በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡
መንግስት በጥይት መቶ ያቆሰለውን እስረኛ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ደብድቦ ገደለ
7 የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጅ እስረኞችም ለሕዝቡ የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው
በቃለቲ ወህኒ ቤት በጥይት ተመተው ከቆሰሉት 2 ታሳሪዎች መካከል አንዱ ተደብድቦ መገደሉ ታወቀ፡፡ ከ2 ቀናት በፊት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት የቃሊቲ እስርቤት ጠባቂዎች 2 እስረኞችን ገድለው 2ቱን ደግሞ ማቁሰላቸው ተዘግቦ ነበር፡፡ ዛሬ በደረሰኝ መረጃ መሠረት ከ2ቱ በጥይት ቆስለው ከተረፉት እስረኞች መካከል አንዱን የእስርቤቱ ታጣቂዎች እሁድ ነሐሴ 30/2008 በአሰቃቂ ሁኔታ ደብድበው እንደገደሉት ለማወቅ ችያለሁ፡፡ ይህም በቃሊቲ እስርቤት ባለፉት ቅዳሜ እና እሁድ የተገደሉት እስረኞችን ቁጥር ወደ 3 ከፍ ያደርገዋል፡፡ በተጨማሪም እነዚህ አራቱም እስረኞች የአማራ ተወላጆቹ ሲሆኑ ይህ በጥይት ከቆሰለ በኋላ በሚዘገንን ሁኔታ ተደብድቦ የተገደለው ወጣትም ስሙ ወንዴ እንደሚባልና በቃሊቲ እስርቤት በዞን 1 ታስሮ እንደነበርም መረጃው ያስረዳል፡፡
በተያያዘ ዜናም ከ14 አመት በፊት መስከረም 01/1995 በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው ትግራይ ሆቴል መንግስት እራሱ አቀናብሮታል ተብሎ በሚጠረጠረው የቦምብ ፍንዳታ ተወንጅለው በእነ መስፍን መዝገብ የተከሰሱ በሚል የሚታወቁትና ከ20 አመት እስከ እድሜ ልክ እስራት የተበየነባቸው በእስር የሚገኙት 7 የኦሮሚያ ተወላጆች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ይገኛሉ፡፡ እነዚህን ታሳሪዎች የቃሊቲ እስርቤት አስተዳደር አስጠርቷቸው ቀጣዩ የርሸና ተራ የእነሱ መሆኑን የዛተባቸው ሲሆን ‹‹እርምጃ ቢወሰድባችሁ ቢበዛ የሚዲያ ሽፋን ታገኛላችሁ እንጂ ምንም አታመጡም›› በማለት በቀጣይ ሊፈፅምባቸው ያሰበውን የግድያ ወንጀል አስረግጦ ነግሯቸዋል፡፡ ከቀናት በፊት በቅሊንጦ እስርቤት እስረኞችን እስከነ ሕይወታቸው በቁም ያቃጠለው አረመኔው መንግስት ይህን ዛቻውን ከመፈፀም ወደኋላ እንዲል የሚያደርገው ነገር ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም፡፡
እኚህ 7ቱ ታሳሪዎችም በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን በአምባገነኑ መንግስት እርምጃ ሳይወሰድባቸው በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲደርስላቸው በእጅጉ እየተማፀኑ ይገኛሉ፡፡
የእያንዳንዱ እስረኛ ሕይወት መንግስት ጫንቃ ላይ ያለ በመሆኑ በየጊዜው በሚጠፋው ሕይወት ሁሉ የዚህ ድራማ አቀናባሪ ባለሥልጣናት በፍፁም ከጥያቄ ሊያመልጡ አይችሉም!
በሕግ ስር የሚገኙ እስረኞችን መረሸን ይቁም!
These blood trusted Tigries will pay back from generation to generation until they are iliminated from this planet and this is sure and true no Tigre shall servive:
ግም ለግም አብረህ አዝግም ነው ወያኔ ሲባል ከላይ እስክ ታች እንድ አይነት ድንጋይ ነው አሁን እስቲ የታሰረን ንጹሁን ሰው በዱላ መደብድብና መግደል የየት አገር ጉብዝና ነው።
ተንገራግጮ እየወደቀ ያለው የወያኔ ስርአት በሀሰት ክስ የተመሰከረባቸውን ንፁሀን ወገኖቻችንን በአሰቃቂ ሁኔታ የዘር ማጥፋት ዘመቻዎችን እያየን ነው ነገም በኔም እንዲህ ነው ብለን በቁጭት ወገናዊ ትግላችንን በማናቸውም ዘርፍ ያለን ህዝባዊ ሀገራዊ ወገናዊ አጋርነታችንን በተቃውሞ ማሳየት ግድ ይላልና ለተግባራዊነቱ ሀላፊነታችንን እንወጣ የወያኔን ፕሮፖጋንዳ 25 አመት ኢቲቪን በጡጦ መልክ ህዝብን እያባበለ መቀጠል እንደማይቻል በማስመስከር ያልፕውን ህዝብ ትግል ሁላችንም እንቀላቀል።
ሞት ለወያኔ
ማሳሰቢያ
ህዝብ እንደቅጠል እየረገፈ ኮንሰርት ለማዘጋጀት በሙስና ከወያኔ ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ያላችሁ አርቲስቶች ሳሩን እያያችሁ ….እንዳይሆንባችሁ ከወዲሁ አስቡበት ጭፈራው ከድል መለስ በይደር ይጠብቀን።
ከጅብ የማያስጥል የአሕያ ባል አርበኞች ግንቦት 7 ካለሕበት ሠላምታዬ ይድረሳችሁ።ለመሆኑ በጤናው እንደዚህ የጠፋችሁት? የ100 ዓመት የቤት ስራ ሰጥቻቸዋለሁ ብሎ የተሣለቀብን፣ጀግናዉ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን የናንተን ታሪክ ዪኒቨርስቲ ዉሰዱት በማለት ያላገጠባቸዉ ግለሰብ ደጅ ከሄዳችሁ ጀምሮ ብዙ መግለጫ፣ሠበር ዜና አለፍ አለፍ እያለ ደግሞ ዛቻና ማስፈራሪያ ታሠሙን ነበር ይህንን ቀረርቶ በማስከተልም አብዛኛውን የስብሰባ ሠዐት የአመራራሩ አባል የሚናገርበት፥ቀድመዉ የተመረጡት ጠያቂዎች የሚስመስል ዉስን ጥያቄ ብቻ በመቀበል ብዙ ችግሮች የያዘች ሀገርን 8ሠዐት ባልሞላ ጊዜ ውስ ይጠናቀቅና በኢሣት ሬድዮና ቲቪ ፕሮግራም ይሠራበታል ከዛማ ገንዘብ መለመን ነው። ለመሆኑ “አቶ ታምራት ጠንቛዪ (እያንጓለለ )”እና ግንቦት 7ልዪነታቸዉ አልታየኝም የተለያየ ዘዴ ግን አንድ አይነት ዓላማ እሱም ገንዘብ መዝረፍ። ግንቦት 7ከ ዚሕ በኋላ የማልታዘዘዉን እሡም የማይታዘዘኝን ኢሐአዴግን ለምን ብዪ አልጠይቅም።ለአንተ ስል ነዉ በረሐ የወረድኩት ያልከኝን ድርጅት መልስ እንድትሠጠኝ ያለማቋረጥ እጠይቃለሁ።እየሞተ፣እየተገረፈ፣እየተሠደደ እንዲሁም እየተፈናቀለ ያለው የሠዉልጅ ነው።ካልቻላችሁ በግልፅ ንገሩንና ሌላው ቢቀር ገንዘባችንን እናድን።
የውርደት ቁዋት የሆነው የወያኔው ነፍሰ ገዳይ ቡድን ችግሩ ፍርሀትና ራሱን ዝቅ የማረግ መንፈሳዌ ደዌ ያለባቸው ፍጥረቶች ስብስብ ነው። ለዚህ ነው ሰው አርደው የሚጨፍሩት። ለዚህ ነው ህፃናትን ሴቶችን በብዛት የሚረሽኑት። ደስም ይላቸዋል። እንደዚህ ያለ ያረመኔዎች አገዛዝ ምናልባት ያየነው የጀርመኖቹን ናዚዎች ብቻ ነው።ዳሩ ግዜ እየከዳቸው ነው። ከፈጣሪም ከህዝብም ፍርድ ሲቀርቡ የምንመለከት ከርሸናቸው የምንተርፍ ሚሊዎኖች ኢትዮጲያውያን እንኖራለን። እልልም እንላለን ያኔ።
All this anti-Tigray propaganda the Amharas and their political allies spread will not have any effect. The democratically elected and popular EPRDF government will continue to work With its Development and transformation plans. The dog will bark but the caravan will go on. Some confused Oromos are working With their former Amhara colonizers and trying to stoke violence in the liberated and free Oromia. The People of Tigray and the nation of Tigray have liberated the Oromos and continue to safeguard Oromia`s independence and develop it. It is the continued commitment of the Tegaru to the Oromos that is stopping the Amharas from reimposing their Colonial rule on the Oromo People.
@ G. Mequanent: some People might say you are confused, Go home have a nap and comeback later.
As the TPLF men and women are generally born and bred in destitution they are mentally retarded and deranged. They are nurtured in blind hatred and envy at every thing green, fertile and prosperous.
Their cowardice knows no bounds as is evidenced by the random shooting of prisoners. They know of course, no Woyane Tigres will be left unscathed when the tables turn in favour of the occupied Ethiopians. Tigres, it seems do not know the other Ethiopians. But thank God, Ethiopians have come to know Tigres well. That crucial element what was missing for so long. The nation will deal with them.
ዘርኞች ትምክህተኞች እናንተ ንፁህ የአማራ ህዝብ ጥቅም አትወክሉም እናንተ ለሆዳቹ ብቻ የቆማቹ ለግብፅ እና ለሻዕብያ ጥቅም የቆማችህ ዘረኛ ግለስቦች ናችህ ወያኔ ወያኔ የምትሉ
ሞት ለትምክህተኞች እና ለዘረኞች ወያኔ ለዘላአለም ይኖራል
woyanen beachir gize wiste enkebrewalen yet endemitgeba yane yetayal werobela hulu.
የአማራው ትምክህትና ዘረኝነት አሁን ቁልጭ ብሎ ወጣ። በመጀመሪያ በዚህ ድረ ገጽ አቅራቢዎች ይጀምራል ። ለእያንዳንዷ “ወሬ” “የትግሬ” መንግሥት የሚሉት አማርኛ ። ወሬው ወሬ እንዲመስል “ገዢው ፓርቲ” “መንግሥት”
“አስተዳደሩ” ሌላም ማለትና መግለጽ ሲቻል “የትግሬ መንግሥት” የትግሬ መንግሥት መሆኑን ከ 25 ዓመት በኃላ ዛሬ ነው ያወቅኸው ? ወይስ የትግሬ መንግሥት መኖሩን ሌላው እስካሁን ሳያውቅ ቀርቶ እናንተ ዛሬ ደርሣችሁበት ማጋለጣችሁ ነው ? ምን ዓይነት ጠባብ ዕውር ዘረኞች ናችሁ ?
እኜ “ለምና አረንጔዴ መሬት” አለን ! ሀብታሞች ነን! ትግሬ ወደ “ደረቅ” መሬትህ ሂድ ! ኧረ ወገኖቼ ! ኢትዮጵያዊ መከባበርና መተሣሠብ የት ሄደ ? ደረቅ መሆኑና “ድህነት” ወንጀል አይደለም ። ሁላችንም ዜሮ ነን ! ጥቂቶቾ ዓላማችሁ ግልጽ ነው !ምን እያላችሁ እንደሆነ ቆም ብላችሁ አስቡ !
ልብ እንበል ! ኤርትራውያን ይውጡ ሲባል ደብቀን እንዳላስቀረን አልቅሰን እንዳልሸኘን ሀሉ (እነሱ በይናገሩትም) ዛሬ “ትግሬ” ወደ ደረቅ መሬትህ ሂድ ?
ኢትዮጵያን ወዴት እየሄድን ነው ?
“ትገሬ”