በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል።

#Ethiopia #Gonder #AmharaResistance በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል። #MinilikSalsawi

 

በጃዊ ባለፈው ሳምንት 37 የሚሆኑ አጋዚ ወታደሮች ተገድለዋል። ባንኮች ከ10 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንዳያደርጉ እቀባ ተጥሏል፤ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 2.3 ቢሊዮን ብር ደንበኞች ከባንኮች አውጥተዋል። ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረግ በረራ ሁሉ በመከላከያ እውቅና እንዲሆን ተደርጓል

 

Muluken Tesfaw Report – ጎንደር፤ ዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ከጠዋቱ 1፡00 ጀምሮ የመብራት፣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ በጎንደር ከተማ በማቋረጥ ከአየር ማረፊያ ጀምሮ በሁሉም ቀበሌዎች የአጋዚ ጦር አባላት ቤት ለቤት በመግባት መሣሪያ በመፈተሸ ሲቀሙ ውለዋል፤ የመገናኛ ዘዴዎች ሁሉ በመቋረጣቸው ብሎም ወጣቶች መነጋገር ባለመቻላቸው የተነሳ ቁጥራቸው የማይታወቅ በርካታ ዐማሮች መታሰራቸው ተሰምቷል፤ የባጃጅና የታክሲ ትራንስፖርት በግዴታ እንዲቆም ተደርጎ መረጃ ቶሎ ቶሎ እንዳይደርስም ጥረት ተደርጓል፡፡

ጎንደር በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የመከላከያና የፖሊስ አባለት የተጥለቀለቀ ሲሆን ከፍተኛ የትግሬ ወታደራዊ መከነኖች ፍሎሪዳ ሆቴል ይህ ሪፖርት እስከ ተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ስብሰባ ላይ ነበሩ፡፡

በተያያዘ ዜና አራዳ የሚባለው የገበያ አካባቢ የዐማራ ወጣቶችና በአጋዚ ወታደሮች መካከል ፍጥጫ መኖሩን መረጃው ደርሶናል፡፡ የጎንደር ወጣቶች ወንድሞቻችን አሳልፈን አንሰጥም እያሉ ሲሆን ከባሕር ዳርና ከቻግኒ ወደ ብር ሸለቆ የተወሰዱ ወጣቶች ከፍተኛ ስቅይት እየደረሰባቸው እንደሆነም እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

ከጎንደር ከተማ ዛሬ ነው የወጣነው የሚሉ ሰዎች እንደነገሩን የመረጃ አውታሮችን ሙሉ በሙሉ በመቆለፍ የጎንደር ከተማን ዳግም ወደ ዕልቂት ለመውሰድ የታለመ ይመስላል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

ጃዊ፤ በጃዊ ነዋሪውን በማሰርና በማንገላተት ላይ በነበሩ 37 የሚሆኑ የትግሬ መከላከያ ሠራዊት አባላት በሳምንቱ መጀመሪያ አካባቢ መገደላቸውን ተሰምቷል፡፡ ቁጥራቸው ያልታወቁ ወታደሮች ደግሞ ጃግኒ ሆስፒታል ለእርዳታ መምጣታቸው የታወቀ ሲሆን እስካሁን ድረስ በአካባቢው ይህ ነው የሚባል ሰላም የለም ብለዋል መረጃውን ያቀበሉን ምንጮቻችን፡፡

አጠቃላይ፤ በአገሪቱ ያሉ ባንኮች አንድ ደንበኛ በቀን ከ10 ሺህ ብር በላይ እንዳያወጣ በአገዛዙ ታዘዋል፡፡ ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ከንግድ ባንኮች ደንበኞች ገንዘባቸውን ወጪ አድርገዋል፡፡ ይህም በጥቂት ቀናት ብቻ የባንኮች ካዝና ባዶ ይሆናል በሚል ስጋት አገዛዙ ደንበኞች በቀን የሚያወጡትን የገንዘብ መጠን እንዲወስ እንዳስገደደው ምንጮች ገልጸዋል፡፡ በአዲስ አበባና በአንዳንድ ትልልቅ ከተሞች 10 ሺህ ብር ይባል እንጅ በብዙ የወረዳና የዞን ከተሞች ከአንድ ሺህ ብር በላይ ገንዘብ እንዳያወጡ ታግደዋል፡፡

በባሕር ዳር ያሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ለደንበኞቻቸው ለመክፈል ከግል ባንኮች እየተበደሩ እንደሆነም ለማወቅ ችለናል፡፡

በተያያዘ መረጃ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚደርገውን በረራ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ሚንስትር እውቅና እንዲሆን ተወስኗል፡፡ አንድ የመንገደኞች አውሮፕለን ከመነሳቱ በፊት በየአካባቢው ያሉ የትግሬ መከላከያ ክፍለ ጦሮች እውቅና ከተሰጠ በኋላ ነው ተብሏል፡፡ ከኢትዮጵያ ሲቪል አቬየሽን መሥሪያ ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ተጠልፈው ድንበር የሚሻገሩ የአውሮፕላን አብራሪዎችን  በመፍራት የሲቪል አቬሽን መስሪያ ቤት ምንም ሥራ በመከላከያ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡

37 Comments on “በጎንደር አራዳ አካባቢ ወጣቶችና አጋዚ ተፈጠዋል፤ ፍሎሪዳ ሆቴል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ስብሰባ ተቀምጠዋል።”

  1. Don’t fool yourself, there are no Ethiopian soldiers. There are only TIGRE soldiers in the country. They are the ones who are killing our people.

  2. So Ethiopian airline is now Dedebit Airline. Anbesa siareji yezinb mewoya yihonal endetebalew yetigre woyane mecemaleqia hone.

  3. Amhara and Oromo unity everywhere and every time.

    Watch:

    “New Ethiopian Music 2016 by Demere Legesse – Yimokregna – Official Music Video”

    Did you enjoyably watched the Ethiopian unity? This is how we were before TPLF/Tigres came in 25 years ago and we will become when it leaves.

  4. The Tigreans have liberated the Oromos and the other nations, nationalities and peoples from the backward and brutal Amhara colonizers. The Tigreans maintain their commitments to develop and modernize them as well. The increasing investment and development activities of the Tigreans specially in Finfine and the other parts of Oromia are all evidences of this commitment. The Tigrean presence in the Oromo region is the way to protect the Oromos from the Amhara Wolves.

  5. @Dilwenberu: shameless stinky Woyane. You are bragging your political programme unknowingly. the sun is setting to your selfish and empty promises.

  6. Gobez, ya menelik gedlo yenegesebet zendo be Axum mengest gize yeneberew Kes bill Ethiopia lay negsuwal. Zendow ye Ethiopyan Dem eyetegeberelet new. Beteley Orthodoxena Amara
    Selezih be tselotena bemanenjawem neger zendow megedel alebet. Zendow be Woyane new yetewekelew. Iluminaty gar yeteyayaze new. Egziabher yirdan.

  7. Watch and learn about us (the people) and them (TPLF).

    “በኢትዮጵያውያን ዘንድ ፥ ከቶ ዳግመኛ ላይታመንና ላይደመጥ የተወሰነበት ፣ ከዛም ኣልፎ እያንዳንዱ የኢትዮዽያዊያን በቃኝ ኣከተመ ብሎ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የ”

  8. Why are we not saying what is in our collective psyche after the demise of Woyanes?
    I mean we should tell treacherous Tigres what their fate will be.They must know that after we have dealt with Tigre Woyanes decisively, we will also give remnant Tigres a marching order to leave our country and Ethiopians for which they have have neither allegiance nor respect.

    My dear wife and mother of my three fine children is a Tigre. Born and raised outside that miserable place called Tigrai, she does not even remotely resemble these spineless, cruel, crude, covetous animals. She sees and hears what these beasts do. On a number of occasions, she has observed the naked favoritism towards anyone who speaks their language or has their name, and the prejudiced treatment of others in government offices.

    Guess what she said to me a few months ago. ” If I had power, I would roast them alive.”

  9. Dilwonberu Qushasha Tigre.

    Ante qirnatam Tigre. It is the brave Oromos for the most part, who freed you from slavery at the hands of Italians. Five of my forefathers and their brothers were slain in the wretched soil of Tigrai over the last 120 years defending you cursed Tigres.

    Tigres have tormented our country for 42 years. They were responsible for Mengistu’s brutal reign of terror. If Eritreans and Tigres had not waged a war of secession Derg would not have been tolerated for so long.
    In retrospect, you should have been left to your own design. Slavery, is your station in life.
    when 63 out of 65 so called generals are Tigres, any man or woman with the right frame of mind would condemn it. But not Tigres. In fact you make song and dance about your achievements. In Haile Sillasies time, the government
    you idiots call Amara government, most of the decorated generals were Oromos and Amaras. They got their on merit.

    You cannot be leaders because you do not have the ingredients required for that.You are traitors, treacherous and greedy. You have no conscience, no civility, no manners.The day Ethiopia will be without these ticks, and filthy cockroaches is hopefully in sight.

  10. Ayezochehu wegnoch 2009 . Del le Ethiopia hezeb amennnn amelak yetbkachehu weyane ayenuenu ewer egerun sheba yadergew amen

  11. @Yohannes,

    Tell him this way.

    He is an old and lonely Qmalam Tigre 24/7 vomiting lies and hates against Amhara and Oromo on Tigrai online. He uses different names including Dilwenberu, G. mekuanent, Gold Tigry, eri and so mnay.

    He is too old to live but desperetely waiting to die with the hate he is suffering from.

    They are dead and finished since the day Amhara and Oromo are united against their common enemies that are TPLF and Tigres. They are still wishing and trying anything to divide these great people to make them quarrel in order these criminal Tigres to stay on power and behave as business as usual. This time, the game is over with these evils. from 2009 will not be the same as it has been the last 25 years with these hateful liars, kilelrs and looters. .

  12. Guys,
    I think EPLF south (Eritreans disguised as Tigreans, with some Tigreans and other Ethiopians who were fooled by the name “Ethiopian people revolutionary democratic front) is responsible for the mess Ethiopia is right now. Look: Sebhat Negga, the main architect of TPLF, Meles the lier-in-Chief who lead the organization for many years, and most of the leadership of TPLF are Eritreans.

  13. የአዲስ አበባ እንቅልፍ መንስዔው ምን ይሆን?ውስጥ ውስጡን ከማጉረምረም ባለፈ አዲስ አበቤዎች የፍርሀት ቆፈናችንን አስወግደን በገጠራማዋ ኢትዮጵያ የተቀጣጠለውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት ለመቀላቀል እስካሁን ድፍረቱን አላገኘንም፡፡ ይህ ነገር በጣም አሳሳቢ ነው፡፡ አሳሳቢነቱ ደግሞ ለአዲስ አበባ ለራሷ እንጂ ለመላዋ ኢትዮጵያ እንዳልሆነ ወረድ ብዬ ለማስረዳት እሞክራለሁ፡፡ “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ” ነው ነገሩ፡፡
    አዲስ አበባ ለወትሮው የተቃውሞ ማዕከል ነበረች፡፡ እባብን ያዬ በልጥ በረዬ እንዲሉ ሆኖባት እንደሆነም አላውቅም ከ97 ምርጫ ወዲህ ግን ይህች ኩሩ የአፍሪካ መዲና ሕወሓትን በሰማንያ ያገባች የፍቅር እማውራ የሆነች ያህል በፀጥታ መዋጥን የመረጠች ይመስላል፡፡ እውነቱ ግን ሌላ ነው፡፡ በውስጧ ላለን እናውቀዋለን፡፡ የዜጎች ልቅሶና ዋይታ፣ የኑሮ ውድነትና የአፈናው መጠን ዜጎችን ከሰውነት ተራ አውጥቶ ወደ እንስሳነት እየለወጠ በመሆኑ የሕዝቡ ዝምታ ወያኔን ወዶና አፍቅሮ ሳይሆን በሆነ ደንቃራ ሳቢያ ፀጥ ረጭ ማለቱን እንደመረጠ መረዳት አይከብድም፡፡
    ለመሆኑ ለምን ዝም አልን? ደንቃራው ምን ይሆን? የሚመስለኝን ልናገር፡፡
    ደንቃራ አንድ – ከ97 የከሸፈ የወያኔ ምርጫ ወዲህ ሕወሓት በማን ምክር እንደሆነ አላውቅም የአዲስ አበባን የሕዝብ አሠፋፈር በከፍተኛ ደረጃ ለዋውጦታል፡፡ ከክፍለ ሀገር አዲስ አበባ ስትገቡ ትግራይ የገባችሁ እስኪመስላችሁ ድረስ ተጋሩ ወንድምና እህቶቻችን ከመቀሌና አካባቢዋ ዘመቻ በሚመስል መልክ ተጠራርገው ወደ አዲስ አበባና አካባቢዋ እንዲሠፍሩ የወያኔው ጉጅሌ ሣያደርግ አልቀረም፡፡ የትም ቦታ ስትሄዱ ሁለትም ሦስትም አሥርም ሃያም ሰዎች ሆነው ሲሄዱ የሚነጋገሩበት ቋንቋ አብዛኛውን ጊዜ ትግርኛ ነው – ወትሮ በደጋግ ዘመናት ያልለመደበት ይህን መሰል ግምኛ ጠባይ ስለትግሬ ሲነገር ደማችሁ የሚንተከተክ (ዘረኛ) ሰዎች ታገሱኝ፤ እውነት ደምን ቀርቶ አጥንትን እንደምታፈላ ደግሞ አውቃለሁና በምለው ነገር ሀቅነት ማንም ቅንጣት ያህል እንዲጠራጠረኝ አልፈልግም፤ እውነትን ብትመር ብትጎመዝዝ እንዳለች መቀበል ነው፤ ይሉኝታና መሸፋፈን አስፈላጊ ሆኖ ቢገኝ እንኳን ተመክሮም ሆነ ተዘክሮ ዘመድ ለሚሆንህ ሰው እንጂ እንደበግ አጋድሞ ለሚያርድህ የትግሬ ወያኔ ዓይነቱ ደደብ ጭራቅ አይደለም፡፡ በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች ግዛቶች ብዙ ቀበሌዎች በትግርኛ ተናጋሪዎች እንደተሞሉ ለመረዳት የሥነ ሕዝብና የቤቶች ቆጠራ እስታትክቲክስ ሠራተኛ አያስፈልጋችሁም፡፡ በራሳችሁ ታውቃላችሁ፡፡ በነገራችን ላይ ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለምን ሞሏት የሚል ቅሬታ የለኝም፤ ብዙዎቹ ከሕወሓት ጋር ያላቸው የክፋት ቁርኝት ነው የሚከነክነኝ፡፡ አንዳንድ ወንድሞች ታዲያን ይህን ዐይን ያወጣ “የወንድሞቻቸውን” ስህተት እየታዘቡ ሌላው ስለዚህ ስህተት ሲናገር መናደድ የለባቸውም – በአኮርባጅ እየተገረፈ ያለን ሕጻን “ዋ ታለቅስና! ዝም ብለህ ተገረፍ!” ብሎ እንደመቆጣትና ፈረንጆቹ `Adding an insult to injury” እንደሚሉት ነው – ድርብ በደል፡፡ ተጠቅመህም፣ እንዳልተጠቀምክ እንዲቆጠርልህ ፈልገህም እንዴት ሊሆን ይችላል? ብዙ ዕንቆቅልሽ … ብዙ ሞኝነት፡፡ በደል እንዲቆም ማድረግ ሲገባ “በደልህን ገሃድ አታውጣ” ብሎ ተበዳይ ላይ መፍረድ በሰማይም በምድርም ኩነኔ ነው፡፡ ከታላላቅ ምሁራን ጀምሮ ብዙ ብሶት ስላለኝ ነው …
    የመንግሥት ሠራተኞች ባብዛኛው፣ ጦሩ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ሁኔታ፣ መከላከያንና ደኅንነትን፣ የውጭ ጉዳይንና ሌሎችንም የሚንስቴር መሥሪያ ቤቶች እንዲሁም ንግዱንና የዕድርና የዕቁብ፣ የሰንበቴና የፅዋ ማኅበሩን የዜጎች ስብስብ የአመራር ቦታ ሣይቀር ሙሉ በሙሉ ወይም በአብዛኛው የያዙት ትግሬዎች መሆናቸውን መመስከር በተቃራኒ የቆመ ዘረኝነት አይመስለኝም፡፡ የዐዋጁን በጆሮ የመናገር ያህል ግልጽነት ነው፡፡ አንድ ወቅት ወደ ትግራይ ሄጄ ስመለስ በትግራይ ውስጥ የሚኖረው ትግሬ ሁለት ሚሊየን እንኳን እንደማይሆንና ቀሪው በመላዋ ኢትዮጵያ ተበትኖ በተቻለው መጠን እንደመዥገር ሀገሪቱን እየመጠመጠ እንደሆነ ከነባራዊው እውነት በመነሳት በጊዜው ገልጬ ነበር፡፡ ( በነገራችን ላይ ያን ትዝብት በድረ-ገፆች ከገለጥኩ ከጥቂት ሣምንታት በኋላ የኢሳት እንግዳ ሆና የቀረበችው ወ/ሮ ርስቴ የተባለች ጎንደሬ-ወልቃይቴዋ የቀድሞ የሕወሓት ቀጥሎም የኢሕዲን ተብዬው ታጋይ ስትናገርም ይህንኑ ነበር የተናገረችው፡፡ የኔን መጣጥፍ እንዳላነበበች እገምታለሁ፡፡ ግን እውነት እውነት በመሆኑ ሳይነጋገሩ ይግባቡበታልና እንዲያ ስትል እኔንም በጣም ገረመኝ፡፡ ለእውነቱ እርሷ ይበልጥ የቀረበች በመሆኗ የኔ የ2 ሚሊዮን ግርድፍ ግምት በዕውቀት ላይ በተደገፈ የርሷ መረጃ ጽድቅን አገኘ፡፡ በርግጥም ትግራይ ላይ ሰው ያለም አይመስልም፡፡ በወያኔ ተጠርተው ወደሌሎቹ ግዛች በመሄድ “ሥራ እየሠሩ” ነው፡፡)
    ይህ የትግሬዎች – ማለትም የወያኔን ዕድሜ መርዘም የሚፈልጉና ለዚያ የሚዋደቁ የትግሬዎች ምልዓት ባለባት አዲስ አበባ ሕዝባዊ ተቃውሞን በቀላሉ መቀስቀስ ባይቻል አይገርምም፡፡ ሰው ለጥቅሙ ሲል የማያደርገው ነገር ስለሌለ እንኳንስ እነዚህ በዘረኝነትና በግል ጥቅም ታውረው ከትግራይ የመጡ ዜጎች ሌላው ጎሣ ሳይቀር ለነሱ ባሪያ በሆነበት ሁኔታ ከሕዝቡ ብዙ ነገር መጠበቅ በእስካሁኑ አካሄድ የሚቻል አልሆነም፡፡ ለምን ቢባል ትግሬው በዛ ማለት ስለላውም፣ ፀጥታውም፣ ምኑም ምናኑም በነሱ ቁጥጥር ሥር ስለሆነ ሰው ይፈራል – የሚገርማችሁ ዕብድና ሰካራም፣ ሴተኛ አዳሪና ቁራሌ እየሆኑ አሁን መንግሥት ከሆኑ በኋላም ሕዝቡን በስለላ ጥምድ አድርገው ይዘውታል – ሰሞኑን ደግሞ ብሶባቸዋል አሉ፡፡ በዚህ ምክንያት አዲስ አበቤ እርስ በርሱ አይተማመንም – አንዱ አንዱን ይጠራጠራል፤ ጥላውንም ማመን አቅቶታል፡፡ ጎመን በጤና ባዩ በዝቶ የእንስሳነት ኑሮ ሰፍኗል፡፡ ምሁር የለ ወታደር፣ ፖሊስ የለ ነጋዴ፣ ማይም የለ ዐዋቂ፣ ዲያቆን የለ ቀሲስ፣ ጳጳስ የለ ፓትርያርክ፣ ደረሣ የለ ኢማም፣ ሼህ የለ ቃዲ … ሁሉም ተያይዞ ነፈዝ ሆኖላችኋል፡፡ ስኬታማ ውድቀት ማለት እንዲህ ነው፤ ስንገርም!!
    ደንቃራ ሁለት – ሕወሓት ብዙ ወጣቶችን በአነስተኛና ጥቃቅን ኢንተርፕራይዞች አደራጅቶ የጥቅም ተጋሪ እንዲሆኑ አድርጓል፤ አእምሮ በጫጫበትና ስለሀገርና ወገን ማሰብ ዕርም በሆነበት ማኅበረሰብ ውስጥ ይህ ዓይነቱ ከፋፋይ ሥልት የራሱን አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚፈጥር መገመት አለብን፡፡ ብዙ ሰዎች ስለሚያደርጉት ነገር ሳይሆን የሚያደርጉት ነገር በምን ያህል ፍጥነት ከበርቴ እንደሚያደርጋቸው ነው የሚያስቡት፡፡ ገንዘብ የሚገዛው ጭንቅላት ደግሞ ስለሀገር ቀርቶ ስለራሱም ማሰብ አይችልም፡፡ ሚሰቱንና ልጆቹን ሳይቀር ሸጦ በአቋራጭ መክበር የሚፈልግ ዜጋ በተበራከተበት የጨለማ ዘመን ውስጥ ብዙ መጠበቅ ያስቸግራል፡፡ አዎ፣ ብዙው ስታዩት ቀንም ሌትም፣ ቆሞም ተኝቶም የሚጨነቀውና የሚዋትተው ገንዘብ ስለማግኘት ነው – “የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው”፡፡ ይህ ዓይነቱ ለሥጋው ብቻ ያደረ ገልቱ ዜጋ ሀገሪቱን ብቻ ሳይሆን ከፍ ሲል እንዳልኩት ወንድሙንና እህቱንም ይሸጣል፡፡ እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች እየበዙ ሲሄዱ ሀገር በባርነት ሥር እንዳለች የመቆየቷ ዕድል ከፍ ያለ ነው፡፡ መጸለይ ነው ጎበዝ! የተያዝነው የውጥርት ነው፡፡
    ደንቃራ ሦስት – የ97ን ምርጫ ተከትሎ ሕወሓት አዲስ አበባ ላይ ያወረደው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ከሕዝቡ አእምሮ ገና አልወጣም፡፡ እንዲያውም ይባስ ብሎ የወያኔው ጉጅሌ ዐረመኔነቱን በየጊዜው እያደሰ መጥቶ ሰሞኑን ደግሞ በጭራሽ ሊታመን የማይችል ጭፍጨፋ በእስረኞች ላይ ፈጽሟል – ይህን መሰሉ በ“ሕግ ጥላ” ሥር ያለን ምስኪን ዜጋ በዚህ መንገድ መጨፍጨፍ ደግሞ የመጀመሪያው አይደለም፡፡ ይህ ጭፍጨፋ ሁለት መልእክት አለው ብዬ አስባለሁ- አንደኛው ሊያጠፋቸው የሚፈልጋቸውን የኅሊናና የደረቅ ወንጀል “የሕግ” እስረኞች ማጥፋት ሲሆን ሁለተኛው ሕዝቡን ማስፋራራትና ጭራቅ የመጣበት ያህል ቆጥሮ አንዳችም ተቃውሞ ሳያሳይ አርፎ እንዲቀመጥ ለማስጠንቀቅ ነው፡፡ በተለይ ባለፉት 25 ዓመታት ውስጥ ሁሉንም አየነው፤ ለየነው፡፡ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ዕይታ ውስጥ ሆኖ ይህን ወንጀል በጠራራ ፀሐይ ሲሠራ ወያኔን አንድም አካል ዝምቡን እሽ ማለት ቀርቶ ከረር ያለ የቃላት ማስጠንቀቂያ እንኳን የሰጠው የለም – ከተለመደው የ“ይህ ጉዳይ አሳስቦናል” ዲፕሎማሲያዊ የከንፈር ሽንገላ ውጪ ማለቴ ነው፡፡ ወያኔዎች “ምንም ብናደርግ የሚደርስላችሁ ስለሌለ ፀጥ ረጭ ብላችሁ ለኛ ተገዙ! አለበለዚያ አንድ ባንድ እንፈጃችኋለን፤ የዓለምን ፖለቲካ እንዳሻቸው የሚወስኑት ወገኖች እንደሆኑ ከኛ ጎን ናቸው” የሚል መልእክት ነው እያስተላለፉ ያሉት – ደግሞም እውነታቸውን ነው፡፡ እንዲህ ያለ ግፍ ሌላ ሀገር ቢሠራ ኖሮ ብዙ ዓለም አቀፋዊ ጩኸትና ውግዘት እንዲሁም እስከማዕቀብ የሚደርስ ከፍተኛ ግጭት ይፈጠር ነበር – ወያኔዎች ግን እስካሁን መንገዳቸው ሁሉ ቀኝ በቀኝ የሆነላቸው ይመስላል፡፡ ይህ እስር ቤቶችን በእሳት በማጋየት ከእሳት ለመዳን በደመነፍስ የሚሮጥን ወይም እሳቱ የተነሣው እስረኛን ለመፍጀት ሆን ተብሎ በወያኔ ሣይሆን በድንገተኛ አደጋ መስሎት እሳቱን ለማጥፋት የሚሞክርን እስረኛ ቀድሞ በተዘጋጀ አልሞ ተኳሽ ማስጨፍጨፍ የትም ሀገር ያልታዬ አዲስ የወያኔ ግኝት ለመሆኑ ማንም የማይክደው እውነታ ነው፡፡ ይህ ዐረመኔነታቸው ሕዝብን በፍርሀት ቆፈን ውስጥ እንዳለ እስከወዲያኛው እንዲቆይ ለማድረግ የታለመ እንጂ እስረኛን ለመግደል የሚከለክላቸው ምድራዊ ኃይል ኖሮ አይደለም፡፡ ይህን ፍርሀት ባፋጣኝ ካልገፈፍን ይበልጥ የምንጎዳው እኛው አዲስ አበቤዎች ነን፡፡ እነሱ እንደሆኑ እኛ ፈርተን እስከተቀመጥን ድረስ እየጨፈጨፉን ለዘላለሙ ይኖራሉ፡፡ ከነሱ የጭካኔ በትር የሚያድነን የውጭ ኃል እንደሌለ ደግሞ በሚገባ መረዳት ይኖርብናል፤ ግፋ ቢል ከንፈር ይመጡልን እንደሆነ እንጂ አንዲትም ወንጭፍ ሰንዝረው በኛ ላይ የሚተኩሱትን ወያኔዎች አደብ ግዙ አይሉልንም፡፡ ይህን ጠንቅቀን ማወቅ አለብን፡፡ እኛ ስንጠነክር ወደኛ ሊሳቡ ይችላሉ፤ ከተልፈሰፈስን ግን የወያኔዎች እንደሆኑ በዚያው ይቀራሉ፡፡ ግልጽ እኮ ነው፡፡ ጥሌ “እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም” ብሎ ጨርሶታል፡፡
    ደንቃራ አራት – የገጠሩ ሕዝብ በጎታውና በጉስጉሻው ለአንድ ሰሞን የሚያጋድደው(የሚሆነው) ጥራጥሬ አያጣም – እንደአብዛኛው ከተሜ ሙልጭ የወጣ ድሃ አይመስለኝም፡፡ እርግጥ ነው ተቃውሞውና ትግሉ ከተራዘመ ያም ያልቃል፡፡ ከተሜው በተለይም አዲስ አበቤው ግን ዛሬ ከሥራ ቢፈናቀል ቀጣዩ ቀን አሣር የሚሆንበትና ኑሮውን በብድር የሚገፋ ብዙ ጦም አዳሪ የመንግሥትና የግል ሠራተኛ የታጨቀባት ከተማ ናትና “ምን ላስጣ ከደጄ፣ ምን ልስጥ ለልጄ” በሚሉ ድሃ ዜጎች የተሞላች ናት፡፡ ሕዝብን አደሕይተው የሚገዙ ክፉ መንግሥታት የሚጠቀሙት እንግዲህ በዚህን ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሕዝቡ “ምን ልቅመስ?” እያለ ከጋራ ትግል ወደኋላ ሲያፈገፍግ ነው፡፡
    ለሕዝባዊ ትግል ዝግጅት ያስፈልገዋል፤ ምክክር ያስፈልገዋል፤ ስምምነት ያስፈልገዋል፡፡ ያ እንዳይሆን ግን በሃሳብ መለያየት ይኖራል፤ በኑሮና በኢኮኖሚ አቅም መለያየት ይኖራል፤ የአሰባሳቢ ማጣትም ይኖራል…፡፡ ችግሮች ተደራራቢና ውስብስብም ናቸው፡፡ ይህን ሁሉ ችግር በጣጥሶ ለማለፍ ድፍረትና ጀግንነት ያስፈልጋል፡፡ ከራስ ማሰብ ባለፈ የትልቅ አእምሮ ባለቤት መሆንንና ዘመን ተሻጋሪ ታሪካዊ ሥራ ለመሥራት ዝግጁ ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል፡፡ ይህን ሚና ማን ይረከብ? አሳሳቢ ወቅታዊ ጥያቄ ይመስለኛል፡፡
    ደንቃራ አምስት – በገጠሩ አካባቢ ያለው ሕዝብ ከፍተኛ ተመሳሳይነት (homogeneity) ስላለው ለመተማመንና ጥርጣሬን ለመቀነስ ብሎም በሂደት ለማስወገድ ትልቅ ዕድል አለው፡፡ በጎሣ ስብጥርም ሆነ በማኅበራዊ ትስስሩ ገጠሩ ከከተማው ይልቅ ይበልጥ እርስ በርስ ስለሚተዋወቅ ወኔው ካለው አንድን ነገር በጋራ አስቦ በጋራ ማድረግ አይቸግረውም – አሁን እያየነው ያለነውም ይህንን ነው፡፡ ከተማው ግን በተለይ አዲስ አበባ በየቀኑ በሚመጡላትና በሚመጡባት በርካታ ዜጎች የምትጥለቀለቅና በአንድ አዳር ከብረው በሚያድሩ ባለጊዜዎች የምትታመስ ከተማ በመሆኗና በገንዘብ ዝውውር ረገድም የት መጣ የማይባል እጅግ ብዙ ብር ሲረጭባት የሚውልና የሚያድር ከተማ ስለሆነች ሰው እርስ በርስ ለመተማመንና ልብ ለልብ ለመገናኘት ይቸግረዋል – (ስለሆነም Heterogeneity አንዳንዴ አስቸጋሪ ነውና ማንኛውም ዕቅድና ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ይህን ችግር ታሳቢ አድርጎ መነሳት አለበት፡፡) በዚያ ላይ የወያኔ አጋፋሪዎች ሕዝብን በዘርና በጎሣ፣ በሃይማኖትና በጥቅማጥቅም በእጅጉ ከፋፍለውታልና ብሶቱ ሰማይ ቢነካም ለሕዝባዊ እምቢተኝነት ተቃውሞ ተጠራርቶ ለመነሣት አቀበት ሆኖብናል፡፡ ከውጪ እየገፋ የሚመጣ ኃይል ካልተገኘ በእስካሁኑ ሁኔታ ከአዲስ አበባ ብዙም መጠበቅ የሚቻል አልመሰለኝም፡፡ እንዲህ እንደሆነ ይቀራል ማለት እንዳልሆነ ግን በተለይ ወያኔዎች ሊረዱት ይገባል፡፡ የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡
    መግቢያየ አካባቢ ወደጠቀስኩት ጉዳይ ልመለስና አዲስ አበቤዎች ሕዝባዊውን ሀገራዊ የእምቢተኝነት እንቅስቃሴ በሙሉ ንቃትና በስፋት ባለመሣተፋችን እንዴት ልንጎዳ እንደምንችል ልግለጽ፡፡
    የአዲስ አበባ እስትንፋስ ወያኔ አይደለም፡፡ አዲስ አበባ የምትኖረው የገጠሩ ገበሬ ሲኖር ብቻ ነው፡፡ የገጠሩ ሕዝብ ሁሉን በሮቹን ቢዘጋ አዲስ አበባ ነፍሷን እንደምንም ብታውል አታሳድርም፡፡ ሁሉ ነገር የሚመጣው ከገጠር ነው – ከአየርና ከፀሐይ በስተቀር በአብዛኛው ሁሉም ነገር መነሻው ገጠር ነው፤ የፋብሪካ ግብኣቶች ሳይቀሩ የሚገኙት ከገበሬው ነው፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው ገዳይ የወሮበሎች መንግሥትና በሚሊዮን የሚቆጠር በላተኛ አፍ ያለው ተጨቋኝ የከተማ ነዋሪ እንጂ ጤፍና ስንዴ ወይም ምሥርና አተር ወይም የበሬ ቁርጥና የባቄላ አሹቅ አይደለም፡፡ ለቅንጦት የምናውለው ስኳርና ጨው ሳይቀር ከአዲስ አበባ ውጪ ነው የሚገኘው፡፡ ከሞላ ጎደል ሁሉም የምግብ ሸቀጦች ከገጠር ነው ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት፡፡ የገፈርሳና የለገዳዲ ሕዝብ ቢያምጽና ውኃችንን አንሰጥም ቢል ራሱ – አያድርግብንና ለምሣሌ – አዲስ አበቤዎች በሕይወት የምንቆየው ግፋ ቢል ከሦስት እስከ ሰባት ቀን ቢሆን ነው፡፡ የኅልውናችን መሠረት ገጠሩ ነው፡፡ ከኛ ለኛ ምን አለን? ምንም፡፡ አልባሽ አጉራሻችን ገበሬው ነው፡፡ ካለ ገበሬው ምንም ማለት ነንና እርሱ በጥይት አረር በወያኔ እየተቆላ ዝምታችን የሚጠቁመው ወያኔን እንደመደገፍና ጠንከር ሲልም ጥይት እንደማቀበል ያህል ነው፡፡ ለምን ቢባል ወያኔ ለዱላ መግዣ የሚጠቀምበትን ግብርና ቀረጥ እንከፍላለንና፡፡ ዝምታችንም ተቃውሞን ብቻ ሣይሆን እንደድጋፍም ሊቆጠር ይችላልና፡፡
    የጎጃምና የአድኣ ጤፍ፣ የቦረና በቆሎና የጨርጨር ሠንጋ፣ የጉራጌ ቆጮና የከፋና ሲዳሞ ወይም የወለጋና ጋሞጎፋ ቡና፣ የሸኖ ቅቤና የአፋር-ዳሎል ጨው፣ የአዶላና ሻኪሶ ወርቅና የቤንሻንጉሉ የደን ዕጣን፣ የሙገሩ ስሚንቶና የጋምቤላው እምነ-በረድ፣… ወደ አዲስ አበባ ካልገባ በወያኔ ኢቢሲ በሚታየው እጅግ የተጋነነና የሀሰት የልማት ዜና ሆዳችንን ቀብትተን አንዲት ቀን ልናድር አንችልም፡፡
    ስለዚህ አዲስ አበቤዎች የገጠሩን ሕዝብ የመቀላቀልና የሚደረገውን ሕዝባዊ የእምቢተኝነት ተቃውሞ ከዳር የማድረስ ኃላፊነትና ግዴታ አለብን፡፡ የኅልውናችን መሠረት የሆነው የገጠሩ ሕዝባችን ለሁላችንም መብት እየተዋደቀ እኛ በዝምታችን ብንጸና ፀፀቱ ለማያባራ የታሪክ ስብራት እንዳረጋለን፡፡ ይህን ውሸት ነው የምትል በአድራሻየ ተከራከረኝ፡፡ አዲስ አበባ ጌጧ ገጠሩ ነው፤ ካለገጠሩ ባዶና የባዶ ባዶ ነን፡፡ ይሄ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡
    አዲስ አበባ ያለገጠሩ ሽባ መሆንዋን ሰሞኑን እየታዘብን ነው፡፡ የሁለት ሺህ ብሩ ጤፍ እስከሦስት ሺህ ብር እንደገባ እየሰማን ነው፤ ይህም የሆነው በኦሮሞ ሕዝባዊ ትግል ምክንያት የገበያና መንገድ መዝጋት እንቅስቃሴዎች ከመጀመራቸው ገና ከማለዳው ነው፡፡ ይህ ትግል በስፋት ቢቀጥል መቶ ሺህ ብርም ይዘህ – ቢኖርህ እንኳን ማለቴ ነው – አንዲት ጣሣ ጤፍ ላታገኝ የምትችልበት ጠማማ ዕድል ሊፈጠር ይችላል፡፡ ስድስት ሚሊየን ገደማ አፍ ይዘህ ተዝናንተህ መቀመጥ አትችልም – እርስ በርስህ ትበላላለህ፡፡ ኦሮሞና አማራ በተባበሩ ማግሥት ወያኔዎች ድራሻቸው እንደሚጠፋ የምንናገረው እንግዲህ ለዚህ ነው፡፡ የሽሮ ድንፋታ ከእሳት እስክትወጣ ነው ይባላል – የወያኔም ድንፋታ ኦሮሞና አማራ እጅ ለእጅ ተያይዘው ከባርነት ለመውጣት እስኪወስኑ ድረስ ብቻ ነው፡፡ ከዚያ በኋላ አለቀ!!!
    ሕዝቡ የከተማ የገጠር ብሎ ሳይፎካከር ሕዝባዊ ተቃውሞውን በአንድ ጀምበር ካደረገ ወያኔም በአንድ ጀምበር ይወገዳል – በዚያው ተመሳሳይ ጀምበር፡፡ ወያኔዎች እርግጥ ነው በገንዘብ ዕጥረት አይወገዱም – ለሚሊዮኖች ዓመታት የሚሆናቸውን ከበቂ በላይ የሆነ ሀብትና ንብረት ዘርፈው አሽሽተዋልና፡፡ በጥይት ዕጥረትም አይወገዱም – በበቂ ሁኔታ አጠራቅመዋልና፡፡ ግን ግን የኅልውና አማራጭ የሚያጣ ሕዝብ እንደንብ በአንዴ ሆ ብሎ ከሠፈረባቸው አጋዚም በሉት መከላከያና ደኅንነት አቅሙ ውሱን ነውና በእግር አውጪኝ የትሚናውን እንደሚፈረጥጥ ግልጽ ነው፡፡ የሮማንያ ሕዝብ የሞተው ሞቶ የተረፈው ተርፎ ሀገሩን ከኒኮላይ ቻውቸስኮ አምባገነን አገዛዝ ነፃ ያወጣው ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ ባደረገው ሕዝባዊ ተጋድሎ ነው፡፡ በተናጠል ከሄድን ግን የትም አንደርስም፡፡ ለተራዘመ ትግል ደግሞ የሚያመች ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዳራ የለንም፡፡ ስለዚህ ምርጫችን ሁለት ብቻ ነው፡፡ አንድም በነካካነው የቆሰለ የቤታችን (ዐውሬ) አነር እየተዘነጠሉ መኖር፣ አለዚያም በተናጠልም በቡድንም የነካካነውን ክፉኛ የቆሰለ አነር ገድለን ለሁላችንም የሚጠቅም አዲስ ሥርዓት መትከል፡፡ ለዚህ ደግሞ መሸዋወዱና “የነ እገሌ ትግል ይቅደም፣ የነ እገሌ ትግል ደግሞ ይቀጥል” በሚል የሞኛሞኞች የትግል ሥልት መጃጃል የለብንም፡፡ ከሆነ በአንዴ ነው፡፡ ይህ ካልሆነ ደግሞ ወያኔን “ባጠፋን ይቅር በለን፣ የድፍረታችን ምንጭ ልማታችንና ሕዝባዊ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሥርዓታችን ባመጡብን ጥጋብ የተወለደው አቅል አሳች ስካር ነው” ብለን ሕወሓትን ይቅርታ ጠይቀን የከፋ የከረፋውን የውስጥ ቅኝ አገዛዝና የአፓርታይድ ጉዞ ማስቀጠል ነው፡፡ ከዚህ ውጪ “ገመቹ ይቅመሳትና ደስታ በተራው ይታገላል፣ የለም – ሐጎስ እስኪነሣ አሸምቀን እንጠብቅ፣ አሃ፣ ደቻሳ የቀመሳትን ዱላ ስንሻው ካልቀመሳት እንዴት በጋራ እንታገላለን? …” እየተባባሉ ወንዝ በማያሻግርና ካለፈ ተሞክሮ አንዳችም መማማር በሌለበት የድንቁርና አካሄድ ከቀጠልን እመኑኝ የትም አንደርስም – ለነገሩ ይሄ የምለው ነገር የአደባባይ ምሥጢር እንጂ “እመኑኝ አትመኑኝ” የሚያስብል አዲስ ግኝት እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ግን ግን ካለፈ ታሪክና ከአሁን የግል ጠባሳችን የማንማረው ምን ቢዞርብን ወይም ወያኔ ምን ዓይነት አፍዝ አደንግዝ ቢያስደግምብን ይሆን?
    ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥረህ ከአንዱ ወይ ከሌላው ጎሣ ያልተቀላቀልህ የለህምና በዚህ በወያኔ ዘራሽ የጎሠኝነት ልምሻ የተኮደኮድክ ሁሉ በአሁኑ ወቅት ሙሉ የመንቂያ ጊዜ ላይ ደርሰሃልና በቶሎ ንቃ፡፡ የጋራ ጠላትህንም ባፋጣኝ ለይና በጋራ ሆነህ ባላንጣህን ተፋለም፡፡ በቃ፡፡ ሌላ መፍትሔ የለም፡፡
    በውጪ ያላችሁትም በቻላችሁት ሁሉ በትግሉ ተሣተፉ፡፡ ማጨብጨብና መሰለፍ፣ በየተወሰነ ጊዜ ጠላትን በሰላማዊ ሰልፍ ማውገዝም ብቻውን በቂ አይደለምና የትግል ሥልትህን ለውጥ፤ ሲበቃ በቃ ነውና የትግል ዘዴህን ባለመለወጥ ትርፍ በማያመጣ መጯጯህ ጊዜህን በከንቱ አታባክን፡፡ ኢትዮጵያውያን ዳያስጶራዎች በአካልም፣ በመንፈስም፣ በገንዘብም፣ በዕውቀትም፣ …. በሁሉም ረገድ በትግሉ ተሣተፉ፡፡ “ሩቅ ሆነው በርገር እየቆመጡ ድሃውን ያገር ቤት ሰው ጃዝ ይላሉ” ከሚለው ወደ እውነት የቀረበ አቃቂር ለመዳን ሲሞቅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ እንደሚባለው ሣይሆን በማንኛውም አቅጣጫ በንቃት መሣተፍ አለባችሁ – የመጨረሻው የጥፋት ወይም የትንሣዔ ዘመን የቀረበ ይመስለኛል – አሁንም ከሁለቱ አንዱን የመምረጡ ግዴታ የኛው ነው፡፡ የነፃነትን ዋጋ ሁሉም ይረዳ፡፡ በነፃ የሚገኝ ነገር ርካሽ ነው የሚባለው አንዳንዴ ትክክል ነው፡፡ ወዳገር ቤት ገብታችሁ በአመራርም ሆነ በውጊያ መሣተፍ ካለባችሁም በሩቅ ሆኖ በንዴት ከመብገንና ከመጨስ ባመቻችሁ ቀዳዳ ገብታችሁ ትግሉን ተቀላቀሉ፡፡ እርግጥ ነው – መናገር ቀላል ነው – ይህን የኔን ጨምሮ፡፡
    .

  14. አንድ የማይገባኝ የዚህ ገጽ አዘጋጆች ዓላማ እንዴት ነው ? ገንዘቡን ሁሉ ከየባንኩ እያሸሹ ነው ፤ ባንኮች ካዝናቸው ባዶ በመሆኑ ለደንበኞች የሚከፈሉት የላቸውም ስትሉ አልሠነበታችሁም ! ባዶ ከሆነ ከየት ተገኝቶ ነው በጥቂት ቀናት
    ከ 2.3 ቢሊየን ብር ወጪ የሆነው ?

  15. ታሪኩ አባዳማ – ጳጉሚት 2008

    “ልክ እናስገባለን” በሚል ድንፋታ ከሁለት ዓመታት በፊት የተጠነሰሰው የፍጅት ሴራ “እንመነጥራለን”፣ “እንጠራርጋለን”… በሚለው የባንዳዎች የክተት አዋጅ ተጠናክሮ የንፁሀን ዜጎችን ደም ማፍሰስ ቀጥሏል። መሬቴን ተቀማሁ ብሎ አቤቱታ በራሱ ቄየ ድምፁን ሊያሰማ የወጣን ዜጋ በጥይት ፣ ነጭ ካኒቴራ ለበስክ ተብሎ ጥይት ፣ ወህኒ ቤት እሳት ሲነድብህ ለምን ሸሸህ ብሎ ጥይት ፣ ልጄ ከሚጫወትበት ሜዳ ላይ በጥይት ተደብድቦ ላነሳ ብሔድ አደባባይ ላይ አረመኔአዊ ድብደባ ፣ መፅሀፍ ለመሸጥ አዙረሀል በሚል ድበደባ ወህኒ መታጎር እና ንብረት ዘረፋ ፣ ፌስቡክ ላይ እንዲህ አልክ ያንን አነበብክ ተብሎ ጥይት… በሰው ዘር ታሪክ ውስጥ ተሰምቶ ደርሶ የማያውቅ ግፍ እና ሰቆቃ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

    የአባይ ፀሀዬ ‘ልክ እናስገባቹሀለን’ ትርጉሙ ያኔ ያልገባቸው ዛሬ በተግባር ሲፈፀም ሳይገለፅላቸው አልቀረም ብለን እናምናለን።

    ሰሞኑን ደግሞ ሌላ የወያኔ/ኢህአዴግ አፈርሳታ ተጠርቶ ዳግማዊ አውጫጪኝ በዝግ ጉባኤ ሲካሄድ መሰንበቱን ሰምታቹዋል። የወያኔ ሁለተኛ ዙር አፈርሳታ በተለመደው እና ፀሀይ በሞቀው ‘አሳሳቢ’ ጉዳይ ዙርያ ተወያይቶ በመቋጫው ላይ “ይሄ አደባባይ እየወጣ ‘ሌባ ሌባ’ የሚለንን ሁሉ እንመነጥራለን” በሚል ቆራጥ ውሳኔ ተጠናቋል… የ‘ልክ እናስገባለን’ ደቀ መዛምርት ፉከራ መሆኑ ነው። ይኼ ነው በኦሮሞ እና አማራ ህዝቦች ላይ የወያኔ የወቅቱ ወታደራዊ ክተት ዘመቻ ትርጉም።

    እናም የወያኔ ቱባ ሹማምንት ሁሉም “ሌቦች” ነን ሲሉ በድጋሚ አረጋግጠው ግን ከመካከላቸው አንድም ሌባ ስሙ ሳይጠራ ችግሩን ‘ከጥቅምት’ ጀምሮ እንፈታለን በሚል ‘ተስፋ’ ያዘለ መግለጫ አወጡ… አላገጡ ማለት ሳይሻል አይቀርም። ህዝብ የሚያውቀው ሌባው ሌባ ብቻ ሳይሆን ውሸታም መሆኑንም ነውና የጥቅምቷን ቀጠሮ እንኳ ‘ስንተዋወቅ አንተናነቅ’ በሚል የጨዋ ወግ ህዝቡ እየተሳለቀበት ይገኛል። ‘አይነጋ መስሏት…’ ምን አደረገች አሉ?

    ያወጡትን መግለጫ ስንመረምረው ወያኔዎቹ ሌባ መሆናቸውን ሳይክዱ ነገር ግን በሚሊዮኖች ዜጎች አንደበት ሌባ መባላቸው ይበልጥ ያበሳጫቸው መሆኑን እንገነዘባለን። በቅድሚያ ትኩረት ሰጥተው ከጥቅምት በፊት ሊመነጥሩ የተነሱትም ሌብነትን ሳይሆን ሌባ ሌባ የሚላቸውን ህዝብ መሆኑንም በማያሻማ ቋንቋ አረጋግጠው የጦርነት ክተት አውጀዋል። እነሱ እንደተመኙት የሚሊየን ህዝቦችን የነፃነት ጥያቄ በብረት ከደፈጠጡ ፣ እንደታቀደው ጥቅምት ላይ ሌባ ሌባ የሚል ህዝብ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን ካረጋገጡ መፍትሔ ተገኘ ማለት ነው – ችግሩ ተፈታ ማለት ነው። ከዚያ ሌብነቱ ተጠናክሮ ሲቀጥል ሌባ ሌባ የሚለው ድምፅ በዘመቻ በርብርቦሽ ፀጥ አለ ይባላል – ያኔ ወያኔ የድል ሪቺት ይተኩሳል።

    ጉልቻው ጠ/ሚኒስትር ‘ልክ እናስገባቸዋለን’ ሲል የጌቶቹን መፈክር አስተጋባ… በገዛ ራሱ ላይ የወንጀል ኤግዚቢት ፋይሉን እያከማቸ ንፀሀን ዜጎችን እየጨፈጨፈ የቀጠለ ስርአት እና ጠ/ሚኒስትር።

    ባለፈው ዓመት በተጠራው የመጀመሪያው አፈርሳታ ‘ውስጣችን የተሰገሰገውን’ የሙስና ኔት ወርክ ለመበጣጠስ ‘በቁርጠኝነት’ ተነስተናል ብለው ወያኔዎቹ ያሰሙትን ቀረርቶ በተለይ ሎሌው ጠ/ሚኒስትር የደሰኮረውን የምትዘነጉት አይመስለኝም። ‘የተመታታ የወያኔ አፈርሳታ’ በሚል ርዕስ አጠር ያለ አስተያየት መዘንዘሬን ታስታውሱ ይሆን?

    መለስ ዜናዊ ከሞተ በሁዋላ ‘ህወሃት ሊጠገን ይችላል’ ሲሉ አንዳንዶች ስለ ህወሃት የነበራቸውን አቋም ጠግነናል ብለውን በድረ ገፃቸውም ‘ሀይለማርያም ደሳለኝ ስር ነቀል ለውጥ ሊያመጡ በወያኔ ብልሹ አስተዳደር ላይ በቁርጠኝነት ተነሱ ሲሉ አምዳቸውን ማጣበባቸው አይዘነጋም። ያኔ እንዳሁኑ አካሄዱን በጥሞና ለሚያየው ሰው ሌቦች በነገሱበት አገር የሌቦች አፈርሳታ ጠርቶ ማንስ ማንን ሌባ ነህ ሊል ይችላል? ብለን መጠየቃችን የገዢዎቻችንን ርካሽ ተፈጥሮ ህዝቡ በጉልህ የተገነዘበው መሆኑን ለማንፀባረቅ ነበር። እነኛ አቋማቸውን የጠገኑ ወዳጆቻችንም የኔ አስተያየት አምዳቸው ላይ እንዳይወጣ አገዱኝ። በጠንካራ ኢትዮጵያዊነት ትግሉን በፅናት እና አላንዳች ማወላወል መደገፉ አማራጭ የሌለው ግዴታችን መሆኑን በማሳሰብ ጉዳዩ አለፈ። ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ባፉ ሆነና አሁን ህዝባዊው ትግል እየጎመራ ሲመጣ ያንን የጠገኑትን አቋም ዘንግተው ሌላ ጥገና እያካሄዱ ይመስላል… ህዝባዊ ትግል እንደ ጋቢ ተጠምዝዞ የሚያደርቁት ኩታ አይደለም።

    ሃያ አምስት አመታት በጠራራ ፀሐይ መሬቱን ፣ ጥሬ ሀብቱን ፣ ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀስ ንብረቱን ሲዘርፉት ፣ ሲያፈናቅሉት እና መድረሻ ሲያሳጡት የቆየው ህዝቡ ነው። ታማኞቹን እየለየ ባንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚያደርገው የወያኔ ታምራዊ ኢኮኖሚ አገራዊ ፋይዳው ቢከፍቱት ተልባ መሆኑ በተደጋጋሚ ታይቷል። ይህ በዘረፋ የተራቆተ ህዝብ ታዲያ ጣቱን ወደ አልጠግብ ባዩ ወያኔ ቀስሮ ‘ሌባ ሌባ’ አያለ መቆጣቱ ምን ጥፋት አለው። ያውም ሌባ መሆኑን ያልካደ መንግስት።

    “እኛ ረሀቡን ችለን ብንገዛላቸው እነሱ ጥጋቡን ችለው መግዛት ተሳናቸው” ሲሉ አንድ አዛውንት የተናገሩትን ልብ ይሏል።

    አሁን ችግሩ ያለው ጉዳዩ ሌባ ናችሁ በሚል የሚገታ አለመሆኑ ስለተከሰተላቸው መሰለኝ – ይልቁንም ‘በሌባ አልገዛም’ የሚለው ድምፅ በሚሊየኖች ቁጣ ታጅቦ አደባባይ መውጣቱ ከዚያም አልፎ አለም ትዝብቱን በይፋ መግለፁ ክፉ መዘዝ ከፊታቸው መጋረጡን እያሳበቀ ከመሆኑ ላይ ነው። በ‘ሌባ አንገዛም’ የሚለው ህዝባዊ ቁጣ እያየለ ዳር እስከ ዳር ማስተጋባቱ እና ወያኔ ያጠረውን የጎጥ ማንነት አፍርሶ ዜጎችን ባንድ አላማ ጥላ ስር ማሰለፉ ለወያኔ በርግጥም አሳሳቢ ነው።

    ህግ የሚሉት ነገር በአገሪቱ ባይኖርም እንኳ እንደ ቆየው ወግ እና ስርአት ፣ እንደ ሀይማኖት እና ፈሪሀ እግዚአብሔር ባህል ቢሆን ኖሮ ሌባን በቅድሚያ ‘ሌባ’ ብሎ የሚጠራው የተዘረፈው ፣ የተጠቃው ፣ የተመዘበረው ወገን ነበር። ሌብነቱን እንደ ወያኔ ቀድሞ ያመነ ደግሞ ሌቦች ወደሚሰለፉበት ተራ ወደ ወህኒ ይቀላቀላል እንጂ አይን አውጥቶ ሌባ ብሆንም ግን ስለ ርኩስ ባህሪዬ ማብራሪያ ለማግኘት ካሻችሁ እስከ ጥቅምት ጠብቁኝ ሲል አያላግጥም። የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ነው ነገሩ።

    ተደረገ ስለሚሉት ስብሳባ እና አሁን በተከታታይ ስለሚያስተጋቡት ፕሮፓጋንዳ ስናነሳ ቆም ብለን የምናነሳው ጉዳይ አለ። ለመሆኑ እነኝህ ዛሬም ዘላቂ መፍትሔ አለን ፣ ዛሬም እንታደሳለን የሚሉ ተሰብሳቢዎች (ድርጅቶች) እነ አባዱላ (ምናሴ) ደግሞም እነ በረከት (መብረሀቱ) ምን እና ማን ናቸው። የአየር ፀባዩን ተከትሎ ቆዳውን የሚሸለቅቅ እና የሚታደስ እባብ ግን ሁለጊዜም እባብ ብቻ ይመስለኝ ነበር። ወያኔ እየታደስኩ ፣ ቆዳዬን እየሸለቀኩ እገዛለሁ ሲል መልሳችን ‘አዎ እባብ ቆዳውን ሸልቅቆ ሊታደስ ይችላል – እባብ መሆኑን ግን ከቶ አይቀይረውም’ እንላቸዋለን። ትግሉ የእባቡን አናት ቀጥቅጦ ከትቢያ ጋር የመቀላቀል ቁርጠኝነት የተላበሰ መሆኑንም አንዲያውቁት ማስገንዘቡ ደግ ነው።

    ኢህአዴግ በሚል ስም አፈርሳታ የሚቀመጡት ከየት ወዴት የመጡ ናቸው ለማለት ያህል ነው — ጥያቄውን በአግባቡ መመለስ ደግሞ ባልተወለደ አንጀት ሲፈፀም ለቆየው ጭካኔ ፣ የዘረፋ ፣ የፍትህ እጦት ፣ አስተዳደር ብልሹነት ፣ የዘፈቀደ ግድያ… ቁልፍ የሆነ መልስ እናገኛለን።

    እነ ምናሴ (አባዱላ) እና መብርሀቱ (በረከት ስምኦን) በረሀ ላይ በምርኮ ለወያኔ እጃቸውን የሰጡ እንደመሆናቸው ድርጅት የፈጠረላቸው ወያኔ ነው። አላማቸውን የዘረጋላቸው ፣ ተልእኳቸውን ያስተማራቸው ወያኔ ነው። መከተል የሚገባቸውን አደረጃጀት ስልት ፣ ሌላ ቀርቶ ምን ያህል ሀብት ለራሳቸው ዘርፈው ወያኔን ለላቀ ዘረፋ ሁኔታውን ማመቻቸት እንዳለባቸው የሚያስጠናቸው ያው ጌታ ሆኖ የፈጠራቸው ወያኔ ነው። በማናቸውም ጊዜ ጠፍጥፎ ከፈጠራቸው እና በሎሌነት ትእዛዙን ፍላጎቱን ሲያስፈፅምባቸው ከቆየው ወያኔ ውልፍት የማለት ብቃትም አቅምም የላቸውም። ህዝብ የሚያውቃቸውም በዚህ መልኩ ነው።

    እንግዲህ አስቡት የኢትዮጵያ ህዘብ ስለ ፍትህ እጦት አደባባይ ቆሞ ሲጮህ መፍትሔ ልንሰጠህ ነው ብለው ከፈጣሪያቸው ከጌታቸው ጋር አንድ አዳራሽ ውስጥ የተሰበሰቡት እነኝህ የጦር ምርከኞች ናቸው። የወልቃይት ህዝብ ስለ ማንነት ከተባለማ እኔ ማን እንደሆንኩ እናንተ አትነግሩኝም ብሎ ሲነሳ ‘ጉዳዩን የትግራይ ክልል ተመልክቶ መፍትሔ ይሰጣል’ በሚል ተስማምተናል ያሉት እነ በረከት ስምኦን እና በነሱ የስለላ ሰንሰለት ተቀፍድዶ ለወያኔ የገበረው የጦር ምርከኞች ስብስብ ነው።

    ለፍትሀዊው ህዝባዊ ጥያቄ ወያኔ እየሰጠ ያለው ምላሽ እጅጉን አሳፋሪ ቢሆንም የማይጠበቅ ግን አይደለም። ሌቦቹ ከህዝባዊ ፍርድ ጋር ቢጋፈጡ የሚሆነውን ጠንቅቀው ያውቃሉና ምርጫቸው እጃቸው ላይ ያለውን ማናቸውንም መሳሪያ ተጠቅመው ዕድሜያቸውን ማራዘም ነው። ይኼ ማንኛውም የመንደር ሌባ ሳይቀር የሚጠቀምበት ስልት በመሆኑ ሊገርመን አይገባም።

    ዞሮ ዞሮ ግን ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ቢል ነብሰ በላ ሌባ ከተጠያቂነት ማምለጥ አይችልም ብዬ ወደተነሳሁበት ጉዳይ ልውሰዳችሁ።

    ወያኔ ገና ሲጠነሰስ የድርጊት መርሀ ግብሩን ነድፏል ፣ አንደኛ ጠላት ፣ መለስተኛ ጠላት የሚላቸውንም ወገኖች በዝርዝር አስፍሯል ፣ መጨረሻ ግቡ ትግራይ የተሰኘውን የኢትዮጵያ አካል ገንጥሎ አዲስ መንግስት መመስረት መሆኑንም በመተማመኛ አፅድቋል። ጫካ የተረቀቀው እና የፀደቀው የግንጠላ ፣ የበታኝነት ፣ የመከፋፈል እና በዘር የመናቆር ባህል በህግ እና ህገ መንግስት ሰነድ ውስጥ ሁነኛ ምዕራፍ ተሰጥቶት ደደቢት የተረቀቀውን ‘በህገ መንግስቱ’ መሰረት እየተባለ ፍጅቱ ተባብሷል። ስለ ህግ እና ህገ መንግስት ሀ ሁ የሚያውቅ መንግስት እንበለ ህግ ጭፍጨፋ እያካሄደ በህገ መንግስት እየተገዘተ ህዝቡን አያሰለችም። ገና ያኔ ድሮ ደደቢት ላይ ወልቃይት ፣ ኮረም እና ሰቆጣን ሳይቀር የትግራይ ክልል ናቸው ሲል ካርታ ነድፎ የጨረሰውን ጉዳይ ዛሬ ደርሶ እንደ ህፃን የሚሸነገል አለ ይመስል ‘ክልሎች የተዋቀሩት በህገ መንግስቱ መሰረት ነው ይሉናል። ይህን የህወሃት ፕሮግራም እነሱው ሽግግር ብለው በጠሩት በስልጣን መያዣ ሰሞን እነሱ መልምለው እና ጋብዘው በጠሩት ጉባኤ ላይ ፀደቀ ‘ህገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሰረት ድንብር ተከለለ’ አሉ።

    የክልሎች ዳር ድንበር በ’ህገ መንግስቱ መሰረት ተነድፎ ሲያበቃ የማያዳግም መፍትሔ አግኝቷል’ የሚሉን የደደቢቱን ካርታ በማስረጃነት እያጣቀሱ ነው።

    ዛሬ በወያኔ አባላት እና ደጋፊዎቻቸው ጎላ ብሎ የምንሰማው አስቂኝ ሮሮ አለ። በትግራይ ተወላጆች ላይ እዚህ እና እዚያ ጥቃት ተሰነዘረ ፣ የትግራይ ንብረት የሆነ ተቋም ላይ ጥቃት ተፈፀመ… ወዘተ። በመሰረቱ ህዝቡ የጥቃቱ ኢላማ ያደረገው አይኑ እያየ እያወቀ ባንድ ጀምበር ሚሊየነር በሆኑ ዘራፊዎች ላይ ነው። ህግ እና ስርአት በአገሪቱ የሰፈነ ጊዜ የነኝህ ዘራፊዎች ተግባር ይበልጥ በዝርዝር ይወጣል – አሁን ግን ከህዝብ አይንና ጀሮ የተደበቀ አንዳችም ዘረፋ ሆነ ዘራፊ እንደሌለ ሁሉ ከቁጣው ማዕበል ሊያመልጥ የሚችል የተዘረፈ ንብረት ሆነ ዘራፊ የለም። ‘ወያኔ ሌባ’ የሚለው ጩኸት ከዳር እስከ ዳር እያስተጋባ ነው። በትግራይ ህዝብ ስም የማፊያ እና የዘረፋ ቡድን አቋቁመህ አገር ስታራቁት ህዝቡ አይቶሀል ፣ ደርሶብሀል እናም ያጋልጥሀል ብሎም አመቺ ሆኖ ባገኘው ዘዴ በገዛ ራሱ ውሳኔ እና መንገድ ይቀጣሀል።

    ሌባው ትግራዊ ከሆነ ፣ ዘረፋው በትግራይ ወገናችን ስም የሚካሄድ ከሆነ ድርጊቱን የማውገዝ አና የመታገል ጉዳይ በትግራይ ህዝብ በራሱ ተሳትፎ ጭምር ሊፋፋም ይገበዋል። በስሜ አትነግዱ ፣ በስሜ ፀያፍ ፀረ አገር ተግባር አይፈፀም ብሎ ሊነሳ የሚገባው የትግራይ ህዝብ ነው።

    እነኝህ የተነቃባቸው ዘራፊዎች ድሮ ደደቢት ላይ ትግራይን ገንጥለን ሪፐብሊክ እናቋቁማለን ባሉት መሰረት እነሆ ዛሬ ህዝቡ ከዳር እስከ ዳር አንቅሮ ሲተፋቸው ‘ይህ አመፅ ካልቆመ አገሪቱ የመገነጣጠል አደጋ ያሰጋታል’ ይሉናል ፣ ያስፈራሩናል። የዘረፍነውን ሀብት ብትነኩ ፣ የሾምነውን ሙሰኛ ምስለኔ ብታባርሩ ፣ ፍትህ እያላችሁ አደባባይ ብትወጡ ፣ የማንነት ጥያቄ እያነሳችሁ ብትሟገቱ ‘ትግራይን እንገነጥላለን’ አገሪቱም ትበታተናለች እያሉ በይፋ በየማህበራዊ መገናኛው እየተጋበዙ ነው። ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቄስ አይለቅም እንዲሉ ህወሀት እንደ ድርጅት የግንጠላውን አቋም ዛሬ ጥሎ ስለ አንድነት አጥብቆ ሰባኪ ይሆናል ብሎ የሚጠብቅ የለም። ያንን የደደቢት ረቂቅ የግንጠላ ማኒፌስቶ እስከ ወዲያኛው ቀብሮ ሁሉም ዜጎች በህግ ፊት እኩል የሚሆኑበት የፖለቲካ ስርዓት መምጣቱም አይቀሬ ነው።

    ወያኔ ልክ እንደ ናዚ ጀርመን አዶልፍ ሂትለር ሁሉ ዜጎችን በትላልቅ የማሰቃያ እስር ቤቶች እያጎረ ነው። ባሰርት ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አላንዳች የህግ አፈፃፀም ሂደት በየማጎሪያው በተዘጋጁ የማሰቃያ ዘዴዎች ፍዳቸውን እየቆጠሩ ይገኛሉ። በናዚ ትዕዛዝ የአይሁድ ዝርያ ያላቸው ዜጎች በጋለ የዳቦ ማብሰያ ውስጥ እንደ ከሰሉ ሁሉ ወያኔ በወህኒዎቹ ያጎራቸውን ዜጎች ሆነ ብሎ በሚለኩሰው እሳት እየቃጠለ ነው – ከእሳት አመልጥን ብለው ነብሴ አውጪኝ የሚሮጡትን በጥይት እየለቀመ በመጨፍጨፍ ዘዴ ይጠቀማል። ዛሬ ማርፈጃው ላይ ናዚ ናችሁ ሲል በለንደን ኤምበሲ ብዞቱን ያስተጋበው የኢትዮጵያውያን ድምፅ መላው አለም ይበልጥ ስለ ወያኔ ተፈጥሮ እንዲገነዘብ ያስቻለ የማስጠንቀቂያ ደወል ነው።

    እንገነጠላለን ብላችሁ መጋበዛችሁ አሁን የሚያሳስበው ኢትዮጵያዊ የለም። ግንጣላችሁን የምታረጋግጡበት ቀርቶ ለመስበክ የምትቆሙበት መሬት የሚኖራችሁም አይመስለኝም። በመላው ህዝባችን ህሊና ውስጥ ዛሬ የሚመላለሰው አንገብጋቢ ጥያቄ የመገንጠል አለመገነጠል ጉዳይ ሳይሆን ከሙሰኛ ፣ ከሌባ ፣ ከገዳይ ፣ ከጨካኝ እና ህሊና ቢስ ዘራፊ መንግስት እንዴት ልገላገል የሚለው ነው። በቁርጠኝነት እና በአንድነት የተሰለፈው ህዝብ እስከ ዛሬ ከከፈለው ውድ መስዋዕትነት በላይ የጠየቀውን ዋጋ ከፍሎ ትግሉን በድል ያጠናቅቃል።

  16. ምን ነው የታጠቁት መሳሪያ እያስረከቡ ነው እንዴ? ባለፈው ሳምንት “ከወያኔ አገዛዝ ነፃ የወጡ ከተሞች” ተብለው እንደጉድ እንዳልተዘገበ ከመቼው አሁን የዜና ርእስ ተቀየረ:: ድሮም ይቺ እምናውቃት የነፍጠኛ ድንፋታ ገፋ ቢል ከሳምንት በላይ አቅም የላትም::
    በነገራችን ላይ “የጎበዝ አለቃ” የአስተዳደር መዋቅር እንደ መንግስት ግምገማ ጀመረ እንዴ? ምን ነው ድምፅ ጠፋ?

  17. @Dilwenberu,

    Yo stinky Agame, you stupid faggot, what you liberated in Oromia is your hungry soul and stomach. When Agamistans came to Oromia in 1991 they did not know the difference between and egg and potato. Today they have become billionaires, investors, top generals, ministers and diplomats. Agame race that is not able to buy exercise book for its students is now the one of the richest in Ethiopia. All this was by looting Oromia, the south and Amhara regions. Thus you did not liberate anyone, but yourself. In addition, we Oromo are not enemies of Amhara and you should learn this painful truth. For 25 years you have managed to incite violence and hatred between Oromo and Amhara and we will never fall to your treacherous tactic anymore. We are united to remove the Agame cancer from the Horn of Africa.

  18. ሁ፡፡ ትክክለኛ ማንነት የሆነዉን ሰውነታችሁን ረስታችሁ ጊዜ ያጀገነውን እና በዝግመተ ለውጥ ከሗላችን የተፈጠረውን ዘር ብሔር ምናምን የማንነት መገለጫ እያላችሁ በመጨረሻው ቀን ከምድር ጋር ተጠቅልሎ በሚጠፋ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ጉራጌ…. ወዘተ በተባሉ እግዜር ሳይሆን ሰው በፈጠራቸው ስያሜዎች ራሳችንን እያጠርን አንድ የሚያደርገንን ሰውነታችንን ባንዘነጋ መልካም ነው፡፡ ሀገራችን በሰማይ ዘራችን ሰው ነንና፡፡ ለነገሩ ሰው የፈጠረው ማንነት እንጂ እግዜር የሰጠን ሰውነትማ እንዲህ አያፋጅም፡፡ ስማችን ሰው ሲሆን ዘራችን ደግሞ የሰው ዘር ነው፡፡ እኔ በማንነት ጥያቄ ላይ ጥርጥር የለኝም፡፡ ምክንያቱም ሰው ለመሆኔ እርግጠኛ ነኝ ለዚህ ደግሞ የማንንም ማረጋገጫ አያስፈልገኝም፡፡ የሆነ ብሔር አባልነት ነው ወይስ ሰውነት ነው ዘላለማዊነት ያለው፡፡

  19. በውጪ ለሚገኙ ኢትዮጲያኖች በሙሉ፡፡

    በጣም ጠቃሚ ማሳሰቢያ፣

    የሚደረጉ ሰላማዊ ሰልፎች አላማ ሰላማዊ ስልፍ በመውጣትና በመጮህ ላይ ብቻ የሚያተኩርና ይህንም እንደ ስኬት በመቁጠር በዚህ መኩራራት አይገባም፡፡ እያንዳንዷ እንቅስቃሴና ጥረት ተጨባጪ የሆነ ውጤት በሀገር ለሚሰቃይ ህዝብና ወጣት የሚያመጣ መሆን አለበት፡፡ ወያኔ ትግሬ ህዝብ እየጨፈጨፈና እያሰቃየ መውጫና በግቢያ አሳጥቶት ህዝብ መከራ ውስጥ የወደቀ መሆኑ ታውቆ የሚደረጉ ጥረቶች ሁሉ የግድ ፍሬያማ ሊሆኑ ይገባል፡፡

    ይህም ይሆን ዘንድ በየሀገሩ በሚገኙ የቻይና፣ እንግሊዝና አሜረካ ኢምባሲዎች ላይ በማተኮር ሰላማዊ ሰልፍ መውጣትና በመረጃ የተደገፉ የወያኔን በህዝብ ላይ ስቃይና መከራ የሚያሳዩ መረጃዎችን አየተከታተሉ በማጠናቀር ለኢምባሲዎች በእጃቸው መስጠት ይገባል፡፡ ይህም እነሱ ምላሽ እሰከሰጡና ሙሉ በሙሉ በነሱ ላይ የተንጠለጠለ ጨካኝና ዘራፊ ሀገር አፍራሽ ወያኔ ትግሬን አንድ እስከሚያደርጉት ድረስ መቀጠል አለበት፡፡

    በቻይና የሚቻል አይደለም፡፡ የሚቻል ቢሆንም ከቻይና የሚገኙ ኢትዮጲያኖች የወያኔ ቅጥረኞችና ራሳቸው ወያኔዎች ስለሆኑ ከዚያ ሰላማዊ ሰልፍ ማደረግ አይቻልም፡፡ ይሁንና በአሜሪካና እንግሊዝ መንግስትና ፓርላማ እንዲሁም ሰባዊ መብት ተሟጋቾችና የወያኔ ተባባሪ የሆኑ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ እርዳታ ሰጭወች፣ በጎ አድራጎቶችና የመሳሰሉትን የወያኔን በህዝብ ላይ ግፍ በሚያሳይ በደብዳቤ መጠየቅና በተለይም በብዙሀን መገናኛ በማጋለጥ ለወያኔ የሚያደርጉትን የህዝብ መጨፍጨፍ እርዳታ ማሰቆም ይገባል፡፡

    በመሆኑም ከደቡብ አፍሪካ ጀምሮ በመላው አፍሪካ፣ አውሮፓ፣ አሜሪካና በሌላውም አለም የሚገኙ ኢትዮጲያዊያን ማድረግ ያለባቸው ቢኖር በሶሰቱ ማለትም በቻይና፣ እንግሊዝና አሜሪካ መንግስታትና ኢምባሲዎች ላይ ከባድና ተደጋጋሚ ጫና መፍጠር ነው፡፡ በመረጃ የተደገፈን የወያኔን ወንጀል በየቀኑ አየተከታተሉ ለነሱ ማሳወቅ ይገባል፡፡ የአውሮፓ ህብረት ግን በወያኔ ላይ ድሮም ፍቅር የለውም፡፡ እንግሊዝ ነበረች ለወያኔ በአውሮፓ ህብረት ጠበቃ የነበረች፡፡ እሷ ግን ከአሁን በኋላ በአውሮፓ ህብረት ስብሰባም ሆነ ውሳኔ ላይ ተሳታፊ አይደለችም፡፡

    ስለወያኔ በህዝብና ሀገር ላይ ወደር የሌለው የሰቆቃ ወንጀል ግን ቻይና፣ እንግሊዝና አሜሪካ ተጠያቂዎች ናቸው፡፡

  20. ዉሸት ወንዝ ኣያሻግርም። ወታደሮቹ ሆቴል ተሰበሰቡ የተባለው መሰብሰብያ ጠፍቶ ነው? ጎንደር በርካታ የመከላከያ ህንጻዎች ኣሉ ኣይደለም እንዴ! የመከላከያ መስርያ ቤት በጀግናው ጎንደሬ ቁጥጥር ስር ከሆነ በግልጽ ይነገረን።

  21. Where the Tigreans brought money that enabled them to invest money in Oromia and other parts of Ethiopia? Obviously they robbed the wealth of Ethiopia. They used to sell beles and kolo, suddenly they became rich in the most corrupted way. Soon or later they will pay it back.
    God bless Ethiopia

  22. Debretsion Teklemikael, Theordros Adhanom, Abay woldu, Abay Thsahay, Sebhat Nega, sick samora Yunus, Getachew of security and the likes are among the criminals have committed so many crimes against humanity for decades. Right now they are massacring the Amhara youth and people while talking about reconciliation or whatever in October.

    These criminals must stop what they are doing right now. Ethiopians must work with the international communities to charge these Tigre criminals at ICC and other international criminal courts.

    Woyanes are evils and blood suckers massacred millions throughout their life time. They are savages have no idea the value of peace, talks and solving issues with negotiations. They are evil Tigres committing crimes against Ethiopians and this time Amhara in a way one day all Tigres will pay the price for all these crimes. Don’t be fool about that.

    Debretsion have said TPLF/Tigres are good enough to kill more than 30 million Amharas. Theodros Adhanom who is a TPLF foreign minister is saying none stop the same thing. Are these creatures humans with any brain left in their head? The evidence for their future crimes to whip out 30 million Amhara is in their face book pages telling the whole world.

    However, even if they managed to kill 15 million Amhara which is not going to happen, the 15 million survivors will whip out all Tigres from the surface of the earth. They must think about that before declaring the Amhara genocide and massacre they are doing this silently for decades . This is the 21-century; each and every crime they are committing is reaching the whole world. Their crimes are reaching all over the world every day. It is the matter of time; the whole world will rise against them.

    They must stop killing the citizens and jailing them with thousands. TPLF and Tigres are busy making preparation for their own future punishments by killing and jailing the Amharas and Oromos today. Did you see how they killed the son yesterday and forced his mother to sit on her son body and beaten her till she couldn’t feel the pain?

    This is one of the many hirable crimes against our citizens TPLF and Tigres 25 years long gifts for Ethiopia happening daily all over the country except Tigry.

  23. They gethelpfrom west and east .Nobody cares. Except their interests.woyane will be destroyed soon with the help of God!

  24. Dilwenberu;
    You liar and thief Woyane don’t lie and blabber because we all know who you are. The racists terrorists of Woyane Tigreans like yourself have used the same lie, deceit, and diabolical make believe stories the last twenty five years to divide and rule Oromos and Amharas. Your Woyane masters used the same fake, lie and deceit for the last twenty five years to enable them to rob Oromos and Amharas billions of dollars. It is open for all to see that Woyane Tigreans robbed the Ethiopian people billions of dollars and setup factories, high rise buildings, hotels, mansions, and thousands of businesses. Woyanes robbed billions of dollars from the Finance Ministry, National Bank, Commercial Bank, and Ago Industry Bank and setup businesses for themselves at the expense of the people of Ethiopia. This is in addition to the tens of billions of dollars that Woyane Tigreans did not pay the government their personal and business taxes for almost twenty five years. Before trying to blabber and lie about liberating anyone Woyane Tigreans should pay back the people monies and pay taxes including back taxes. You all came abjectly poor and then robbed billions of dollars from Ethiopians from Gondar to Sidamo and from Gambella to Ogaden through robbery, deceit, thefts, and coercion proving yourself your thievery. Let alone liberating anyone Woyane Tigreans did not and cannot liberate themselves from their mental imprisonment of under the domination of theft, robbery, deceit, racism, and treasons.

  25. Delwenberu; I believe you are illiterate or ignorant to read and understand history. During the occupation of Ethiopia, Italian fascists used the same method of divide and rule to weaken and destroy Oromos and Amharas. It seems your masters at TPLF/Woyane have learnt this method from your banda fathers. The facials used to tell Oromos and other Ethiopians that they liberated them from Amharas. Because they needed roads to conquer all of Ethiopia they constructed highways and they said that they were developing the country. Their construction of roads was for exploiting Ethiopia’s minerals and their fake liberation was to subjugating, enslaving, and destroying of Ethiopians and Ethiopia. Unfortunately for Woyane and its leaders we Ethiopians knew this diabolical plan for twenty five years and after a lot of patience we have divided to fight Woyane and dismantle and destroy the whole racist governance.

  26. Berhanu Nega yehien hizb mano asnkto
    wede qiera iyendaw neaw .
    Be mexefafat man yegodal semietawi
    anhun haqun iyemererenm bihonm inwaxew .
    ke mejemeriaw asbot yeneberw lerasu alama
    neaw gin be Gonder bekul ligebaw yemichl
    seaw altegegnem . ingdih serachihu yawxachu.

  27. I have noticed in this site, that there are some wolves with sheep skin trying to instigate hate between Oromos and Amharas, and other groups. They use Oromo and Amhara sounding names and still vomiting their divide and rule tactic once again. You fool me once, shame on me and you fool me twice, shame on you. You have no shame anyways and the struggle to get rid of racist minority leeches will continue.

  28. @Dilwenberu,

    No one in his right mind can think, that the TPLF thugs has liberated anybody, except themselves. You are entitled to your own screwed up opinions, but you have no right to be wrong on the facts!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*