀብለው እንዲኖሩ ስለሚፈልጉ ከዚህ ፍላጎታቸውና አመለካከታቸው የተለየ አቋም የሚይዙ ዜጎችን በሙሉ የዜግነት መብታቸውን እየገፈፉ ይገኛሉ፡፡
በዚሁ መሠረት በአገዛዙ ዘመን የገዥው ፓርቲ አባላትና ደጋፊ ያልሆኑ የሁሉም ብሔር ብሔረሰብ አባላት የሆኑ አርሶ አደሮች በእርሻ ይዞታቸው ላይ ለመቆየት ዋስትና እንዲያጡና በሰበብ አስባቡ እንዲፈናቀሉ፣ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ዕርዳታዎቸንና ከመንግስት የሚሰጡ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንዳያገኙና ከማሕበራዊ ኑሮም እንዲገለሉ ሲያደርጓቸው ቆይተዋል፡፡ የከተማ ነዋሪዎችም የቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘትም ሆነ የመንግሥት ቤት ተከራይተው ለመኖር የኢህአዴግ አባልነት ወይም ደጋፊነት የሚመዘኑበት ጉዳይ ሆኖባቸዋል፡፡ በዚህም ምክንያት ኢህአዴጎች ከሚያስፈልጋቸው በላይ የከተማ ቦታ እየተመሩ በውድ ዋጋ በመቸብቸብ ሲከብሩ ሌላው ዜጋ በመኖሪያ ቤት እጦት ለመንከራተት እየተገደደ ነው፡፡ የተለያዩ አማራጮችን ተጠቅመው ቦታ በማግኘት ቤት ከሠሩም ቤታቸው በጭካኔ ፈርሶባቸው እንዲፈናቀሉና ለባሰ ችግርና ሥቃይ እንዲዳረጉ እየተደረገ ነው፡፡ መንግሥት በሚቆጣጠራቸው ማናቸውም ተቋሞች የሚሠሩ ዜጎችም በዜግነታቸው የመሥራት መብት እንዲያጡና በሥራ ላይ ለመቆየትም ሆነ የዕድገትና የትምህርት ዕድል ለማግኘት ዋስትናው ዜግነትና ብቃት መሆኑ ቀርቶ ኢህአዴግነት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት የሚመረቁ ወጣቶችም ወደሥራ ዓለም ለመሰማራት ችሎታቸውና ብቃታቸው ሳይሆን የኢህአዴግ አባል ለመሆን ያላቸው ፈቃደኝነት በቅድመሁኔታ እየቀረበ ለግድ ኢህአዴግነት እየተጋለጡ ይገኛሉ፡፡ ይህንን የኢህአዴግ ተጽኖ የተቃወሙ ሠራተኞችም ሆኑ ወጣት ተማሪዎች ደግሞ በሀገራቸው በሥራ አጥነት ለመንከራተት ወይም ለአስከፊ ስደት መዳረግ ግድ እየሆነባቸው ይገኛል፡፡ ነጋዴውም የንግድ ስራውን ለማከናወን የኢህአዴግ አባል ወይም ደጋፊ መሆኑን ለኢህአዴግ በሚለግሰው መዋጮና በሚያበረክተው የተለያዩ አገልግሎቶች እንዲያረጋግጥ ከፍተኛ ተጽኖ እየተደረገበት ይገኛል፡፡ በአጠቃላይ የኢህአዴግ አገዛዝ በሁሉም የሀገራችን አከባቢዎች በፖለቲካ ወገንተኝነት ላይ የተመሠረተና ዜግነትን ትርጉም ያሳጣ ሥርዓት ዘርግቶ የጭቆና አገዛዙን አስፍኖአል፡፡
ኢህአዴግ ላለፉት 25 ዓመታት የሕዝባችንን የተቃውሞ እንቅስቃሴ አፍኖ ሥልጣን ላይ እንዲቆይ ያስቻለው ዋና ነገር የፀረ-አምባገነናዊ አገዛዙ ትግላችን የተበታተነና የተከፋፈለ ሆኖ መቆየቱ እንደሆነ መድረክ ይገነዘባል፡፡ በአሁኑ ወቅት እየተካሄደ ያለው እንቅስቃሴም በተወሰነ ደረጃ መሻሻሎች ቢታዩበትም ትግሉን የጋራ በሆኑ ዘላቂ ዓላማዎች ላይ እንዲመሠረትና በጋራ ግቦች ላይ ያተኮረ እንዲሆን በማድረግ ረገድ መታረም የሚገባቸው ጉዳዮች መኖራቸውን ማወቅና በወቅቱ ማስተካከል ለትግላችን መሳካትና ውጤታማነት ወሳኝነት አላቸው፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን የሕዝባዊ ትግላችንን ዓላማዎችና ግቦችን ለማሳካትና የትግላችን እንቅስቃሴም የላቀ ስፋትና ጥልቀት ያለው እንዲሆን ለማድረግ እንዲሁም ለችግሮቻችንም ዘላቂነት ያላቸው መፍትሔዎችን ለማስገኘት እንዲቻል የሚከተሉት እርምጃዎች በሚመለከታቸው አካላት ሁሉ እንዲወሰዱ እንጠይቃለን፡፡
1ኛ፡- የኢህአዴግ አገዛዝ ከላይ እንደተገለጸው በርካታ ዜጎቻችንን በገፍ በየእስር ቤቱ አጉሮ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ መንገዶች ከሚፈጸሚባቸው ግፎችና በደሎች በተጨማሪ በአሁኑ ወቅት በእስር ቤቶች በሰበብ አስባቡ በሚነሱ የእሳት አደጋዎች ለጉዳት እየተዳረጉ ይገኛሉ፡፡ በዚህም መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የቅልንጦ እስር ቤት፣ በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው የአምቦ እስር ቤትና በአማራ ክልል በሚገኙት የጎንደርና የደብረታቦር እስር ቤቶች እሳት ተነስቶ በበርካታ ዜጎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ከዚህም በላይ የሞቱትንና የቆሰሉትን ታሳሪዎች ማንነት ለቤተሰቦቻቸው በወቅቱ ባለማሳወቅ በእስረኞቹ ቤተሰቦችና ዘመዶች ላይ ከፍተኛ መጉላላትና ጭንቀት እንዲደርስባቸው እያደረገ ይገኛል፡፡ እንደዚሁም በሀዲያ ዞን በሆሳእና ከተማ ፖሊስ በእስረኛው ላይ በፈጸመው ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት አድርሶአል፡፡ ስለዚህም ኢህአዴግ ያለአግባብ አስሮ የሚያሰቃያቸውን የፖለቲካ እስረኞች በሙሉ በአስቸኳይ እንዲፈታቸውና በእስር ላይ የሚገኙትም ዜጎች ሁሉ ሰብአዊና ሕገመንግስታዊ መብታቸው እንዲከበር እንዲያደርግ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡
2ኛ፡- በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል የሚደረጉ የትብብር እንቅስቃሴዎች አምባገነኑን አገዛዝ በጋራ ለመጣል የሚደረጉ ጊዜያዊ ትብብሮች ብቻ ሳይሆኑ የጋራ ጨቋኛችንን ወደ ሰላማዊ የድርድር መድረክ እንዲመጣ ለማድረግና እንደ እስከ አሁኑ በእምተኝነቱ አቋም ፀንቶ ለሰላማዊ መፍትሔ የማይተባበር ከሆነም በጋራ ትግላችን በማስወገድ ከዚያም በኋላ የሀገራችንና የሕዝባችንን አንድነት በማስጠበቅ በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትና ሁላችንም በዕኩልነት ተጠቃሚ የምንሆንበትን ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት በጋራ የምንገነባበት ትብብር እንዲሆን በትግሉ ሂደት የሚሳተፉ ኃይሎች ሁሉ የበኩላቸውን አሰተዋጾ እንዲያበረክቱ እንጠይቃለን፡፡
3ኛ፡- የገዥው ፓርቲ አባልና ደጋፊ ያልሆነው መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የኢህአዴግ የጭቆና አገዛዝ ሰላባ ስለሆነ በአከባቢ ወይም በብሔር ብሔረሰብ ሳይለያይና ለኢህአዴግ የከፋፍለህ ግዛ ዘዴው በር ሳይከፍት የአገዛዙን የጭቆና ቀንበር ከላዩ ላይ አሽቀንጥሮ ለመጣል ትግሉን እንዲያስተባብርና በጋራ እንዲቆም መድረክ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
4ኛ፡- የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሕዝባዊ ትግሉ አስተባባሪ የሆኑ ዜጎች ሁሉ የሕዝባችንን አንድነት ከሚጎዱ ማናቸውም ተግባራት እንዲቆጠቡና አምባገነኑን ሥራዓት በማስወገድ የሀገራችንና የሕዝባችን አንድነት የተረጋገጠበትን ትክክለኛ ዴሞክራሲዊና ፌዴራላዊ የሆነ ሥርዓት ለመገንባት በጋራ በሚናከሄደው ትግል የድርሻቸውን እንዲወጡ መድረክ ጥሪውን ያቀርባል፡፡ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንም የሕብረተሰባችንን የጋራ ትግል ሊጎዱ የሚችሉ መልዕከቶች እያስተላለፉ የሚገኙ ግለሰቦችና ኃይሎች ከአፍራሽ ድርጊታቸው እንዲታረሙ መድረክ ያሳስባል፡፡
5ኛ፡- ገዥው ፓርቲ በከፋፍለህ ግዛ ስልቱ ባለፉት የአገዛዝ ዘመኑ በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች ሕዝባችንን እርሰበርሱ እያጋጨ ለመፈናቀልና ለተለያዩ ችግሮች ሲያጋልጥ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ደግሞ ሕዝባዊ ትግሉ ተጠናክሮ እየተካሄደ ካለባቸው አንዳንድ አከባቢዎች ለምሳሌም በአማራ ክልል መተማ ከተማና አከባቢው ከ6000 በላይ የትግራይ ብሔር ተወላጅ የሆኑ ዜጎቻችንን ለመፈናቀል ያበቃ አስነዋሪ ሁኔታ መከሰቱ መድረክን አሳስቦታል፡፡ ስለዚህም ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በሚኖሩባቸው አከባቢዎች ሁሉ በአንድነት ቆመው በፀረ-ጨቋኝ አገዘዝ ትግል መተባበር እንጂ እርስበርስ መጋጨት ፈጽሞ የማይገባ ተግባር መሆኑን ሊናሰምርበት እንወዳለን፡፡ እንዲህ አይነት ክስተት ጥቅሙ ከፋፍሎ ሊገዛን ለሚፈልገው አምባገነን ኃይል ብቻ ስለሆነ በአስቸኳይ መታረምና አብሮ በመቆምና በመታገል ሊተካ ይገባል እንላለን፡፡ በዚህ ተገቢ ያልሆነ ክስተት የተጎዱ ወገኖቻችን ተመልሰው እንዲቋቋሙና ለሕጋዊ መብታቸው ከሚታገሉት ወገኖቻችን ጋር እንዲቆሙ ሁሉም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክትም ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
6ኛ፡- የኢህአዴግ አገዛዝ በሩብ ክፍለ ዘመን አገዛዙ የሀገራችንን ችግሮች ይበልጥ ከማወሳሰቡና ከማባባሱ በስተቀር አንዳችም ተጨባጭ መፍትሔ ያላስገኘና የመፍትሔ አቅጣጫም እየተከተላ ካለመሆኑም በላይ በአሁኑ ወቅት የሕዝባችንን ትዕግሥት በማስጨረሱ ምክንያት የተነሳበትን ሕዝባዊ እምቢተኝነት ለማፈን ዘግናኝ የሆኑ የጭካኔ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል፡፡ በዚህም የተሳሳተ እርምጃው ሀገራችንንና የሕዝባችንን ሕልውናና ደህንነት አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ከቶት ይገኛል፡፡ ትናንት በተጭበረበረ ምርጫ ከሕዝቡ መቶ በመቶ ድጋፍ አግኝቼ ተመረጥኩ ያለበትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የህዝባችን ጠንካራ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እርቃኑን ስላስቀረበትም ተቃውሞውን በኃይል ለማፈን በአሁኑ ወቅት እያደረጋቸው ያሉት እንቅስቃሴዎች በሙሉ ሀገራችንን ወደ ባሰ ችግር የሚከቱ ስለሆኑ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን ለማፈን እየተወሰዱ ያሉት የኃይል እርምጃዎች በአሰቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን፡፡ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት እንዲቻልም በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 60 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 3 መሠረት ከሕዝባችን እምነትና ይሁንታ ውጭ በ2007 ዓ ም በተካሄደው በተጭበረበረ ምርጫ ላይ ተመሥርቶ የተቋቋመው (የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት) እና ይህንን ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያስፈጸመው የምርጫ ቦርድ ፈርሰው ገለልተኛነቱ በሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሕብረተሰብ ክፍሎች በጋራ የሚታመንበት የምርጫ አስፈጻሚ አካል ተቋቁሞ ነፃ፣ ፍትሐዊና ታአማኒነት ያለው ዴሞክራሲዊ ምርጫ በሀገራችን በአስቸኳይ እንዲካሄድ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ኢህአዴግ ከመድረክና ሌሎች ሀቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በአስቸኳይ ወደ ድርድር እንዲገባ እንጠይቃለን፡፡ በምርጫው የሕዝብ ድጋፍ በሚያገኙት ፓርቲዎች አማካይነትም የሽግግር ይዘት ያለውና ሁሉንም የፖለቲካ ኃይሎችና የሕብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ የብሔራዊ አንድነት መንግስት በአሰቸኳይ ተቋቁሞ ሀገራችን ወደ ትክክለኛ የመድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚትሸጋገርበት ሂደት እንዲያመቻችና ሂደቱንም እንዲመራው እንዲደረግ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡
7ኛ፡- የኢትዮጵያ ሕዝብም የኢህአዴግ አገዛዝ በአሁኑ ወቅት በሀገራችንና በሕዝባችን ላይ እያመጣ ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ እንዲገነዘብና መድረክ ያቀረበውን ወቅታዊና ዘላቂ የሆነ የመፍትሔ ሀሳብ በመደገፍ ሕገመንገሥታዊ መብቱን ተጠቅሞ በማካሄድ ላይ ያለውን የሰላማዊ እምብተኝነት ትግል በሰላማዊ አግባብ ፣ በጋራና በአንድነት አጠናክሮ በመቀጠል ኢህአዴግ የሰላማዊ መፍትሔውን እንዲቀበል ሊያደርግ የሚችለውንና ለችግሩም ዘላቂ መፍትሔ ሊያስገኝ የሚችለውን ወሳኝ ሕዝባዊ ሚናውን እንዲጫወት ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
ድል ለሕዝባዊ ትግላችን!!!
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ
መስከረም 2 ቀን 2009 ዓ ም
አዲስ አበባ

 

22 Comments on “ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ”

  1. I have yet to read the article, and only read the title.

    This

    1. ፌዴራላዊ

    2. ዴሞኪራሲያዊ

    3. አንድነት 

    sounds okay. I hope federal doesn’t mean ethnic federal.
    By the way tribalism or ethnic federalism are rejected in Africa. It is forbidden to create political organizations on tribal and religious grounds. That was also the case in Ethiopia until ferenji slave TPLF came to power, so we need to forbid such kind of political organization again.

  2. ራያ
    ወሎ
    አፋር
    ጠለምት
    ወልቃይት
    ቅማንት

    ዙሪያ ድንበራቸውን እንደጅብ እያሸተታቸው ያለው ወያኔ ተባብረው እንደሚያጠፋት አስቦ ይሆን?

  3. THE SO CALLED “MEDREK” or MIDROC” you are telling about 6000 tigres deportation by their master ABAY WELDU from GONDER to Tigrai by ETHIOPIAN AIR LINES, you never have mentioned the tens of thousands AMHARA PEOPLES who were and are forcefully chased and killed by the criminal regime cadres through out the country why a deaf ear? Please MEDREK OR MIDROC get the hell are here you are a masked TPLF payed clicks we are 100% Sure of it specially Beyene Peteos:

  4. Beyene Petros a CIA agent ?

    According to estimations thousands of Ethiopians inside and outside the country are agents of the CIA. Many suspects, such as Bereket Simon and Berhanu Nega.

  5. ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን ወያኔ እባብነቱን አይቀይርም

    What a famous American Jew named Harold Rosenthal said about Ethiopians in his most revealing and shocking interview with Walter White is quoted below.
    “It’s stupid—stupid. We are what we are! No matter what we join or adopt it doesn’t change what we ARE. I am a Jew and nothing can change me because I take up another religion. Such stupidity! (This concept is verified in Scripture by the rhetorical question: “Can the Ethiopian change his skin, or the leopard his spots?” And in the parable of the Tares and the Wheat we find that the Tares (the children of the wicked) are utterly destroyed. None are saved from the destroying fire, none are converted into Wheat. God is not going to change the tares into something they never were).”
    Please read this revealing and shocking interview part-1 & part-2 as follows.
    SOURCE:http://www.rense.com/general66/rosen.htm

  6. ዘንዶው የዛሬ 120 ዓመት ገደማ በአድዋ ጦርነት ጀርባውን ተቀጥቅጦ ድል ተነስቶ በሃፍረት ተመልሶ ነበር፡፡የዛሬ 120 ዓመት ዘንዶው በሮም ቫቲካን ተባርኮ ታሪካዊ ቅድስት ኢትዮጵያን ሊያጠፋ ሲመጣ አፄ ምኒልክም የኢትጵያን ህዝብ ልዩነቱን አቻችሎ በአንድነት ዘንዶውን እንዲዋጋ የክተት ጥሪ አደረጉለት፡፡ያደረጉት ጥሪ ሀገር የሚያፈርስ ሃይማኖት የሚለውጥ የውጪ ወራሪ ጠላት እግዜር የወሰነልንን ግዛት ተሻግሮ ስለመጣብን አመልህን በጉያህ ስንቅህን በጀርባህ ይዘህ ተከተለኝ ከጥሪዬ ወስለትህ የቀርህ እንደሆነ ማርያምን ምሬም አልምርህ በማለት ነበር፡፡እንደሚታወቀው አፄ ምኒልክ አድዋ ለጦርነት የሄዱት የጊዮርጊስን ታቦት ይዘው ነበር፡፡ጊዮርጊስም ዘንዶውን በራሱ ቀን እለተ ጊዮርጊስ ቀጥቅጦ አሳፍሮ መለሰው፡፡ይኸው ዘንዶ ዳግመኛ በቫቲካን ተባርኮ ከ40 ዓመታት ዝግጅት በኋላ ለዳግም ወረራ መጥቶ ብዙ ጥፋት አድርሶ ሳይሳካለት አፍሮ ተመለሰ፡፡ ነገር ግን ይህ ዘንዶ በተደጋጋሚ እየተሸነፈ ቢመለስም እሱን የሚተኩና የእሱን የጥፋት ስራ በተዘዋዋሪ የሚሰሩለትን ሌሎች እንቁላሎችን በሀገራችን ውስጥ እየፈለፈለ ነበር የሚመለሰው፡፡ወያኔም ከዚህ የዘንዶ እንቁላል የተፈለፈለ ስለሆነ ነው ኢትዮጵያን ለማጥፋት ላለፉት 40 ዓመታት ያህል 24 ሰዓት በእልህ ሲደክም የኖረው፡፡ወያኔ ብቻውን አይደለም ያለው ለወያኔ ሃይሉ ዘንዶው እና የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች ናቸው፡፡ወያኔ የሚባለው የዘንዶ ቅፍቅፍ ስልጣን ላይ ለመውጣት ባደረገው የ17 ዓመታት ደም አፍሳሽ ጦርነት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም ግብር ተደርጎለት ነው፡፡ስልጣን ላይ እያለም ላለፉት 25 ዓመታት የብዙ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ደም እየተገበረለት ነው የኖረው፡፡አሁን መውደቂያው ደርሶ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ እየተወራጨና እያቃሰተ ባለበት ወቅት እንደዚሁ የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት ደም እየተገበረለት ነው፡፡ዘንዶው ታሪካዊ ቅድስት ኢትዮጵያን ተቆጣጥሮ መግዛት ይፈልጋል ይህ ካለሆነለትና ኢትዮጵያን መልቀቅ ካለበት ግን ይህችን ሀገር ማዳከምና ማፍረስ ይፈልጋል፡፡ሮም ቫቲካን ማለት በቅዱስ መፅሀፍ ዮሃንስ ራእይ ምእራፍ-17-18-19 ላይ ዘንዶው የተሸከማት ዘማዊቷ ተአምረኛዋና ታላቋ ባቢሎን ተብላ በተደጋጋሚ የተጠቀሰችው ነች፡፡እኛ ኢትዮጵያውያን እስላም ክርስቲያን፣ወንድ ሴት፣ትግሬ፣አማራ፣ኦሮሞ፣ጉራጌ፣ጋምቤላ፣ሶማሌ፣ሲዳማ፣አፋር በማለት በዘር በሃይማኖት በፆታ ሳንከፋፈል ሁላችንም በኢትዮጵያዊነት መልካም መንፈስ በአንድነት ከፀናን በእግዚአብሄር እርዳታ የዘንዶው ቅፍቅፍ ወያኔ ተቀጥቅጦ ከኢትዮጵያ ይወገዳል፡፡እዚህ ላይ አንድ ትልቅ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡ዋናው ቅራኔውና ትግሉ ከትግሬዎች ጋር ወይንም ከወያኔዎች ጋር ሳይሆን ከዘንዶው ሰይጣናዊ መንፈስ ጋር ነው፡፡በተለይም በዚህ ወሳኝ ወቅት እውነተኛ ክርስቲያን እና እውነተኛ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የሃይማኖታቸውን እውነተኛ አስተምህሮ በመከተል ኢትዮጵያዊነትን ከጥፋት ማዳን እና መታደግ አለባቸው፡፡የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች በወያኔ በኩል ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እንደፈለጉ ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት የሰራውን በበቂ ሁኔታ የተጠናና የታቀደ ስራ ቆም ብሎ መመርመር በቂ ምስክር ነው፡፡የዘንዶው ተላላኪዎች እነ መለስ እና ሰብሃት ነጋ በራሳቸው አንደበት የነገሩንን ነገሮች ማስታወስ ይጠቅማል፡፡ስብሃት ነጋ አማራንና ኦርቶዶክስን አዳክመን አለያይተናቸዋል አለን፡፡መለስ ደግሞ የአክሱም ሃውልት ለወላይታው ምኑ ነው ጨርቅ ሳይሆን ወርቅ ከሆነው የትግራይ ህዝብ በመፈጠሬ እኮራለሁ አለን፡፡በመቀጠል በ1997 ዓ.ም ምርጫ ኢንተርሃሞይ በማለት በኢትዮጵያ ያልነበረ ነገር እራሱ አቀነባብሮና ፈጥሮ የእርስ በርስ የዘር ፍጅት እንደሚከሰት እያስፈራራ አስቀድሞ ተነበየብን፡፡የደርግን ባለስልጣናት የዘር ማጥፋት ክስ የመሰረተባቸው እራሱ ወያኔ በስውር ያቀነባበረውን የሃውዚንን ጭፍጨፋ መሰረት አድርጎ የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚል ታፔላ ለጥፎ ነበር፡፡ይህ የሚያሳየው ሌሎችን አስቀድመው የሚወነጅሉበት አካሄድ እራሳቸው ቀድመው ያደረጉትን ወይንም ወደፊት ሊያደርጉ ያቀዱትን ነገር ነው፡፡ይህ አይነት መሰሪ ተንኮል ልክ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ዘንዶው አርያንን ከናዚ አጣምሮና እና አይሁድን ከፅዮናውያን አጣምሮ በማቀናጀት ሁለት ተቃራኒ የሚፋጩ አንጃዎችን ፈጥሮ የዘር ፍጅት የተፈፀመበትን ታሪክ ያስታውሳል፡፡ታሪክ እራሱን ይደግማል እንዲሉ በዘንዶው በኩል በኢትዮጵያችንም ተመሳሳይ ነገር ነው እየተፈጠረ ያለው፡፡የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች አማራውን ነፍጠኛ ከሚባል የፊውዳሉ ገዥ-መደብ ጋር አስተሳሰሩት ትግሬውን ደግሞ ወያኔ ከሚባል ዘረኛ ሃይል ጋር አስተሳሰሩት እና ሁለት እርስ በርስ የሚፋጩ ተቃራኒ አንጃዎችን በኢትዮጵያ ፈጠሩ፡፡በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አርያን ከናዚ እና አይሁድ ከፅዮናውያን ተጣምረው በተፈጠረው የሁለት ተቃራኒ አንጃዎች የእርስ በርስ ፍጭት ከሁለቱም አንጃ ብዙ የሰው ህይወትና ንብረት ወድሞ እስራኤል የምታባል አዲስ ሀገር ተፈጠረች፡፡እጅግ የሚገርመው ግን ከሁለቱም በተቃራኒነት ከተሰለፉት ከናዚና ከፅዮናውያኑ በስተጀርባ ያሉት የዘንዶው አምላኪ ሃይሎች ነበሩ፡፡በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከአይሁድ ዘር ብቻም ሳይሆን ከአርያን ዘር ጀርመኖችም ጭምር እጅግ ብዙ የንፁሃን ሰው ህይወት ነው የጠፋው፡፡ነገር ግን በሌላም በኩል በተለይም በጀርመን እና በራሽያና በኩል የጠፋው በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የንፁሃን ህይወት ብዙም አትኩሮት ሳይሰጠው ሆሎኮስት እየተባለ የሚጠራው የአይሁዶች መጨፍጨፍ ግን የበለጠ ተጋኖ እንዲነገርና እንዲወጣ ተደርገ፡፡በዚህ ሆሎኮስት ምክንያት አይሁዶች የራሳቸው ሀገር ያስፈልጋቸዋል በሚል አካሄድ በአለም አቀፉ የፅዮናውያን ማህበር አለም አቀፍ እንቅቃሴና ትግል እስራኤል እንደገና እንድትመሰረት የሆነው፡፡ከዚህ የምንረዳው ነገር ቢኖር የዘንዶው ዓምላኪዎች የአንደኛውንና የሁተኛውን የዓለም ጦርነት ሆነኝ ብለው አቅደው ያስነሱት እስራኤል የምትባለውን ሀገር እንደገና ለመመስረት አቅደው ነው ወደሚል መደምደሚያ ያደርሳል፡፡
    ከዚህ ጋር ተያይዞ ሌላው የሚገርመው ነገር ዘንዶው ሁለተኛውን የዓል ጦርነት ያስነሳው ኢትዮጵያን በዳግም የጣሊያን ወረራ ብዙ ካሰቃያት በኋላ መሆኑ ነው፡፡በዚህ ወቅት ነበር አፄ ሃይለስላሴ በወቅቱ ለነበረው ሊጎ ኦፍ ኔሽንስ ሀገሬ ተወረረች እርዱኝ በማለት የእርዳታ ጥሪ ንግግር ሲያድረጉ አሳዛኝና አሳፋሪ ምላሽ ያገኙት፡፡ታሪክና እግዚአብሄር ይፋረዳችኋል ኢትዮጵያ ላይ የተለኮሰው እሳት ጊዜውን ጠብቆ እናንተንም ያቃጥላችኋል ብለው እንደ ትንቢት ነበር የተናገሩት፡፡ያሉት አልቀረም ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ተነሳ፡፡ዘንዶውም በዚህ እራሱ ባስነሳው ጦርነት ከኢትዮጵያ ለቆ እንዲወጣ ሆነ፡፡ኢትዮጵያም ከጣሊያን ሮም ቫቲካን
    የግፍ ወረራ በኢትዮጵያውያን መራር የአርበኝነት ተጋድሎና በአምላክ እርዳታ ነፃ ወጣች እስራኤልም እንደገና እንደ ሀገር ተመሰረተች፡፡እግዚአብሄር ለእውነተኛዎቹ ለተመረጡት 144 ሺዎቹ የአብርሃም የይስሃቅና የያእቆብ ዘሮች ቃል-ኪዳን እንደገባላቸው ቅዱስ መፅሀፍ ይናገራል፡፡ነገር ግን የአሁኗ እስራኤል እንደገና የተመሰረተችው በእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን በዘንዶው ፈቃድ እስካሁን አስተማማኝ ማስረጃ ለጊዜው አላገኘሁም፡፡ብዙዎች እንደሚሉት ግን በዘንዶው ፈቃድ እንደሆነ ነው፡፡ዞሮ ዞሮ ግን እስራኤል የምትባለው ሀገር እንደገና ከተመሰረተች ጀምሮ ላለፉት 60 ዓመታት ያህል መካከለኛው ምስራቅ ምን አይነት ቀውጢ ሁኔታ ውስጥ እንዳለ ብዙዎቻችን የምንረዳው ነው፡፡በዚያ አካባቢ ያሉት ሀገራት እንደ ኢራቅና ሶርያ ያሉት ቀስ በቀስ መዳከምና መፈራረስ ከእስራኤል ህልውና ጋር በእጅጉ የተያያዘ ነው፡፡በሁለተኛው አለም ጦርነት ያለው አርያን ከናዚ እና አይሁድ ከፅዮናውያን ተጣምረው ከተፈጠረው ዘረኝነት ጋር በተወሰነ የሚመሳሰል ነገር በኢትዮጵያችንም በተወሰነ እየተፈጠረ ነው፡፡አሁን በሀገራችን ካለው የዘር ፖለቲካ ቀውስ ታላቋን የትግራይ ሊፐብሊክ ለመፍጠር እየተሰራ ያለ ነው የሚመስለው፡፡ወያኔ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት በተለይም በአማራው ላይ እያደረገ ያለው ነገር በዘላቂነት አብሮ በሰላም ተስማምቶ ለመኖር እንዳያስችል አድርጎ ነው ነገሮችን እያበጣበጠና እየለያየ ያለው፡፡በተለይም ከትግራይ አጎራባች ጎንደር እና ወሎ መሬት በሃይል ቆርሶ በመውሰድና በግድ ትግሬ ሁኑ ብሎ አማራዎችን ማስገደድ እና ከዚህም በከፋ በነዚህ አማራዎች ላይ ለረጅም ጊዜ የቆየ የዘር ማፅዳትና ማፈናቀል መፀፈም የወያኔን ድብቅና እኩይ አላማ ግልፅ ያወጣ ተግባር ነው፡፡ይህ ተግባር አሁን ያለችው እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ ከምታደርገው ጋር በተወሰነ ይመሳሰላል፡፡
    ወያኔ የኢህአዴግን ጭንብል ያጠለቀበትን ህውሃት የሚል ስም እስከዛሬ ያልቀየረውስ ለምንድን ነው? ትግራይ ወይንም የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያ ላይ በሁሉም መስክ የበላይነትን ተቀዳጅቶ እያለ ዛሬም ድረስ ነፃ አልወጣም ማለት ነው?ምናልባትም ነፃነቱ ሙሉ የሚሆነው ትግራይ በአንቀፅ-39 አማካኝነት ተገንጥሎ እራሱን የቻለ ሉአላዊ መንግስት ሲሆን ነው ማለት ነው?እነ ጄነራል ፃድቃን ህገ-መንግስቱ ይዳኘን ሲሉ በኢትዮጵያ ያለው የወያኔ ህገ-መንግስት ከሌሎች ሀገሮች በተለየ ያያዘው አንድ ትልቅ ቁም-ነገር ቢኖር በዘር ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝምና ከዚሁ ጋር የተያያዘው አንቀፅ-39 ብቻ ነው፡፡ስለዚህ ጄኔራል ፃድቃን የስርዓቱን መበስበስና ከዚህ በኋላ እንደ ስርዓት ለመቀጠል አለመቻል አምነው ሲያበቁ ለችግራችን እንደ ዋና መፍትሄ አድርገው ያቀረቡት ግን ህገ-መንግስቱን ነው፡፡ይህ ማለት በአራዳ ቋንቋ ሶሪ ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ እንደ ሀገር አብረን ለመቀጠል ስለማንችል በአንቀፅ-39 መሰረት እንድንገነጠል ፍቀዱልንና የያዝነውን ይዘን የሰራነውንም ወንጀል እረስታችሁ በሰላም እንለያይ ማለት ነው፡፡ይህ አይሆንም ካላችሁ ደግሞ ወያኔን የተወሰነ የስም ለውጥና ሪፎርም አድርጎ ቆዳውን እንደ እባብ ገሽልጦና አድሶ በሌላ መልኩ እየዘረፈ እየገደለ እየጨቆነ እያፈናቀለ እያሰደደ ተጨማሪ አመታትን እንዲገዛችሁ አሜን ብላችሁ ታገሱት የሚል ይመስላል፡፡እጅግ የሚገርመው ወያኔዎች በአንቀፅ-39 ለመገንጠል ያሰቡት በሁለት የአማራጭ እይታ ነው፡፡ይኸውም ሁለት ሀገር እዚህና እዚያ በመያዝ ነው፡፡ አንደኛው ዋነኛው የራሳቸው የትግሬ ዘር ብቻ የሚኖርበት የትግራይ መንግስት ያለው ሉአላዊ ሀገር ነው፡፡ይህ ማለት ልክ ያሁኖቹ እስራኤላውያን በእስራኤል የሌላ ሀገር ዜጋ ለመኖር የሚፈቀድለት ቢሆንም ኖሮ ነገር ግን እስራኤል በዋናነት የአይሁድ ዘር ሀገር ተብላ ነው መታወቅ ያለባት ብለው እንደሚያምኑት ማለት ነው፡፡ሁለተኛው ወያኔዎች እንደ አማራጭ ሀገር ለመቆጣጠር የሚፈልጉት በመሃል ሀገር ኢትዮጵያ ያለውን አዲስ አባባን የራሳቸውን የትግሬ ዘር በበላይነት በማስፈር እና የኢኮኖሚ የበላይነትን በመጎናፀፍ በመካከለኛው ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነው የምስራቅ አፍሪካን በበላይነት መቆጣጠር ነው፡፡አዲስ አበባን ሜትሮፖሊታን እናደርጋታለን በሚል ሽፋን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በስተጀርባ ያለው ድብቅ ሴራ የአዲስ አበባንና በቅርብ ዙሪያ ያለውን የዲሞግራፊ ስብጥር በትግሬ ዘር የበላይነት መቀየር ነው፡፡በወያኔ ላለፉት 10 ዓመታት የተሰራውም አንዱ ትልቅ የተንኮል ስራ ይህ ነው፡፡የአዲስ አበባ የመሬት ቅርምትና በተቀረው ዓለም ጭምር ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የቦታ ዋጋ ከልክ በላይ መናር ይህ የዘረኝነት ፖሊሲ የፈጠረው ነው፡፡በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሆነው የመሬት ፖለሲም ከዚህ የዘረኝነት ፖሊሲ የመነጨ ነው፡፡ወያኔ አነስተኛ የህዝብ ብዛት ያለውን የትግራይ ህዝብ በዘረኝነት አሰልፎ የሚሰራው ነገር ልክ ፅዮናውያን እስራኤሎች እንደሚያደርጉት ነው፡፡ወያኔዎች ብዙውን ነገር የገለበጡት ከነሱ ነው፡፡ወያኔዎች በአንቀፅ-39 አማካኝነት ከኢትዮጵያ እንገነጠላለን ሲሉ አንደኛ የራሳቸው ያልሆነውን መሬት ከአጎራባች ወሎና ጎንደር በሃይል ወስደውና የዘር ማፅዳት አድርገው ግዛት በማስፋፋት ነው፡፡ሁለተኛ የተቀረውን ኢትዮጵያ አበጣብጠው አዳክመውና በክልል ገነጣጥለው ትናንሽ ዳካማ ሀገራትን ከፈጠሩ በኋላ በአዲስ አበባ ላይ ደግሞ በማንኛውም መንገድ ያለውን የራሳቸውን የበላይነት አሰጠብቀው ነው ለመገንጠል የፈለጉት፡፡በወያኔዎች እቅድ መሰረት እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ የቴክኖሎጂ የሚሊታሪና የደህንነት የበላይነት እንዳላት ሁሉ ወደፊት የምትገነጠለው ሉአላዊ የትግራይ መንግስትም በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ የቴክኖሎጂ የሚሊታሪና የደህንነት የበላይነት ያላት ሀገር ትሆናለች ማለት ነው፡፡ልክ ኤርትራም የምስራቅ አፍሪካ ሲንጋፖር እንደሆነችው ማለት ነው፡፡መጨረሻውን ግን ወደፊት ጊዜ ያሳየናል፡፡ የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች በወያኔና ሻእብያ በስተጀርባ ሆነው ኢትዮጵያን ማዳከምና ማፈራረስ አጠቃላዩን ምስራቅ አፍሪካን ደግሞ ማበጣበጥ የዘመናት እቅዳቸው ነበር፡፡ምናልባት እቅዳቸው በአብዛኛው የተሳካ ይመስላል፡፡በሰሜን አፍሪካና በተለይም በመካከለኛው ምስራቅ ተመሳሳይ ነገር ነው ያለው፡፡
    አንድ መረዳት ያለብን ትልቅ ነገር ላለፉት 25 ዓመታት ያህል ኢትዮጵያን ሲገዛ የነበረው ከደደቢት በረሃ የመጣው ወያኔ ብቻውን ነው ብላችሁ የምታስቡ ካላችሁ በጣም ተሳስታችኋል፡፡የዘንዶው አምላኪ የውጪ ሃይሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ የተለያየ የሽፋን ስም በመጠቀም በረቀቀ መንገድ ሰርገው በመግባት በህቡእ የሚሰራ የራሳቸው ትልቅ ሰይጣናዊ ኔትወርክ ወይንም ማትሪክስ ዘርግተው በኢትዮጵያ ውስጥ በጥልቀትና በስፋት እየሰሩ ነው፡፡ለዚህ እንዲረዳቸውም ኢትዮጵያውያንን እራሳችንን በጥቅም ለመደለልና ለመያዝ እንዲመቻቸው በማሰብ በእርዳታና በብድር መልክ ከፍተኛ ገንዘብ ኢንቨስት እያደረጉ ነው፡፡ይህ ሰይጣናዊ ኔትወርክ ከትላልቅ የመንግስት ተቋማት እስከ ከተማ ውስጥ ያሉ የትምህርት ተቋማት፣የሃይማኖት ተቋማት፣የህክምና ተቋማት፣የመዝናኛ ቦታዎች፣ሆቴሎች፣የቁንጅና ሳሉኖች፣ጫት ቤቶች አልፎ እስከ ገጠር የገበሬው ጎጆ-ቤት ድረስ የዘለቀ ነው፡፡ይህ ትልቅ ሰይጣናዊ ኔትወርክ የራሱን አባላቶች ለመመልመልና በህብረተሰቡ ዘንድ የእለት ተእለት የተለመደ ስራውን ለመስራት የሚጠቀመው አቀራረብ ከእውነተኛ ድብቅ አላማው የማይስማማ ሌሎች አሳሳች የሽፋን ስሞችን በመጠቀም እና መልካም የሚመስሉ ነገሮችን በመስበክ ነው፡፡ይህ ሰይጣናዊ ኔትወርክ ብዙውን ጊዜ ከውጪ ሲታይ መልካም የሚመስል አሳሳች አቀራረቡ ከተደበቀ አላማና ተግባሩ ጋር ፈፅሞ አይጣጣምም፡፡ብዙዎቹ የእርዳታ ድርጅቶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እያስፈፀሙ ያሉት የዘንዶውን አምላኪ የውጪ ሃይሎች እቅድ ነው፡፡ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት ያለማንም ሃይ ባይ ተቀናቃኝ በኢትዮጵያ ውስጥ እንደልቡ እየፈነጨ ኢትዮጵያውያንን ከብት አህያ ሽንታም እያለ እየተሳደበ ኢትዮጵያን ቀጥቅጦ የገዛው እና ወደፊትም ለብዙ ዘመን በዚህ መንገድ እገዛለሁ እያለ በድፍረት የሚያወራው እንደዚሁ አይደለም፡፡ይህ በራስ የመተማመን ዋና ሚስጢሩ ደግሞ ወያኔ እና የዘንዶውን አምላኪ የውጪ ሃይሎች እርስ በርስ በዘረጉት ሰፊ ሰይጣናዊ ኔትወርክ አማካኝነት ተደጋግፈው ስለሚሰሩ ነው፡፡ትግሬዎችን በጭፍን ዘረኝነት ከጀርባ በማሰለፍ በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ በበላይነት የማንገስ እና በተቃራኒው ደግሞ አማራውን እና ኦርቶዶክስን በጠላትነት የመፈረጁ ምስጢር ይኸው ነው፡፡አድዋ ላይ በኢትዮጵያውያን የጋራ ትግል ተቀጥቅጦ ድል ተደርጎና ተዋርዶ የሄደው ዘንዶ የአካሄዱን ስልት በረቀቀ መንገድ በመቀየር የሀገር ውስጥ የቆዩ ቅፍቅፎቹን አስከትሎ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠርና ለማጥቃት ለዘመናት አድብቶ ሲጠብቅ ነበር የኖረው፡፡ይህ ዘንዶ በለስ ቀንቶት አገግሞ በመነሳት ዛሬ ኢትዮጵያን በወያኔ በኩል እያሰቃያት ነው፡፡ እኛም ከአምላክ እርዳታ ጋር እንደ ጥንት አያቶቻችን እና ቅድመ-አያተቻችን በአንድነት የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በመነሳት እና በምንችለው መጠን ያቅማችንን በማድረግ ኢትዮጵያን በዚህ ዘንዶ ከመጠቃትና ከመፈራረስ ነገ ዛሬ ሳንል በአፋጣኝ እንታደጋት፡፡የዘንዶውንም እራስ ቀጠቀጥክ ለኢትዮጵያውያንም አንተ ምግባቸውን ሰጠሃቸው፡፡ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአበሄር ትዘረጋለች፡፡

  7. I sympathize with the so called ISIS when I try to compare them with TPLF (Tigray People’s Liberation Front), because, apparently, what these ISIS men are doing is absolutely incomparable with that of the evil acts the TPLF men have been committing here in Ethiopia especially for the past 25 years. My point of comparison is, of course, cruelty and immorality.[Mind you, ISIS kills once, in whatever cruel manner; but TPLF kills more than twice, in a cruelest manner, cruelty which is the first of its kind that could be registered by the Guinness Book of Records. I will display some of them later.]
    Both bandit groups, TPLF and ISIS, have formed governments with the blessing of the Leader of this world. The contemporary Leader of this world, especially Planet Earth, is someone I know well, in my readings, of course. If you like, you can also know him well unless you block your head not to entertain such ordinary but most important knowledge. This knowledge needs only open-mindedness and an insatiate interest of exploration into this bloody Universe as much as possible. If you are a “victim” of the so called mainstream media, plus, if you are a man of only the five stupefying senses, please do not read this piece.
    Let me call this Leader of the world “Mr. X”, here after “he” and the concomitant pronouns when necessary.
    Actually, he is represented by humans whose influence in this world is by now has reached its peak. In fact, he is not a man, his carnal manifestations could be animals or man like us though. He is naturally spirit and stands for Negative Energy which is always opposed to Positive Energy. He solicits people to be his slaves and through various initiations, he recruits especially influential people from all countries and all walks of life irrespective of which is what; he has followers and worshipers from every ethnic and every race – white, black, and yellow. He is gluttonous. He craves to rule the Universe.
    He makes people reach the highest peak of richness; the highest tower of power, be it religious or political. For the time being, he seems to be invincible worldwide. Yes, he is acting as our lord.
    He has strong arms. IMF, World Bank, NATO, UN, AGOA, NAFTA, EU, US, AU, etc. are all his instruments through which he can enslave the poor citizens of this planet. No one has the right to emancipate the nearly eight billion population of the globe. No one! What a pity?
    He enables his humanoid children to invent extremely sophisticated weapons so that he can reduce the population by at least 80% and form his own government. That government is known us “The New World Order” (Novus Ordo Seclorum). He has numerous achievements hitherto.

    .
    He knows how to control the world; he has millions of magnetic baits to attract his prey. His children are so smart, erudite, secretive, and intelligent, who can scientifically maneuver humans as they wish. So far, FYI, they have managed to launch the third world war and are doing their best to implement their plan of the aforementioned new world order. They began the job long ago through the “selected race” of humanity. As I mentioned here above, his children are clever and mentally superb. They have changed the shape of this world in a dramatic fashion especially in the last 50 years or so; the building-size computer is, for example, transformed into a level of palm-top. You can refer documents to realize how far these children of the Beast have been successful in science and technology particularly in the past couple of decades; look, for instance, the achievements of CERN which is found in Europe and the underground cities that are said to be found in Australia. These people of our “Leader” are wise enough to make you stupid and control your mind (MC) so that you get blind and ignorant of their mischievous acts. You don’t know what they feed you; neither do you know what they make you drink.…
    TPLF is one of their tools used to destroy an historic site, ETHIOPIA, in East Africa. From conception to birth, the hands of these crooked creatures were with TPLF. They are the major architect of this satanic cabal, TPLF. Perhaps, they may not know that we know of this insincere long term plan of theirs; perhaps they despise us saying, “Ethiopians are backward and poor and illiterate.” But we understand their international agenda; we know even beyond as what will happen to them and to us in the near future. It seems they are people of much intellect, but practically they are ignorant with some secular knowledge of modernity, of course. Let’s understand the difference between the Flesh and the Soul.
    TPLF and ISIS are the same facets of a coin minted by our BIG BROTHER, also known as UNCLE SAM. What did the so called civilized people from Europe and America say after Rwandans “victoriously” concluded their killing spree? Yea, they said, “We knew the genocide before it was started.” Then, why should they allow the genocide to happen while they could avoid it? It is obvious. Their Master, the Great Leader of this world needed the libation of the blood of those poor Tutsis and the dirtying of the karma of those crazy Hutus; killing two birds with a bullet. Believe me, they will be repaid. “There is no free lunch.”
    The US knows what TPLF is doing in Ethiopia as she perfectly knows what ISIS is doing internationally. The breeding place of all evil acts is the Capitol or a place that the Capitol knows and funds as major sponsor. They have to appease their Master. Their Master to get appeased, he has to drink the blood of the innocent, gnaw the bone of the ill-fated, and spill the tear of millions. That is it. Simple equation: in order to reduce the population of the world, different techniques must be devised and implemented.
    The ISIS’ responsibility is to destroy the status quo in the Middle East and beyond. The Syrian rebel factions are there to go ahead with the Russian and American interests and eradicate Syria along with her historic people and civilization. That is also the interest of the Big Brother(s). Boko Haram and the Tuaregs destroy the status quo in West and Central Africa. The FARC destroys the status quo in Latin America. The Taliban destroys the status quo in Afghanistan and Pakistan. The drug cartels destroy the mind of millions of people worldwide. The Hollywood inspired –woods like Nollywood, Bollywood, etc. demolish the moral and religious fabrics of the young generation everywhere on the planet. The music industries along with the alcoholic beverage industries deaden the brain of the youth anywhere so that they never demand their human and citizenship rights from puppet rulers. The poor quality of education especially in countries like US – controlled Ethiopia kill the current and future generations. Vandalism here, nihilism there. Hedonism there, another bad –ism here. Homosexuality here, lesbianism there. Atheism over there, Skepticism overe here. All sorts of satanic fruits are sowed worldwide by our Leader to sterilize the generations of every nation and make the tree of life completely barren.
    The US sponsored ethnocentric conflicts here and there maim the cultural ties of people who used to live in love and peace. The US sponsored lab inventions of various illnesses such as HIV and AIDS and other countless viral and bacterial diseases are cleverly minimizing the population of the world. The seismic and climatic interventions of the US are doing their best in destabilizing the natural course of earthquakes and rains. The heartless tiger, the CIA, along with its sister intelligence “companies” all over the world, is let free to eradicate any living thing or non-living thing so long as it presumes the existence of that THING is a menace to the interest of our Leader, HE Mr. X.
    Currently, the whip of our Leader, Honorable Mr. X, has chosen to severely scourge the Amharas in Ethiopia through his agent, the TPLF. The world knows that this Negative Energy, whose global representatives are by now politically and economically more active than ever, is using ISIS and similar satanic occults to terrorize the residents of this otherwise beautiful planet. The Amaharas of Ethiopia are hence the innocent targets of this arch enemy of the planet especially since the past 42 years.
    You may ask why it is happening. In the first place, we should understand the fact that our Leader is fond of practicing evil deeds; he is evil and none other than evilness makes him happy. Besides, there are some secondary causes that could be attributed to him for the staunch interest he has on our elimination as a nation and as a people. Nevertheless, I do not want to go deeper into these geopolitical and religious aspects of our country to explain the secondary reasons that have been contributing a lot for the destruction of this beautiful country. As a matter of fact, you all may know that he is always disturbed in real religion and real pride of one’s nation. As a general truth, authentic religious connection with the Almighty GOD and the national pride one has to his nation could play a major role in attracting the wrath of Mr. X, our Honorable Leader, He is jealous. He is the greatest enemy of you and I….
    TPLF is the most beloved child of this Leader of the world. As this world leader cannot survive without drinking blood, almost on daily basis, TPLF as well cannot stay even for an hour without drinking human blood. This is the stark reality. The CNN or the BBC never tells you this fact, because they are his fans and his sympathizers and his creations as well. Especially as of the last 10 months, hundreds of Amharas and Oromos are being massacred, thousands are imprisoned, tens of thousands are being internally displaced and evicted from their real estate and/or residential areas by TPLF in Oromo and Amhara regions, namely, Gondar and Gojam. This massacre is directly sponsored by our Leader. Truth be told, TPLF doesn’t even speak any word, offensive or pleasing, without his Father’s blessing. They are identical twins in terms of cruelty and sadistic nature. The Big Brother, Uncle Sam, is always there to give TPLF any help it desires. The fact that it is a representative of only 6% out of the total population of nearly 100 million people in the country has never made it refrain from doing anything it liked. Thanks to the blessing and the overall support of the Big Bro., leave alone acting, TPLFites have never hesitated to speak their mind in a vulgar manner. In Amharic we have a saying which goes like this in literal translation:- “A sheep who over-depends on her master leaves her tail out of the house at night.” I do believe that our Leader, Mr. X enjoys these words of his servant in East Africa, Ethiopia:-
    Let’s see these samples which can be seen as the “golden words of the millennium” which are spoken by TPLFites, and, mind you, if anyone in any other nation spoke such ‘satanic verses’, Big Brothers would take them to The Hague.
    The Party Program of TPLF – “Amhara is the enemy of Tigay and Tigrians.”
    Meles Zenawi (the most pampered son of the Big Brothers) – “ I am proud of being born from your loins [to Tigrians]”, “ I would like to see all Amharas become beggars.” etc.
    Siye Abraha – (former Chief of Staff) – “We have over-trodden the Amhara like a cigarette butt.”
    Samora Yenus (the fake General of TPLF and the Head of the Army; he is said to be the stupidest of all TPLFites)) – “We have buried the Amhara and the Orthodox Church.”
    Sibhat Nega (the kingmaker of TPLF) _ “We have dismantled the Amhara and their religion, the E.O.C)
    Gebrekidan Desta (an arrogantly idiot TPLFite who claims to be historian) – “ The Amharas are chauvinists.”
    Getachew Reda (the current Minister deta’t for State Communication or whatever they call it ) – “It is due to the failure of our party, TPLF, to stock the fire between the Oromo and the Amhara that the peaceful relationship and the concerted rebellion is flourishing; this shocking phenomenon shows that we didn’t do our homework (of making them fight with each other so that we stay in power forever, he means, in plain language.) .
    Debretsion G/S (“We have an army that can destroy Africa leave alone 30 million Amharas.”)
    Such satanic words of TPLF are infinite and this is well known by their masters too.
    Very few of TPLF’s evil actions: (TPLF is fond of fire, I hope its horoscope is “Fire”.)

    It set on fire purposely to burn so many forests in Ethiopia so that this country would change into desert when their time of leaving comes; it is inevitable too.
    It usually sets fire on prisons whenever it needs to kill inmates. This is a new invention of this crooked junta. I have never heard of such cruelty hitherto; neither the ISIS now nor the Nazis and the Fascists before did such atrocity on citizens of this world, to whatever degree they might have been tyrant and ruthless. This group, TPLF first besieges the prison with snipers, then sends the arsonists, then the fire blows and the houses flare. Next, as natural and instinct it is to escape a danger; the targeted inmates try to run helter skelter to save their lives. This is very natural. Rather, if anyone doesn’t try to do this, s/he is not normal and should be institutionalized if by chance escaped the accident. But TPLF has made this tradition of stocking fire on purpose to kill in both ways extra-judicially. [I hope this means of untold human atrocity should be emulated and be served in the US and Europe too. It is a new invention of human suffering.]
    It is currently engaged in mass killing in the Amhara region. Though the so called mainstream media is busy of reporting trifling news stuffs such as Clinton and Trump, which don’t have any sign of bloodshed, the Amhara people are being massacred for the simple reason that they demanded TPLF their human rights. And surprisingly, the so called International Community is observing in silence this tragedy as if it is blameless in world history to be unfolding in the near future. All will be responsible to what is happening now in Ethiopia, because most of the nations, especially the developed ones, are playing a role in supporting these children of Satan, the TPLFites.
    I shall conclude in this manner: – My piece of writing may not be entertained on many of the sites I send to due to a number of reasons. But this doesn’t mean the truth remains hidden and all of us should bear in mind that the ones who have a role in dismantling ETHIOPIA and killing the INNOCENT citizens of this country will soon be retributed according to the severity of the impact they impose upon her. We are equally important to the GOD the Big Brothers scoff at. Our blood is not green or blue; it is red as theirs. After all, we are also His creatures with the same anatomical and behavioral traits. We have the same DNA and RNA formulae as human. Our body parts can fit theirs in time of necessity. Even though they look at us with contempt, we too have the same right of living in this world provided we respect the rights of others. All what they claim to have is acquired through time and with an exertion of unreserved effort, not inherited through blood. If they come to their senses, they would realize that they are wrong in many aspects. Nevertheless and eventually, both TPLF and their masters will leave this bloody planet in one way or another, and that time of tribulation is coming soon.
    2 Corinthians 4:8-10 ESV / 231 helpful votes
    We are afflicted in every way, but not crushed; perplexed, but not driven to despair; persecuted, but not forsaken; struck down, but not destroyed; always carrying in the body the death of Jesus, so that the life of Jesus may also be manifested in our bodies.
    The following signs are the signs of our Big Brothers who are mistreating the majority and pandering their loved ones such as the TPLF all over the world.
    Albert Einstein once said: “Two things are infinite; the universe and human stupidity.”

    Source:http://www.zehabesha.com/tplf-east-african-version-of-isis-mastewal-belete/

  8. Only and only in Ethiopia, politics is the art of deception and manipulation. This is the day light truth any decent citizen can see, observe and experience on daily bases.
    The Tigrian society has been bombarded with disinformation of fear of other ethnicities even though the majority did not believe and buy. To make such kind vicious, baseless propoganda look truthful and put people in perplexity and anxiety the ruling party has to display proof. Without the intention of the people and willingness of the Tegrian community the evacuation was forced. The display underway.
    Did the ruling party play its deception and manipulation game well? Nobody think so. That is why the ruling party brought the Somalia community into the picture. Even that tactics left and made the ruling party more naked.
    I believe those so called leaders paid a lot of price and undergo a serious suffering in the name of Ethiopian people against the Derge. The Ethiopian people were physically and spiritually with them all the way along.Is that what the Ethiopian people deserve?
    One religious person ( I an not religious myself) told me regarding the present political crises is the doing of evil spirits. Such evil spirits corrupt the human mind and make one mean and cruel. It make sense. What other explanation one can give to a once freedom fighters automatically turned heedless tyrants.

  9. ስዪም መስፍን የ TPLF የበላይነት ሰፍናኗል የአንድ የጎሳ የበላይነት ሰፍኗል እየተባለ መሰበክ የጀመረው ወዲያውን አዲስ አበባ እንደገባነ ነው ሲል ተደምጧል። አምባሳደር ስዩም ይህ የተባለው ውሸት ነው ወይ? አገራችን እንደመገንባት መውጫ የለሌው ግጭት ውስጥ እንዳንገባ እፈራለሁ ይላሉ ታዲያ ይህ እንዳይደርስ ለምን ስልጣንን ከሌሎቹ ጋር አትጋሩም። ሌሎች ድርጅቶች እርስ በእርሳቸው ሲባሉ እኛ ግን በትዕግስት ብዙ ፈተናዎችን አልፈናል ብለዋል እውነት ሊሆን ይችላል ታዲያ ለምን ግትር ሁናችሁ አገሪቱ እስክትጠፋ በግትርነት በያዛችሁት የጎሳ ፍልስፍና ትቀጥላላችሁ?

    ከነ መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር ለመደራደር በሩን ለምን ዘጋችሁት? ታዋቂ የሆኑ ግለሰቦችን ጋብዛችሁ ለምን መፍትሄ አታፈላልጉም? zero sum ውስጥ እንዳንገባ እፈራለሁ ይላሉ አምባሳደር ስዪም ታዲያ አይናችሁ እያየ ወደ ገደል ያዛችሁን ክምትገቡ ለምን የአደራ መንግስት እንዲቋቋም ተሳታፊ አትሆኑም። መደራደር እኮ ጀግንነት እንጂ ውርደት ወይንም ጥቃት አይደለም። እስኪ ለሰላም መቆማችሁን አንድ እርምጃ ወደ ፊት መጥታችሁ አሳዩን ተያይዞ ከመውደቅ።

    ለናንተም ሆነ ለትግራይ ህዝብ የሁላችንም የሆነች ኢትዮጵያ እንድትኖረን ለሰላም በር እንድትከቱ አምላክ ይርዳችሁ። አገሪቱን በልጽጋ ለማየትም ሆነ ውድመቷን ለማየት ውሳኔው በእጃችሁ ነው። ታዲያ የምታደርጉት ነገር ካለ አሁን ነው ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ሳይሆኑ። ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቧ፣

  10. The writer of this article keep mentioning that Eprdf is the government. How misleading one can be. The only government , if you can it a government is that of tplf thugs.a government of thugs and fascists.

    Opdo, andm, and other groups tplf fascists have created are nothing but dummies. Tplf created and hatched them to take orders and do what tplf says.

  11. Ato Alemu;
    I completely agree with you. TPLF and its manufactured fake parties in EPRDF have never been and will never be or form government in the real sense of the word. These criminals divided the citizens like the defunct Aparteid South Africa. Woyane planned, designed, and coordinated ethnic cleansing, genocide, state terrorism, and extra judicial murders against our citizens. Woyane murderered, tortured, made to disappear innocent citizens . Woyane robbed the people’ money from the ministry of finance. Woyane made sure that Woyane affiliated Tigreans will not pay taxes while 95 million Ethiopians that are not Tigreans pay taxes to the last cent. I don’t know of any country or government that committed and still committing these types of crimes. Woyanes can not and are incapable to administer or rule a Kebele let alone a country. They are inherently terrorists and criminals of the highest order.

  12. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና ይህንን ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያስፈጸመው የምርጫ ቦርድ ፈርሰው ገለልተኛነቱ በሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎችና የሕብረተሰብ ክፍሎች በጋራ የሚታመንበት የምርጫ አስፈጻሚ አካል ተቋቁሞ ነፃ፣ ፍትሐዊና ታአማኒነት ያለው ዴሞክራሲዊ ምርጫ በሀገራችን በአስቸኳይ እንዲካሄድ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ኢህአዴግ ከመድረክና ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በአስቸኳይ ወደ ድርድር እንዲገባ እንጠይቃለን፡፡ በምርጫው የሕዝብ ድጋፍ በሚያገኙት ፓርቲዎች አማካይነትም የሽግግር ይዘት ያለውና ሁሉንም የፖለቲካ ኃይሎችና የሕብረተሰብ ክፍሎችን ያሳተፈ የብሔራዊ አንድነት መንግስት በአሰቸኳይ ተቋቁሞ ሀገራችን ወደ ትክክለኛ የመድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚትሸጋገርበት ሂደት እንዲያመቻችና ሂደቱንም እንዲመራው እንዲደረግ አጥብቀን እንጠይቃለን፡፡

  13. Dont forget, TPLF committed high treason not only against Ethiopia but also against the whole of Africa and the black race. TPLF helped or allowed ferenjis to humiliate Ethiopians and Ethiopia in Ethiopia and abroad. It helped or allowed ferenjis to bring disgrace and shame to the black race. The ferenjis used TPLF to attack the moral of Ethiopians.

    TPLF is traitor and race traitor.

  14. A consensus among Ethiopians seems to have been reached on one thing as far as the Woyanes are concerned.
    Reading between the lines, nobody ever wishes to share the same space under one flag with Tigres. The onus for determining whether or not Tigrai should be part of Ethiopia after the demise of Woyane, rests fully on the aggrieved and maligned Ethiopian majority. I shudder at the thought of having a neighbour without any sense of justice or morality around me. Tigres abroad who have no fear of Woyane retribution with very few exception,support TPLF and its atrocities unabashedly.
    The prospect of living in a country without these potentially treasonous, wicked, immoral , selfish creatures soothes my deeply offended humanity.

  15. @Angile
    አንጅል በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ቀጥል/ይ መጻፍክን/መጻፍሽን አንድ ቀን ፍሬ ሊያፈራ ይችላል።

  16. MEDREK YETEBELA EKUB NEW dont waste your time diper Almaryam. congra this Ethiopian new year ALMARYAM START USING DIPER.

  17. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድነት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ
    ሞላ

  18. @ ሞላ,

    are you agame ?

    Instead of saying so: ” ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው ” i would write, whom woyanes FEAR the most, therefore hate the most, and then i write your list.

    But you should know that what woyanes and their ferenji masters really FEAR & Hate is black nationalism which they view as a threat to white supremacy.

  19. We have to understand that RACE is the most important factor in international politics, not ideology or religion.

    That is why USA as a superpower blocked industrialization in Ethiopia (though Ethiopia, like USA, was among the allied nations at the end of WW2) and Africa and allowed that in Europe.

    A ferenji will always side with ferenji, and not with non-ferenji against a ferenji, Africans and blacks should do the same.

  20. Race traitor black TPLF sided with ferenjis to destroy an ancient African culture and nation (Ethiopia) and Africa too (remember, TPLF tried hard to export tribalism to Africa which could have led to the disintegration of African countries and to decades of war and decline) and to advance white supremacy. TPLF was ready to do that in return for being allowed to rule Ethiopia.

    Never forget that.

  21. sew tefa bibal lemedirek silitan yemiset manew??? ke-eg ayshal domain bedenib enitewawekalen !!!meshewed yelem!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*