የመንግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው አማራጭ ቦታውን መልቀቅ ነው::- ምሁራን በዘሚ ራድዮ VIDEO
#OromoProtests – INTELLECTUALS DESTROY MIMI SEBHATU AND TPLF ON ZAMI RADIO
[መደመጥ ያለበት ሕዝብ በድፍረት መናገር ጀመረ]
ምሁራን በዘሚ ራድዮ ወያኔን አስገቡለት :
~ ወያኔ ተመርጦ አይደለም ስልጣን ላይ የተቀመጠው ፣ በጉልበት ነው ::
~ የመግስት በለስጣናት በስብሰናል ካሉ ያላቸው አማራጭ ቦታውን መልቀቅ ነው
~ በኢትዮጵያ ሚድያ የሚሰማው ነገር አንድ አይነት አስተሳሰብ ነው ፣ ሌላውን ሕብረተሰብ ክፍል ያገለለ
~ አይደለም ተቃዋሚ የመንግስት ደጋፊዎች እየተሳቀቁ ነው የሚያወሩት
~ እዚህ ሀገር እኮ ሞባይል የሰረቀ 7 ዓመት የሚታሰርበት በሚልዮን የሰረቀ ደረቱን ነፍቶ የሚዞርበት ሀገር ነው
~ ኢህአድግ አፍ እንጅ ጆሮ የለዉም መናገር እንጅ መስማት የማይችል ድርጅት ነው
~ ኢህአድግ ሕዝቡን እንደ እንስሳ ነው የሚያስቡት ስለበላ ደስተኛ ሆኖ እንዲኖር ይፈልጋሉ
~ ህዝቡ እኮ ያመፀው ታግሶ ታግሶ የሚሰማው የሚረዳው መሪ ስላጣ ነው
~ ኢህአድግ እንደ ሃማኖት አባት በሰበካ የሚያምን ድርጅት ነው ፣ መውሰን የማይችል ደካማ ድርጅት ነው
~ ህብረተሰቡ ከኢሕአድግ አስተሳሰብ ቀድሞዋል ፣ አስከ አሁን በመጡበት ምንግድ ፈፅሞ መቀጠል አይችሉም
~ ሕግ መቀለጃ የሆነበት ሀገር ነው
~ በስልጣን የባለጉ ሰዎች በየሚድያው እየመጡ ስለ ሕግ የበላይነት ስያወሩ ቢውሉ የሚለውጥ ነገር የለም
~ ሽንገላ እንጅ ተለውጠው አላሳዩንም
.
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=jYX1T1AUuqY]