ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

(ብ/ም/ቤት 4ኛ ዓመት 2ኛ ልዪ አስቸኳይ ስብሰባ ጳጉሜ 1 ቀን 2008 ዓ.ም)

ሰማያዊ ፓርቲ ከግንቦት 16/2007 ምርጫ ማግሥት ጀምሮ በተደጋጋሚ እንደገለጸው፣ ያለ ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ ሥልጣን ኮርቻ ላይ መቆየት የሕግም ሆነ የሞራል ርካብ የለውም በማለት ሲያሳስብ ቆይቷል፡፡ ነገር ግን፣ ኢህአዲግ መራሹ መንግሥት የግንቦት 2007ቱን ምርጫ መቶ በመቶ (100%) አሸንፌያለሁ በማለት ከተኩራራበትና ከተመፃደቀበት ቀቢጸ-ተስፋ በአንድ አመት ውስጥ ጀግኖቹ የኦሮሞና የአማራ ክፍለ ሀገር ወጣቶች አባነው ቀስቅሰውታል፡፡

በሙስና፣ በዘረኝነትና በሥልጣን ዋልጌነት የሚምነሸነሸው ኢህአዲግ መራሹ መንግሥት፣ ዳግም ላያንቀላፋና በኢትዮጵያውያን ላይ እንዳይፈናጠጥ ቆራጦቹ የኢትዮጵያ ልጆች ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ድረስ እንቢተኝነታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ፡፡ የሕዝባዊ እንቢተኝነቱም ይዧቸው የተነሳው ብሶቶችና ምሬቶች ሁሉ፡- የመብት፣ የመሬት ባለቤትነት፣የእምነት ነፃነት፣ የማንነት፣ እና የሕዝባዊ መንግሥት የማያወላውል ፍላጎቶች እንጂ፣ የህወሓት/ኢህአዲግ ሹማምንት ሊያሽሞነሙኑት እንደሚሹት “የኢኮኖሚ ዕድገት ያመጣው፣ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ” አይደለም፡፡

ህውሓት/ኢህአዲግ/መራሹ አገዛዝ ላለፉት ሃያ አምስት (25) አመታት እና ከዚያም በፊት በበረሃ ቆይታቸው ወቅት ጭምር የተዘራውና የተኮተኮተው ዘረኝነት፣ አገራችንን ከፋፍሎ ለመግዛት የጭፍን ብሔረተኝነት የሥልጣን ጥማት ማሣያ እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ይረዳል፡፡ ይህንን ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ኢትዮጵያውያን እንቅስቃሴ፣ በንቃትና በትጋት ሲከታተለው የነበረው፣ የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የደቡብ፣ የሐረሪ፣ የሱማሌ፣ የአፋር፣ የጋንቤላና የቤንሻንጉል ክፍለ አገር ኢትዮጵያውያን፣ በአንድ ድምጽ “ዘረኝነት በቃን! ከፋፋዮችም ዞር በሉልን !” እያሉ ነው፡፡ እጅግ የሚያመረቃና ከፍተኛ ኃይልና ግርማ ያለው ሕዝባዊ ድምጽ ነው፡፡

የኢያሪኮን ግንብና ቅጥሮች ያናወጸው ሕዝባዊ ድምጽ፣ ዛሬ በአገራችን ኢትዮጵያ፣ ኢህአዲግ-መራሹንም ሥርዓት አንኮታኩቶ እንደሚገረስሰው አንጠራጠርም፡፡ ይህም ወቅትና አይቀሬው የአገዛዙ የጽልመት ሰዓት በመድረሱ፣ እኛ በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ የተሰባሰብን አባላትና ደጋፊዎች፣ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የድል ብስራት ለመምጣቱ ቅንጣት ያህል ጥርጣሬ የለንም !!! ለህዝባዊ ትግሉም የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ሙሉ ድጋፍ ይሰጣል ፡፡ በዚህ ሰዓትና ወቅትም፣ በቅሊንጦ የግዞት ቦታ፣ ኢህአዲግ መራሹ ለአገዛዜ ሥጋት ናቸው በማለት፣ የፈረጃቸው የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ የነፃነት ታጋዮች፣ የሰብዓዊ መብት ተሟገቾች፣ ጋዜጠኞች እንዲሁም ለእምነት ነፃነታቸው በመቆማቸው ብቻ በግዞት የሚገኙት የእስልምና እምነት ተከታዮች እና በተለያየ ምክንያት የታሰሩ ከ3000 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ሕይወታቸው አደጋ ላይ ወድቋል፡፡ በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳው የእሳት ቃጠሎ እና እሱን ተከትሎ በአገዛዙ ጠባቂዎች በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ ቁጥሩ በትክክል ተለይቶ ያልታወቀ የሰው-ሕይወት መጥፋጥ እና የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡

ነገሩን ይበልጥ አሳዛኝ የሚያደርገው እራሳቸውን ከየትኛውም አድጋ ለመከላከል የማይችሉ እሰረኞች፣ በእሳት እና በጥይት ተቃጥለው እና ተደብደበው ሕይወታችውን እንዲያጡ መደረጉ ፍፁም አረመናዊነት ተግባር ነው፡ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ይህን ዘግናኝ ተግባር አጥብቆ ያወግዛል፡፡ በተለይ በዚህ አረመናዊ ድርጊት ሕይወታቸውን ያጡ እነማን እንደሆኑ አለመታወቁ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በእጅጉ እያሳስበዋል፡፡ በመሆኑም ሕይወታቸውን ያጡ እና ጉዳት የደረሳባቸው እነማን እንደሆኑ በአስቸኳይ ያሰራቸው አካል እንዲገልጽ እናሳስባለን፡፡ በአማራ እና በኦርሚያ ክፍለ አገር እየተካሄደ ባለው ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ፣የተሰውት ኢትትዮጵያውያን ሁሉ፣ የተጀመረው የሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት ትግል ሰማዕታት በመሆናቸው ክብር ይገባቸዋል፡፡ በእያንዳንዱ የኢትዮጵያውያን ደም በፍርድ አደባባይ እንደሚጠየቁ የዛሬዎቹ ባለሥልጣናትም ሆኑ ግብረ-አበሮቻቸው ጠንቅቀው ሊያውቁት ይገባል፡፡

በመጨረሻም፣ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤትና መላው የፓርቲው አባላት፣ ከሚደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነትና የሉዓላዊነት ማረጋገጥ ሕዝባዊ እንቢተኝነት ጎን፣ ጨርቄን ማቄን ሳይሉ የሚሰለፉ መሆናቸውን በአንድ ድምጽ ያረጋግጣሉ፡፡ ኢትዮጵያውያን በዘረኝነት፣ በአድሎአዊነት፣ በከፋፋይነትና በእኔ ብቻ ልብላው በሚሉ ሕገ-አራዊት የሆነ የጭፍን አገዛዝና የፖለቲካ ደባ ለመቃወም የሚደረገው ሕዝባዊ እንቢተኝነት እና ተቃውሞ፣ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ክብር ለተሰው የኢትዮጵያ ወጣቶችና የለውጥ ታጋዮች በሞላ! ክብር የሥልጣን ባለቤት ለሆነውና ለሉዓላዊው የኢትዮጵያ ሕዝብ! ክብር ለዲሞክራሲያዊ ለውጥ ፈላጊዎችና ታጋዮች! ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!

11 Comments on “ለህዝባዊ እንቢተኝነት ትክክለኛው ምላሽ የሥርዓት ለውጥ ብቻ ነው !!! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ”

  1. ያለፈባችሁ ችናቾ አርፋችሁ ተቀመጡ የሠሠብሠቢያ ጊ አይደለም የትግል ጊ ነዉ መሠብሠብ ማውራት በጣም ሠለቸን ወገን እለቀ ስብሠባ አይሠራም የሚያሥፈልገው አክሽን ነው ወደ አክሽኑ ተቀላቀሉ ሠላማዊ ትግል እያላሁ ህቡን አታዳክሙት ወገኔ ኬልክ ከህዝቡ ጋር ተቀላቀሉ የሚሠማ መንግስት እንዳለ አታስመስል ውጤት የሚገኘው በአክሽን ነው ሞት ለወያኔ ኢዮጵያ ለዘላለም ትኑር11

  2. ጥብቅ ማሳሰቢያ፣

    ከተከዜ ምላሽ ሁል ጊዜም ጎንደር እንጂ አንድም ሚሊ ሜትር መሬት የትግራይ ግዛት ሆኖ አያውቅም፣ በአሁኑም ወቅት ወራሪ እንጂ ህጋዊ አይደለም፣ ወደፊትም አይኖርም፡፡ ስለወልቃይት ቦታውን በወረራ መልክ በጉልበት የያዘ መራሹ የትግራይ ክልል ይፍረድ ማለት ወንጀለኛ ራሱ ከሳሽ፣ ተከሳሽ፣ መስካሪ፣ ታዛቢና ዳኛ ሆኖ በራሱ ላይ ይፍረድ ማለት ነው፡፡ የዚህ አይነት አሰራር ደግሞ የትም የሚከሰት ሳይሆን በወያኔ ትግሬ ኢትዮጲያ ብቻ ነው፡፡

    ለማንም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ከተከዜ ምላሽ ሁሉም መሬት የጎንደር ግዛት ስለመሆኑ በተከዜ ወንዝ አማካኝነት ከጥንት ጀምሮ ድንበሩ የተከለለ ስለሆነ ይህን ተፈጥሯዊ ድንበር ማንም ያውራ ወይም ይፍረድ በምን መንገድ ሊሽረው አይችልም፡፡ እንኳን ትግሬ ቀርቶ ማንም ታላቅ ወራሪ ይምጣ የአማራ ህዝብ ግን ይህን ጥንታዊ ሀብቱንና ታሪኩን በአሸናፊነት ሁል ጊዜም ያስጠብቃል፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡

    የዛሬ 20 አመት አካባቢ ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት በጉልበት ይዞ በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል ነው እሱ ስላለ ብቻ ቦታው ሆኗል ብሎ የሚያስብ ካለ ትልቅ ችግር በራሱ ላይ ያለበት ነው፡፡ ወያኔ ግን ያለው አማራጪ አንድ ሲሆን ይህም ስላለፈው ይቅርታ ጠይቆ የወረረውን ቦታ በአስቸኳይ በሰላም መልቀቅ ነው፡፡ ሌላ መንገድ የሚፈልግ ከሆነ ደግሞ ታላቅና ጀግና የአማራ ህዝብ እንኳን የራሱን ቤት ቀርቶ የትግሬንም ተራራ አድዋ ላይ ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመሆን ከትልቅ ወራሪ ጋር ተፋልሞ ነፃ ያወጣ ነው፡፡ አማራ ቆሞ እሰከሄደ ድረስ በምን መንገድ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ በጎንደር ግዛት ላይ የቦታ ይገባኛል ጥያቄ ማንሳት ቀርቶ ማሰብም አይችልም፡፡

    በመሆኑም ሁሉም ጎንደሬና የአማራ ህዝብ በሙሉ ይህን ጉዳይ በተመለከተ አቋሙ አንድ ሲሆን የትግራይ ክልል ይበሉት ወይም በሌላ ስሙ ፌደሬሽን ነገር ግን ወልቃይትን በተመለከተ የአማራ ህዝብ የማንንም ፍርድ አይጠይቅም፤ አይጠብቅምም፡፡ ቦታው ምን ጊዜምና ሙሉ በሙሉ የጎንደር ተፈጥሯዊና ታሪካዊ አካል ነው፡፡

    “ጠንከር ባለ አገላለጽ የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ቃፍቲያ እና ሁመራ ተከዜ ደንበራችን ነው የሚለው የጎንደር ሕዝብ ጥያቄ ለድርድር የማይቀርብ የማንነት እና የመብት ጥያቄ መሆኑን ተገንዝቦ ጥያቄውን ከግቡ ለማድረስ ጎንደር ህብረት የትግል ቃል ኪዳኑን አድሷል።”

    ይህ ለማስጠበቅ የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳርና ከሀገር እስከ ውጪ ሀገር ከሚፈለገው በላይ ዝግጁ ነው፡፡ ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት በወረራ መልከ ስለያዘው በጣም ለም፣ ሰፊና ሀብታም የጎንደር ታሪካዊ መሬት እንዴት ወራሪ የሆነ ትግሬ ሊወስን ይችላል፡፡ በሰላም የማይመልስ ከሆነ አማራ የራሱን መሬት በጉልበት ለማሰመለስ ህግ የሚደግፈውና ትልቅ አቅም ያለው መሆኑን ግን አስቀድመው ሊያውቁት ይገባል፡፡

    አንድ ጠገዴ ብቻ ያለ ሲሆን ይህም ሙሉ በሙሉ የጎንደር አካል እንጂ ከምን የመጣ ፀገዴ ነው ደሞ፡፡ የፈለጋቸውን ቢያቦኩና ቢፈተፍቱ ትግራይ ግን ተከዜን መሻገር አይችልም፡፡

    አንብቡት፣

    “በወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ክልል ውሳኔ አርኪ ካልሆነ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ለማቅረብ ስምምነት መደረሱ ተገለጸ

    የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ከአማራ ክልል ውጪ የትም አይታይም›› አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

    በአማራ ብሔራዊ ክልል አብዛኛዎቹን የጎንደርና የጎጃም አካባቢዎችን ለተቃውሞ ያነሳሳውና ለበርካቶች ሕይወት ማለፍ መነሻ ምክንያት የሆነውን የወልቃይት የማንነት ጉዳይ በተመለከተ፣ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ተወያይቶ የሚያሳልፈው ውጤት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ ለዚህም ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡

    የጠገዴንና የፀገዴን ድንበር ሁለቱ ክልሎች ተነጋግረው በአጭር ጊዜ ይፈቱታል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውቀዋል፡፡ ነገር ግን የክልሉ ምክር ቤት (የትግራይ) የመጨረሻ ውሳኔ ሕዝብን ካላረካ ወደ ፌዴራል መንግሥት ተወስዶ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ይታያልም ሲሉ፣ በተለይ በጎንደር ከተማ ለሚኖሩ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ተወላጆች ገልጸውላቸዋል፡፡”

    ተከዜን ተሻግሮ ትግራይ አንድም ሚሊሜትር የመሬት ባለመብትነት በፍፀም የለውም፣ አይኖረውም፣ ሊኖረውም አይችልም፡፡ ይህ የሆነ እለት የአማራ ህዝብ ሊወጣበት ከማይችል ጉድጓድ ለዘላለም የሚገባና መጥፊያውን በራሱ ፈቃድ አመቻቸ ማለት ነው፡፡ ትግራይን ከወንዙ ባሻገር በርቀት እንጂ በቅርበት ከሆነ ግን እሳትን መጨበጥና በራሰ ቤት ለኩሶ ከዜያው እንደመኖር ማለት ነው፡፡

    ይህ በምን መንገድ መሆን የለበትም፡፡ ትግራይ ከተከዜ ማዶ ብቻ ነው ቦታው፡፡ ይህ ለሁሉም የአማራ ህዝብ ግልፅ ሲሆን ይህን በተመለከተ ማንኛውም ውሳኔ የሁሉም አማራ መሆን አለበት እንጂ ማንም የወያኔ ተላላኪ ባንዳ በዚህ ጉዳይ ላይ በግል ወይም በቡድን አያገባውም፡፡ አማራ ተጠንቀቅ፡፡ ትግሬ እንጂ ትግራይ ግን በፍፁም ተከዜን መሻገር የለበትም፡፡ ለዚህም አላማ ነው ያን ያህል ወጣት፣ ህፃናት፣ እናቶችና አባቶች በወያኔ አጋዚ ጦር በአማራነታቸው ሰሞኑን ሊጨፈጨፉ የቻሉ፡፡ ከዚህ የከፋ መስዋዕት ይከፈላል አንጂ ትግራይ ግን በፍፁም ተከዜን ተሻግሮ አንድም ሚሊሜትር ብትሆን የቦታ ባለቤት መሆን አይችልም፡፡ እነሱን በርቀት ማሰቆም ነው፡፡

  3. ናሆም፦ ጥሩ ብለሃል ትላንት የሰማያዊ ፓርቲ የኦዲት ክፍል ዋናዎቹን ሰራሽ አስኪያጆች አባረረው ተባለ የሀውዛ ዛሬ ደግሞ ትንሽ ያላቸው የመስል ይቀባጥራሉ የህዝቡን ተቀላቀሉ ይሄ ጉራማይሌያችሁን ተውት ለወያኔ አትዝፈኑ እነሱ ትግሪኛ ብቻ ነው የሚዘፍኑት እሽ? ከገባችሁ ማለቴ ነው ደግሞ የወያኔ መንግስት ይባልልኛል።ኢትዮጵያ ዉስጥ መንግስት የሚባል የለም ህገ መንግስት ብቻ እንጂ ከገባችሁ።

  4. Hitler, short fells who had dark hair unlike most German
    population was rumored as an illicit mentioned son of a Jewish businessman and a German mother.Look the bloodshed he brought up on the people who identify as European Jewish.
    Comming back to our sufferings,we also need to look at each profiles of the so called “Leaders” in power.
    1) Who is Sebhat Nega? all who are born among us are not truly like us. Sebhat Nega’s grandmother was one of the escort girls who came with British team who came to Gondar.She presumed an Eritrean her job was “Yelchin garad” for foreign mercinaries.His father was a mercinary,therefore,grandson is too.
    2) Who is Zamora Yonus? His mother was an Eritrean who lives as “Yechin garad”, lived with Sudanese mercinary

    man, gave us the mercinary who is incinirating our dear sons & daughters. Do we expect humanity out of these above no! Never!
    3) who is Muktar Kadir? don’t
    waste your time in stating he is an Oromo. He & his close kin Aster Mamo are from Kulo.
    I would be darn both are Wolytas speaking genealogy that are raised by generous Oromos. Do expect them to stand for the people? Only if we are fools!
    4) Who is Bulcha Demekissa aka Taye Woldhawariat? From
    Tigrean Orthodox Kesi.Does he fit typical Oromos? Don’t make me lough again.
    5) Who is Abba Dula? Dig in find it, the same mercinaries in different bottles.
    6) Who is Working Gebayehu
    A Tigrean woman came to Oromo land with her child A boy who later named him Workineh. ORIGIN Tigre country of Adiwa.
    Non of the TPLF is Ethiopian,
    nor from proud family tree.
    You can go through all compile their bios all have marinara traitor credentials up their anus.
    TPLF has to go fast. NO MORE
    TPLF!!!

  5. @ስማ በለው
    ስማ በለው የወልቃይትን ሁኔታ ጥሩ አድርገህ ገልጸህዋል አንዲት ነገር ልጨምር። ወያኔ ወልቃይትን ትግራይ ክልል ከማለቱ በፊት `የህዝቡን እውቅና አግኝተናል` ለማለት አንድ የታወቁ የወልቃይት ባላበትን ወልቃይት የትግራይ መሆኑን እውቅና ሰጥተው ይፈርሙ ሲላቸው ምን አሏቸው መሰለህ `ልጆቸ እኔስ ወልቃይት የትግራይ ነው ብየ ልፈርም ተከዜ እሽ ብሎ ይፈርማል ወይ` ብለው መለሱላቸው። ወልቃይት ጠገዴ ምን ጊዜም የጎንደር ነው።

  6. Yes, what we need is complete reversal from the TPLF/Woyane misrule for twenty five years. The demand of Ethiopians was, is, and always will be complete change until change is achieved. No one and nothing can stop this demand for change.
    The masters of Woyane including Sibhat Negga, Samora Yonus, Debresion G Michael, Abay Woldu, Abadi Zemo, Aregash Beyene, Tewoldeberhane Tesfalem, Haftu Hadush, Bereket Simon, Getachew Assefa, Azeb Mesfin, Tewodros Adhanom, Berhane G Christos, Tsegaye Berihe, Tewodros Hagos, Teklewoyni Assefa, Kiros Bitew, Kidusan Nega, Gibezay W Aregay, Addisalem Balema, and Abay Tsehay. The following slaves of Woyane in OPDO including Abadula Gemeda, Workneh Gebeyehu, Sofian Ahmed, Mustefa Kedir, Kuma Demeksa, Deriba Kuma, Daba Debelle, Aster Mamo, and Alemayehu Atomsa. ANDM leaders including Bereket Simon, Adissu Legese, Demeke Mekonen, Tefera Derbew, Kassa Tekleberhane, Sintayehu Woldemichael, Shitaye Minale, Hilawi Yoseph, Ayalew Gobeze, and Gedu Endargachew. SEPDM leaders including Shiferaw Shigutie, Siraj Fegessa, Redwan Husen, Shiferaw Teklemariam, Hailemariam Desalegn, Kassu Illala, Asfaw Dingamo, Teshome Toga, Amanuel Abrham, Kesteberhan Admasu. The above TPLF/Woyane leaders and their close collaborators have been committing high crimes of ethnic cleansings, genocide, ethnic apartheid, racism, extra judicial murder, kidnapping, burning people alive, treasons against the nation, and forced disappearances including falsely accusing and imprisoning innocent citizens and opposition groups. These types of high crimes have never seen since Germany’s Nazis. The perpetrators of these crimes have to be hunted, convicted, and executed for the crimes they committed. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death to the racist murderers of Woyane and their collaborators.

  7. How one be fooled many times , to accomplish their secession from Ethiopia (by the way Tigrai includes the so called Benishagul area down up to the so called Abay dam(afer. dam) and areas which every body think that they gave to Sudan no they just save it as bank money to retake it when they establish the would be Tigray.) act as if they quarrel and as if opposition group the so called Arena and jini gulgual all fake If one believes that He stands fo Ethiopia never ever trust Tigreans whether one believes or not EPRP and all p revious different parties failed because of Tigreans an Eritreans even priests and sheiks from Tigrai and Eritrea should never be trusted just stop communicating with them, for the sake of accomplishing their devilish act towards Ethiopia they would play any mocking game. Never ever listen to Tigreans and Eritreans with regard to Ethiopianism.

  8. if you have any question about the border between tigray and amhara settel, means tekeze, humera, and others to be amhars place…. the amhara people should retrun the oromo lands.don’t point at tigray .. you theif amhara bandist also steal land from oromo. you dumb ass people.

  9. ንጉሡ ሞቱማ says:

    September 7, 2016 at 7:33 pm

    ወገን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ሰአት ጀምረህ በያለህበት እንደ አረብ አብዬት በፌስቡክ ከነዳጅ ተከትለህ ስርተህ ወይም መሳሪያ ወደ ወስጥ እየተከፋፈለ ነው። ቀድመህ ቀምተህ ቅለባቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ በቁመና ከመሞት በነፃነት አገር ከሌለህ ሁሌ ሁለተኛ ዜጋ ነህ ደምህ ብተወድም በትወድም አይቀበለውም ምክንያቱም የተሰውትን የአባቶችህን አጥንትና ደም እየረገጥክ ነው ያደከው!!! ኮድ ቁጥር 2500 ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 27 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one Umbrella of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት ደረጃውን ከፍ አርጎ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እባካቹ እርዱ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ።ወያኔዎች ደም እና ገንዘብ መጣች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል።በምንም መለኪያ የትግራይ ኩሩ ህዝብ አይወክልም ከአደዎ ውቅሮ 1000 ተጠቃሚዎች በስተቀር። ሰለዚህ የትግራይ ሆይ ከአንተ ላይ እነዚህን እንክርዳዶች ነቅለህ ጣል ከትግራይ ነፃ አውጭ ልዩ ኮሚቴ ጋር በትግራይ እና በአዲስአበባ ላይ በማጋለጥ ኢትዮጵያዊ ግዴታቹን ተወጡ።የትግራይ ህዝብ ሆይ አንተን አፍን ይዘው አንተን እና እኛን መስለው አብረው ሁላችንም እነዚህ ጋኔኖች ደማችንን መጠጡ። አሁን ማድረግ ያለብህ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ተመሳሰለህ እራስህን ነፃ አርግ። ይህ ትዕዛዝ መፈፀም የግድ ነው የመጨረሻው ሰአት ላይ ደረሰናል አለበለዚያ በፈጣሪ ስም እለሃለው አንደበትህ ተናግሮ ጎራህን ከለየህ ተጠያቂ ነህ። ለነገ ልጆችህ መኖሪያ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ ኢትዮጵያአዊ የተባልክ ሁሉ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ መለያህ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም።
    1ኛ ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት በኋላ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያሳተፈ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ሥልጣን የሚቆየው ለ8አመት ብቻ ነው። የሚያስማማን አላማ ይህ ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት ገንዘቦች እና ቅርንጫፎች የባለሥልጣን ዘመድ ስም በሙሉ፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበን እየተመዘገበ ነው። በቀኑ የማይቀር ፍርድ ላይ እንደርሳለን በማለት ዛሬ በምሽት እንገለጣለን። ነገ ይነጋል ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ወይም የአላ ቃል ከዳን አገር ነች ሰለዚህ መ ም ለ ጥ የ ለ ም!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    ሕዝባችን እስላም እና ክርስትያን አገር ውስጥ ያሉት የሐይማኖት መሪ የለህም ሁሉም ወያኔዎች ስለሆኑ ፈጣሪ ፈቱን አዙሮባቨዎል። ሰለዚህ ከእነሱ ምንም አትጠብቅ የ 2009 አዲሱን አመትም ሆነ በነጋታው በሚከበረው የሙሲሊሞቻችን ትልቁ በአል ላይ እንደ ሐይማኖታቹ ወደ ፈጣሪ አልቅሱ ሃይለኛ የመረረ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነን ምክንያቱም የራሳችንን መልክ ይዘው የሰው ደም መጠጣት የለመደ ጋኔን ሆነው ትውልዱን በሚያሳቅቅ ሁኔታ ጨረሱን ፈጣሪ እባክህ ይህንን የመከራ ግዜ አስለፈን በሉት ልባቹን አንፁ እና ተያይዘን በእውነት ድልድይ ላይ በ2009 እንሻገር!!! አቶ ሀ/ማርያም አና ዶ/ር ሙላቱን በማንኛውም እምነት ቤት ከእናት ጋር እንዳይቆሙ፣ አብራቹ እንዳትበሉ።
    3ኛ ኢሳት በአስቸኳይ እነ ደ/ር አረጋዊ፣ አቶ ገብረመድህን የመሳሰሉትን የወያኔ መስራቾችን ሰብስቦ በትግረኛ ቋንቋ ለ ትግራይ ህዝብ አስቸኳይ ጥሪ የደረግ። ከዚህ ወንበዴ ጋር እንዳይሰለፈ ትልቁን የሐውዜን ጭፍጨፋ የቀነባበሩ መሆናቸውን እና የትግራይ ህዝብ አሰጠቁረው አፈን የዘው በኤፈርት ስም $58 ቢሊዮን እንደተዘረ ይገለፅላቸው። ሰለዚህ የትግራይ ህዝብ እውነቱን ተረድቶ እርምጃ መውሰድ ዛሬውኑ እንዳለበቸው ይገለጥ።

    ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ የትግራይ ኢትዮጵያዊ ልጅ እናመሰግናለን። ኮማንደር እርምጃው ይቀጥል ሞት ምን እንደሆነ በራሳቸው ወያኔ ባለሥልጣናት ላይ እና በቤተስባቸው ይዮት።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George W Bush . A good example from Africa Military dictator EPRDF is qulified.
    ***Evile EPRDF military dictator, why you need inhuman Genocide on Ogaden, Gambella,Tigray, and now in Oromo or Amhara peoples of Ethiopian???
    By force to stay in power? No… your time of 25 years is over… no more counting days and years after all.
    4ኛ በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር በሉት። የጦሩ ሃይል በአስቸኳይ ከዚያ ቦታ አክራሪ ወያኔ ጦር ንዶ መንገዱን ይክፈት
    5ኛ በአየር መንገድ፣ በባንክ ቤቶች ውስጥ የባለሥልጣኖች እንቅስቃሴዎች ማስረጃ ይመዝገብ። ኮማንደር ሐጎስ በአቶ ተወለደ አየር መንገዱን ለጦር ስራ አዟል ሰለዚህ ላይ ክትትል እና እርምጃ የደረግ።
    6ኛ የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ በሚዘረጋው ወያኔን በአንድ ቀን በማንኛውም ሠአት ለሚያበቃለት ጥሪ ተዘጋጁ። ፍርሀተን ረግመን ጀግንነት ተመልሷል። የደሀ ንብረት እንዳትነኩ። ባለ ኮከብ የጋኔን ባንዲራ የስቀለ ላይ እርምጃ የወስድ። ከተማዎን በጎበዝ አለቃ ፓሊስ እና ሕዝባችን ጨዎነት በተሞላበት ለውጭ ዘጋ አሳዪ። ትግላችን በማንኛውም ግዜ ስለሚፈነዳ የዜና አውታሩን ከያዛቹ በኋላ ቶሎ የመረጋጋት ስራቹን ጀግንነት እና መተሳሰብ በተሞላበት ሁኔታ አከናውኑ።
    7ኛ አልበሽር ወታደሮችን በኢትዮጵያ ላይ ከአጋዚ ጋር አሰማራ ምክንያቱም $42 ሚሊዮን በተለያየ ግዜ ተከፈሎታል እና ቁጭ ብሎ የትግራይ ሪፓቡሊክ ተመሥርቶ ዋና ሆኖ ከ4 አመት በኋላ ቁጭ ብሎ ሊበላ ነበር። የተሰጠው ስራ የኢትዮጵያን ለም መሬት ወስዶ በአደራ መጠበቅ፣ የኤርትራን ባለሥልጣናት ደልሎ ማስገደል እና ለ100 አመት የኤርትራን፣የኢትዩጰያን ከተቻለ ጅቡቲን ህዝቦችን ጨምረን እንደባሪያ መግዛት ነበረ። አሁን ተነቃባቸው ከነፃነት በኋላ አልበሽር ኢትዮጵያም ሆነ የወንድም ኤርትራዊያን ምድር ላይ አይረግጥም።
    8ኛ የኦሮሞ ወገኖቻችን በውጭ ያላቹ በተለይ ለጁሀር መሐመድ የምናሳሰበው እድሉ ስላለህ የያዝከውን መገናኛ ለኢትዮጵያ አንድነት ለውጥ ማእበል በደንብ ተጠቀምበት። ኦሆዴድ አና ኦነግ መርህ ፍልስፍና በ21ኛው ክ/ዘመን ልይ ሞቶ አሁን ተቀይሯል አሁን በየትም የአገር ወስጥ ኦሮሞ አንድ ኢትዮጵያ የከፈፈሉን ጋኔናች ነቃንባቹ ብለው በአንድነት አንዲት ኢትዮጵያ ብለው የተነሱበት ማእበል ላይ ነን። ግልፅ አቋም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሠራው አንድ ኢትዮጵያን በአንድ አይን አይቶ የሚያስተዳድር ከሽግግር መንግስት ቃጠሎ ይቋቋማል። ከዚህ ውጭ ወያኔን ለማስደስት የተለዬ አጀንዳ በውጭ አገር ያላቹ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደወያኔ ይፈረዳችሃል ግዜ የለንም ቃላት ለመሰነጣጠቅ ካልተስማመቹ ሜዳውን ለቃቹ ዛሬውኑ ውጡ የለውጥ ሐዎሪያውን በታደፈርሱ በላቹበት ምረን አንምርም። እኛ የተለያዩ አንዳንድ ዶ/ር ተብለው ጭቃ አስተሳሰብ ይዘው የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ በእጀ አዘር ሆነው የኢትዮጵያን የተቀዋሚ ህብረት እንዳይፈጠር ችግር የሚፈጥሩት ላይ በያሉበት ቦታ ላይ እርምጃ እንዲወስድ ለመላው ኦሮሞ እና ለማንኛውም ደሙ ኢትዮጵያዊ ለሆነው ሁሉ አናሳሰባለን። ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእኩልነት ይዘን ለነፃነት ለውጥ ወደፈት!!!!!!!!!!!!!!!!
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር አዛዥ
    ግልባጭ።
    _ለኮማንደር ሐጎስ የልዩ ወያኔዎችን ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ የሚያወጣ ኮር አዛዥ ዋና ተጠሪ
    _በየክፍለ አገሩ ያላቹ ኮር አዛዥች በሙሉ።

    [Reply]

  10. በትክክል ወልቃይት ጎንደር አምሃራ እንጂ ትግራይ ሆኖ አያውቅም አራት ነጥብ።

  11. በትክክል ወልቃይት ጎንደር አማራ እንጂ ትግራይ ሁኖ አያውቅም አራት ነጥብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*