20 የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ከሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ

ከአዲስ አበባ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ቦሌ አየር መንገድ ሕገ ወጥ የእጽ ዝውውር ላይ አንድ ሻለቃ ውስጥ ይሠሩ የነበሩ ሃያ የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው አገዛዙን ክደው ባለፈው ሳምንት ከሕዝብ ጋር መቀላቀላቸው ታውቋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ አባላቱን ለዚህ ውሳኔ ያበቃቸው በሕዝባቸው ላይ እየደረሰ ያለው መቆሚያ ያጣ ፍጅት ነው ተብሏል፡፡


በፌደራል ፖሊስና በመከላከያ ሠራዊት የዐማራ ተወላጆች ተለይተው መሣሪያ እንዳይዙ እንዲደረግ ሀሳብ የቀረበ ቢሆንም ስምምነት ባለመኖሩ እስካሁን ተግባራዊ አልተደረገም፡፡ ሆኖም የዐማራ ተወላጆችን መሣሪያ ከሰጡ በኋላ ልዩ ክትትል እንደሚደረግባቸው የዐማራ ተወላጅ የሆኑ የፌደራል ፖሊስ አባላት ገልጸዋል፡፡ በተያያዘ ዜና ደግሞ የአዋሽ አካባቢ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ሌሎች ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው አገዛዙን ከድተው መሄዳቸው ታውቋል፡፡

9 Comments on “20 የዐማራ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ከሕዝብ ጋር ተቀላቀሉ”

  1. ይኸ ነዉ ሰዉ ከሆነ አና ከወገን የሚጠበቀዉ::

    ሁሉም ወታደርና የጥበቃ አባል መንግስትነትን ለብሶ ህዝቡን የሚገድል፤ የሚያሸብር ሃይል ጋር መወገን ወገንን መክዳት ብቻ ሳይሆን ሰዉ መሆንንም ያጠራጥራል!

    ስለሆነም አርምጃዉ ሰዉ መሆንም ነዉ!

  2. ወያኔ አብቅቶለታለ ሲባል አሁን የለም ለማለት ሳይሆን በኢትዮጰያና በህዝቦቿ ላይ ያለው የእሱነቱ ምስጢር በህዝብ ፊት በከባድ ወንጀል ተጋልጧል ለማለት ነው፡፡ ይህም ማለት በሽታው ከነመንስኤውና መፍትሄው ታውቋል ማለት ነው፡፡ በመሆኑም ከአሁን በኋላ ወያኔ ትግሬ ልክ እንዳለፈው እየሆነ ህዝብን ከህዝብ እያጋጨ ለእሱ የሚስማማ ሁኔታ በኢትዮጲያ ውስጥ አያገኝም ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ከአሁን በኋላ እንደ ዳሸን ቢራ፣ ሞሶብ ስሚንቶ ቁጥር አንድና ሁለት፣ የወያኔ ንግዶች፣ ቢዝነሶች፣ የስለላ ተቋማት፣ ከውጪ ሀይሎችና ድርጅቶች ጋር ምስጢራዊ ስምምነት በመፍጠር በህዝቦች ላይ ጥፋት መፈፀም፣ ከጤፍ፣ ስንዴ፣ ገብስ፣ ቦቆሎና የመሳሰሉት ጀምሮ በቅናሽ ዋጋ ገበሬን መዝረፍና የራሱን ሸቀጥ ማራገፍ ከአሁን በኋላ በአማራ ቦታና ህዝብ ላይ አይችልም ማለት ነው፡፡

    የአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላቶች ልክ ለናዚ እንደ ኤስኤስ አይነት ሆነው ያገለገሉ የሚመስሎ አይነቶች ወያኔ ትግሬ በጥላቻ ፈጥሮና አሰልጥኖ በአማራ ህዝብ ላይ ለ25 አመታት ያሰማራቸው ብአዴኖችም ጉዳይ እንዳለፈው እየሆኑ የሚቀጥል አይደለም፡፡ በአማራ ህዝብ ላይ ጠላትነቱን በግልፅና በአደባባይ ለ40 አመታት ያህል የሚሰብክና የጠላትነቱን ባሀሪም በከባድ ወንጀሎች ላይ ተሰማርቶ በአማራ ህዝብ ላይ ለ25 አመታት ዘግናኝ ሰቆቃ እየፈፀመ ካለ ወያኔ ትግሬ በፊት ግን ለአማራ ህዝብ ዋነኛ ጠላቶች የወያኔ ፈጠራ የሆኑት ብአዴኖች ናቸው፡፡ እነበረከት ሲሞን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ካሳ፣ ካሳ ትክለ ብርሀን፣ አለምነህና ተቆጥረው የማያልቁ የወያኔ ተላላኪዎችና ቅጥረኞችም ናቸው አስከ አሁኑ ሰአት ድረስ በብአዴን ውስጥ የሚገኙ፡፡

    ይሁንና ከአሁን በኋላ ግን ህዝብ ቆርጦ ስለተነሳባቸው እንዳለፈው ለመሆን ቀርቶ ለማሰብም አይችሉም፡፡ ብአዴን የሚባል ወያኔ ትግሬ አማራን ለማጥፋት የሚጠቀምበት መሳሪያ ስሙ እንጂ እሱነቱ ግን አክትሞለታል፡፡ ህዝብ ከአሁን በኋላ በብአዴን የሚጎዳ ሳይሆን ራሱን ከብአዴን የሚጠብቅ የነቃና የተነሳ ሀይል ነው፡፡ ከሁሉም በፊት ግን ሞት በአማራ ህዝብ ላይ ዋነኛ ጠላት ለሆነ ብአዴን፡፡

    ወያኔ አብቅቶለታል ሲባል ከአሁን በኋላ እንደፈለገው እየሆነ ምርትን አይዘርፍምና ትግራይ ውስጥ የሚሰራውንም ሆነ በንግድ መልክ ክውጪ አያመጣ የሚከብሩበትን ሸቀጥ በማንም ላይ ማራገፍ አይችልም ማለት ነው፡፡ ከአሁን በኋላ የጎጃምና የጎንደር ምርት ወደ ትግራይ የሚዘረፍ ሳይሆን ወደ ሌላው የሀገራችን ክፍል ብቻ የሚዳረስ ነው የሚሆን፡፡ ከአሁን በኋላ ለጤና ጠንቅ የሆነ የወያኔ ዳሸን ቢራም ሆነ ኮካኮላና የመሳሰለው የስኳርና የኬሚካል መጠጥ ሳይሆን ለጤና ብዙም ጉዳት የሌላው ጠላ፣ ጠጅና ብርዝ ነው በዘመናዊ መንገድ አየተመረተ ለአካባቢው ህዝብ መጠጥ የሚሆን፡፡ ንፁህ ውሀን ኮካኮላ ለማድረግ ሲባል ጥርስን ጨምሮ ለጤና ጠንቅ እያደረጉ ሌሎች አምርተው ለትርፍ መሸጥ የሚችሉበት ሳይሆን ሁኔታው ከአሁ በኋላ በራስ ስራ ንፁህ ውሀን ብቻ ለመጠጥ መገልገል ነው የሚሆን፡፡

    ህዝቡ ማድረግ ያለበት ቢኖር በራሱ አቅምና ጥረት በኢኮኖሚ ራሱን ለመጥቀም በርትቶ በብስለት መስራት ነው፡፡ ይህም በግብርናው ዘርፍ ላይ በማተኮር ግብርናውን ማሳደግ ግድ የሚል ነው፡፡ ግብርናውን ለማሳደግ የሚደረግ ጥረት ደሞ ኢንዱስትሪንም ሆነ ሌላውን ዘርፍ የሚያሳድግ ነው፡፡ ዘመናዊና ግዙፍ የእህል ወፍጮወችንና ማቀነባበሪያወችን ከመገልገል ጀምሮ የምግብ ኢንዱስትሪን ከምርቱ ቦታ ማሳደግ ይገባል፡፡ የአበባ እርሻ አካባቢን ከመበከል ጀምሮ የተለያየ ጉዳት ያለው ሲሆን የሚሰጠው ጥቅም ቢኖር ለውጪ ባለሀብቶች ነው፡፡ በዚህ ቦታ ላይ ግን ቲማቲም፣ ካሮት፣ ቃሪያ፣ አደንጓሬ፣ ጎመንና ሌሎችን አትክልትና ፍራፍሬዎች ማምረት ቢቻለ የሚገኘው ጥቅም ለአካባቢው ህዝብ ሲሆን ስራ መፍጠርንና የራስንም ምግብ ማረጋግጥ ጭምር ይገኙበታል፡፡ በውጭ የተያዘ የአበባ ምርት ዘለቄታ የሌለው ብቻ ሳይሆን አካባቢን ከመበከል ጀምሮ ጉዳት ያለው ነውና ለምግብነት በሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች መተካት አለበት፡፡

    በተለይ በተለይ ግን ዳሸን ቢራን ጨምሮ የቢራና አልኮል መጠጦችን በአገር ቤት ጠላ፣ ጠጅ፣ ብርዝና የፍራፍሬ ጭማቂ መጠጦች መተካት የሚቻል ሲሆን የሚሰጠው ጥቅም ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ጠላን በዘመናዊ መንገድ በራስ ሰዎች ማምረት ቢቻል በብዙ መቶ ሺሆች ለሚቆጠሩ ዜጎች በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ የስራ እድል የሚፈጥር ነው፡፡ ይህም ጠላ ጠማቂዎችን፣ ብቅል አብቃዮችን፣ ገብስ አምራቾችን፣ ጌሶ አብቃዮችን፣ ጠርሙስ ሰሪዎችን፣ አጓጓዦችንና ለሌሎችም ስራ የሚፈጥርና ሀብታም የሚያደርግ ነው፡፡ ጠጅን፣ ብርዝንና የፍራፍሬ ጭማቂወችን በራስ አቅምና በራስ ሰው ማምረትና መገልገል መቻልም የሚሰጠው ሁለንተናዊ ጥቅም ብዙ ነው፡፡

    በመሆኑም የወያኔን በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ ዝርፊያና የኢኮኖሚ ጣልቃ ገብነት ሙሉ በሙሉ መሰባበር መቻል ቀዳሚውና ዋነኛው ስራ ሲሆን ይህም ከባድ ጉዳት በሱ የሚያደርስብት ሲሆን ራስን በብዙ መንገድ የሚጠቅም ነው፡፡ የወያኔን ጣልቃ ገብነት ሙሉ በሙሉ ለማስቆም ይቻል ዘንድ ግን የሱ ጥፍጥፍ ስራዎች የሆኑትን የብአዴን ቆሻሾችን ጠራርጎ ማስወገድ ግድ የሚል ነው፡፡ ትግሉ መሆን ያለበት ከወያኔ ይልቅ የወያኔ አገልጋይ በመሆን የአማራ ህዝብ ጠላት በሆኑት በብአዴኖች ላይ ነው፡፡ ይህ አማራ መሳይ በወያኔ ትግሬዎችና የአማራ ህዝብ ጠላቶች በሆኑ የተበረዘና የተመረዘ የምናምኖች ስብስብ ብአዴን ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለበት፡፡ ለአማራ ህዝብ የሚሰሩ የብአዴን አባላት እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ግለሰቦች ራሳቸውን ከዚህ በማግለል ለአማራ ህዝብ የሚሰራ ሌላ ቡድን በጋራ ተፈጥሮ ከህዝባቸው ጋር በመቀላቀል ለደህንነትና ለእድገት መስራት አለባቸው፡፡

    ብአዴን ካልሞተ ወያኔ ከአማራ ህዝብ ላይ አይሞትምና ከሁሉም በፊት ሞት ለብአዴን፡፡
    የጎንደርና የትግራይ ድንበር የተወሰነ ከጥንት ጀምሮ ሲሆን ይህም በተከዜ ወንዝና ሸለቆ አማካኝነት ነው፡፡
    ወልቃይት የጎንደር ተፈጥሯዊ አካል የአማራ ነው፡፡

  3. ሰው በሃገሩ እምነትን የተከለከለበት ጊዜ በወያኔ ዘመን ያውም እነዚህ የሃገር ነቀርሳዎች ሕዝብን አብረህ አትኖርም እኛ ወያኔዎች እየገደሉና አማራውን በመጨረስ የአማራውም መሬት ለትግሬዎች መስጠት አላማቸውን ደርግ ማረኝ ምን አጠፋን ደርጉ የማንነት ጥያቄ አይደለም ሃሳብም አልነበረውም ለምን በማንኛውም መስፈረት ድረግ የኢትዮጵያ ጠላት አልነበረም የጎሳ ችግርም አልፈጠረም ዛሬ ወያኔ ምን ጊዜም የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ክህደቱን ለ60 አመታት እውን አድርጎታል፡፡
    ደርግ ማረን በሃገራችን እንኮራ ነበር አሁን በወያኔ ውርደት ብቻ ነው፡፡
    ማሩ

  4. ዳሸን ቢራ የሚጠጣ ካለ የኢትዮጲያዊያን ላብና ደም የሚጠጣና የወያኔ ትግሬን ዝርፊያ የሚያጧጡፍ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡ በመሆኑም ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከአሁን በኋላ የወያኔ ትግሬ ዘረፋ አውታረሮች ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን ዳሸን ቢራ መጠጣት ሙሉ በሙሉ ማቆም አለበት፡፡ ይህን የማያደርግ ካለ ግን በህዝብ ላይ ግፍ የሚፈፅም የወያኔ ትግሬ ንብረት የሆነ ዳሸን ቢራ እንደ ክፉ መርዝ ይሁንበት፡፡

  5. u do the right thing at this time of difficulties we should not care about etniopia before we care for our tribe we like it or not we r amhras . all solders or police any body who work for the government must manipulate every thing for the sake of our existence that is what TPLF them do dont be stupid don’t shut on the people shout on ur boss.amhara today . tomorrow, forever those who hate as they can only go to hell.

  6. ዳሽን ቢራ እንዳትጠጡ በተለይ በክልሉ የሚመረተው ቢራ የክልሉን ዘር ለማጥፋት ብዙዎችን መካን የሚያረግ ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል አስተውሉ ባካችሁ።

  7. Ere atasikun bakachu. ketiluna simachewin yizenal belu ena weshkitu. @tigray republic wishetih bedenb ewnet endimesil demo yehonech chemical google adrigina techemari mereja alen betegegnew chemical lay bileh ke encyclopedia copy paste adrig. yegna tagayoch. people writing here hate the truth but the truth doesn’t care. wishet bicha

  8. ወያኔ ጠላቶች ናቸው ብሎ የሰየማቸው
    1- አማራ
    2- የኦርቶደክስ እምነት
    3- የሙስሊም እምነት
    4- ምሁራን
    5- የሃገር ሽማግሌዎች
    6- አንድነት ኢትዮጵያ የሚል/የሚሉ ሰው/ሰዎች
    7- ጥረው ግረው ሃብትና/ሃብታም/የሆኑ ኢትዮጵያዊያንን
    8- እውነተኛ ጋዘጤኛ
    ሞላ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*