ኢሳት በሶስተኛ ሳተላይት ስርጭት ጀመረ
የኢትዮጵያ ሳተላይትና ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት) አሁን ካሉት ሁለት የሳተላይት ስርጭት ፍሪኩዌንሲዎች (Satellite Frequencies) በተጨማሪ ሶስተኛ ፍሪኩዌንሲ የስርጭት አድማሱን ማስፋቱን ገለጸ።
“ኢሳት ባለፉት 6 እልህ አስጨራሽ አመታት የህወሃትን ቀቢጸ-ተስፋ የአፈና እንቅስቃሴ ተቋቁሞ የስርጭት አድማሱን በማስፋትና በማጠናከር ላይ ይገኛል” ያለው የኢሳት ማኔጅመንት መግለጫ፣ የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት ኢሳትን ከአየር ላይ ለማውረድ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ዶላር መድቦ እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም አልተሳካለትም ብሏል።
ሆኖም፣ ሶስተኛ የሳተላይት ስርጭት መጀመር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የህወሃት/ኢህአዴግ የአፈና ተግባር ለመቋቋም ጠንክሮ እየሰራ እንደሆነ ገልጿል። የኢሳት ደጋፊዎች እንዲሁም ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ኢሳት በከፍተኛ ወጪ የአፈና መረቦችን ሁሉ እየበጣጠሰ አገልግሎቱን መቀጠል እንዲችል ድጋፋቸውን አጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲል ማኔጅመንቱ ጥሪውን አቅርቧል።
በኢሳት የሚተላለፉት የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ስርጭቶች የኢትዮጵያ ህዝብና አይን እና ጆሮ በመሆን ከፍተኛ አገልገሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ያለው የኢሳት ማኔጅመንት መግለጫ፣ አዲሱ ፍሪኩዌንሲ የኢሳት ቴሌቪዥንና የሬዲዮ ፕሮግራሞች ለኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደርጋል ሲል በመግለጫው አስታውቋል።
ሶስተኛ የኢሳት ፍሪኩዌንሲ Channel: SES 5, Downlink: 12034H, Symbol: 27500 Fec: 3 /4 መሆኑ ተገልጿል። በዚህና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የኢሳት ማኔጅመንት ዝርዝር መረጃ እንደሚሰጥ ታውቋል።
ጋሽ ትንሽም ብትሆን ገንዘቤ ከሌላው ጋር በመዳበል ስራ ሰራች ማለት ነው። በርቱ።
ESAT is the biggest dream coming true 24/7 a day everyday to tens of millions of Ethiopians in Ethiopia and all over the world while the worst nightmare to the Tigrian Ethnocentric evils, thieves, looters, killers, liars and demons that are on the mission to destroy our nation for good.
Evil and little creature Meles Zenawi is still ruling Ethiopia from his grave. Go to each and every government offices including embassies and as well as institutions. You will find only that evil Meles’s ugly face photo hanging on the wall. Not the President Mulatu Teshome’s or PM Hailemariam’s photo.
Hailemariam Desalegn is a slave brainwashed to serve the Tigrians ethno centric evils. They brainwashed him and he is speaking their mind. He is the shame to the great Wolaita people that are brave and patriotic Ethiopians including paying sacrifices during the Adwa war. Mengistu Hailemariam is another Wolaita origin Ethiopian hero. However, this sick Hailemariam a devil not only physically but also spiritually blind. he is a big shame to the wolaita people and the great disaster to all Ethiopians.
Tigrians are not even allowed his photo to replace that ugly evil Meles’s phots in 4 years after his death. Imagine how he is free and in himself doing his job as PM. he is sitting there as a dead animal allowing them to do the jobs they want based on that dead evil Tigry Meles’s agenda even after his death 4 years ago.
Debretsions who is a big criminal responsible for the death of many intellectuals including professor Asarat woldeyes, Abay woldu is an ugly criminal, Abay Tshay another evil, Arkebe equbay, Birhane Teklegiorgis, the 84 years old Sebehat Nega, of course another silent evil Theodros Adhanom, those high officials in the military, security and police Tigres and their associates with no more than 20 people are controlling our nation entirely committing all sorts of crimes including killings, genocide, lootings and you name it.
Hailemariam Desalegn can see only the one side which is the TPLF side and he is a shame to the wolaita people and disaster for Ethiopia. We wish him to die if possible right now in order to save thousands innocent Ethiopians that are massacred by Tigrians he is serving them as an abject symbol.
Ethiopians in abroad can destroy the entire TPLF criminal networks by playing politics internationally including UN, ICC, Human rights, USA, China, Russia, EU, and so on. UK and the so called aid agencies, NGOs, Charities and the likes from UK and USA are doing everything possible to keep the TPLF killers on power as long as it takes in order to see our country in total chaos, destruction and becomes a failed state.
UK and USA are destroying our nation working with TPLF through their embassies, CIA, MI6, NGOs, Charities, aid agencies and the likes. These two nations are the only reason why TPLF is still there as they brought them 25 years ago after assisting them for 17 years as rebels.
Ethiopians must unite and expose particularly UK and aid agencies, charities and NGOs from UK and USA their long standing desire to keep TPLF on power as long as it takes. UK is the worst enemy as usual. UN must now allow TPLF taking seats the human right council in 2017
ke ESAT zenawoch wist,
Addis Ababa lay self yetetera gize minim endalnebere enakalen adel, “Ye mengist balesiltanat ye addis abeba self silemiyasegachew airplane azegajtew lemekoblel asefsifewal”
lik zetena sebat lay “teklay ministeru siltanen elekalew alu” yilina fit gets lay sew teshamto kegeza buhala gazetawin wist siyaneb leka elekalew yalut yelela ager teklay minister nachew.
kehulum des yemilew gin
የኢሳት ደጋፊዎች እንዲሁም ነጻነት ናፋቂ
ኢትዮጵያውያን ሁሉ ኢሳት በከፍተኛ ወጪ የአፈና መረቦችን ሁሉ
እየበጣጠሰ አገልግሎቱን መቀጠል እንዲችል ድጋፋቸውን አጠናክረው
መቀጠል አለባቸው::
ድጋፍ
አንድ ነገር መርሳት የለባችሁም።
1000 ሺ ታንክ 500,000 ሺ ወታደር ይዛችሁ ያለሸነፋችሁ አሁን በፌስ ቡክ እና በውሸት በስድብ እናሸንፋለን ማለት ዘበት ነው።
ወያኔ ለናንተ ስድብ ነው የሚመስላችሁ በፋሽሽት የማይገዛ ጀገና ማለት ነው።
ወያኔ ወያኔ ብላችሁ ሰትደጋግሙት ጀግና ጀግና ማለታችሁ ነው።
አጋሜ ማለት ደግሞ እንክርዳድ የማይገኝበት ጨዋ ሕዝብ የነገሥታት ዘር ቡዳ ባርያ የልሆነ ዘር ማለት ነው።
ፈሪ አሥር ብትር አለው ግን ዋጋ የለውም።
ከብትሩ ሳይሆን ከሰውየው ነው።
ሜድያ ቢበዛ የሚያመጣው ነገር።
ዝም ቢበዛ የጋን መክደኛ አይክፍትም።
ውሸትም ቢበዛ ያው ነው።
ደርግም እኮ አገር ውስጥ ሆኖ ብዙ ሜዲያ ነበረው።
ፉከራው ቀረርቶው አርእድ አንቀጥቅጥ ነበር ታድያ ሐቅ የሌለው ገለባ ሆነ ቀረ።
ምን ጊዜም ” እውነት ” ያሸንፋል።
የማታ ማታ እውነት ይረታ። አትርሱት።
ESAT is the best thing for Ethiopia since the victory of Adwa. Woyane gujile are livid and day and night they are sleepless. they spend the meager resources of the country to buy jamming equipment from india, russia, china . the fascists are scanning the whole world to get software, jamming equipment, technology etc that will block ESAT.
VERY RECENTLY, THE WOYANE FASCISTS even threatened america if they do not shut down the offices of ESAT located in DC. CAN YOU IMAGINE THAT!.
ESAT is exposing the woyane fascists naked infront of their most trusted friends and backers and aid donors until the woyane are now becomnig an embarrassment to those who support them.
ESAT provides first hand accurate information of events as they happen.
the fate of our country would have been dire if we did not know what was happening in our country.
LONG LIVE ESAT. THOSE OF YOU WHO MADE ESAT possible by your sacrifice and support should be proud of yourselves. ESAT has indeed become the eye and ear of Ethiopians.
I think Woyane gave up jamming ESAT because it is not worth it to do so. They would rather keep the millions for themselves rather than spending it for a lost cause.
Here we go!!.Woyanes begin to pee on thier pants, like Meles did at G8 conference. Woyane means not jegina, woyane means shifta. The name Tigre never been associated with good words. Tigre is arrogant, uncivilized, ignorant, layman. I am surprised why your masters Eritreans trained you well. Long live, ESAT,Ertrea, Ethiopia, Arbegnoch-G7. Death for chigaram Tigres
የውሸት አባት……..
የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት፣
እንዋጋ ብሎ ለነብር ላከበት፤
የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች፣
ልጆቿም ያልቁና እርሷም ትሞታለች።
ብሎ ደርግ ሲያቅራራ የነበረው ለካ ወዶ አልነበረም። እንዲህ ዓይነቶቹ ዕርባና የለሽ ጽንፈኞች አጋጥመዉት ኖሯል ለካ።
አይ ኢህአፓ! ያንን ትውልድ አስጨርሰሽ ደግሞ ፤ ሌላ የወጣት ግብር ልትገብሪ አማረሽ?
ይበቃል! ወጣቶች ውስጠ ምስጢሩን ሳያውቁ ድንጋይ እንዲወረውሩ በማድረግ፣ ቆየት ብሎም የርሱን ወንድሞች ባንዳ ምናምን እያስባላችሁ ተደብቃችሁ ስትገድሉ፣ ሌሎቹም ልክ እንደናንተው እናትና አባት፣ ወንድምና እህቶች ነበሯቸውና፣ አጸፋውን ሲመልሱ፣ አዛዦቹ በርቀት ሆነው ምስኪኑ ወጣት ግን ለነርሱ መሰሪ ስራ መስዋዕት ሆነ።
አሁንም እንደዚያ ዓይነቱን ከይሲ ስራ ለመስራት እያሰባችሁ እንደሆነ ተደርሶበታል፤ ያለፈው ይብቃችሁ። አንድ ትውልድ (የተማረ) አገሩን ሊገነባ ይችል የነበረ ነው ባላስፈላጊ ጭቅጭቅና ንትርክ እንዲጠፋ የሆነው።
ሁሉም በተለያዬ ጎራ ተሰልፈው ነገር ግን የኔ ነው የሚበልጠው ያንተ አይደለም በማለት በኃይል ጉዳያቸውን ለመፍታት ሲሞክሩ ነው ያ ሁሉ መተላለቅ የተፈጠረው። ሁሉም ላገራቸውና ለህዝባቸው ጥሩ ራዕይ ይዘው ነበር።
ሆኖም ላለፈው ፵ እና ፶ ዓመታት በኢትዮጵያዉያን መካከል የገባው ሰይጣን ላለመዉጣት አሻፈረኝ ብሎ ይኸውና አሁንም ድረስ ስራውን እየሰራ ይገኛል።
ሌላው ደግሞ እዚህ ላይ መጠቀስ ያለበት፣ የቀድሞው የተማሪዎች ማሕበር ባውሮጳና ባሜሪካ ልዩነቶቻቸውን ሳይፈቱ የአጼ ኃይለስላሴ መንግስት ሲወድቅ አገር ቤት በመግባታቸውና ይህ ቅራኔም እየሰፋ በመሄዱ፣ ወደርስ በርስ መጋደል የገቡት።
አሁንም ወያኔ ቢወድቅ እንኳን፣ ብዙ ልዩነቶች በነጻ አገር ሆነው መፍታት ያልፈለጉ ስላሉ ችግሩ ቀጣይ በመሆኑና የያኔው ግደለው ቁረጠው መዝሙር እየተቀነቀነ ስለሆነ፣ ሁላችንም ቆም ብለን ከማን ጋር ነው ያለሁት ብሎ መመርመር ተገቢ ነው።
እንደኔ ዕምነት የደቡብ አፍሪካው ዓይነት የይቅርታና የዕርቅ ተግባር ካልተፈጸመ፣ ያለፈው ቂምና ቁርሾ ስላለ ፣ መንግስታት ቢቀያየሩም ለውጥ ስለማይኖረው ባፋጣኝና ቅድሚያ ተሰጥቶት መሰራት ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል።
በእልህና ጥላቻ የተገነባ አገር የለም፤ በመቻቻልና በይቅርታ እንጅ።
eritrean brothers,what are you waiting for ? ? ? badme and its surrounding is awarded to you please kick the agmes from the north and we will clean them up from the south.
የአንድነት ጠላቶች አንድነትን የናዲት ወያኔዎች
አይ ከሃድዎች ወያኔዎቹ ሁሉ ዛሬ እባካችሁ አንድ እንሁን አንድነትን ንደው፣ክህደው፣አፍረሰው፣ሃገር ወደብ የለሽ አድርገው ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ስለሆነች ነጻ ትውጣ/ትዎጣለች፣የጎንደርና የወሎን መሬት ደወትግራይ ሰርቀው፣ነጥቀው ሕዝብን አፈናቅለው፣ሃብቱ፣እምነቱን አጥፍተው ይባስ ብሎ አማራው ሃገር የለህም፣ድንበር የለህም ማንነትህ ፈልግ እንደውሻ ሲያባርሩት የዘር ማጥፋት ዘመቻቸውን አሳክተው
ዛሬ ምን ሰምተው ነው ዘመኑ የአንድነት ይሁንልን ! ጉድ ጉድ የሻቢያ ተወካዩች ጉዳይ አስፈጻሚዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች የአንድት ነቀርሳዎች ኢትዮጵያን እየበጠበጡ ያለው ማን ሁኖ ነው
አባይ ጸሃይ ምን እንዳለ ሰምታች ትደነቃላችሁ እኛ አለ ሰውየው ማለት አባይ ጸሃዪ ለጥፋት የዳረጉን ምሁራን ናቸው ብሎ እርፍ አለው
ግብጽ፣ለ2 አመት አውሮፓ ለአመታት በአመጽ ሲናወጡ ነበር ዛሬ የተረጋጉት ሃገርች ሁነዋል ለእኛ ግን ሁከቱን እንልመደው አለ /ይለመድ/ያለሁከት ሃገር ሃገር አትሆንም አይ ሰው አባይ ጸሃዩ ማሰቢያው ማን ገጠመለዎት/ከሁከትና ከብጥብጥ ጥፋት የእኛ ሁከት በአጭር ጊዜ አቆምነው አለ
የአንድነት ጸር ዛሬ ስለአንድነት ሰበካ ጀመሩ ጩህት ማስተጋባት ለምን ይሆን
በ3/13/2008 ዓ.ም በሬድዩን
እነሱም፡
1- አባይ ጸሃይ(አትክልቲ ጸሃይ) ኤርትራዊ
2- ስዩም መስፍን ኤርትራዊ
3- ከበደ ጫኔ የማይታወቅ
4- ሽፈራው ሽጉጤ ትውልዲ ኬኒያዌ
ሁከት ለሃገር እድገት መሰረት ነው አሉ ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱት
ዛሬ በኢትዮጵያ ነጻነት ናፋቀኝ ነጻ ነበርኩ በትግሌ ነጻነቴን እጨብጣለሁ! እውንም አደርጋለሁ! ድል ለኢትዮጵያውያን!
ቁምላቸው
አማራውንና ኦሮሞውን እንድገድሉ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ አለ ሃይማሪያም ደስለኝ በመጨረሻ ግን አዝኛለሁ ይለናል እንደት ነው ነገሩ ገድሎ ማላዘን የአዞ እንባ
አሁን መደረግ ያለበት ካድሬዎችና ተባባሪዎቹ በሙሉ ተመዝግበው ስማቸውን አስቀምጡልኝ ለእኔ ብቻ ስጡኝ እምሰራውን አውቃለሁኝ
ወያኔ እስከ አሁን ሰንት አማራዎችን ገደሉ ከ15000 000 (ከአስራአምስት ሚሊዩን በላይ) ዘር ማጥፋት ከዚህ ባለይ አለን እንዴ
ሙሴ
The democratic and popular EPRDF government is restructuring, modernizing and improving its administration to meet public demands. The government is put in high gear to achieve its goals set in its famous Growth and Transformation Plan (GTP). However as known the Amharas and some confused Oromos are spreading negative and baselesss rumours as part of their opposition to the GTP. The GTP has gained world wide admiration and many developing countries are applying it. It is the product of our creative and visionary Tigrayans such as the late prime minister Meles Zenawi.The GTP is mainly focusing on developing the Amhara and Oromo regions but is also the gift of the Tigreans (Tegaru) to the developing world. The Tigreans and their vanguard party the TPLF do not require any patent rights for the GTP. The Amharas and Oromos should learn from the Tigrean values of hard work,decency,honesty and creativity.
“”አጋሜ ማለት ደግሞ እንክርዳድ የማይገኝበት ጨዋ ሕዝብ የነገሥታት ዘር ቡዳ ባርያ የልሆነ ዘር ማለት ነው።””
ይች አርፍተ ፡ ነገር የጻፋት ሰው ፥ በሰው ልጆች ላይ ፡ ያለውን ሸውራራ አመለካከት ታሳያለች።
ወንድሜ ግዜው ጥሎህ ሽምጥጧልና ፡ መጻፍህን ትተህ ማንበቡ ላይ ትኩረት ስጥ! 😉
የበግ ቆዳ የለበሰ ቀበሮ ፡ እኛ ስናቀላፋ ፡ በረት ውስጥ ገባና ፥ አሁን ነቅተን ስንከበው ፡ በጎቻችንን ይቦተርፍ ጀመር።
የትግራይ ነጻ አውጭ ድርጅት ፡ ድሮውንስ ቢሆን ፡ እንዴት የኢትዮጵያ መንግስት ሆኖ ለኢትዮጵያውያን ሊያገለግል ይችላል?
ዘንድሮ ኢሳት ባይኖረን ኖሮማ ፡ ጉድ ሆነን ነበር!
ኢሳት የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዲያገለግል ፡ ባልተሰረቀ ፡ ኢትዮጵያውያን ሰርተው ካገኙት ብር በፈቃደኝነት በሚያዋጡት ብርና ፡ ሞያቸውን በሚያከብሩ ጋዜጠኞች ታታሪነት የሚንቀሳቀስ ዜና ማሰራጫ ነው።
የወያኔ ዜና ማሰራጫ በተዘረፈ ብር ፡ ጋዜጥኛ ሊባሉ በማይችሉ ሆዳሞች የሚንቀሳቀስ ድርጅት ነው።
በድርጅቱ ውስጥ ያሉት መሳሪያዎች እንኳን ፡ ለዚህ የውሸት ዜና ማሰራጫነት በማዋላቸው የሚያዝኑ ይመስለኛል! ካሜራው አያሳዝንም እውነት ሳይቀዳ ግዜው ሲያልፍበት? ወያኔና በዙሪያው ያሉት እነ ውጬው ልሞት ፡ ይህን ያህል አርቆ ማሰቡን ከየት ያመጡታል!
Dekra, you better read. Agame means stupid and slaves for Eritreans, both Tigre and Agame never associated with good words. You all are ignorant and stupids and greedy. That is why you have inferiority complex.
በርቱልን ማንኛውንም የፋይናንስ ድጋፍ ከማድረግ ህዝባችን ወደኃላ ብሎ አያውቅምና በርቱ እስከ ድል።
እኔ ጎሳ ቆጥሮ ፡ ባለው የስድብ ጎራ በፊትም የለሁበትም ፡ አሁንም አይወጣኝም ፡ ወደፊትም አልሞክራትም።
የሰውን ልጅ የሰውነት አወቃቀር ለብዙ ዘመናት በማጥናት ሳይንስ የደረሰበት እውነት ቢኖር ፡ በዓለም ላይ የምንገኝ ሰዎች ሁሉ ፡ የሰው ዘር መሆናችን ነው፡፡ በዓለም ላይ የሚኖረው ፡ አንድ የሰው ዘር ብቻ ነው። ምናልባት ወደፊት ሌላ ፕላኔት ላይ ፡ ሌላ ዘር ይገኝ ይሆናል። እንኳን ባአንድ ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ ሰዎች ቀርቶ ፡ በአይሮፕላን አገር አቁርጠን ተጉዘን ፡ የምናገኛቸው ፡ የራሳችን ዘሮች ናቸው።
በተለይ በዚህ ሙያ ውስጥ ፡ ሰመ ጥሩ የሆነው የሰው ልጆችን ጂን ተመራማርው ኢታሊያዊው ፕሮፌሰር ሉካና ልጁ ፍራንሲስኮ ስፎርሳ በጻፉት “The Great Human Diasporas: The History of Diversity and Evolution” በተሰኘው መጽሃፋቸው ፡ የዓለም ሕዝቦች ገጽታችን ቢለያይም ፡ ውስጣችን ግን አንድ መሆኑን በማስረዳት ፡ ዘረኞችን የሚያስደነግጥ እውነት አቅርበው ፡ የዘረኝነትን መሰረት አፈራርሰውታል።
ሰው ሲወለድ የሚወለድበትን አገር ፡ ወይም ቤተሰብ ፡ ለመምረጥ ዕድል አልተሰጠውም። ስለዚህም ከሱ መወለድ በፊት ፡ በሱ ክልል ለተፈጸመው በደል ተጠያቂ ለማረግ መሞከሩ አግባብ አይደለም፡፡ እሱን የሚያስጠይቀው ፡ የራሱ ተግበር ብቻ ነው። ሐይማኖቱን እንኳን ባብዛኛው የሚቀበለው ፡ ከተወለደበት ቤተሰብ ወይም አካባቢ ነው።
የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው። አንዱ ካንዱ አይበልጥምም ፡ አያንስምም!