በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

Adjama Dejene's photo.

ዛሬ በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ዘረኛ አገዛዝ በህዝባችን ላይ የሚፈጽመውን ግድያ አፈና እስራት በአጠቃላይ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰውን ሰቆቃ በመቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

Adjama Dejene's photo.
Adjama Dejene's photo.
Adjama Dejene's photo.

5 Comments on “በኒውዚላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ”

  1. Evil and little creature Meles Zenawi is still ruling Ethiopia from his grave. Go to each and every government offices including embassies and as well as institutions. You will find only that evil Meles’s ugly face photo hanging on the wall. Not the President Mulatu Teshome’s or PM Hailemariam’s photo.

    Hailemariam Desalegn is a slave brainwashed to serve the Tigrians ethno centric evils. They brainwashed him and he is speaking their mind. He is the shame to the great Wolaita people that are brave and patriotic Ethiopians including paying sacrifices during the Adwa war. Mengistu Hailemariam is another Wolaita origin Ethiopian hero. However, this sick Hailemariam a devil not only physically but also spiritually blind. he is a big shame to the wolaita people and the great disaster to all Ethiopians.

    Tigrians are not even allowed his photo to replace that ugly evil Meles’s phots in 4 years after his death. Imagine how he is free and in himself doing his job as PM. he is sitting there as a dead animal allowing them to do the jobs they want based on that dead evil Tigry Meles’s agenda even after his death 4 years ago.

    Debretsions who is a big criminal responsible for the death of many intellectuals including professor Asarat woldeyes, Abay woldu is an ugly criminal, Abay Tshay another evil, Arkebe equbay, Birhane Teklegiorgis, the 84 years old Sebehat Nega, of course another silent evil Theodros Adhanom, those high officials in the military, security and police Tigres and their associates with no more than 20 people are controlling our nation entirely committing all sorts of crimes including killings, genocide, lootings and you name it.

    Hailemariam Desalegn can see only the one side which is the TPLF side and he is a shame to the wolaita people and disaster for Ethiopia. We wish him to die if possible right now in order to save thousands innocent Ethiopians that are massacred by Tigrians he is serving them as an abject symbol.

    Ethiopians in abroad can destroy the entire TPLF criminal networks by playing politics internationally including UN, ICC, Human rights, USA, China, Russia, EU, and so on. UK and the so called aid agencies, NGOs, Charities and the likes from UK and USA are doing everything possible to keep the TPLF killers on power as long as it takes in order to see our country in total chaos, destruction and becomes a failed state.

    UK and USA are destroying our nation working with TPLF through their embassies, CIA, MI6, NGOs, Charities, aid agencies and the likes. These two nations are the only reason why TPLF is still there as they brought them 25 years ago after assisting them for 17 years as rebels.

    Ethiopians must unite and expose particularly UK and aid agencies, charities and NGOs from UK and USA their long standing desire to keep TPLF on power as long as it takes. UK is the worst enemy as usual. UN must not allow TPLF taking seats at the human right council in 2017.

  2. የአንድነት ጠላቶች አንድነትን የናዲት ወያኔዎች
    አይ ከሃድዎች ወያኔዎቹ ሁሉ ዛሬ እባካችሁ አንድ እንሁን አንድነትን ንደው፣ክህደው፣አፍረሰው፣ሃገር ወደብ የለሽ አድርገው ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ስለሆነች ነጻ ትውጣ/ትዎጣለች፣የጎንደርና የወሎን መሬት ደወትግራይ ሰርቀው፣ነጥቀው ሕዝብን አፈናቅለው፣ሃብቱ፣እምነቱን አጥፍተው ይባስ ብሎ አማራው ሃገር የለህም፣ድንበር የለህም ማንነትህ ፈልግ እንደውሻ ሲያባርሩት የዘር ማጥፋት ዘመቻቸውን አሳክተው
    ዛሬ ምን ሰምተው ነው ዘመኑ የአንድነት ይሁንልን ! ጉድ ጉድ የሻቢያ ተወካዩች ጉዳይ አስፈጻሚዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች የአንድት ነቀርሳዎች ኢትዮጵያን እየበጠበጡ ያለው ማን ሁኖ ነው
    አባይ ጸሃይ ምን እንዳለ ሰምታች ትደነቃላችሁ እኛ አለ ሰውየው ማለት አባይ ጸሃዪ ለጥፋት የዳረጉን ምሁራን ናቸው ብሎ እርፍ አለው
    ግብጽ፣ለ2 አመት አውሮፓ ለአመታት በአመጽ ሲናወጡ ነበር ዛሬ የተረጋጉት ሃገርች ሁነዋል ለእኛ ግን ሁከቱን እንልመደው አለ /ይለመድ/ያለሁከት ሃገር ሃገር አትሆንም አይ ሰው አባይ ጸሃዩ ማሰቢያው ማን ገጠመለዎት/ከሁከትና ከብጥብጥ ጥፋት የእኛ ሁከት በአጭር ጊዜ አቆምነው አለ
    የአንድነት ጸር ዛሬ ስለአንድነት ሰበካ ጀመሩ ጩህት ማስተጋባት ለምን ይሆን
    በ3/13/2008 ዓ.ም በሬድዩን
    እነሱም፡
    1- አባይ ጸሃይ(አትክልቲ ጸሃይ) ኤርትራዊ
    2- ስዩም መስፍን ኤርትራዊ
    3- ከበደ ጫኔ የማይታወቅ
    4- ሽፈራው ሽጉጤ ትውልዲ ኬኒያዌ
    ሁከት ለሃገር እድገት መሰረት ነው አሉ ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱት

    ቁምላቸው

  3. አማራውንና ኦሮሞውን እንድገድሉ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ አለ ሃይማሪያም ደስለኝ በመጨረሻ ግን አዝኛለሁ ይለናል እንደት ነው ነገሩ ገድሎ ማላዘን የአዞ እንባ
    አሁን መደረግ ያለበት ካድሬዎችና ተባባሪዎቹ በሙሉ ተመዝግበው ስማቸውን አስቀምጡልኝ ለእኔ ብቻ ስጡኝ እምሰራውን አውቃለሁኝ
    ወያኔ እስከ አሁን ሰንት አማራዎችን ገደሉ ከ15000 000 (ከአስራአምስት ሚሊዩን በላይ) ዘር ማጥፋት ከዚህ ባለይ አለን እንዴ
    ሙሴ

  4. አገሪቱ ለስኳር ልማት ባላት ምቹነት ምክንያት አሥር አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎችን በመገንባት፣ በዓመት ከ4.07 ሚሊዮን ቶን በላይ ስኳር አምርቶ ለውጭ ገበያ በማቅረብ በ2007 ዓ.ም. መጨረሻ 1.2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት ዕቅድ ተይዞ ነበር፡፡
    በተለያዩ ፕሮጀክቶች ስምምነቶች ላይ የውል ማሻሻያዎች እየተደረጉ የአፈጻጸም ጊዜ ቢራዘምም፣ የፋብሪካዎቹ ግንባታ እንደተጓተተ በሪፖርቱ በአኃዞች ተደግፎ ቀርቧል፡፡ ይህ ምን ማለት ነው? የአገሪቱን የግዥና የኮንትራት ሕግ የሚጥስ ተግባር ሲፈጸም መንግሥት የት ነው ያለው? ሃያ ሦስት በመቶ ግንባታ ለተፈጸመለት የስኳር ፋብሪካ 94 በመቶ ክፍያ የሚፈጸመው በየትኛው ሕግ ነው?
    የስኳር ኮርፖሬሽን ከአገር ውስጥና ከውጭ 77 ቢሊዮን ብር ተበድሯል፡፡ አንድም ፋብሪካ ወደ ምርት ሳይገባ ከሚቀጥለው በጀት ዓመት
    [color=#FF0000](ሐምሌ) ጀምሮ 13 ቢሊዮን ብር ዕዳ መክፈል ይጠበቅበታል፡፡ [/color]
    ሜቴክ በእጁ ከነበሩት አሥር ፋብሪካዎች መካከል ሰባቱ ተወስደው ለሌሎች ገንዘብ ይዘው ለመጡ ኮንትራክተሮች ተሰጥተዋል ፡፡ አሁን በእጅ የቀሩት ሦስቱ ፋብሪካዎች ግንባታ መቼ እንደሚጠናቀቅ እንማይታወቅ ተገልጿል፡፡
    ሌላው በጣም የሚያስገርመው ጉዳይ፣ የኮርፖሬሽኑ ኃላፊዎች ከሜቴክ ጋር የነበራቸው ግንኙነት በቢዝነስ ኮንትራት ሕግ የማይመራ መሆኑን መግለጻቸው ነው፡፡ ይህ ማለት የተደረጉት ስምምነቶች በውል ያልታሰሩና ልቅ ናቸው ማለት ነው፡፡ በሜቴክ ላይ እንደማንኛውም የቢዝነስ ድርጅት ቅጣት መጣል እንደማይቻል ይታወቃል መባሉ ደግሞ ይደንቃል፡፡ ሜቴክ እንደማንኛውም በሕግ የተቋቋመ ድርጅት በአገሪቱ ሕግ አይመራም ነው? ወይስ የማይታወቅ ሌላ ችግር አለ? በስኳር ኮርፖሬሽን ኃላፊዎች የተለያዩ ችግሮች ተነስተዋል፡፡
    የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 12 የመንግሥት አሠራር ለሕዝብ ግልጽ በሆነ መንገድ መከናወን አለበት፣ ማንኛውም ኃላፊና የሕዝብ ተመራጭ ኃላፊነቱን ሲያጎድል ተጠያቂ ይሆናል፣ ሕዝብ በመረጠው ተወካይ ላይ እምነት ባጣ ጊዜ ከቦታው ማንሳት እንደሚችልና ዝርዝሩ በሕግ እንደሚወሰን ያስረዳል፡፡ ይህ ሕገ መንግሥት የአገሪቱ የበላይ ሕግ ነው፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*