ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ
ከሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት፦ ለመላው የዐማራ ልጅ የተሰጠ ማሳሰቢያ
ጉዳዩ፦ የመጭውን ዘመን መለወጫ (መስከረም 1 ቀን 2009 ዓ.ም.) በፈንጠዝያ ሳይሆን፤ ዕለቱን በመሪር ሐዘንና በቁጭት አስቦ ስለመዋል።
ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ፣ በዐማራው ወገናችን ላይ ከፋሽስት ጣሊያን በከፋ መልኩ የዘር ማጥፋት እና የዘር ማጽዳት ሲፈጽም እነሆ 41ኛ ዓመቱን አገባድዶ በ42ኛው ላይ ይገኛል። በተለይም ካለፈው ሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በጎንደርና በጎጃም በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ የጅምላ የጥፋት ዘመቻ አውጇል። የአገዛዙ የኅልውና መሠረት የሆነው ነፍሰ በላው የአጋዚ ሠራዊት ዕድሜና ፆታ ሳይለይ፥ ሕፃናትን፣ ወጣቶችን፣ አዛውንትን፣ ጎልማሶችን፣ ወንዶችና ሴቶችን ቤት ለቤት እያደነ እጅግ መርዘኛ በሆነ ጥይት እየደበደበ የዘር ፍጅት እያደረሰ ነው።
የትግሬ-ወያኔ በከፈተው በዚህ ዐማራን ከምድረ ገጽ የማጥፋት ዘመቻ፣ በሺህዎች የሚቆጠሩ እህት ወንድሞቻችን ተገድለዋል፤ አያሌዎች ቆስለዋል፤ በርካታዎች ታስረዋል፤ ተጫውተው ያልጠገቡ፣ ክፉ ደጉን ያልለዩ ሕፃናት በአረመኔዎቹ ወያኔዎች ተቀጥፈዋል። ልጆቻችን አድገው ከበስቋላው ሕይዎታችን ይታደጉናል ብለው ተስፋ የሰነቁ ወለጆች፣ ተስፋቸውን አጥተዋል፤ ቤተሰብ ፈርሷል። እነዚህ ወንድም እህቶቻችን ሕይዎታቸውን፣ አጥንታቸውን፣ ደማቸውን የሰጡት እና መስዋዕት የሆኑት፣ ለዐማራ የማንነት ጥያቄ ተገቢ መልስ ለማስገኘት ነው። እነርሱ ለእኛ ነፃነት ሲሉ ሞቱ፣ ተሰቃዩ። እኛስ እነርሱ የሞቱለትንና እየተሰቃዩ ላሉበት ክቡር ዓላማ፣ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? ብለን ራሳችን በመጠየቅ፣ ከትውልድና ከታሪክ ተጠያቂነት የሚያድን ተግባር ልንፈጽም ይገባል። ስለሆነም ጀግኖቹ ሰማዕታት እህት ወንድሞቻችን የሞቱለትን ዓላማ ዳር ለማድረስ፣ ዓርማቸውን አንግበን፣ በአንድነት የድሉን ቀን ለማቃረብ በጽናት ወያኔን ልንዋጋው ይገባናል።
ከሁሉም በላይ ትግሉ የሚጠየቀውን ማናቸውንም ዓይነት መስዋዕትነት ለመክፈል፣ የዐማራው ወጣት ትውልድ ራሱን በሁለንተናዊ መልኩ ማዘጋጀትና ትግሉን በቆራጥነት መቀላቀል ነገ ዛሬ የምንለው ጉዳይ አይሆንም። ማድረግ ካሉብን ድርጊቶች መካከል በጣም በትንሹ በኑሮአችንም ሆነ በሕይዎታችን ምንም ዓይነት ኪሣራ በማያስከትሉት መጀመር ይቻላል። ስለዚህ የሚከተሉትን ተግባሮች በማከናዎን ከዚህ በታች ስማቸው በተዘረዘሩት ሰማዕታት ስም ጥሪያችን እናቀርባለን።
አንደኛ፦ በሚመጣው የዘመን መለወጫ ቀን በዓሉ ከሚጠይቀው ፈንጠዝያ፣ ሣቅና ጨዋታ ተቆጥበን፣ ዕለቱን የሐዘንና የቁጭት መግለጫ የሆነውን ጥቁር ልብስ ለብሰን የኢትዮጵያን ሠንደቅ ዓላማ እያውለበለን እንድንውል፤ ስንበላና ስንጠጣ ሰማዕታቱን በጸሎታችን እንድናስባቸው።
ሁለተኛ፦ ከኢትዮጵያ የሚመጣ እንጀራ እስከ ወዲያኛው ላለመግዛት እንወስን።
ሦስተኛ፦ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላለመጓጓዝ እንወስን።
አራተኛ፦ ከወያኔና ከወያኔ ጋር ንክኪነት ካለቸው ድርጅቶች፣ ሆቴሎች፣ ሱቆች፣ ምግብ ቤቶች፣ ወዘተርፈ አንጠቀም።
አምስተኛ፦ የወያኔ አባላትና ደጋፊዎች ከሆኑ ሰዎች ጋር የነበረንን ግንኙነት እናቋርጥ።
ስድስተኛ፦ ዐማራው መከበር የሚችለውና ወያኔን እስከ ወዲያኛው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ሥልጣን አሽንቀጥሮ መጣል የሚችለው በማንነቱ ሲደራጅ ነውና፣ በዐማራ ስም የተደራጁ ድርጅቶችን እንደግፍ፤ እንርዳ።
ሰባተኛ፦ በወገኖቻችን ላይ የሚፈጸመውን ዕልቂት ለዓለም ማኅበረሰብ በስፋት ለማሣወቅ፣ በየአለንበት አካባቢ በሚዘጋጁ ልዩ ልዩ ሕዝባዊ ትዕይንቶች እንሣተፍ፣ የተማጽኖ ደብዳቤዎችን እና መልዕክቶችን ለየአገሩ ፖለቲከኞች፣ መንግሥታት እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች እናድርስ።
ሠንጠረዥ፦ ከሐምሌ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በጎንደርና በጎጃም በትግሬ-ወያኔ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን ስም ዝርዝር
ተራ ቁጥር



yesew felagu yerasun yatal. The day will come soon not only punish those criminal and return what they looted from Ethiopia but in their dry land there is two things they are going to loss
1. The Axum Hawilete, which is going to stand near the sidama people to remind them what they said about the relation ship between the sidam people and the hawilete
2. Bring the Silate away from them.
Believe me it is going to happen
I also has information about the Ethiopian Military who is now in Tigray
1. There is a secret meeting of TPLF to disarm you and kill like they did with the prisoner, so before they do take action. Their plan is after disarmed you to push to Sudan or Eritrea and kill you by TPLF, Shabia and Sudan army. The only option you have is right now push and attack TPLF to ward Ethiopia that way you will (the army) landed in Ethiopia where you will belong and you will be safe. Do not give time, take action that way you will be safe and we Ethiopian wait you with open hand
ሰሞቹን ለማንበብ አይቻልም
ኮፒ የተደረገ፡
አማራ ነኝ ነፍጠኛ
በዘር ማንዘሬ አርበኛ
በማዕረግ ስም በነፍጠኛ
ሲጠሩኝ ነኝ ኩራተኛ
ልበ ቁጡ አትንኩኝ ባይ
አስቸጋሪን የሚያሰቃይ
አትነካኩት ስጡት ሰላም
ይታገሳል እንጂ አይራራም
ቆርጦ ሲነሳ ሲያቅራራ
የሚያቆመው የለም ወንዝ፣ ተራራ
እንደ እሳተ ገሞራ ሲገነፍል
ያቃጥላል በታላቅ ድል
አማራ ነኝ ነፍጠኛ
በዘር ማንዘሬ አርበኛ
ለመብቴ፣ ለታሪኬ፣ ለንብረቴ
ክፉ፣ ጨካኝ በጠላቴ
ነፍጠኛ የጀግና ስም
መለያየ ለዘላለም
ስድብ፣ ውርደት፣ የሚመስለው
ወራዳ ነው የማይገባው
ጉራጌ፣ እኔ ነፍጠኛ
በዘር፣ ማንዘር አርበኛ
አማራ ነኝ ነፍጠኛ
በዘር ማንዘሬ አርበኛ
ነፍጠኛነት የክብር ስም
ዛሬ፣ ነገ የሚደገም
ተከዜ ነው ዳርድንበሩ
ማለፍ አትችልም ከመስመሩ
ዝም ስላልሁ መሰልሁህ ሞኝ?
ሀሞት ካለህ ና ግጠመኝ
እንኳን አንተ ማንም ይምጣ
በነፍስ አውጪኝ ያያል ጣጣ
የኔን ቦታ አንተ ልትወስድ?
ቀልድ አታውቅም በል አትቀልድ
አማራ ነኝ ነፍጠኛ
በዘር ማንዘሬ አርበኛ
ስድብ መስሎህ ከሆነ ተሳደብ
እኔ ንብ ነኝ አንተ ከዝንብ
ማማር ነው አማራነት
ብልሀት አለው መድሀኒት
ስለኔ ታሪክ እወቅ
ተጽፎልኛል በአልማዝ፣ በወርቅ፡
ጉራጌ፣ እኔ ነፍጠኛ
በዘር፣ ማንዘር አርበኛ፡
አማራ ነኝ ነፍጠኛ
በዘር ማንዘሬ አርበኛ
በማዕረግ ስም በነፍጠኛ
ሲጠሩኝ ነኝ ኩራተኛ፡፡
That is not enough instead let us be ready killing top tplf leaders from ADDIS ABEBA and TIGRAY this is must
ኮፒ የተደረገ፡
የወልቃይት ጉዳይ ታሪክ ነው ህጋዊ
የጎንደር አካል ነው በዘላለማዊ
ግራ ቀኝ ብትሉ በውሸት ላይ ጉዞ
እንባ ብታነቡ የሚመስል የአዞ
እውነት ግን እውነት ነው ምን ጊዜም በቦታው
ከተከዜ ማዶ ትግራይ ምን አገባው?
ከጥንት እስከ ዛሬ ከቀን እስከማታ
ጎንደር በወልቃይት አይወጣም ጥሮታ
ከትውልድ እስከትውልድ ወልቃይት ነው ጎንደር
ራስን እየጣሉ መች አለና ማፍቅር
ጎንደሬ ነኝ የሚል የበረከት አይነት
ተዋጋሁ የሚለን ለማምጣት ነፃነት
ምንድን ይሰማዋል? ምንድን ነው ሀሳቡ?
በህወሀት ሰበብ ጎንደሮች ሲያነቡ
ምን በረከት ብቻ የሌሎችስ ትግል
ትግራይን ማልማት ነው? አማራን መበደል?
ጅብ ሆዳም ጅብ ፈሪ ሀሞት የጎደለው
በጉልበት ጠንካራ በአንጎል ግን ዜሮ ነው
የዚህ አይነት ባሀሪ በሰው ልጅ ሲከሰት
ምርትን ያስረክባል ገለባ እንዲሰጡት
ገና መች ገባችሁ የጎንደር ማንነት
ክብር እንደሆነው ለመብቱ መሰዋት
ወልቃይት ክብር ነው ለአባት ለአያቶቹ
መኖሪያ ቤታቸው ለዘመዶቹ
ይህን የሚያሳጠው ቁጥር አንደኛ ጠላት
ለጠላት ላይመች መሀላ አለበት
በውርደት ከመኖር ስቃይ በበዛበት
ሰኮንድም ይበቃል ክብር የሞላበት
ህወሀቶች ተው ጥቅሙ ነው የጋራ
ስራችንን ትተን አንበል ጋራ ጋራ
የኛን አንሰጥም የሌላ አንፈልግም
ተከዜን አልፋችሁ ምንም አታገኙም
በጉልበት የሆነ የለው ዘለቄታ
መተዛዘን ትተን እንሁን ጨዋታ
ወልቃይት ነው ጎንደር ለናንተም ግልፅ ነው
የትግራይ መባሉ ውሸት ይቁም በቃው
ኮፒ የተደረገ፡
አማራ ነኝ የምትል ሁሉ
አሁንም ያው ነህ የጠፋብሀ ውሉ?
የህወሀት ዘመን እንዲያ የጎዳህ
በአንተ ጥፋት ነው ደክመህ አግኝቶህ
ያ ሁሉ ጀግንነት ያ ሁሉ ዝና
ወዴት ደረሰ? አሳዛኝ ዜና
አንድ ሁን፣ ተደራጂ፣ ለራስህ እወቅ
ኢትዮጲያ እያልህ ከታች አትውደቅ
ሀገር የጋራ የአንተ ነው የግል
ለራስህ ሳትሆን ለሌላ አትበል፡
ከተመረቀ፣ ከተመረጠ መሬት ላይ ሆነህ
የመጣው ይምጣ ምን አስጨነቀህ?
ለሌላ፣ ለሌላ ከራስ በፊት
አይቻልህም እና እወቅበት
ለአንተ፣ ለቤት፣ ለጎረቤት
ለሰፈር፣ አውራጃ እስከ ወልቃይት
ከዚያም ለሀገር ለኢትዮጲያ
ይህ ነው እውነታው ለአንተ መለያ፡
ራስህን ጥለህ ሀገሬ፡ ሀገሬ
እንኳንሰ ብስል አይሰጥም ጥሬ
በጎሳ፣ በእምነት የለህ ክፍፍል
ኢትዮጲያ እያልሀ ብትንትን አትበል
በዚህ፣ በዚያ አለ ጨካኝ ጠላትህ
አንድ ሀያል ሁን ስትል ለራስህ
ለራስህ ስትሆን ነህ ለኢትዮጲያ
ሁን አንድ ስብስብ በመታሰሪያ
መታሰሪያውም ነው ህልውና
የአሁኑ ዘመን አይደለም የአምና፡
ትግሬ ህወሓት ህዝብን ከፋፍሎ
እንዳያከስልህ በእሳት አቃጥሎ
አማራነትን መያዝ አጥብቆ
ሰላም ይሰጣል ኑሮን አድምቆ
የኢትዮጲያ እምብርት የአባይ፣ የጣና
ሁሌም ነው ታላቅ ሁሌም ነው ጀግና
አትበታተን፣ ኢትዮጲያ እያልሀ
ምንም አትችልም ለራስህ ካልሆንህ
ተሰባሰብ፣ ተደራጂ፣ ሁን አለት ደንጋይ
እየጮሁ ነው ጣይቱና በላይ
የራስህን ቦታ እንደ ወልቃይት
ህወሃት ሲወስድ ዝም ብሎ ማየት
ያ ሁሉ በደል ሲፈፀምብህ
አላይም ማለት አንገት መድፋትህ፡
መፍትሄ ሳይሆን ትልቅ ጥፋት ነው
ጠላት አብዝቶ በለው የሚለው፡
ራስህን ጠብቅ አቅምሀ ነው ሀያል
የሚፈራውን ማንስ ይደፍራል?
ከሸዋ፣ ወሎ፡ ጎጃም፣ ከጎንደር፣፣፣
መላው አማራ በአንድ ተሳሰር
ከዳር እስከ ዳር በኢትዮጲያ
ከዋልታ ዋልታ በአለምም ዙሪያ
አማራ ነኝ ባይ፡ የአንተ ጓደኛ
በአንድነት ሁኑ፡ ቅጡ አመፀኛ፡
ራስን ጥሎ ሌላን ለማንሳት
ለመቀበር ነው ሁሌም አትርሱት፡
የሀወሃት ዘመን ለዚህ ጥሎናል
ለየራስ እንጂ ምን ይበጀናል
ሀገሬ፣ ሀገሬ ያ ሁሉ ዝና
በህወሀት ወቅት ነው መጥፎ ዜና፡፡
ኮፒ የተደረገ፡
እትትትት የወልቃይት ልጅ የጠገዴ
ተነስ ተነስ አለኝ መጣ ልማዴ
ከመንገዴ ጥፋ፡ ውጣልኝ ከቤቴ
ልኑር እንደራሴ ይመቸኝ ህይዎቴ
እፀድቅ ብየ ባዝልህ ተንጠልጥለህ ቀረህ
ልትሸቅል፡ ልትለምን ከዚያ ማዶ መጥተህ
ወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት፡ ከሁመራ
ለአንደ አንተ አይነት ሳይሆን ነው ለጀግና አማራ
በሰላም መንገድ ሂድ ተከዜን ተሻገረህ
ያለበለዚያ ግን ስቃይን ታያለህ
አማራ ዝም ቢል መሰለህ የፈራህ
ወስኖ ተነስቷል እሱነቱ ይግባህ
የሆነ ልጋጋም አንተም ሆንህ ሌላው
የአማራ ማንነት እውነቱ ይረዳው
ለሀገር ብሎ እንጅ ለሆነች የጋራ
አንድ ህዝብ፣ አንድ አካል ታላቅ ነው አማራ
ቦታው ከፍተኛ ተፈጥሮ የሰጠው
የመጣው ቢመጣ የለም የሚረታው
እሱም እንደ ቦታው በተፈጥሮ ታላቅ
ከላይ ሆኖ ያያል የታች ሲጨማለቅ
ትዕግሰቱ ሲያበቃ አይቶ አይቶ ሲነሳ
ጠላቱን ያጠፋል እየሆነ አንበሳ
ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፡፡፡፡፡
የተሳሰረ ነው የሆነ እንደ ድር
አፍንጫ ሲመታ አይን እንባ ያፈሳል
አማራ ከዳር ዳር አንድ ገላ ሆኗል
አባይና ጣና ተከዜ በጎንደር
የሰሜን ተራራ መች ሊያልቅ ቢደረደር
ከፍተኛው መሬት የዝናብ መፍለቂያ
ውበት፣ ምልክት፣ ጥቅም የሆነ ለኢትዮጲያ
ተቆጥሮ የማያልቅ ተፈጥሮ የሰጠው
አረንጓዴ መሬት አማራ ክብር ነው፡
ከዳር ዳር ተነስቶ አንድነትን ፈጠሮ
ህይዎቱን ይመራል እንደ እሱ ተፈጥሮ፡፡
ኮፒ የተደረገ፡
ውሸት ቢደጋገም መች እውነት ይሆናል
ታሪክ በወርቅ ጽፎ መዝግቦ ይዞታል
ምነው ባትደክሙ፣ ባታበዙ ጣጣ
በአፍሮ የተዋበን ባትሉት መላጣ
ቦታውም ቦታ ነው ታሪኩም ነው ታሪክ
መቼ ፍንክች ይላል ቢታበስ፣ ቢታከክ
እውነት አትቀበር መች ይጠፋል ነፍሷ
ጊዜዋን ጠብቃ ሀቅ ነው መንገሷ
የወልቃይት እውነት በአለም ተሰራጭቷል
ያለፈው ጨዋታ አልፎበት አብቅቷል
እንኳን ደስ አላችሁ ዳናችሁ ከውሸት
ሰላም እንሆናለን ሲመለስ ወልቃይት
የወልቃይት ጉዳይ ታሪክ ነው ማንነት
ሊፈታው አይችልም ቢደረደር ውሸት
ተከዜን ጠይቁት እሱ ይናገራል
የትግራይን ድንበር ከልሎ ያሳያል
ወዲያ ማዶ ትግራይ ወዲህ ማዶ ጎንደር
ይህ ነው ምልክቱ የታሪክ ማህደር
ቦታ እንደ ንብረት ተሰርቆ አይወሰድ
ወልቃይት ጎንደር ነው ሁሌም የትም አይሄድ
ዛሬ ብትወስዱት ነገ ይመለሳል
ታሪኩን ተነጥቆ ማንስ ይቀመጣል
እውነት አትቀበር መች ይጠፋል ነፍሷ
ጊዜዋን ጠብቃ ሀቅ ነው መንገሷ
የወልቃይት እውነት በአለም ተሰራጭቷል
ያለፈው ጨዋታ አልፎበት አብቅቷል
እንኳን ደስ አላችሁ ዳናችሁ ከውሸት
ሰላም እንሆናለን ሲመለስ ወልቃይት፡
እና አስቡበት ጠለቅ፣ ሰፋ አድርጋችሁ
ሁሉም አይቻልም እናንተ እንዳላችሁ፡፡
ኮፒ የተደረገ፡
ወልቃይት ጎንደሬ
መሬቴ፣ ርስቴ፣ አገሬ
ሰሊጡ፣ ጥጡ፣ ማሽላው፣ ኦቾሎኒው
እጣኑ፣ ሙጫው፣ ከብት እርባታው
የአንች መሬት የተመረቀ
እንደ ትግራይ ያልተረገመ፣ ያልደረቀ
አንችን ከጎንደር ማን ሊነጥልሽ
ተፈጥሮ አጣብቆ አንድ አድርጎ ፈጥሮሽ
ወንዝ ተሻግሮ ጠላት ሲመጣ
ይስተናገዳል እንደ ትል፣ አንበጣ
በአንች የመጣ በእኔም ይመጣል
ሁሌም ጎንደር ነሽ ይረጋገጣል
ጉልበት ከሆነ ይመጣ ይግጠመኝ
በራሴ ቦታ ማንሰ ሊችለኝ
እንዲህ በቀላል እንችን ሊያገኝሽ
መቼ ተረዳ እኔ እንዳለሁሽ
ለሱም ይሆናል፣ ለኔም ይሆናል
ከጉልበት ይልቅ ሰላም ይሻላል
ጣጣ ሳይመጣ በሰላም መንገድ
ጓዙን ይጠቅልል ከአንች ይወገድ
እኔ በቅቶኛል ልቤ ተነስቷል
ለወልቃይት ሲል በክብር በርቷል
እንዴት በኔ ወቅት ታሪክ ይረክሳል
ድባቅ መትቸው ጠላት ይጠፋል፡፡
The good thing is thanks to the great professor FIKRE TOLOSSA he has proofed historical blood relation of the great OROMOS and AMAHARAS are from the same family and this hidden history is openly known so this fact has frustrated all Tigres than ever before
ጥቁር ልብስ የሃዘን ምልክት አይደለም። ጥቁር ያው ቀለም ነው።
በጥቁርነታችን እንመካ! መጀመርያ።
ብሄር ተኮር ፖለቲካ ወይም ፌድራሊዝም ኢትዬጵያን በእውር የጋሪ ፈረስ እየመራ ያለው ወያኔ ላይ ውድቀቱን እያየን የመለስ ዘረኛ ስርአትን ፋውንዴሽኖችን በማቃጠል እንዲሁም የመለስን ሬሳ ከፊንፊኔ እንዲወገድ ማድረግ እና ፋውንዴሹኖቹን ለትውልድ እንዳይተላለፋ ማቃጠል የህወሀትን መረጃዎች ማጥፋት ልንተገብራችው የሚገቡ አላማዎች ናቸው።
ብሄርተኝነትን ትታችሁ ኢትዬጵያን አስቡ ትግሉ የህዝብ ነው ወያኔ ይወገዳል።
moresh amhara i am beging you please please find a way to distrbuted the amhara genocide doucment i have been in gojjam 1 month a go the pepole doesnot have any knolage the tegrea condacted amhara genocide and tribal cleansing if we teach this people they will defend themselves
Ethiopian Airlines belongs to Ethiopia. Never belongs to DERG,TPLF or to any particular political party of the future.
Who ever is advocating to boycott Ethiopian Airlines is really either the most dumb ever alive or a crooked and sick rotten brain and the worst enemy of Ethiopia than TPLF or Shabia.
Hey we all Ethiopians want the TPLF and its supporters to burn in Hell.
Boycotting Ethiopian air lines is a dream only gift to Saudi Air, Egypt Air, and all those petrodollar funded Gulf state countries air lines are waiting for to take over .
The TPLF and their supporters will loos nothing if you boycott Ethiopian, those who will be unemployed will be the thousands of Ethiopian who are working day and night to make sure the nations carries of the past, present will be there for the future Ethiopians.
Like Addis Ababa belongs to Ethiopians, Ethiopian Air lines belongs to Ethiopian.
Just boycott any Ethiopian food product like Injera that your (kersam) greedy belly craving every day.
Boycott every Tigrian food business,clothing business, Tigrian Amharic Drama, they are Bandas then and the are Ethiopian enemies now. Inform western government immigration about every Tigrian who claims he is Eritreans (I don’t give a dam about Eritrea by the way). Respect, protect and love those Tigrians who Stands with Ethiopians as a proud Ethiopians,like the only Tigrian who showed his Tigrian TPLF issued green ID that says his Ethnicity is Tigrian with shame, and who is proud to be called only he is Ethiopian.
God bless Ethiopia.
Please sign this petition.
https://www.change.org/p/people-of-ethiopia-the-capital-city-of-ethiopia-should-be-gonder-gonder-was-the-
Yehie ye Dergue cadre Amharn ayweklm
kafelk ye Gonder hebretn tqelaql .
indewerede gebrie neaw .
Le Moresh, melektu teru naew honome ‘le melaw ye amhara leje’ becha
kemalet ‘tewuled amhara bemulu’ betechemrubet tekekel yehonal.Tewuled
amhara bezu million hezebe naew; Ethiopia bemulu ye tewulde amhara
agre naech; tekekel ayedalehum ?
Le Moresh, melektu teru naew honome ‘le melaw ye amhara leje’ becha
kemalet ‘tewuled amhara bemulu’ betechemrubet tekekel yehonal.Tewuled
amhara bezu million hezebe naew; Ethiopia bemulu ye tewulde amhara
agre naech; tekekel ayedalehum ?
ሁሉንም የአማራ ህዝብ የፖለቲካ ንቃተ ህሌናውን ክፍ የሚያድርጉ መርጃወች ሊመቻቹ ይግባል
በብሄር የሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁሉ አናሳነቱን እንደወያኔ ማንፀባረቅን ስለሚማር ይህ ብሄርተኝነት በዚህ ትውልድ መቆም ይኖርበታል ካልሆነ የቁልቁል የብሄር ፖለቲካ ጉዞ ይሆናል።
የትግሬ ግዜ..
የአማራ ግዜ..
የኦሮሞ ግዜ…
የደቡብ ግዜ….
ወዘተ እየተባባል ለውጥን አናመጣም
ሞት ወያኔ ዘረኛ ስርአት
የጎንደር ሕብረት
….ላይ ሰፋ ያለ ትምህርታዊ ትንታኔ ቀርቧል
1. የጎንደር ሕብረት ለምን አሥፈለግ፤
2. የጎንደር ታሪክ፤
3. የጎንደር የምጣኔ ኃብት ምንጭ፤
4. የፍትሕ ምሶሶዎች እና የሚዲያ አስፈላጊነት፤
5. የቅራኔዎች አፈታት እና አያያዝ (Conflict Resolution).
6. ከምድረ ዕስራኤል አገር የቻፕተር ተወካይ ሊቀመንበር፤ “የዮቶር ኢትዮጵያ የጎንደር አባታችን ታሪክ ማወቅ”
በሚል የምርምር ጽሁፍ ቀርቦ፤ ጉባኤው በሰፊው ተወያይቶበታል።
በተጨማሪም በአሁኑ ሰዓት፤ በጎንደር ሕዝብ ላይ ያነጣጠረውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ መቋቋም እና ለዓለም ማህበረሰብ ለማሳወቅ በአፈፃጸም እቅዶች ላይ ሰፊ ውይይት አካሂዷል። ሌላው ይህ ጉባኤ አገራችን ኢትዮጵያ ከገባችበት እጅግ አደገኛ የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣት ጠቃሚ ናቸው ብሎ ጉባኤው ባመነባቸው የትብብር እና ዲፕሎማሲ ተግባሮች ጠንክሮ ለመሥራት ቆራጥ አቋም ወስዷል።
በታሪክ አጋጣሚ በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ ጠላት በጭካኔ ሲዘምትብን ከጣሊያን ተደጋጋሚ ጥቃት ጋር ሲነፃጸር ይህ እጅግ የከፋ የጥፋት አደጋ መሆኑ ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ዎያኔዎች አገር በቀል በመሆናቸው የኢትዮጵያውያንን ልብ የሚሰብር አስከፊ ገጽታ መሆኑን የጉባኤው ተሳታፊው አሥምሮበታል። ሁሉም የአገሪቱ ዜጋ ተባብሮ መታገል እንዳለበትም ለሁሉም አገራቸውን እና ሕዝባቸውን አፍቃሪ ለሆኑ ዜጎች ጥሪዊን አስተላልፏል።
በተለይ በጉባኤው የተሳተፉ ሴት እህቶቻችን እና ወጣቶች በጎንደር/አማራ ብሎም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ እና በደል ሲገልፁ እንባ እየተናነቃቸው የጉባኤውን ተሳታፊዎች ልብ ከመንካቱ በላይ የዚህ ድርጅት አባላትም ሆነ የአመራር አካላት ለገቡበት ዓላማ ቁርጠኝነት የተሞላበት ወኔ አሳይቷል።
እንዲሁም ጠንከር ባለ አገላለጽ የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ቃፍቲያ እና ሁመራ ተከዜ ደምበራችን ነው የሚለወ የጎንደር ሕዝብ ጥያቄ ለድርድር የማይቀርብ የማንነት እና የመብት ጥያቄ መሆኑን ተገንዝቦ ጥያቄውን ከግቡ ለማድረስ ጎንደር ህብረት የትግል ቃል ኪዳኑን አድሷል።
በተጨማሪም ወያኔ በጎንደር ብቻ ሳይሆን በጎጃም፤ በሸዋ እና እዲሁም በመላ የኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ ከዉጭ የባእድ ሰራዊት በማስገባት ጭምር እያደረሰ ያለውን ጭካኔ የተሞላበት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያን ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ወያኔ የሚተማመንበትን ሰራዊት ጭምር የሚያሸፍት ተግባር እንደሆነ ጉባኤው አስምሮበታል።
ከዚህ በላይ ያስቀመጥናቸው በህዝባችን ላይ እየተፈጸሙ ያሉትን በደሎች ለማስወገድ ጎንደር ሕብረት ተጠናክሮ ለመታገል በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ ሰፊ ውይይት ካካሄደ በኋላ ዋና ዋና በተባሉት ዓላማና መርሆች ላይ ለውጦችን አድርጓል። በድርጅቱ ስያሜ ላይም ማሻሻያ አድርጓል ፤ ይኸውም አርማው እና ጎሕ የሚለው ምልክት እንዳለ ሆኖ በአፃፃፍ ላይ “የጎንደር ሕብረት፤ ለኢትዮጵያ አንድነት እንዲባል ተወስኗል።
ጉባኤው አገራዊና ድርጀታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት ከተወያየ በኋላ የሜከተሉትን የአቋም መግለጫ አስተላልፏል፦
1. በዘር የተቧደኑት ጥቂት የወያኔ ጨፍጫፊዎች በህዝባችን ላይ የሚያደርጉትን የ11ኛ ሰዓት አልሞት ባይ ተጋዳይነት የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲያቆሙ፤
2. ይህ የአጥፊ ቡድን ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ መምራት የማይችልበት ደረጃ መድረሱን ተገንዝቦ ሥልጣኑን ለሕዝብ እንዲያሰርክብ፤
3. የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር ቡድን ከልክ ያለፈ የንዋይ እና የቁሳቁስ ዘረፋውን በአስቸኳይ እንዲያቆም፤
4. ወያኔ ከሥልጣን ላይ ለመቆየት ሲል በአብሮነቱም ሆነ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደረውን የትግራይ ህዝብ ከመላው ኢትዮጵያ ጋር ለማጋጨት የሚጎነጉነውን ዘመቻ በአስቸኳይ እንዲያቆም፤
5. እንዲሁም በአገራቸው እና በህዝባቸው አንድነት ዙሪያ ልዩነት የሌላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች፤ የብዙሃን ማህበራት፤ የኃይማኖት ተቋማት በአስቸኳይ አገርን ለማዳን የትብብር ሥራ እንዲሰሩ፤
6. ማንኛውም በኢትዮጵያ ላይ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ፤ ወይም ቡድን ከዚህ እጁ በደም ከታጠበ መንግሥት ጋር ለመደራደር እንዳይሞክር፤
7. በመላ አገራችን እየተቀጣጠለው ያለው የህዝብ ትግል ባለቤቱ ራሱ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑን አምነን በደም እና በአጥንቱ የሚገነባው ሥራዓት ባለቤት እንዲሆን ከጎኑ መቆም ታሪካዊ እና የዜግነት ግዴት መሆኑን ተገንዝበን ሁላችንም ከድርጅት ኮፈን ወጥተን ከህዝባችን ጋር በአጋርነት እንድንቆም አደራ እንላለን።
8. በቅሊንጦ እስርቤት አቶ በቀለ ገርባ እና ብዙ የፖልቲካ እና የህሊና እሥረኞች ላይ በወያኔ የተቀነባበረ የግድያና የሳት ማቃጣል ሴራ በጥብቅ እናወግዛለን።
9. የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር የእስረኛ ቤተሰቦች እና የህዝብን ህሊና የማስጨነቅ ኢሰባዊ ድርጊት አቁሞ በህይወት ያሉና የተገደሉ ወገኖቻችን ስም ባስቸኳይ ይፋ እንዲያደርግ ።
10. እንዲሁም የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ድምጽ ወጥቶ በፖለቲካና በህሊና እስረኞች ላይ የደረሰዉን ጭፍጨፋ በቁጣ እንዲገልጽ እንጠይቃለን!!
ኮፒ የተደረገ፡
ይድረስ — ለኃይለማርያም ደሳለኝ!
ለ’ክቡር’ ጠቅላይ ሚኒስትር፣
ለኢሕአዴግ ሊቀ-መንበር፣
ጠቅላይ ‘አዛዥ’ ለ”አግዓዚ”ጦር…፤
ይድረስ ለአቶ ኃይለማርያም!
በስምዎ ባዘሏት ወላዲተ-አምላክ..
በወልድ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ልያዝዎ፣
ኢትዮጵያን በጥይት አያቃጥሏት..
እግዚአብሔር አባት ይቅር ይበልዎ!
በደርግም ሆነ በወያኔ ዘመን ባገር ያሴሩ፣
እስከዛሬ ሕዝብን ሲያስጨፈጭፉ የኖሩ፣
“እግዚአብሔርን አናውቅም” ብለው የካዱ ነበሩ፤
እርስዎ ግን፣
ከቤተሰብዎ ጋር ማዕድ ሲጋሩ፣
የየዕለቱን ጸሎትዎን ሲያበስሩ፣
የአምላክን ስም ነጋ-መሸ እየጠሩ፣
ይመስለኝ ነበር በእምነት የከበሩ፤
..ግና ከልብ እውነት ካልዘመሩ፣
ትዕዛዛዊ ቃላቱን ካልተገበሩ፣
እምኑ ላይ ነው ታዲያ አምልኮዎ?
የአምላክን መሻት መፈጸምዎ?
ከአረመኔዎች ጋር ተሰልፈው፣
እግዜርን ከካዱ ጋር አብረው፣
እባክዎን ሕዝቡን አያስጨርሱት፣
ይተውማ ይመልሱት፣ አዋጅዎን ይቀልብሱት፣
ለዕልቂት “ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ” ያሉትን..
ተጸጽቻለሁ ብለው ይሻሩት!
ካልቻሉም ይመንኑ፣
ባገር ላይ ቅስፈት ከሚተውኑ!
የእነሱንማ ይተውት…
የነያሬድ..፣ የነገብረመስቀል.. ዘሮች ሆነው፣
ከጽላቱ ማደሪያ ምድር ተፈጥረው፣
መስቀሉን ያሳደዱ፣ ታቦቱን ያዋረዱ፣
ፈጣሪያቸውን በይፋ የካዱ..፣
በደም ልክፍት ያበዱ..፣
ናቸውና ባገርና በሕዝብ ህይወት የሚቀልዱ..፣
ይድረስ ለርስዎ—ለኃይለማርያም የምልዎ፣
“እምነት ማተብ አለኝ” ስለሚሉ፣
በእየሱስ ክርስቶስ ስለሚምሉ፣
እውን ከሆነ ማተብዎ—እንዲከበር ነው ህያው ቃሉ!
.. የወለምታውን ጉዞ -ገና ከጠዋቱ ሲጀምሩ፣
የእግዚአብሔርን ዘለዓለማዊነት – ለ”ከንቱው የሰው ልጅ” ሲቸሩ፣
ትንሿ ልጅዎ ነበረች – “ምነዋ አባዬ..” ብላ ያረመችዎ፣
በዜጎችዎ ላይ ጦርነት ሲያውጁ – ዛሬስ ማን “ሃይ” ይበልዎ?!
የዓለምን ገዢ ጌታ – ክቡር እግዚአብሔርን ከፈሩ፣
ቃለ-እየሱስ ክርስቶስን – በእውነት ከልብዎ ካከበሩ፣
እባክዎ ጦርዎን መስበቅ ያቁሙ- ጎራዴዎንም ወዳ’ፎቱ ይመልሱ፣
ባረመኔ አግዓዚዎች- የንጹኃን ዜጎችን ደም አያስፈስሱ!
ጌታቸው አበራ
ነሐሴ 2008 ዓ/ም
(ሰፕቴምበር 2016)
Wollo and Shoa are strategically important as they provide the road link to travel to the north , to Gondar , GOjjam and Mekelle. By Blocking all the roads in wollo and shoa we can choke the fascist looters to death.
They won’t be able to transport the agazi tigre militia, food or equipment.
The struggle should continue using all means possible and blocking road links is vital .
It is unable to read the names of people where had been killed in Gojjam, if you do not have any reason can you magnify the names and reveal on the same website, we might know some of them and it enables us to send our condolences to their relatives.
There seems to be a consensus on a number of measures that can be taken in our capital Adis Abea to cripple the enemy.
1. Taking decisive actions against the men at the helm of the Tigre regime which is inimical to our survival as Ethiopians is essential
2. Disrupting all road transport in Shoa, Gojam, Gondar and elsewhere as deemed appropriate, is crucial to hinder movement of enemy troops and arms.
3. Disabling the roads links to the South at strategic points would enhance our resistance while limiting the enemies reach.
My gut feeling is that Woyanes have unified Ethiopians more than at any other time since the Italian invasion. Thank you, you wicked race!!
ለመላው ኢትዮጵያዊ የተሰጠ መግለጫ ብላችሁት ቢሆን ኑሮ ፡ ምነኛ ጣም በነበረው። የትኛው አማራ ተሰብስቦ እንደመረጣችሁም ፡ ብታሳውቁም አይከፋም። ሳይወከሉ እንወክልሃለን የሚሉ በዙብንና ተቸገርን። የጎሳን ጉዳይማ ወያኔ ሃያ አምስት አመታት ሙሉ ግቶን ፡ አንገፍግፎናል!
ዘረኝነት ምንጋ ነው የሚጀምረው?
ለፖለቲካ ፓርቲ እንጂ ለጎሳ ፓርቲ ፡ ድምጽን መስጠት ስህተት ይመስለኛል። ምክንያቱም ሰው በቋንቋው ቢመሳሰልም ሰለአኗኗሩ ባለው አመለካከት ይለያያልና ፡፡
ሕይወታችንን ለመምራት በምንመኘው አቅጣጫ ወይም የፖለቲካ መስመር ፡ ብንደራጅ ግን፡ በጋራ መስራት ይቻለናል፡፡ በጎሳ መዋቅር ተሰብስበን ግን ፡ እድገት የሚባል ነገር ሊኖር አይችልም። ቋንቋ ከመግባቢያ መሳሪያነት ያለፈ ትርጉም ሊሰጠው አይገባም።
የሰውን ልጅ የሰውነት አወቃቀር ለብዙ ዘመናት በማጥናት ሳይንስ የደረሰበት እውነት ቢኖር ፡ በዓለም ላይ የምንገኝ ሰዎች ሁሉ ፡ የሰው ዘር መሆናችን ነው፡፡ በዓለም ላይ የሚኖረው ፡ አንድ የሰው ዘር ብቻ ነው። ምናልባት ወደፊት ሌላ ፕላኔት ላይ ፡ ሌላ ዘር ይገኝ ይሆናል። እንኳን ባአንድ ኢትዮጵያ ውስጥ የምንገኝ ሰዎች ቀርቶ ፡ በአይሮፕላን አገር አቁርጠን ተጉዘን ፡ የምናገኛቸው ፡ የራሳችን ዘሮች ናቸው።
በተለይ በዚህ ሙያ ውስጥ ፡ ሰመ ጥሩ የሆነው የሰው ልጆችን ጂን ተመራማርው ኢታሊያዊው ፕሮፌሰር ሉካና ልጁ ፍራንሲስኮ ስፎርሳ በጻፉት “verschieden und doch gleich” በተሰኘው መጽሃፋቸው ፡ የዓለም ሕዝቦች ገጽታችን ቢለያይም ፡ ውስጣችን ግን አንድ መሆኑን በማስረዳት ፡ ዘረኞችን የሚያስደነግጥ እውነት አቅርበው ፡ የዘረኝነትን መሰረት አፈራርሰውታል።
ሰው ሲወለድ የሚወለድበትን አገር ፡ ወይም ቤተሰብ ፡ ለመምረጥ ዕድል አልተሰጠውም። ስለዚህም ከሱ መወለድ በፊት ፡ በሱ ክልል ለተፈጸመው በደል ተጠያቂ ለማረግ መሞከሩ አግባብ አይደለም፡፡ እሱን የሚያስጠይቀው ፡ የራሱ ተግበር ብቻ ነው። ሐይማኖቱን እንኳን ባብዛኛው የሚቀበለው ፡ ከተወለደበት ቤተሰብ ወይም አካባቢ ነው።
ዘረኛውን ወያኔን አፍርሰን ፡ ሌላ ወያኔ እንዳንገነባ እንጠንቀቅ!!!
ጥብቅ ማሳሰቢያ፣
ከተከዜ ምላሽ ሁል ጊዜም ጎንደር እንጂ አንድም ሚሊ ሜትር መሬት የትግራይ ገዛት ሆኖ አያውቅም፣ በአሁኑም ወቅት ወራሪ እንጂ ህጋዊ አይደለም፣ ወደፊትም አይኖርም፡፡ ስለወልቃይት ቦታውን በወረራ መልክ በጉልበት የያዘ መራሹ የትግራይ ክልል ይፍረድ ማለት ወንጀለኛ ራሱ ከሳሽ፣ ተከሳሽ፣ መስካሪ፣ ታዛቢና ዳኛ ሆኖ በራሱ ላይ ይፍረድ ማለት ነው፡፡ የዚህ አይነት አሰራር ደግሞ የትም የሚከሰት ሳይሆን በወያኔ ትግሬ ኢትዮጲያ ብቻ ነው፡፡
ለማንም ግልፅ መሆን ያለበት ግን ከተከዜ ምላሽ ሁሉም መሬት የጎንደር ግዛት ስለመሆኑ በተከዜ ወንዝ አማካኝነት ከጥንት ጀምሮ ድንበሩ የተከለለ ስለሆነ ይህን ተፈጥሯዊ ድንበር ማንም ያውራ ወይም ይፍረድ በምን መንገድ ሊሽረው አይችልም፡፡ እንኳን ትግሬ ቀርቶ ማንም ታላቅ ወራሪ ይምጣ የአማራ ህዝብ ግን ይህን ጥንታዊ ሀብቱንና ታሪኩን በአሸናፊነት ሁል ጊዜም ያስጠብቃል፡፡ በዚህ ማንም መጠራጠር የለበትም፡፡
የዛሬ 20 አመት አካባቢ ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት በጉልበት ይዞ በህገወጥ መንገድ የትግራይ ክልል ነው እሱ ስላለ ብቻ ቦታው ሆኗል ብሎ የሚያስብ ካለ ትልቅ ችግር በራሱ ላይ ያለበት ነው፡፡ ወያኔ ግን ያለው አማራጪ አንድ ሲሆን ይህም ስላለፈው ይቅርታ ጠይቆ የወረረውን ቦታ በአስቸኳይ በሰላም መልቀቅ ነው፡፡ ሌላ መንገድ የሚፈልግ ከሆነ ደግሞ ታላቅና ጀግና የአማራ ህዝብ እንኳን የራሱን ቤት ቀርቶ የትግሬንም ተራራ አድዋ ላይ ከሌሎች ህዝቦች ጋር በመሆን ከትልቅ ወራሪ ጋር ተፋልሞ ነፃ ያወጣ ነው፡፡ አማራ ቆሞ እሰከሄደ ድረስ በምን መንገድ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ በጎንደር ግዛት ላይ የቦታ ይገባኛል ጥያቄ ማንሳት ቀርቶ ማሰብም አይችልም፡፡
በመሆኑም ሁሉም ጎንደሬና የአማራ ህዝብ በሙሉ ይህን ጉዳይ በተመለከተ አቋሙ አንድ ሲሆን የትግራይ ክልል ይበሉት ወይም በሌላ ስሙ ፌደሬሽን ነገር ግን ወልቃይትን በተመለከተ የአማራ ህዝብ የማንንም ፍርድ አይጠይቅም፤ አይጠብቅምም፡፡ ቦታው ምን ጊዜምና ሙሉ በሙሉ የጎንደር ተፈጥሯዊና ታሪካዊ አካል ነው፡፡
“ጠንከር ባለ አገላለጽ የወልቃይት ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ቃፍቲያ እና ሁመራ ተከዜ ደንበራችን ነው የሚለው የጎንደር ሕዝብ ጥያቄ ለድርድር የማይቀርብ የማንነት እና የመብት ጥያቄ መሆኑን ተገንዝቦ ጥያቄውን ከግቡ ለማድረስ ጎንደር ህብረት የትግል ቃል ኪዳኑን አድሷል።”
ይህ ለማስጠበቅ የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳርና ከሀገር እስከ ውጪ ሀገር ከሚፈለገው በላይ ዝግጁ ነው፡፡ ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት በወረራ መልከ ስለያዘው በጣም ለም፣ ሰፊና ሀብታም የጎንደር ታሪካዊ መሬት እንዴት ወራሪ የሆነ ትግሬ ሊወስን ይችላል፡፡ በሰላም የማይመልስ ከሆነ አማራ የራሱን መሬት በጉልበት ለማሰመለስ ህግ የሚደግፈውና ትልቅ አቅም ያለው መሆኑን ግን አስቀድመው ሊያውቁት ይገባል፡፡
አንድ ጠገዴ ብቻ ያለ ሲሆን ይህም ሙሉ በሙሉ የጎንደር አካል እንጂ ከምን የመጣ ፀገዴ ነው ደሞ፡፡ የፈለጋቸውን ቢያቦኩና ቢፈተፍቱ ትግራይ ግን ተከዜን መሻገር አይችልም፡፡
አንብቡት፣
“በወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ክልል ውሳኔ አርኪ ካልሆነ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ለማቅረብ ስምምነት መደረሱ ተገለጸ
የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉዳይ ከአማራ ክልል ውጪ የትም አይታይም›› አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
በአማራ ብሔራዊ ክልል አብዛኛዎቹን የጎንደርና የጎጃም አካባቢዎችን ለተቃውሞ ያነሳሳውና ለበርካቶች ሕይወት ማለፍ መነሻ ምክንያት የሆነውን የወልቃይት የማንነት ጉዳይ በተመለከተ፣ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ተወያይቶ የሚያሳልፈው ውጤት እንደሚጠበቅ የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ ለዚህም ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡
የጠገዴንና የፀገዴን ድንበር ሁለቱ ክልሎች ተነጋግረው በአጭር ጊዜ ይፈቱታል ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውቀዋል፡፡ ነገር ግን የክልሉ ምክር ቤት (የትግራይ) የመጨረሻ ውሳኔ ሕዝብን ካላረካ ወደ ፌዴራል መንግሥት ተወስዶ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ይታያልም ሲሉ፣ በተለይ በጎንደር ከተማ ለሚኖሩ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ተወላጆች ገልጸውላቸዋል፡፡”
ተከዜን ተሸግሮ ትግራይ አንድም ሚሊሜትር የመሬት ባለመብትነት በፍፀም የለውም፣ አይኖረውም፣ ሊኖረውም አይችልም፡፡ ይህ የሆነ እለት የአማራ ህዝብ ሊወጣበት ከማይችል ጉድጓድ ለዘላለም የሚገባና መጥፊያውን በራሱ ፈቃድ አመቻቸ ማለት ነው፡፡ ትግራይን ከወንዙ ባሻገር በርቀት እንጂ በቅርበት ከሆነ ግን እሳትን መጨበጥና በራሰ ቤት ለኩሶ ከዜያው እንደመኖር ማለት ነው፡፡
ይህ በምን መንገድ መሆን የለበትም፡፡ ትግራይ ከተከዜ ማዶ ብቻ ነው ቦታው፡፡ ይህ ለሁሉም የአማራ ህዝብ ግልፅ ሲሆን ይህን በተመለከተ ማንኛውም ውሳኔ የሁሉም አማራ መሆን አለበት እንጂ ማንም የወያኔ ተላላኪ ባንዳ በዚህ ጉዳይ ላይ በግል ወይም በቡድን አያገባውም፡፡ አማራ ተጠንቀቅ፡፡ ትግሬ እንጂ ትግራይ ግን በፍፁም ተከዜን መሻገር የለበትም፡፡ ለዚህም አላማ ነው ያን ያህል ወጣት፣ ህፃናት፣ እናቶችና አባቶች በወያኔ አጋዚ ጦር በአማራነታቸው ሰሞኑን ሊጨፈጨፉ የቻሉ፡፡ ከዚህ የከፋ መስዋዕት ይከፈላል አንጂ ትግራይ ግን በፍፁም ተከዜን ተሻግሮ አንድም ሚሊሜትር ብትሆን የቦታ ባለቤት መሆን አይችልም፡፡ እነሱን በርቀት ማሰቆም ነው፡፡
the Wolkayit Committe is the basis for a staunch amhara organisation for the defence of the amhara population against genocide, eviction and persecution by the fascist Tigre people liberation front and any future threats. it is able to mobilise the population and for action to defend itself.
the persecution and genocide carried out on the population for the last 25 years means that the amhara must organise themselves as a group and defend themselves.
ሞረሽ እጅግ ዘረኛ