የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት
የኦሮሚያ ክልል ውሎ እና የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ ስኬት
#Ethiopia #Oromoprotests #CivilDisobedience #AmharaProtests #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi – mereja.com – በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ::ለኣንድ ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የግብይት ማቆም ኣድማ በሻሸመኔ ኣዲስ ኣበባ ቡራዩ በኣምቦ በነቀምት በደንቢዶሎ በባሌ ጎባ በሃረርጌ ደደር ጋራሙለታ በኣወዳይ በድሬዳዋ እና በኣብዛኛው የኦሮሚያ ክልሎች በተሳካ ሁኔታ ሲካሄድ የምስራቅ ኢትዮጵያዋ ጅጅጋ እና በጫት ተቀባይነቷ የምትታወቀው ጅቡቲ ጫት ሳይላክ መቅረቱ ሲታወቅ ድሬዳዋም ጭር ብላ ውላለች ::
በተልይ የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጡ ኣውቶብሶች መናሕሪያዎችን ጭር ያደረጉ ሲሆን ትራፊኮች ታርጋ በመፍታት ሲወስዱ ተስተውለዋል። ከዚህም በተጨማሪ የሕወሓት ንብረት የሆነው ሰላም ባስ ጨምሮ የተለያዩ በስራ ላይ ለመሰማራት ሲያሽከረክሩ የተገኙ አውቶብሶች እርምጃ የተወሰደባቸው ሲሆን መንገዶች በተለያዩ ኣከባቢዎች ተዘግተው መውጫና መግቢያ ኣልነበረም፥ የግብይት ማቆም ኣድማው ለሚቀጥሉት ቀናት እንደሚካሄድ ይታወቃል::

ስለዚህ በዚህ ኣድማ ጊዜ ውስጥ ከሌሎች ክልሎች ለሽያጭ እቃዎችን ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች የኦሮሚያ ከተሞች ማስገባት ክልክል ነው። እቃዎችን ጭነው በሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድም አቀናጆች አስታውቀዋል። የመኪና ባለንብረቶች፣ አሽከርካሪዎች እና ነጋዴዎች ይህንኑ አውቀው ይህን የአድማ ወቅት በማክበር ለህዝብ አጋርነታቸውን እንዲያሳዩ እና ንብረታቸውንም ከውድመት እንዲያድኑ ደግመን እናሳስባለን። #ምንሊክሳልሳዊ














ብራቮ ኦሮሚያ ! ! ! gonder ,gojam and wollo must follow suit.
ወንዳታ ኦሮሚያ!!!የሰው ደም እንደ ጎርፍ ፈሶ ንፁሃን መብታችን ይከበር በሀገራችን ነፃነት ይኑረን አትግደሉን የወያኔ አገዛዝ ይብቃ……ወዘተ ህዝባችን ብሎ በጠየቀ ዱላና ጥይት አትርፏል።ከእንግዲህ ወያኔ እስከሚወገድ ትንቅንቁ ይቀጥላል።
Bravo oromiya
መንገድ ዳር ቁጭ ብለው ትንሽ ሽንኩርትም ትሁን ቲማቲም ሸጠው በምትገኘው ሶስትም አራትም ብር ድኀ ልጆቻቸውን እሚያስተምሩ ደጋፊ የሌላቸው እናቶችስ ማን ይርዳቸው ? እነሱም ላይ እርምጃ ይወሰዳል ?
አይ ኢትዮጵያ !
Hizbn lemekitat yemtalm muartegna, yhin lemadreg mebtum chlotawum yelehm. Be gir gir zerefa yemtasb kentu neh. Egziabher ebdethin yadnih.
Thank You God for setting Ethiopia and it’s people free!
Thank you!!Thank You!!
Thank You!!
Bravo Oromiya!
Amhara will follow the same path and then Woyane’s blood stream will seize.
Death to Woyane!!!!!
Now March to your grave stupid woyane. You have no where to go. Thank you true Ethiopians!!
wow!
you called jigjiga the eastern Ethiopia town while refusing to to say somali region this indicates that you are racist and if you like or not it is what is it