በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው የህይወት መጥፋት መኢአድ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው የህይወት መጥፋት መኢአድ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ

የእርቅ መንግስት እንዲመሰረት ፓርቲው ጠይቋል

ባለፈው ሳምንት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ ለደረሰው የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት መንግስትን  ተጠያቂ ያደረገው የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል፡፡
ፓርቲው ሰሞኑን በፅ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ፤መንግስት በአደጋው 23 ታራሚዎች መሞታቸውን ቢናገርም ቁጥሩ ከተጠቀሰው በላይ ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬ አለኝ ብሏል፡፡
መንግስት ለታራሚዎች ህገ መንግስታዊ ከለላ በመስጠት ደህንነታቸውን መጠበቅ ሲገባው፤ ይህ ሳይፈፀም መሞታቸውም ሆነ ድርጊቱ ከተፈፀመ በኋላ ለታሳሪ ቤተሰቦች ግልፅና የማያሻማ ፈጣን መልስ በመስጠት ፈንታ በቤተሰብ ላይ ከፍተኛ ጭንቀትና አሳዛኝ መጉላላት እንዲደርስ መደረጉን በጥብቅ አወግዛለሁ ብሏል መኢአድ፡፡ በጉዳቱ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት ማዘኑንም ፓርቲው አስታውቋል፡፡
ፓርቲው በመግለጫው፤ በማረሚያ ቤቱ የደረሰውን ጉዳት ጨምሮ በአማራና ኦሮሚያ ክልል የደረሡ ጉዳቶች በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ፣ ለጠፋው ህይወት መንግስት በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅና የደም ካሣና የዜጎች ማቋቋሚያ ካሣ እንዲከፍል  ጠይቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሣለኝ ነሀሴ 24 የሠጡት መግለጫ ‹‹ጦርነት ከማወጅ የማይተናነስ አሳዛኝም አስደንጋጭም ተግባር ነው›› ያለው ፓርቲው፤ በአስቸኳይ ትዕዛዙ እንዲሠረዝ አሳስቧል፡፡ ፓርቲው ከግጭቶችና ተቃውሞዎች ጋር በተያያዘ የታሠሩ እንዲፈቱና መንግስት ከተለያዩ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማካሄድ የዕርቅ መንግስት እንዲመሰረት ጠይቋል፡፡
አንጋፋ የኢህአዴግ አመራሮች ሠሞኑን በኢቢሲ እየሰጡ ያሉትን ማብራሪያ፣ አዲስ የመፍትሄ ሃሳብ ያፈለቀና ችግሩን አግባቡ የተረዳ አይደለም ሲል ፓርቲው አጣጥሎታል፡፡
የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎን ተከትሎ በህይወት ያሉ ታራሚዎች ወደ ዝዋይ፣ ሸዋ ሮቢትና አዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች መዘዋወራቸውን ታውቋል፡፡   



1 Comment on “በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለደረሰው የህይወት መጥፋት መኢአድ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ”

  1. #### ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምዕራብ እስከ ምሥራቅ ###
    የአንተን መልክ መስለው ደም መጣጭ የወያኔ ጋኖኖች መብረት እና መገናኛውን ሁሉ በመዝጋት በአማራ እና ኦሮሚያ እስከ አሁን 5,350 ሰዎች በላይ ተገለዎል ከ 465,000 ህዝብ በላይ እስርቤት እየተስቃዬ እንደሁም ለአራተኛ ግዜ በቅሊንጦ አሳቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አንተ ጨዎ ህዝብ ሆነህ በትግስት 25 አመት ተሰቃየህ ደማህ እስከ መቼ? ከ 30 ሚሊዬን በላይ ስራ አጥ ወጣቱ ተስፈቢስ ሆነ አሁን አንተም በተረህ ደረጃህን ወደ ጭካኔ ደረጃ ከፍ አርገህ ሁሉም ያለውን መሳሪያ፣ ቆንጨራ፣ በነዳጅ የሚቀጣጠል ፈንጂ እንደ አረብ አብየት ተዘጋጅተህ ለመስከረም 23, 2009 ከጠዋቱ 3 ሠዕት ከጨፍ እሰከ ጨፍ ለመጨረሻ ግዜ አገራችንን በዚህ ቀን እናስመልሳለን።
    ወገናችን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች እያለቅን ነው። ዝም ብሎ መሞት የለም ወደ ቤትህ ሲመጡ ቀድመህ ቅለባቸው። ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት፣ በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም ባትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! የአብርሃም ደቦጭን እና የሞገስ አስግዶም ታረክ በዚህ ቀን ይደገማል። ኮድ ቁጥር 2840 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 29 አሰቸኳይ አዋጅ (Very Urgent Last Call for all opposition parties to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም።
    1ኛ ወያኔ ህዛባችንን ሲየሰፈራራ አኔ ከወረድኩ ክፍተት ይፈጠራል አያሌ ያስፈራራል። Nothing happen; We are proud culture of Ethiopian having best peoples of Christian and Muslim on the planet. እኛ ደግም በተቀናጀ ሁኔታ ከመቅፅበት ምንም አይነት ክፍተት ሳይፈጠር ወዲያወኑ የሽግግር መንግስት ለ5 አመት በፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ይህ ማለት ማንኛውም የፓለቲካ ድርጅት ልቡን ከፍቶ ለአገሬ ኢትዮጵያ ይህ ያስፈልጋል ብሎ ይመክራል፣ ይስማመል ስርአት ህግ ይቀርፃል ሰለዚህ ሁሉም ተሳታፊ ነው። ከ5 አመት በኃላ ኢትዮጵያን በእኩል አይን ማስተዳደር የሚችልበትን አላማ መሠረት ተወዳድሮ ስልጣን ይረከባል። የስልጣን ገደብ ከበዛ በሁለት ዙር 8 አመት ብቻ ይሆናል። It is a very Critical time needs to go for unity Under better option of Ginbot 7 and do the compassionate transition contribution. If you are on different page; you are not matured, please leave the politics to complain anyone. No time for us our people are dying with genocide unless we go through as a hero for a radical change on Meskerem 23, 2009 E.C. start from @ 9am to take over the entire ETHIOPIA.
    2ኛ ኮማንደር ሐጎስ የልዪ የመረጃ ክፈላችን ወያኔዎች ሕዝባችንን እንደዝንብ አየጨረሱን አሁን ትግስታችን አልቋል ወደ መራራው ጭካኔ ደረጃ ከፍ ይበል፣ በስምምነቱ መስረት ወያኔዎቹ በተስባሰቡት ቦታ ላይ በስንሰለቱ ደንብ እርምጃ ይወሰድ እስከ መስከረም 23 2009 ድረስ። ሞት ምን እንደሆነ እነሱ አያቁትም? ሕዝባችንን ያስጨረሱት የሽብር ግበረሀይሎች፣ የአከባቢ አፈቀላጤዎች፣ ሳሞራ እና በውስጥ ኮድ የምልከው 14 የጦር መሪዎች በውጭ ይመላለሳሉ በተገኘው አጋጣሚ እርምጃ ይወሰድ። ደብረ ፀዮን እና 17 ሲመስ በኮድ ዝርዝር ደም የጨቀዮትን በሰንሰለት መሰብሰቢያ ቦታዎች ኮድ ቦታ ለይ እርምጃ የወሰድ። ሰሞኑን የህዝብ ፍጅት ላይ በተቀዳው ስልክ ላይ አንዱ ባለሥልጣን የለው የአማራ እና የጋላ ሆዳሞች ናቸው ለፍርፈሪ ሲሉ ወሬ እያቀበሉን ህዝባቸውን ግደሉ ይሉናል እኛ ከደሙ በሬ ነን አለ።
    የህ አባባል የመጨረሻ ዘግናኝ ነው፣ በየ አማራ በኦሮሚያ ያሉት ወሬ አቀባዬች አብዛኛውን አግኝተነዎል በባለጠስልጣናት ስልክ ላይ በማጥመድ ለሁሉም ፍርድ ይጠብቃቸዎል።
    3ኛ የትግራይ ህዝብን ሲጨርሱ ኖረዎል፣ አሁን ህዝቡ ሌላው እየደማ ወያኔዎችን መደበቅ የለበትም ዛሬውኑ ሆ ብሎ ይውጣ። ከጀርባው ቆመው ሆዳቸውን እየሞሉ የኢትዮጵያን ህዝብ መከራ የሚያበዙትን በክትትሉ ስንሰለት እርምጃ የወሰድ። ሞት መኖሩን አያቁም?
    4ኛ ሁሉም ህዝባችን ስንጠነክር እና አጅ በእጅ ተያይዘን በፈጣሪ ሐያል እንወጠዎለን። ፈረንጅም የሚያከብረን በአንድነት ቀደመን ስንገኝ ነው። ፍርሀት ወደ መቃብር ከወያኔ ጋር!
    5ኛ በውጭ አገር ያላቹ በሰላማዊ ሰልፈና የተቸገሩ ወገኖቻቹን እርዱ አገር ወስጥ ተረዳዱ የተቸገሩትን ምግብ አብሉ በትጥቁ ትግል ላሉት ጓዶች።
    6ኛ የሽብር ግብረ ሐይሉ ለኢትዮጵ ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ? በኦሮሚያ ፣ በአማራ የውሽት ብር ከቻይና አምጥተው በተኑ። ከእንደዚህ ዱርዬዎች ናቸው እንግዴህ? 1000 ምርጥ አደዎዎች ኪሳቸው የለማ የ$58 ቢሊዮን የተዘረፈ ኤፈርት ንብረት ባለቤቶች?

    መስከረም 23 ቀን 2009 ከ3 ሰአት ጅምሮ በየአቅጣጫው በመነሳት ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነትን እናስመልሳለን።

    7ኛ የአዲስ አበባ ሕዝባችን ተዘጋጅ 5 ፎቅ ካልስረህ አያንዳድሽ ወያኔ ይሽጥሻል ይህ የአንድነት መአበል ከመለጠህ በኃላ እንደ ቁራ ብቻህን ተጮሀለህ። ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ ስንል እናሳውቃለን።

    8ኛ ስላማዊ ትግል ወይኖች አያቁትም አሁን ወደ ምሩ በክተት ከስራ ማቆም አድማ ወደ መራራው ደረጃ በግድ እንገባለን። በደቡብ በኩል ብዙ መሳሪያዎች ወደ አገር ወስጥ ይገባል ወያኔዎችን ለማናገር። የግንቦት 7፣ አርበኞች፣ የትግራይ ነፃ አውጭ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ጦሮች ጠቅልለው ሙሉ በሙሉ በዚህ ግዜ ውስጥ ይገባሉ። ህዝባችን በትጥቅ ውስጥ ያሉትን እንድትመግቡ፣ተረዳዱ ስንል እናሳውቃለን።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ united የኦሮሞ ኢትዮጵያ ነፃ አውጭ አምቦ ኮር አዛዥ።

    ግልባጭ፣
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው ሃላፊዎች።
    ለኮማንደር ሐጎስ ኃለፎም ዋና መረጃ ኮር እና ባላቹበት የንቅናቄው በሙሉ።

    1. አክሊሉ ስዩም says:
    በአዲሱ አመት የለም መሞት
    አበባ አደይ ሞት ለገዳይ በሚለው በአዲሱ የይሁኔ በላይ ዘፈን 2009 ን እንጀምር።
    ጫካ የሚገባ ዝንጀሮና ያልሰለጠነ ሰው ብቻ ወይም አማራጭ ያጡ የነጻነት ታጋዮች ብቻ ናቸው። እኛ ለነጻነታችን የሰላሙን አማራጭ ሙሉ በሙሉ ሳንጠቀም ወደ ጫካ መሮጥ ትክክል አይደለም። ይልቁንስ ሁሉንም ስለሚያካትተው የአደራ መንግስት ምስረታ እናውራ።
    ኢህአዴግ እንደ መንግስት መቀጠል ስላልቻለ አገሪቱን የሚያስተዳድር የአደራ መንግስት ለመመስረት ለህዝቡ ተዐማኒነት ያላቸውና ክሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የተውጣጡ ግልሰቦችን ስም ዝርዝር እናውጣና ኮሚቴ መስርተን እነዚህ ግለሰቦች ሁሉንም በአገሪቱ ፖለቲካ የሚሳተፉትን ተቃዋሚዎችና ኢህአዴግን ጨምረው የአደራ መንግስት ይመስረት። አሁን ወደ ግለሰቦች ጥቆማ በቀጥታ እናመራለን። እባካችሁ ሰው ስትጠቁሙ ልምድ ያላቸውን፣ አድርባይነት የሌለባቸውን፣ የማይፈሩትን፣ ቀናነት ያላችውንና በዚህ ውስጥ ምን እጠቀማለሁ የሚሉትን ሳይሆን ለአገራችን ሰላምና ለህዝቧ ደህንነት ክልብ የሚያስቡትን ይሁን። በእኔ በኩል የሚከተሉት እጠቁማለሁ እናንተ ደግሞ ከጎሰኝነት ስሜት ውጭ በሆነ የሰዎችን ስም አክሉበት።
    1ኛ/ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
    2ኛ/ ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
    3ኛ/ ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ
    ???4ኛ/ አቶ ታምራት ላይኔ???? Confess first and ask excuse Ethiopian People on VOA, German voice, ESAT about BEDENO??? Dividing Orthodox Ethiopian Religion???
    እነዚህ ባሁኑ ጊዜ ከምንም የፓለቲካ ድርጅት ውስጥ የሌሉ ስለሆነ እንጅ የፓለቲካ ድርጅው ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ብዙ አሉ። ለጊዜው ግን የምንፈልገው ከፓለቲካ ድርጅት ውስጥ ተሳታፊ ያልሆኑትን ነው። እናንተም ጨምሩበት ቢያንስ 15 ይሁኑ።

    2. Dr Tollera Dema says:
    Very good Negussu united as u said one-day movement for all on Meskerem 23.
    If we unite on this day no more woyana.
    Are you ready ETHIOPIANS North to South, West to East???
    Are you making your Country Ethiopia first or you blinded with your own selfish-interest and ready to cry and blame your self tomorrow?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*