በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል።

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=x5JvM5Dca60]

28 Comments on “በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል።”

  1. የአንድነት ጠላቶች አንድነትን የናዲት ወያኔዎች
    አይ ከሃድዎች ወያኔዎቹ ሁሉ ዛሬ እባካችሁ አንድ እንሁን አንድነትን ንደው፣ክህደው፣አፍረሰው፣ሃገር ወደብ የለሽ አድርገው ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ስለሆነች ነጻ ትውጣ/ትዎጣለች፣የጎንደርና የወሎን መሬት ደወትግራይ ሰርቀው፣ነጥቀው ሕዝብን አፈናቅለው፣ሃብቱ፣እምነቱን አጥፍተው ይባስ ብሎ አማራው ሃገር የለህም፣ድንበር የለህም ማንነትህ ፈልግ እንደውሻ ሲያባርሩት የዘር ማጥፋት ዘመቻቸውን አሳክተው
    ዛሬ ምን ሰምተው ነው ዘመኑ የአንድነት ይሁንልን ! ጉድ ጉድ የሻቢያ ተወካዩች ጉዳይ አስፈጻሚዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች የአንድት ነቀርሳዎች ኢትዮጵያን እየበጠበጡ ያለው ማን ሁኖ ነው
    አባይ ጸሃይ ምን እንዳለ ሰምታች ትደነቃላችሁ እኛ አለ ሰውየው ማለት አባይ ጸሃዪ ለጥፋት የዳረጉን ምሁራን ናቸው ብሎ እርፍ አለው
    ግብጽ፣ለ2 አመት አውሮፓ ለአመታት በአመጽ ሲናወጡ ነበር ዛሬ የተረጋጉት ሃገርች ሁነዋል ለእኛ ግን ሁከቱን እንልመደው አለ /ይለመድ/ያለሁከት ሃገር ሃገር አትሆንም አይ ሰው አባይ ጸሃዩ ማሰቢያው ማን ገጠመለዎት/ከሁከትና ከብጥብጥ ጥፋት የእኛ ሁከት በአጭር ጊዜ አቆምነው አለ
    የአንድነት ጸር ዛሬ ስለአንድነት ሰበካ ጀመሩ ጩህት ማስተጋባት ለምን ይሆን
    በ3/13/2008 ዓ.ም በሬድዩን
    እነሱም፡
    1- አባይ ጸሃይ(አትክልቲ ጸሃይ) ኤርትራዊ
    2- ስዩም መስፍን ኤርትራዊ
    3- ከበደ ጫኔ የማይታወቅ
    4- ሽፈራው ሽጉጤ ትውልዲ ኬኒያዌ
    ሁከት ለሃገር እድገት መሰረት ነው አሉ ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱት

    ቁምላቸው

  2. The D.C Task Force is the first & star Ethiopian liberation army wing.
    Every time you are doing something great for your country.
    You are Ethiopian dimend.

  3. በዋሽንግተንም ሆነ በአጠቃላይ በአሜሪካ ውስጥ ያለ ኢትዮጲያዊ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቃሚ ነው፡፡

    ለምን ቢባል፡

    1ኛ፡ የፖለቲካ፣ ደህንነትና ዋና ዋና ቁልፍ የሆኑ የሀገሪቱ ተቋማት ከሚገኙበት በዋሽንግተንና አካባቢው በመቶ ሺሆች የሚቆጠር ኢትዮጲያዊ የሚኖር ሆኖ እያለ ነገር ግን አንድም ቁም ነገር ያለው ተፅኖ በተመራጮችና ተወካዮች ላይ በማድረግ በወያኔ ትግሬዎች ላይ ከባድ ማዕቀብ እንዲጣልበት ለማድረግ ያልቻለ ነው፡፡ የተባበሩት መንግስታትና የተለያዩ ሌሎች አለማቀፋዊ ተቋማት የሚገኙ ከዚህ ከአሜሪካ ኒውዮርክ ውስጥ ነው፡፡

    እበበ ገላውን ግን ሳናመሰግንና በታሪከ ማህደር ውስጥ ሳናሰቀምጥ አናልፍም፡፡ የነፍስ፣ የስጋ፣ የህይወትንና አቲትን ግንኙነት የሚያውቅና በድንጋጤ ወቅት የነዚህ መጋጨት ሊያስከትለው የሚችልን መዘዝ የሚቀበል ካለ ያን ዲንክ መለስ ዚናዊን በድንጋጤ የገደለው የአበበ ገላው ሲሆን በሀገራዊና ጀግንነታዊ አስደንጋጭ ቁጣ በሱ ላይ አነጣጥሮ በመተኩስ ነው፡፡ እንደ እግዚአብሄር እየቃጣው በማን አለብኝነት ስሜት ሆኖ በአፍሪካና አለም ስም ለማውራት አፉን ሲከፍት በነበረ ወቅት ነው በወንጀለኛው መለስ ላይ ከሰው በታች የሚያደርግን በማጋለጥና በመሳደብ አቲቱን ከሱ ያስወጣውና ነፍሱን ካለአቲት በማስቀረት ከዚያው ላይ በመንፈስ የገደለው፡፡ ይህም ከመለስ ፊት ላይ በቪዲዮ እስከ አሁንም ድረስ የሚታይ ነው፡፡ ይህ ነው ጀግንነት እንጂ ዝም ብሎ መለፍለፍ ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም፡፡ የመለስ መሞትም ምን ያህል ህዝብ ከእልቂት አንዳተረፈና ሀገርን እንደጠቀመ በየቀኑ እየታየ ያለ የአበበ ገላው ታላቅ ጀግነነትና ስጦታ ነው፡፡

    2ኛ፡ በዋሽንግተን በሚገኝ ኢምባሲው አማካኝነት ወያኔ ምን ያህል ወንጀል በኢትዮጲያም ሆነ በአሜሪካ ላይ እየፈፀመ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ከዚህም ውስጥ ወያኔዎች፣ ቤተሰቦቻቸውና ትግሬዎች ኢምባሲውን በግል ሀብትነት በመቆጣጠር ወንጀል እየፈፀሙ ለግል ጥቅማቸው እንደሚጠቀሙበት ግልፅ ሲሆን የውሸት ቪዛ ማግኜትንና ስም እየቀየሩ በሀሰት ስደት እንደሚጠይቁ ይታወቃል፡፡ የወንጀለኛ ወያኔና ትግሬዎች መደበቂያና በመፈንጫ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ እንግሊዝና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገሮች አንደሆኑ ይታወቃል፡፡ በኤርትራ ስም ስደት ከሚጠይቁት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ ትግሬዎች እንደሆኑና እነዚህም በወያኔና በኢምባሲዎቹ አማካኝነት በተቀነባበረ መልክ እየተሰራ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡

    ይሁንና በተለይም በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትጲያዊያን ቁጥራቸው በቻ ሳይሆን አቅማቸው ታላቅ ሆኖ እያለ ነገር ግን በሰላማዊ ሰልፍ ስም እየወጡ መለፍለፍ እንጂ ረጋ ብለው እያሰቡ ጭንቅላታቸውንና ሁኔታውን በመጠቀም የወያኔን በአሜሪካና በምዕራብ ሀገሮች ላይ በተለያየ መንገድ የሚፈፅመውን ወንጀል ማጋለጥ በተገባቸው ነበር፡፡ በዚህም መልክ በውጪ ሀይሎች ላይ ያለውን መተማመን መስበር ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ማስቀረትና ብቸኛ ማድረግ በተቻለ ነበር፡፡ የዚያ የታማኝ አይነት ለፍላፊዎች ለዘመናት ሲለፈልፉ እንጂ የሚታዩ አንድም ቁም ነገር ያለው ጉዳት በወያኔ ላይ ግን በአሜሪካ በኩል ሲደርስበት አልታየም፡፡

    3ኛ፡ ወቅቱ ቅራኔን ወደ ጎን በመተውና በመታረቅ በኢትዮጲያዊነቱ የሚያምን ሁሉም በአንድነት ተሰባስቦ ሀገራዊ ስሜት ባለበትና ሀላፊነት በተሞላበት ከሁሉም ህዝቦች በተውጣጡ ብቃት ባላቸው አማካኝነት አንድ የሽግግር መንግስት ሊመሰርት የሚችል ተቋመ መመስረት ሲገባ ከእንደ ጀዋር ያለ የኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን የኦሮሞ ህዝብ ዋነኛ ጠላት ከሆነ ጋርም በአንድ ሀገር ስም ሁለት ሰንደቅ አላማ ይዘው አብረው ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጡ ይታያል፡፡ የሚገርመው ግን አንዱ ሀይል ከሁሉም ህዝቦች የተውጣጣና ስለአንድ ኢትዮጲያ አንድነትና ሰላም የቆመ ሲሆን የጀዋር ቡድን ደግሞ በኦሮ ስም የኢትዮጲያን አንድነትና ሰላም ለማፈረስ የቆመ ነው፡፡ ታዲያ አላማው ስለምንድን ነው ከዚህ አይነቱ ውስጠ ምስጢረ እስላማዊ አሸባሪ ቡድን ጋር ኢትዮጲያዊ ነኝ የሚል ግለሰብም ሆነ ቡድንና ሜዲያ ግንኙነት ማድረግ የሚችል፡፡ እንደ ጀዋር አይነቱ የኢትዮጲያና የኦሮሞ ህዝቦች ጠላት የሆነ ሳይሆን ስንት ሰላማዊ የሆኑና ብቃት ያላቸው ኢትዮጲያዊ ኦሮሞች አሉና ከነሱ ጋር ነው በኢትዮጲያ ስም አንድ አካልና አንድ አምሳል መሆን የሚቻልና የሚገባም፡፡

    የኦሮሞ ህዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጲያ ህዝብ ለሀገሩ ብዙ መስዋዕት የከፈለና ሙሉ በሙሉ ኢትዮጲያዊ ነው፡፡ይህ ህዝብ ግን ከማንኛውም ኢትዮጲያዊ በበዛና በሰፋ በውስጡ መለያየትና መከፋፈል ያለበት ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ ሀይማኖት አንደኛው ሲሆን ከ70 በመቶ በላይ የሚሆን ኦሮሞ እስላም ነው፡፡ ኦሮሞ በ29 ትላልቅና በጣም ብዙ በሆኑ ንዑስ ጎሳዎች እስከ ታች ድረስ የተከፋፈለ ነው፡፡ ሌላ ብሄረሰብ በሚያስመስል መልክም ሜጫና ቱለማ፣ አርሲና ነገሌ፣ ጅሩ፣ ቦረንና ሌላም ሌላም እያለ በውስጡ የተከፋፈለም ነው፡፡ በሌሎችም መንገዶችና ምክንያቶች ኦሮሞ በውስጡ የተከፋፈለ ነው፡፡ ይሁንና ኢትዮጲያ ነች ሁሉንም አንድ አድርጋ እንደ ዜጋ በሰላምና በእኩልነት አቅፋ ይዛ ለረጅም ዘመናት የኖረች፤ በተለይም ወያኔ ትግሬ ስልጣን ከመያዙና ይህን በስቃይና መከራ ውቂያኖስ ስጥመን የምንገኝበትን መአት በሀገራችን ላይ ከማውረዱ በፊት፡፡

    የኦሮሞ ዘር የለበትም የሚባል ጀዋር መሀመድ ኢትዮጲያን የሚጠላ ሲሆን ኦሮሚያ የሚባል ሀገር ለመመሰረት ብቻ ነው አላማውና ድርጊቱ ሁሉ፡፡ ይህም ልክ ወያኔ ትግራይን ለመመስረት ሲል ኢትዮጲያን ለማጥፈት አንደሰራና እንደሚሰራ ማለት ነው፡፡ ይሁንና በውስጡ ያን ያህል ልዩነት ያለበትን የኦሮሞ ህዝብ እንዴት አድርጎና በምን መልክ በሀገር ደረጃ ማስተዳደር እንደሚቻል ግን መፍትሄ ስለሌለ የሚያውቀው ነገር የለም፡፡ የጀዋርና የኦነግ የዛሬ በኢትዮጲያ ላይ የጠላትናት ዝምድና ነገ በጀዋር፣ በአልቃይዳና አልሽባብ አሸባሪዎች አይነቶች አንድነት ሀይል በኦሮሚያ ስም ኦሮሞ እንዳይሰቃይ ግን ከ95 በመቶ በላይ የሚሆን ነፁህና ሙሉ በሙሉ ኢትዮጲያዊ የሆነ ኦሮሞ ከአሁኑ ሊያስብና የጁዋርና የአክራሪ እስላም ኦነግ አይነቶችን ጨርሶ ሊቃወማቸው ይገባል፡፡

    የኢትዮጲያ ህዝብ አንድ የጋራ ጠላት ያለበት ሲሆን ይህም ወያኔ ትግሬዎች ናቸው፡፡ ይህን በጋራ ካስወገዱ በኋላ ለሁሉም በሚጠቅም መንገድ ሀገራቸውን የማስተዳደር አቅምና ልምድ ያላቸው ዚጎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ በመሆኑም አንደ ጀዋር አይነቶችን የጋራ ጠላቶች በማስወገድ ሁላችንም በአንድ ሀይል ልንነሳ ይገባል፡፡ በሰላማዊ ሰልፍ ከመጮሁ ቀነስ በማድረግ ወያኔን ሊጎዳ የሚችል ተጨባጪ ስራ መስራት ይገባል፡፡ ይህም ዲፕሎማሲያዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መሆን አለበት፡፡ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ አውስትራሊያና ካናዳ ናቸው ለነሱ መከታ ሆነው ከመጡ ጊዜ ጀመሮ የሚሆኑትን ሁሉ አየሆኑ የሚገኙ፡፡ በኤርትራ ስምም ሆነ በሌላ ውሸት ምክንያት እያሳበቡ አውስትራሊያን ጨምሮ በምዕራቡ አለም በገፍ ስደት የሚጠይቂትንና በዝርፊያ ሀብት የሚኖሩትን የወያኔ ቤተሰቦችና ትግሬዎችን በአጠቃላይ እየተከታተለ የሚያጋልጥ ግብረ ሀይል ማቋቋም ይበጃል፤ ዝም ብለው ለመለፍለፍ ሰላማዊ ሰልፍ ከመውጣት፡፡

    የወያኔን ኢምባሲ ማጥቃት ላይ ግን ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ እነሱ በሀገር ወጣቱን እየፈጁና ህዝብን መግቢያና መውጫ አሳጥተው እያሉ ሲሆኑ እነሱን በውጪ ሀገር መግቢያና መውጫ ማሳጣት እንዴት በውጪ የሚኖር ኢትዮጲያዊ ያቅተዋል፡፡

    ወያኔ ብቻ ሳይሆን ትግሬ የሆነ የኢትዮጲያ ጠላት ስለመሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለነሱ መራራት ቀርቶ ጊዜ መስጠት አይገባም፡፡ ሀገራችንን አየዘረፉና ህዝባችንን እየፈጁ ይኸው 25 አመታትን እነሱ በሰላም አሳለፉ፡፡ ከአሁን በኋላ ግን ሊበቃቸው ይገባል፡፡ ይህም በልመና እና በሰላም መንገድ ሳይሆን ከነሱ በከፋ በነሱ ላይ ጨካኝ በመሆን ነው፡፡

    ከሁሉም ከሁሉም ግን በውስጣቸው በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር በደም የተቀላቀለ ህዝብ የሚገኝበቸውና ለዘመና አብረው የኖሩ አማራና ኦሮሞ ልክ ከ25 አመታት በፊት እንደነበሩት ሁሉ በወቅቱ የተጀመረውን ተመልሶ መቀራረብ፣ መተሳሰብና አንዱ ለሌላው ተቆርቋሪነትን ማጠናከርና እንደ አንድ ጠንካራ አለት ይሆኑ ዘንድ ማድረግ ይገባል፡፡ ከአሁን በኋላ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች በወያኔም ሆነ እንደ ጀዋር አይነት ባሉ የጋራ ጠላቶች የሚታለሉና እርሰ በአርሰ የሚጎዳዱ ሳይሆኑ የጋራ ጠላቶቻቸውን በጋራ መፋለም ነው የሚገባቸው፡፡

    እነሱ ሲጎዳዱ የሚጠቀሙ የጋራ ጠላቶቻቸው መሆናቸውን ባለፉት 25 አመታት ውስጥ አይተዋል፡፡ እንደ ኢሳት ያለ ብቸኛውና ታላቁ የኢትዮጲያ ሜዲያ አማራን፣ ኦሮሞን፣ ጉራጌን፣ ሲዳማን፣ ሀድያን፣ ወላይታን፣ ከምባታን፣ አፋርን፣ ሶማሌን፣ ጋምቢላን፣ ሀረርነና በአጠቃላይ ኢትዮጲያዊ የሆነ ሁሉ በአንድ የጋራ ቤት ኢትዮጲያ ስም በማቀራረብ የተያያዘውን ስራ አጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡

    ድል ለኢትዮጲያ፡፡ ሞት ለጠላቶቿ፡፡

  4. እነ ቁመላቸው የመለስ ሞት እሰየ የምትሉ ከሆነ እላሴ ቤተክርስትያን ሂዱ እና ሚስጥ ሁናችህ ብሉት

  5. እንተባበር፦ አሁንስ ስለዋሽንግተን ኢትዮጵያእዊያን ተገነዘብክ። ኧረ ለመሆኑ ወያኔዎቹ ወዴት ሄዱ?

  6. Washington Task Force – thanks for your dedication , the campaign you are doing to make the suffering of our people known to the world should continue. we are behind you.
    the recent massacre of prisoners in Quilito and other prisons is a chilling reminder of how evil and barbaric and sub human the woyane fascist thugs are. who would shoot and kill prisoners escaping fire except the woyane killers.
    the woyane are still not releasing any information about the people who they have massacred in cold blood. the sinster fascist woyane will not and is not willing to give out any information unless it is forced to do so.

    the situation of the 3000 prisoners after the incident is still a mystery.
    as if the massacre is not enough , the family members who came to the prison looking for their sons and daughters, brothers and sisters have been savagely beaten up in their heads and legs to cause maximum damage and many were also locked up in prison.
    it is sickening to see woyane thugs beating up elderly mothers and fathers with such savagery, as ESAT revealed on its video report direct from the prison. this acts of barbarism, alien to our culture must compel us into action. our people, decent, tolerant and kind deserve the best.

    our task is hard and one that should be seen as a long term task. we must prepared for a long haul until we dislodge the enemy.

  7. The democratic and popular EPRDF government is restructuring, modernizing and improving its administration to meet public demands. The government is put in high gear to achieve its goals set in its famous Growth and Transformation Plan (GTP). However as known the Amharas and some confused Oromos are spreading negative and baselesss rumours as part of their opposition to the GTP. The GTP has gained world wide admiration and many developing countries are applying it. It is the product of our creative and visionary Tigrayans such as the late prime minister Meles Zenawi.The GTP is mainly focusing on developing the Amhara and Oromo regions but is also the gift of the Tigreans (Tegaru) to the developing world. The Tigreans and their vanguard party the TPLF do not require any patent rights for the GTP. The Amharas and Oromos should learn from the Tigrean values of hard work,decency,honesty and creativity.

  8. BRAVO ! =========> ” በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረ ሃይል የወያኔ መፈንጫ የሆነው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመቆጣጠር ሰንደቅ ኣላማውን ቀይሯል። “

  9. በ25 አመት የወያኔ ትግሬ በኢትዮጲያዊያን ላይ የተለያየ ሰቆቃ የሚፈፀምበት የስቃይ ዘመን ውስጥ በዋነኛ በሱ ላይ በከባድ ያነጣጠረና ሽንፈት የሚያከናንበው የወቅቱ የአማራና የኦሮሞ ህዝቦች አንድ መሆን ነው፡፡ ሁለቱን እያነጣጠለ ለ25 አመታት የጎዳ ሲሆን እርስ በእርሳቸውም እንዲጎዳዱ በማደረጉ ነው ሁለቱንም ለመጉዳት የቻለ፡፡ የኢትዮጲያን ህዝብ ወደ 70 በመቶ ለመሆን ትንሽ የሚቀረው የሁለቱ ህዝቦች ሰላም፣ አንድነትና አብሮ መኖር የተጀመረ ጋና ከጥንት ዘመን ጀምሮ ሲሆን መከራንም ሆነ ደስታን አብረው የተጋሩ ናቸው፡፡ የትግሬ ዘሬ ባንዳ አረመኔ ግን የራሱን ጥቅም ለማመቻቸት ሲል ህዝቦችን መከፋፈልንና አንዱ በሌላው ላይ ጥላቻ እንዲነግስበት ለማድረግ በህገ መንግስት ስም አፅድቆ ሲሰራ ለ25 አመታት ተሳከቶለት ቆይቷል፡፡ ከአሁን በኋላ ግን አብቅቶለታል፡፡

    አማራና ኦሮሞ እንደ ከ25 አመት የወያኔ ትግሬ የስቃይ ዘመን በፊት እነሱነታቸው በመሆን በውስጣቸው ሰላም ሰፍኖ፣ አንድነት ጎልብቶና በጋራ ለጋራ ጥቅም መነሳት መቻላቸው ለብቻው ወያኔን የሚየስቀዝንና መድረሻ የሚያሳጣ ከጭንቀትም ሁሉ የከፋ ጭንቀት ነው፡፡ በመሆኑም ይህን ሰላም፣ አንድነትና በጋራ መስራት አጥብቆ መያዝና አጠናክሮ መቀጠል እንዳለ ሆኖ የኢትዮጲያ ህዝብ ይህን ያውቅ ዘንደ ማድረግ ደግሞ ኢሳትን ጨምሮ የሜዲያወች ስራ ነውና ይህን በብዛት መስራት አለባችው፡፡ የአማራንና ኦሮሞን አንድነት የኢትዮጲያ ህዝብ ሰማና በተግባር እያየ አረጋገጠ ማለት ነገ ሁሉንም ህዝብ በወያኔ ትግሬ ላይ በአንድነት የሚያስነሳና ከነዚህ ሁለት ህዝቦች ጎን የሚያስልፍ ነው፡፡

    በመሆኑም በአማራና ኦሮሞ ህዝቦች መካከል ዳር ድንበር የሌለው ሰላም፣ አንድነትና አብሮ መስራት የግድ መፋፋምና እንደ ዘላለማዊ ውድ ወርቅ ነጥሮ መውጣት አለበት፡፡ ከሁለቱ ህዝቦች አልፎ በሁሉም ኢትዮጲያዊያን ዘንድም ታማኝነት ያገኝ ዘንድ ማድረግ ይገባል፡፡ የአማራና የኦሮሞ አንድነት መፍጠር ወያኔን በጦር ጀት፣ ታንክና በብዙ መቶ ሺህ ሰራዊት ጦርነት ከመግጠም በላይ የከፋ ሲሆን በሀገር ለይ ጉዳት የማያደርሰና የሚያዋጣም ነው፡፡ ሌሎችም ህዝቦች ይቀላቀሉ ዘንድ ማድረግ ይገባል፡፡ ወያኔን የሚጥለው ህዝብ እየተከፋፈለ በተናጠል የሚደረግ ትግል ሳይሆን የህዝብ አንድነትና በጋራ በመሆን በሱ ላይ በጋራ በመነሳት ነው፡፡

    ወያኔ ግን ሌላ አማራጪ ስለሌለውና አጥፍቶ ለመጥፋት የተፈጠረ አረመኔ ስለሆነ በአማራና ኦሮሞ መካከል የተፈጠረን አንደነት ለማኮላሸት አየሞከረ ሲሆን አልተሳካለትም፡፡ ያለማቋረጥ በመሞከር ላይ እንዳለ በማወቅ በዚህ ላይ መዘናጋት አይገባም፡፡ አማራና ኦሮሞ ከአሁን በኋላ የፈለገው ይምጣ የሚጣሉ ሳይሆኑ ልዩነቶችን በውይይትና ስምምነት እየፈቱ በወያኔ የምስጢር ውዠንብር በመጠመድ አቅጣጫ የሚቀይሩ አይደሉም፡፡ ምን ምን እንደሆነ ሳይረጋገጥና ጉዳዩ እውነት ወይም ውሸት መሆኑ ሳይታወቅ በወሬ ብቻ እየተገፉ አሁን በኋላ ሁለቱ ህዝቦች ከቅራኔ ውስጥ አይገቡም፡፡ እንደ እነ ጀዋር አይነቶች አፋቸው ሌላና ልባቸው ደግሞ ሌላ የሆኑ ኦሮሞን የማይወክሉ ህዝብን ከህዝብ በማጋጨትና በመከፋፈል ላይ ተሰማርተው ጥላቻ እየረጩ የወያኔን ስራ ሲሰሩ እንደኖሩና እየሰሩም እንዳሉ በግልፅ የታወቁ ስለሆኑ ከአሁን በኋላ በነሱም የሚታለል አይኖርም፡፡

    ወያኔ በራስ ፈጠር ወሬ ነው ያልሆነንና የሌለን እውነት እያስመሰለ በማቅረብ ሁለቱን ህዝቦች ሲያጣላና በዚህም ምክንያት 25 አመተ ሙሉ ለሱ ሊሳካለት የቻል፡፡ በመሆነም በጋራ ጠላት ላይ በጋራ መነሳትን ስለሚያስችሉ ጉዳዮች ብቻ ነው ሁለቱ ትኩረት መስጠትና መገዛትም ያለባቸው፡፡ ልዩነቶች በሚከሰቱበት ጊዜም የሚፈታቸው ሌላ ሳይሆን በመቀራረብ በግልፅነት በመወያየት ነው፡፡ ከወያኔ የከፋ የጋራ ጠላት የለምና ይህን ክፉ ሀይል በማስወገድ ላይ ነው ሙሉ በሙሉ ማተኮር የሚገባ፡፡

  10. በኤርትራ ስም ስደት ከሚጠይቁት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ ትግሬዎች እንደሆኑና እነዚህም በወያኔና በኢምባሲዎቹ አማካኝነት በተቀነባበረ መልክ እየተሰራ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡

  11. You are the pocket of lies. Your talk with full of lies has nothing to do with Jawar and Oromo. You are the brainwashed banda of the 21st century.Whether you believe or not Oromos will soon be librated and free from nastywound idiot guys like you.
    Death for you!

  12. Amhara and Oromo unity everywhere and always.

    Watch:

    “New Ethiopian Music 2016 by Demere Legesse – Yimokregna – Official Music Video”

    Did you enjoyably watched the Ethiopian unity? This is how we were before TPLF/Tigre came in 25 years ago and we will become again when it leaves.

  13. The Tigreans have liberated the Oromos and the other nations, nationalities and peoples from the backward and brutal Amhara colonizers. The Tigreans maintain their commitments to develop and modernize them as well. The increasing investment and development activities of the Tigreans specially in Finfine and the other parts of Oromia are all evidences of this commitment. The Tigrean presence in the Oromo region is the way to protect the Oromos from the Amhara Wolves.

  14. Priority is building trust among us and our struggle is to form a state that guarantees self rule, unity and utilize our common values.
    We must make Oromifa our national language also include others as a national language and include in our curriculum so that our people speak all major languages. Close all the gap woyane and Juhar try to widen and exploit; that difference perpetrated for the last 25 years helped woyane stay in power and prosper economically while the rest of us going down the pit.
    If we really have the gut we should not repeat the past mistakes divided we are the longer is our bondage as the 25 years showed us.
    Don’t be lured by woyane left-overs but fight to snatch everything woyane has taken. The Coffee export, minerals, etc., all the resources controlled by woyane must be taken away and this evil must be wiped out.
    We don’t have to be distracted to petty matters like the one mentioned that Tigreans came under the name of Eritreans.
    We must fight to abolish the system and tell the western allies to stop funding the genocidal woyane.

  15. You are the wolf you are like a fire on a grass. If a grass is swept by a fire there will be nothing left. Whatever you touch disappears there will be nothing for the rest of us.
    You are protecting Oromo?! and you imply Oromo are cowards hiding in your skirt; you bullshit you will see it now and then you will cry for mercy.
    You think the rest of us know only eating Siga and drinking Tej but you are the hero handling the gun you are bullshit.
    This un realstic superiority feeling will be smashed in a very short time.

  16. Get liberated first before you even thinking liberating others. You don’t have the culture to work for others you only know snatching from others you are greedy.

  17. ” you can not solve the problem with the same level of thinking that created the problem” Albert Einstein .

  18. I like Minilik to bring such reflective quate in middle of agenda . There for; what really ethiopian people aspire ? How the interest of each ethnicity can be compromised or met , provided that the current system is not promising for unity ? Why Oromo and Amhara decided libration from Ethiopia and establish independent country , if TPLF endorsed in its policy and oppressing these larger ethnicity in the name of affirmative action and use the difference with in themselves. It should not be both worry , if the country is set appart. In my opinion, they have to work for independent country of their own ,. We will see who will be affected as the result of this.

  19. I think oromia should be ready to defend against Somali who already established good relation with hararaghe people, arsi , bale and borena. The other parts with SNMPR and Amhara . The Amhara who had significant role to maintain the boundary of oromia will not be there ? The payment for what his ancestor paid have been negative and black spot in history !

  20. I think oromia should be ready to defend against Somali who already established a good relation with the people of hararghr, arsi , bale and borena. Leave alone , the other idsues with SNNPR and Amhara . The Amhara who had significant role to maintain the boundary of oromia will not be there from now onwards only to get your blind side feed claim as escape goat for your own baseless excuse . The price paid for what his ancestor sacrifices have been found to be negative and put black spot in our history !

  21. I think oromia should be ready to defend against Somali who already established a good relation with the people of hararghr, arsi , bale and borena. Leave alone , the other idsues with SNNPR and Amhara . The Amhara who had significant role to maintain the boundary of oromia will not be there from now onwards only to get your blind side feed claim as escape goat for your own baseless excuse . The price paid for what his ancestor sacrifices have been found to be negative and put black spot in our history ! In my opinion they better work for their own freedom and independence ! Then after , better to examine what govern them ?

  22. “…የወያኔ (እነሱ እንደሚሉት) ባንዲራ ባባቶቻችን ደም በተመሠረተችው ሰንደቅ ዓላማ ተተክታለች፡፡…”
    (www.mereja.com/amharic/510890) ጎበዝ ግራ ገባን እኮ የትኛዋ ነች ይህች ባንዲራ? “በኢትዮጲያ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ አርማ የሌለው አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ ብቻ የሆነች ባንዲራ የተጠቀመውን በኢህአዴግ መንግስት ዘመን ብቻ ነው” (Horn affairs, 2011) ከምኒሊክ ግዜ ጀምሮ ያሉ ባንዲራዎችን ስናይ ሁሉም በመሀሉ ላይ አርማ አለባቸው። የጥንቱ የጠዋቱ እየተባለ ና “የኢህአዴግን አውረደን የጥንቱን እንስቀል /ተሰቀለ” እያሉን ያሉት በኢህአዴግ መንግስት ዘመን
    ብቻ ከ1983-87 የነበረችው ነች! ታዲያ የትኛው ነው እውነት ግራ ገባን የምታውቁ አስረዱን።

    Source: hornaffairs.com/en/2011/09/26/reality-check-the-ethiopian-flag-qua-politics/

    http://www.haileselassie.net/category/flags-and-symbols/

  23. somalia and tigray should make one new strong country somali they dont like amhara at all somalia,tigray,afar, benshangul,south sudan,debub ethiopia,our port will be assab and somali land we need new country we are fedup with the old one we dont need the old ethiopian flag its for amhara the federal language will be arabic this new good idea make one new strong nation and we can make huge economy in africa and middle east

  24. WARNING !

    This could be a Shabia agent (Tesfaye Gebreab) who posts the same spam shit everywhere ==========> Dilwenberu

    We know Eritrea is scared because it has ZERO influence in the anti-TPLF protest movement. TINY TINY TINY Eritrea should know that it will never be allowed again to have influence in Ethiopian politics.

  25. Guys, we should view TPLF as bandas who were trying to deliver Ethiopia to their ferenji masters, the AAA, on a silver platter.

    ” Anglo-American Axis (AAA)

    The Anglo-American Axis is represented, first and foremost, by the major English-speaking countries of the world: USA, UK, Canada, Australia, New Zealand and Israel. The European member nations of NATO, such as Germany, France, Italy, Spain, Portugal, Belgium, Luxembourg and the Netherlands are also closely aligned with the AAA as are all the Scandinavian countries. So are the Asian Pacific Rim nations of Japan, South Korea, Taiwan and the Philippines. Saudi Arabia, Turkey, Egypt, Pakistan, Kuwait, Jordan, Bahrain, United Arab Emirates, and Qatar also owe their allegiance to the AAA but some of these may be changing. The World Shadow Government is an ultra-secret, supranational organization which completely controls the Anglo-American Axis, as well as the European Union, NATO, among many other institutional entities which constitute the Global Control Matrix.

    (Source: Vladimir Putin’s Russia: Perfect Foil To The Anglo-American Axis And Their New World ‘Order’) “

    Here one such AAA (Hillary Clinton as USA foreign minister emailing a Rothschild):

    “From: H
    To: Lynn Forester de Rothschild
    Sent: Thu Sep 23 22:30:45 2010
    Subject: Info for you

    Lynn, I was trying to reach you to tell you and Teddy that I asked Tony Blair to go to Israel as part of our full court press on keeping the Middle East negotiations going. He told me that he had a commitment in Aspen w you two and the conference, but after we talked, he decided to go and asked me to tell you. He is very sorry, obviously, but I’m grateful that he accepted my request. I hope you all understand and give him a raincheck. If you were interested, he might be able to satellite in if you have the technology available. He should land around Sam Aspen time. Let me know what penance I owe you. And pls explain to Teddy. As ever, H”

    Here another AAA scum Blair about Gaddafi (Catherine Rimmer is Blair’s secretary while Jake Sullivan is Hillary Clinton’s secretary)

    ” > From: Catherine Rimmer
    > Sent: 25 February 2011 16:57
    > To: “jake.sullivan
    > Subject: URGENT – PRIVATE AND CONFIDENTIAL

    > Hi Jake – below is a very quick note of latest call between Tony > Blair and Gaddafi. Mr Blair wanted me to let you know that he is > making these calls very privately and is not briefing the media. > Catherine > Short note of call between Tony Blair and Gaddafi 25 Feb 2011 4pm, > detailed note to follow. > Tony Blair delivered a very strong message to Gaddafi that the > violence had to end and that he had to stand aside to allow a peaceful > process to take place. He repeated this several times throughout the > call. Gaddafi insisted that there is no violence on the streets and that AO is leading this unrest. > Gaddafi believes this is an attempt to re-colonise Libya. Tony Blair > assured him it was not. He repeated that that the violence had to > stop now and that he must leave the country. Gaddafi asked Tony Blair > several times to come to Libya to see for himself that there is no > violence. Tony Blair said he didn’t know if he could do that but > again repeated that the important thing was for the violence to stop. > Tony Blair concluded that he had tried to relay the message and hoped the leader would reflect on it. > People would like to offer a way out that is peaceful. > “The absolute key thing is that the bloodshed and violence must stop…. > “if you have a safe place to go then you should go there, because > this will not end peacefully unless that happens and there has to be > a process of change. That process of change can be managed and we > have to find a way of managing it.” > “I have talked to people and everyone wants a peaceful end to this.” > “You’ve got to try to do something to allow this process to happen > peacefully. The only way of doing that is say to people that you are > going to engage in a process of change, that you are telling your > forces not to use violence against people and that this will now be managed peacefully and properly, you need to be in a position where > > Libya is prepared to do this peacefully. The US and the EU are in a > tough position right now and I need to take something back to them which ensures this ends peacefully.” > “If people saw the leader standing aside they Would be content with > that. if this goes on for another day/two days we will go past the > point. I’m saying this because I believe it deeply. If we can’t get a > way through/out very quickly this will go past the point of no return.” “

  26. @intebabar..antena anten yemeselu oromoxephobia(begeza agerachn )qzet yasekerh neh.lezihm ahun yalewn (OAU) oramhara unity salgoda yet ga yeoromon hzb lemegudat undemokerk or let me point out what is in your venom secretion.1)oromo andd aydelem lalakew qzet.delerious..oromo abatu and sihon hulum gosawoch qotrew oromo abatàchew ga yigebalau.qelala msale…zaf sru kush ,gndu oromo ,wanawochu hulet qrnchafoch borena barentuma ,andu branch subbranches marawa,afran qallo,abora,babaile,nolle,arsi,humbana,dhumuga(antae Tumuga yemtlew,wallo,raya azabo keashange wenz jemro new iske harerge chaf.buzuwochun metenten buzu bota ywesdal,and iromo keabatu tenesto keqoter wede oromo abatochu borena weym barentuma ygebal.wallo wara illu (iliuababbora ,wara himanu hararage ,borana borena,wara babo (hararge) ,raya( raytu bale) bemulu bateqalay lij abat ayat ayat qdmeayat,qmqm ayat..iyale abatu oromo ga yigebal then when &whare u fabricated your mythical product.benegerachen kale amara saint wallo bemulu nTsuh oromowoch nachew.irgtenga negn yant indeza be and abat yetemeserete slalhone aigebahm.2)ye jawar guday one of the reason of your mental desorder.jawar is the dearest son of oromo.ante le oromo asabi honeh jawar oromo aidelem alk.it is realy an absurd and serious mental sickness.mrcha bidereg 99.99oromo yafeqrewal ykorabetal .he is a dynamic young oromo man who able to expose u to the whole world and jiggled u.so u real have to hate him.lela yeresahew neger ya merzama aamroh wst yale.1)alastegha yaleh yeoromo fidel ..latin is being used by almost 70% of world population regardless of race ,colour,territory and get this streight into your venom.iske ihadeg memecha dres be oromo fedel yetsafe oromo bemulu tegelewal.but u c No one has the right to decide for other people.u cant tell people how to walk, read, write.as a foreighner u have nothing to do about it .we dont need your advice too.indet kegorebet meteh bezih Tsafu,indih tengu tlenaleh.oromowoch slelaw gorebet hzb hageru dres hedew bezi tsafu ,bezih teqoretu,alaza chersachewalhu blew ayawqum .yh yetefetro mebt new.yih qdus mgbar new3)bandira ahunm hzbu yefelegewn kewedede mawlebleb tefetero mebtu new.more over they have their owen flag red,whit black(abagada)which connect as with oromoegypcian civilization supported by archiologycal evidence not myth (as your waffler).as a foreighner again no room for u to decide for as.yih behzbu ywesnal gebah?if not sooner or later there would b a reamedy for your cancer if it uncurable like medical sergery separate from the desease.but i am not a desition maker .it the people 3)yeabatochachnen yebot sm be baid(foreighn )sm yalefeqad officilly meqeyer wenjel bihonm ahunm oromowoch sew ager hedew yetewelaj (indigenous)sm siqeyru alsemahum.yebalebetnet smachewn lememeles yemiker bantena bante ainetu tebab,onag, isti yanten and bota weym ketma sm iza agerh dres metche lela yeoromo sm lstna mn indemisemah lweq.how is that now?bante ludereg yematshawn belelich lai atadrg.na mean.any how your comment is greaser &dorky.doesnt much 2016.go with time .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*