ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች የዘመን መለወጫ ዝግጅቶቻቸውን እየሰረዙ ነው

ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በየዓመቱ የዘመን መለወጫን በዓል ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በዋዜማው የሚያዘጋጁትን የሙዚቃ ድግስ እየሰረዙ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
http://bit.ly/2ctANJQ
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
http://bit.ly/2caUlEp