ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች
ኢትዮጽያውያን ከጅቡቲ እንዲወጡ የጅቡቲ መንግስት በኮሚኬሽን ሚንስተሩ በኩል ገለፀች።
የአፀፋ እርምጃ!
እኛም ከአፋር ክልል ተቆፍሮ ወደ ጅቡቲ የሚሄደውን 70 ፐርሰንት የሆነውን የጅቡቲ የመጠጥ ውሃችን፣ ከድሬደዋና ጅጅጋ በገፍ የሚሄደውን ጫታችን፤ የሚላኩ ስጋ፣ፍራፍሬወችን፣ የአትክልትና ምግቦች ኣንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ጅቡቲወች ላይ እርምጃችን እንወስዳለን። በድሬድዋ የተገነበውን ባለ 8 ገራሚ የፕሬዚደንቱን ፎቅና ደብረዘይት ሆራ ዳር በ3000 ካ/ሜ ላይ የተገነባውን የፕሬዚደንታቸውን ቪላይ እናወድመዋለን።እንዲሁም ጋምቤላ ክልል የወሰዱትን ሰፊ እርሻ መሬት እናቃጥላለን። ወያኔ የሰጠውን መብራትም እንቆርጣለን።