‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ።

#Ethiopia  #QilintoFire ወያኔ በህዝብ ላይ የሚሰራውን ድራማ ቀጥሎበታል። አድምጡት። ‹‹ሞቷል›› ተብሎ የተቀበረው የቅሊንጦ እስረኛ ሸዋ ሮቢት ተገኘ ።

በህይወት የተረፉት እስረኞች ስም ዘርዝር ተለጥፏል ከተባለ ይህ ሞቷል ተብሎ በህይወት የተገኘውን ልጅ ስም መደበቁ ለምን አስፈለገ? የተቀበረውስ አስክሬን የማን ነው? ወያኔ በህዝብ ላይ የሚሰራውን ድራማ ቀጥሎበታል።አድምጡት www.mereja.com/amharic