አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት
Shenkut Ayele
አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት
———————————–
ቀደም ሲል በአራት ልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች ስር የነበረዉ የአቃቤ ህግ አወቃቀርን በአንድ አመጣለሁ በማለት በቅርቡ አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑን ከስራ የተቀነሱ ባለሞያዎች በምሬት እየገለጹ ነዉ::
በፍትህ ሚኒስቴር: በጸረ-ሙስና : በግሙሩክ እንዲሁም በንግድና እንዱስትሪ መስሪያ ቤቶች ስር በተናጠል ይመራ የነበረዉ የአቃቤ ህግ ስራን በአንድ በማምጣት የተሻለ የአቃቤ ህግ ስራን በሀገሪቱ ለማስፈን ተዋቅሪያለሁ ሲል የተነሳዉ አዲሱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገና ከመነሻዉ በዘረኝነት እና በወንጀለኛ አሰራር ተተብትቧል::
ከአራቱ መስሪያ ቤቶች ይሰሩ የነበሩ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን ብዙሃኑን አግልሎ ከአንድ አናሳ ጎሳ ብቻ ነጥሎ (የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ አባላትን ብቻ) የመዉሰድ ስራ እየተሰራ ነዉ::በተለይም አሁን በሀገሪቱ ከተነሳዉ የህዝባዊ ተቃዉሞ እና ተጋድሎ ጋር ተያይዞ የኦሮሞ እና የአማራ አቃቤ ህግ ባሌሞያዎችን አናምናቸዉም በማለት ቀጥተኛ የማንሳፈስ ስራ እየተሰራ መሆኑን በደሉ የደረሰባቸዉ ባለሞያዎች ገልጸዋል::
በህግ ጉዳይ: በስለላ ጉዳይ: በጸጥታ ጉዳይ: በወታደራዊ ጉዳይ: በዲፕሎማሲያዊ ጉዳይ በአጠቃልይ ቁልፍ በሆኑ የፖለቲካ አቅም ባላቸዉ ጉዳዮች ላይ ወያኔ 95 % የሚሆነዉን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አያምንም:: በመሆኑም በነዚህ ዘርፎች ላይ ዘር እየመረጠ ይመድባል:: ብዙሃኑን የማህበረሰብ አካላትን ያገላል::
ስለሆነም የጠቅላይ አቃቤ ህግ መቋቋምም ዋና አላማዉ ከብዙሃኑ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የተገኘዉን የአቃቤ ህግ ባለሞያ ለማግለል እና የአቃቤ ህግ ስራዉን በአንድ አናሳ ጎሳ አባላት ብቻ (የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ አባላትን ብቻ) ለመሙላት እንደሆነ አሁን ግልጽ ሆኗል:: ልክ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽንን በማፈራረስ የብዙሃኑን ኢትዮጵያዉያንን ማህበረሰብ ባገለለ መልኩ በአንድ አናሳ ጎሳ ብቻ በመሙላት በአዲስ መልክ እንዳዋቀሩት አሁን ደግሞ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሚል አካሄድ የአቃቤ ህግ ዘርፉን በአንድ አናሳ ጎሳ ብቻ ለመቆጣጠር ወስነዋል::
ከዚያም በንጹሃን ኢትዮጵያዉያን ላይ ያለወንጀላቸዉ ወንጀለኛ እያሉ የሚከሱ ህሊናቢስ እና ወንጀለኛ አቃቤ ህግ ባለሞያዎች እንዳሰኛቸዉ ወንጀል ለመፈብረክ እና ያለ ነቃሽ ህዝቡን ሁሉ ለመወንጀል ይችላሉ ማለት ነዉ:: ይሄዉ ነዉ የወያኔ እጥር ምጥን ያለ የፖለቲካ ቁማር እና ወንጀል::
There is no any separate solution rather than removing the government once and for all.
አገሪቱ ለስኳር ልማት ባላት ምቹነት ምክንያት አሥር አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎችን በመገንባት፣ በዓመት ከ4.07 ሚሊዮን ቶን በላይ ስኳር አምርቶ ለውጭ ገበያ በማቅረብ በ2007 ዓ.ም. መጨረሻ 1.2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ዕቅድ ተይዞ ነበር፡፡
በተለያዩ ፕሮጀክቶች ስምምነቶች ላይ የውል ማሻሻያዎች እየተደረጉ የአፈጻጸም ጊዜ ቢራዘምም፣ የፋብሪካዎቹ ግንባታ እንደተጓተተ በሪፖርቱ በአኃዞች ተደግፎ ቀርቧል፡፡ ይህ ምን ማለት ነው? የአገሪቱን የግዥና የኮንትራት ሕግ የሚጥስ ተግባር ሲፈጸም መንግሥት የት ነው ያለው? ሃያ ሦስት በመቶ ግንባታ ለተፈጸመለት የስኳር ፋብሪካ 94 በመቶ ክፍያ የሚፈጸመው በየትኛው ሕግ ነው?
የስኳር ኮርፖሬሽን ከአገር ውስጥና ከውጭ 77 ቢሊዮን ብር ተበድሯል፡፡ አንድም ፋብሪካ ወደ ምርት ሳይገባ ከሚቀጥለው በጀት ዓመት
[color=#FF0000](ሐምሌ) ጀምሮ 13 ቢሊዮን ብር ዕዳ መክፈል ይጠበቅበታል፡፡ [/color]
ሜቴክ በእጁ ከነበሩት አሥር ፋብሪካዎች መካከል ሰባቱ ተወስደው ለሌሎች ገንዘብ ይዘው ለመጡ ኮንትራክተሮች ተሰጥተዋል ፡፡ አሁን በእጅ የቀሩት ሦስቱ ፋብሪካዎች ግንባታ መቼ እንደሚጠናቀቅ እንማይታወቅ ተገልጿል፡፡
ሌላው በጣም የሚያስገርመው ጉዳይ፣ የኮርፖሬሽኑ ኃላፊዎች ከሜቴክ ጋር የነበራቸው ግንኙነት በቢዝነስ ኮንትራት ሕግ የማይመራ መሆኑን መግለጻቸው ነው፡፡ ይህ ማለት የተደረጉት ስምምነቶች በውል ያልታሰሩና ልቅ ናቸው ማለት ነው፡፡ በሜቴክ ላይ እንደማንኛውም የቢዝነስ ድርጅት ቅጣት መጣል እንደማይቻል ይታወቃል መባሉ ደግሞ ይደንቃል፡፡ ሜቴክ እንደማንኛውም በሕግ የተቋቋመ ድርጅት በአገሪቱ ሕግ አይመራም ነው? ወይስ የማይታወቅ ሌላ ችግር አለ? በስኳር ኮርፖሬሽን ኃላፊዎች የተለያዩ ችግሮች ተነስተዋል፡፡
የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 12 የመንግሥት አሠራር ለሕዝብ ግልጽ በሆነ መንገድ መከናወን አለበት፣ ማንኛውም ኃላፊና የሕዝብ ተመራጭ ኃላፊነቱን ሲያጎድል ተጠያቂ ይሆናል፣ ሕዝብ በመረጠው ተወካይ ላይ እምነት ባጣ ጊዜ ከቦታው ማንሳት እንደሚችልና ዝርዝሩ በሕግ እንደሚወሰን ያስረዳል፡፡ ይህ ሕገ መንግሥት የአገሪቱ የበላይ ሕግ ነው፡
ይህ ዘራዊ አድሎ ተግባራዊ ያልተደረገበት መስሪያ ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ?
ወጭ አገር ያሉትን ኤንባሲዎች ጨምሮ?
The democratic and popular EPRDF government is restructuring, modernizing and improving its administration to meet public demands. The government is put in high gear to achieve its goals set in its famous Growth and Transformation Plan (GTP). However as known the Amharas and some confused Oromos are spreading negative and baselesss rumours as part of their opposition to the GTP. The GTP has gained world wide admiration and many developing countries are applying it. It is the product of our creative and visionary Tigrayans such as the late prime minister Meles Zenawi.The GTP is mainly focusing on developing the Amhara and Oromo regions but is also the gift of the Tigreans (Tegaru) to the developing world. The Tigreans and their vanguard party the TPLF do not require any patent rights for the GTP. The Amharas and Oromos should learn fro the Tigrean values of hard work,decency,honesty and creativity.
G. Mequanent,
TPLF is neither visionary nor hard working. It is a gang of shameless liars, shameless looters and ruthless killers.
TPLF =
You don’t need to tell us who you are! You are one of these subhuman beings. Your shameless texts tells who you are.
You are shameless liar and ruthless killer.
You all will soon be under the ground or fly away the land of the blameless!
TPLF = liar + looter + killer!
No one but a subhuman can deny this!!!!!!!!!!!
በ25 አመት የወያኔ ትግሬ በኢትዮጲያዊያን ላይ የተለያየ ሰቆቃ የሚፈፀምበት የስቃይ ዘመን ውስጥ በዋነኛ በሱ ላይ በከባድ ያነጣጠረና ሽንፈት የሚያከናንበው የወቅቱ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች አንድ መሆን ነው፡፡ ሁለቱን እያነጣጠለ ለ25 አመታት የጎዳ ሲሆን እርስ በእርሳቸውም እንዲጎዳዱ በማደረጉ ነው ሁለቱንም ለመጉዳት የቻለ፡፡ የኢትዮጲያን ህዝብ ወደ 70 በመቶ ለመሆን ትንሽ የሚቀረው የሁለቱ ህዝቦች ሰላም፣ አንድነትና አብሮ መኖር የተጀመረ ጋና ከጥንት ዘመን ጀምሮ ሲሆን መከራንም ሆነ ደስታን አብረው የተጋሩ ናቸው፡፡ የትግሬ ዘሬ ባንዳ አረመኔ ግን የራሱን ጥቅም ለማመቻቸት ሲል ህዝቦችን መከፋፈልንና አንዱ በሌላው ላይ ጥላቻ እንዲነግስበት ለማድረግ በህገ መንግስት ስም አፅድቆ ሲሰራ ለ25 አመታት ተሳከቶለት ቆይቷል፡፡ ከአሁን በኋላ ግን አብቅቶለታል፡፡
አማራና ኦሮሞ እንደ ከ25 አመት የወያኔ ትግሬ የስቃይ ዘመን በፊት እነሱነታቸው በመሆን በውስጣቸው ሰላም ሰፍኖ፣ አንድነት ጎልብቶና በጋራ ለጋራ ጥቅም መነሳት መቻላቸው ለብቻው ወያኔን የሚየስቀዝንና መድረሻ የሚያሳጣ ከጭንቀትም ሁሉ የከፋ ጭንቀት ነው፡፡ በመሆኑም ይህን ሰላም፣ አንድነትና በጋራ መስራት አጥብቆ መያዝና አጠናክሮ መቀጠል እንዳለ ሆኖ የኢትዮጲያ ህዝብ ይህን ያውቅ ዘንደ ማድረግ ደግሞ ኢሳትን ጨምሮ የሜዲያወች ስራ ነውና ይህን በብዛት መስራት አለባችው፡፡ የአማራንና ኦሮሞን አንድነት የኢትዮጲያ ህዝብ ሰማና በተግባር እያየ አረጋገጠ ማለት ነገ ሁሉንም ህዝብ በወያኔ ትግሬ ላይ በአንድነት የሚያስነሳና ከነዚህ ሁለት ህዝቦች ጎን የሚያስልፍ ነው፡፡
በመሆኑም በአማራና ኦሮሞ ህዝቦች መካከል ዳር ድንበር የሌለው ሰላም፣ አንድነትና አብሮ መስራት የግድ መፋፋምና እንደ ዘላለማዊ ውድ ወርቅ ነጥሮ መውጣት አለበት፡፡ ከሁለቱ ህዝቦች አልፎ በሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዘንድም ታማኝነት ያገኝ ዘንድ ማድረግ ይገባል፡፡ የአማራና የኦሮሞ አንድነት መፍጠር ወያኔን በጦር ጀት፣ ታንክና በብዙ መቶ ሺህ ሰራዊት ጦርነት ከመግጠም በላይ የከፋ ሲሆን በሀገር ለይ ጉዳት የማያደርሰና የሚያዋጣም ነው፡፡ ሌሎችም ህዝቦች ይቀላቀሉ ዘንድ ማድረግ ይገባል፡፡ ወያኔን የሚጥለው ህዝብ እየተከፋፈለ በተናጠል የሚደረግ ትግል ሳይሆን የህዝብ አንድነትና በጋራ በመሆን በሱ ላይ በጋራ በመነሳት ነው፡፡
ወያኔ ግን ሌላ አማራጪ ስለሌለውና አጥፍቶ ለመጥፋት የተፈጠረ አረመኔ ስለሆነ በአማራና ኦሮሞ መካከል የተፈጠረን አንደነት ለማኮላሸት አየሞከረ ሲሆን አልተሳካለትም፡፡ ያለማቋረጥ በመሞከር ላይ እንዳለ በማወቅ በዚህ ላይ መዘናጋት አይገባም፡፡ አማራና ኦሮሞ ከአሁን በኋላ የፈለገው ይምጣ የሚጣሉ ሳይሆኑ ልዩነቶችን በውይይትና ስምምነት እየፈቱ በወያኔ የምስጢር ውዠንብር በመጠመድ አቅጣጫ የሚቀይሩ አይደሉም፡፡ ምን ምን እንደሆነ ሳይረጋገጥና ጉዳዩ እውነት ወይም ውሸት መሆኑ ሳይታወቅ በወሬ ብቻ እየተገፉ አሁን በኋላ ሁለቱ ህዝቦች ከቅራኔ ውስጥ አይገቡም፡፡ እንደ እነ ጀዋር አይነቶች አፋቸው ሌላና ልባቸው ደግሞ ሌላ የሆኑ ኦሮሞን የማይወክሉ ህዝብን ከህዝብ በማጋጨትና በመከፋፈል ላይ ተሰማርተው ጥላቻ እየረጩ የወያኔን ስራ ሲሰሩ እንደኖሩና እየሰሩም እንዳሉ በግልፅ የታወቁ ስለሆኑ ከአሁን በኋላ በነሱም የሚታለል አይኖርም፡፡
ወያኔ በራስ ፈጠር ወሬ ነው ያልሆነንና የሌለን እውነት እያስመሰለ በማቅረብ ሁለቱን ህዝቦች ሲያጣላና በዚህም ምክንያት 25 አመተ ሙሉ ለሱ ሊሳካለት የቻል፡፡ በመሆነም በጋራ ጠላት ላይ በጋራ መነሳትን ስለሚያስችሉ ጉዳዮች ብቻ ነው ሁለቱ ትኩረት መስጠትና መገዛትም ያለባቸው፡፡ ልዩነቶች በሚከሰቱበት ጊዜም የሚፈታቸው ሌላ ሳይሆን በመቀራረብ በግልፅነት በመወያየት ነው፡፡ ከወያኔ የከፋ የጋራ ጠላት የለምና ይህን ክፉ ሀይል በማስወገድ ላይ ነው ሙሉ በሙሉ ማተኮር የሚገባ፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠረው የሰዎች ስርቆት፣ሌብነት፣ዜጎችን ማፈናቀል፣ግድያና አፈና ተጠያቂው ገዳይ/ገዳዩች/ ሳይሆን ሟች አማራው፣ኦሮሞው፣ጋምቤላው ነው አለ ወያኔና ጭፍረኞቹ
የመኳንንትነቱ ዘመን አለቀኮ!
የተቆረጠ ጡት ፡ ሃውልት ሰርቶ ፡ ሰውን በመርዝ በመንደፍ ፡ የከፋፍለህ ግዛው ግዜ ፡ ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ፡ ነዳፊው እባብ ፡ ማን እንደሆን አውቆታል፡፡ በቅርቡ ይህን እባብ (ወያኔን) ፡ እራሱን ቀጥቅጦ ፡ አስወግዶ ፡ እፎይ ብሎ ይኖራል።
የሌባ ዓይነ ደረቅ ፥ መልሶ ልብ ያደርቅ!
ወያኔ ተንኮሉ ተነቅቶበትም እንኳን ምላሱን የማይሰበስብ ጉድ ነው።
መቼም ውነትን ማየት አትችሉምና ፡ እየጨለመባችሁ እንደሆን አይታያችሁም፡፡ ነገ ቂሊንጦም ስትገቡ ፡ አፋችሁ መዋሸቱን ያቆማል ብዬ አልጠረጥር።
ወያኔ በሃገሪቱ በሙሉ የትግራይ ተወላጆችን ማሰማራት የጀመረው ዛሬ ሳይሆን ቀደም ብሎ በስራ ሰበብ ለስላላ መሆኑ ሕዝብ ያውቅ ነበር ግን ሕዝብ ሃገርን ታክል ነገር ያጠፋሉ ብሎ አልገመተም ነበር
አሁን ኢትዮጵያን አጥፋተው ሉሉ ነገር በቁጥጥር አዋሉት
ህንታ፣ሆቴሉ፣ንግዲ፣መኪናው መሬት መሸጡ፣ለባዕዳን መሸጡና ለመወጡ ምን ቀራቸው የወደአረብ ሃገር ሕገወጥ በሙል ሰበብ ሰውን የሚሸጡ.የሚያሸጡ ዘመናዊ ባርነትን ያስፋፋሉ ሰውን ለንግድ አቀረቡ!
አዲስ የተቋቋመዉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰራተኞችን የሚመድበዉ ዘር እየቆጠረ መሆኑ ተደረሰበት በአቃቤ ህግ ብቻ ሳይሆን ወያኔ ትግሬውን የሚመድበው
1- በጎንዶሚኒየም ያለጣ የሚስጠው ለትግሬው
2- አንድ ትግሬ 10 ሰዎችን ክትትል ስለላ እንድያደረጉ የተሰጣቸው የቤት ስራ ነው ለትግሬ
3- በኢትዮጵያ የመንግስት ልማት ቁጥጥር መስሪያ ቤት ትግሬ
4- በውሃ ፣መስኖና ኤሌክትሪክ መሰሪያ ቤቶች ትግሬ
5- በቀለቤ ውስጥ ትግሬ
6- በገጠር ገበሬ ማህበር ትግሬ
7- በጤና ጥበቃ ትግሬ
8- በቨኢትዮጵያ የውሃ ስራዎች ኮንትራክሽን ድርጅት ውስጥ 99 በመቶው ትግሬ
9- አትክልተኛው ትግሬ
10- ተላላኪው ትግሬ
11- ጸሃፎዎች ትግሬ
12- ወታደሩ ትግሬ
13- ነጋዴው ትግሬ
14- ኮንትሮባንዱስቱ ትግሬ
15- የአማራውን መሬት የሚነጥቀው ትግሬ(ወ
We always hear the same shit for the past 25 years. They are a few but they are ruling the majority of the Ethiopian people. Why the majority group couldn’t get ride off those narrow minded faciest TPLF? Stand the Oromo and the Amhara together and vanish the woyanes from our motherland Ethiopia . Otherwise, faciest is always faciest.
Believe it or not, it is up to you ,Tigreans have to go out of Ethiopia, they do not belong to this country , stop saying they are our people , they are not !!!! Stop some activist who try to tell us they are our brothers and sisters, no no they are not !!!! We have a lot of evidence that proof they all are the number one enemy of Ethiopia and the people who live in. They are our enemies and they are all the same, do not trust any one of them Please Please !!!!!!
To: Mequanent
You bastard, demented, and pathetic Woyane looser. Eat your heart out. You are one of the worthless, racist, and useless terrorist Woyane. You and your friends at Woyane don’t have any type of values except lying, robbery, cheating, deceits, and murders. The people of Ethiopia from Gondar to Sufama and from Ogaden to Gambela will crash and destroy your party and your apartheid government by disabling, dismantling, and destroying the fake criminal mafia of TPLF/Woyane. Because of the extra judicial murders, ethnic cleansings. genocides, racism, state sponsored terrors, treasons, and treachery committed by Woyane Ethiopians will take the appropriate action of killing and eliminating the Woyane clans. There is and will not be any safe and hiding place for Woyane thugs. Woyane will be out of Ethiopia within few months. You and your masters are psycho, delusional, narcists and there will be no place for you.
Amhara and Oromo unity everywhere and always.
Watch:
“New Ethiopian Music 2016 by Demere Legesse – Yimokregna – Official Music Video”
Did you enjoyably watched the Ethiopian unity? This is how we were before TPLF/Tigre came in 25 years ago and we will become when it leaves.
The Tigreans have liberated the Oromos and the other nations, nationalities and peoples from the backward and brutal Amhara colonizers. The Tigreans maintain their commitments to develop and modernize them as well. The increasing investment and development activities of the Tigreans specially in Finfine and the other parts of Oromia are all evidences of this commitment. The Tigrean presence in the Oromo region is the way to protect the Oromos from the Amhara Wolves.
Watch and learn about us (the people) and them (TPLF).
“በኢትዮጵያውያን ዘንድ ፥ ከቶ ዳግመኛ ላይታመንና ላይደመጥ የተወሰነበት ፣ ከዛም ኣልፎ እያንዳንዱ የኢትዮዽያዊያን በቃኝ ኣከተመ ብሎ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የ”
@G. Mequanent, aka Dilwenberu
Don’t you get it, that the majority of Ethiopians are tired of your old songs. Ashenda time is over and get a life. This site is for open minded and reasonable people only and head back to Aiga forum or Tigrai online….
https://petitions.whitehouse.gov/petition/president-obama-stop-genocide-ethiopia
ይህን ፒትሺን በመሙላት የዜግነትዎን ድርሻ ይወጡ አደራ።
ኢሜላችሁን ብቻ በመሙላት የወገናችሁን ድምፅ አሰሙ
ወያኔ ዘረኛ መንግስት ነው!!!
××××××××××××××××××××××××××××××××××
አዎን ሀቅ ነው ወያኔ ዘረኛ መንግስት ነው።