የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ ታሳሪዎችን ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል
የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሰብሳቢ አቡብክር አህመድን ጨምሮ ዘጠኝ በሱ መዝገብ የተከሰሱ ጀግኖቻችን ሁለት ሴት ታሳሪዎችን ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል መንግስት ለፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንዲመቸው ተፈቺዎችን ለሁለት ቀናት ስልጠና በፍትህ ሚኒስትር ሲሰጥ መቆየቱ ታውቋል
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=khlNNLWxukw]