በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ።

በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ።ሌሎች ዘገባዎች ከአርባ ሰው በላይ ሞቷል ሲሉ የወያኔ ልሳን የሆነው ፋና ያወጣው ዘገባ ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች መካከል በአደጋው ወቅት በመረጋገጥ፣ በጭስ በመታፈን እና በቃጠሎ የሞቱት ሰዎች 21 ሲሆን፥ ሁለት ታራሚዎች ደግሞ ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ ህይወታቸው አልፏል። በቃጠሎው የማረሚያ ቤቱ ሁለት ህንፃዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን አመልክቷል።ማረሚያ ቤቱ ቶሎ ተጠግኖ የተለመደ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ በመሆኑን ያመለከተው ዘገባ ሌላ ግፍ በዜጎች ላይ ለማድረግ መዘጋጀቱን ያመለክታል።ዛሬ ጠዋት የወጡ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት ሆን ተብሎ በወያኔ ሰርጎ ገብ ወታደሮች እስረኞች ላይ ጥይት ይተኮስ እንደነበር ይጠቁማል። #MinilikSalsawi

Image may contain: text, outdoor and nature

13 Comments on “በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ።”

  1. TPLF committed this crime to heighten public fear and to distruct the Oromia stay home protest.

    Press on Ethiopia. TPLF should go soon!

  2. This is murder by TPLF =========> ” በአዲስ አበባ ቂሊንጦ የማጎሪያ ካምፕ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ አደጋ የ23 ሰዎች ህይወት ማለፉን ወያኔ ገለፀ። “

  3. የዚህ ግፍ ማብቂያ መቼ ይሆን? የኢትዮዽያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር የምንትቀሳቀሰው መቼ ነው። ኦሮሚያን ጎንደርን ጎጃምን ተቀላቀል። በተለይ አዲስ አበባና ደቡብ ህዝቦች ታሪክ አይኑን አፍጥጦ ይመለከታችኇል። ወያኔ አልቆለታል። የራሱ ሰራዊት እየከዳው ነው።በጋራ ተንቀሳቅሰን ድላችንን እናብስር። 2009 ወያኔን የምንቀብርበትና ኢትዮዽያውያን ድል የምንቀዳጅበት ዘመን ነው።

  4. Woyane Tigres have declared war on us Ethiopians . They are in panic mode.
    We need to remain composed so that no one escapes the very inferno that they are squarely responsible for.
    The lions of Shoa, the children of Abebe Aregays, the Geresu Dukkis, the Haile Mariam Mammos, the Jagema Kellos, the Beqele Woyas, the Shewreged Gedles, and the tens of thousands of heroes of Shoa are lurking . Their forefathers tore down the bowels of fascist Italians and their Tigre slaves 80 years ago with astounding fervour. Their children will do no less dealing with these unrepentant career mercenaries.

  5. we Ethiopia Oromian will never forget what this frog did to our people. The darker day will come soon to you ANBETA TIGRE and will take your skin first like taking of the skin of the sheep alive before killing you. We have blood relationship with Amhara and even you think, your desert land is far away from us, Amhara will let us his land to cross and come to you.

  6. ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን የተመኘው መንግስት፥ የቀጠሮ ማረሚያ ቤቱ ቶሎ ተጠግኖ የተለመደ አገልግሎት መስጠት
    እንዲችል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ በመሆኑ ተገልጋዮች እና ቤተሰቦች በትእግስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል። this statement is posted on aigaforum. Unbelievable. “Yetelemed” agelegelotun…. what is that supposed to mean? Woyane’s business as usual is keeping it’s people in the prison.

  7. እስር ቤት ሲቃጠል ይህ ስንተኛው እንደሆነ መገመት አያቅታችሁም ያለአግባብ የህዝብ ተሰሚነት ያላቸውን ህዝቦች በአሸባሪነት በጠባብነት በትምክህተኛ ናቸው ጭፍን አስተሳሰብ ጥላቻ ዘረኝነት የመነጨ ስርአት አሁን ያለንበት ወቅት ወያኔን እያንገራገጭነው ባለንበት ወቅት የህዝብን እንቅስቃሴ ይመራሉ የሚባሉትን ሰዎች ሆን ተብሎ እሳት በማስነሳት የመረሸን ማንነታቸው በምን ምክንያት እንደሞቱ እንዳይለዩ በማድረግ የተወሰደውን ኢሰብአዊ ጭፍጨፋን ሁላችንም ማውገዝ ይገባናል ይዚህ አፀፋ ምላሽ ለወያኔ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ቀላል ነውና ምላሹን ይጠብቅ።

    ሞት ለወያኔ

    ድል የህዝብ ነው

    የአደራ መንግስት ባስቸኳይ ሊመሰረት ይገባል

  8. The faciest TPLF purposely made fire in the prison. The main idea is to create some psychological pressure on the protester. In different places the same thing happened and killed a lot of people in the prisons. We Ethiopians are ready to die for our freedom. so, we will fight the uncivilized narrow minded of TPLF until it vanishes from our motherland Ethiopia .

  9. The coward TPLF/Woyane terrorists planned, designed. intentionally carried out this henious and barbaric crime of burning innocent citizens it kidnapped from their homes. Ethiopians will never forget this state sponcered crimes against citizens. The Ethiopian people have the right and the obligation to administer justice and revenge for those citizens burned alive by these animals in Woyane mafiasto. Long live Ethiopia and Ethiopians.

  10. የትግሬ ነፃ አውጪ ቡድን ነው ይህንን ሁሉ ግፍ በኢትዮጵያውያን ላይ እያደረሰ ያለው!!

    ለመሆኑ ትግሬዎች ከማነው ነፃ የሚወጡት??

    መቼስ ነው ነፃነታቸውን የሚቀዳጁት ??

    የትግራይ ማህበረሰብ በሙሉ በነፃ አውጪው የትግሬ ቡድን እየተመራ ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው እየተዋጋ ያለው ማለት ነው??

    የትግራይ ማህበረ ሰብ ሥልጣን ይዟል!! ከዚህ ሌላ ምን አይነት ነፃነት?? ምን አይነት ሥልጣን ነው ትግሬዎች የፈለጉት??

    የንፁሐን ደም ይፋረድ !!

    በእግዚአብሔር እርዳታ እንበቀላችኋለን !!

    እነዚህን መዋጋት እና ከምድረ ገፅ ማጥፋት በእግዚአብሔር ቤት ታላቅ ቡራኬን ያስገኛል!!

    በአጠቃላይ የዚህን የትግሬ ነፃ አውጪ ቡድን እና ደጋፊዎቹን በአጠቃላይ ምሽጉን በሙሉ ከምድረ ገፅ ማጥፋት በራሱ ጽድቅ ነው እና እንበቀላቸዋለን !!

    እንደጢስ ተነው፣ እንደጉም በንነው ለዘለአለም ይጠፋሉ !
    እግዚአብሔር መፅናናትን ለሙታን ቤተሰቦች ይስጥልን፣ የታመሙትን ያድንልን፣ ከሞት የተረፉትን የታሰሩትን በህይወት ያውጣልን!!

    አሜን !!

  11. ብአዴን አልነበረም/ላልነበራችሁ/ሊኖረም አይችልም አማራን እንወክላለን ትላላችሁ እናንተ ወያኔዎች ሻቢያዎች፣ሱዳያውያን ሞሳዳዊያን ቆሻሻ ለመሆናች ሕዝብ ይንገራችሁ እውነት ይድረስ ለብአዴን አባላት የተባለው ከአባባል ውጭ እመኑኝ ብአዴን አልነበረም ወደፊትም አይረም ምክንያቱም ብአዴን ቢኖርማ ኖሮ የትግራይ ሽፍቶች ጎንደርን ሲወሩ አማራውን ሲገድሉ አብሮ የገደለ ብአዴን ነው!ለትግራይ ወያኔ የአማራን መሬት ሰፍሮ የሰጠ ለመሆኑ ማረጋገጫ ለዚህም የትግይን ሕዝብ ሁመራ፣መተማ፣ወልቃይትን፣አዳረቃይን ሲሰፍሩበት ብአዴን በጂ.አይ.ዜድ፣በኦክስፋም፣ዩ.ኤስ.አይ.ድ፣በኖርዊዩ የገንዝብ ድጋፍ አዲስ አበባ ለአንድ ወር(ለሰላሳ ቀኖች) ወጪያችሁን ችለው ስትዝናኑ አልመበረምን ከዚያ ተመልሳችሁ የትግራይ ተወላጆችን ለማስፈር አብራችሁ አልሰራችሁምን እስቲ ተጠየቁ ማን ይጠይቃችሁ
    ለመሆኑ ብአዴን 15 000 000(አስራ አምስት ሚሊዩን) አማራዎች ሲገደሉ ሰው የተገደለ አልመሰለውም በተሰጠው ገንዘብና ባፈራው ሃብት ጎግቶ ለሰው ልጆች መገደል መፈናቀል ለውይይት አቅርቦ አያውቅም፡፡
    ምክንያቱም የብአዴን (አባቱ፣እናቱ፣ርስቱ፣አለቃው ወያኔና ወያኔዎች ብቻ ስለሆኑ እንደ ውሻ የተጣለለትን ጭራውን እየቆላ አማራን አስደፈሩን፣አስገደለ አስገደሉ፡፡
    በላይ

  12. “ተራራ ያንቀጠቀጠ” እየተባለ ያለገድሉ ታሪክ ሲጻፍለት፣ ከበሮ ሲደለቅለት የኖረው ህወሃት አስቀድሞ በጋዜጠኛ ሲንቀጠቀጥ ኖሮ አሁን ደግሞ በሰላማዊ ሰልፈኛ ከተንቀጠቀጠ ወዲህ በረሃ የተከተበው የቀድሞው አውሬ ባህርዩ በይፋ እየታየ መጥቷል፡፡ የረሃብተኛ እህልን በጠራራ ጸሃይ በመዝረፍ የራሱን ወገን በጥይትና በረሃብ የቆላው ህወሃት፣ “ነጻ አወጣሃለሁ” የሚለውን ህዝብ በተለያዩ ስልታዊ መንገዶች በመጨፍጨፍ ሥልጣን የጨበጠው “የባለ ራዕዩ” ህወሃት፣ ከተማ መሃል ታክሲ ውስጥ ቦምብ በመጥመድ የንጹሃን ደም ያፈሰሰው አሸባሪው ህወሃት፣ … አልገዛም ያለውን ሕዝብ እየጨፈጨፈና እያፈነ ባለበት በአሁኑ ሰዓት አዲስና አስደንጋጭ ዜና መስማት ተጀምሯል። እስር ቤቶች እየጋዩ መሆናቸው!!

    ቀደም ሲል አምቦ እስር ቤት ጋየ። የጉዳቱ መጠን በቅጡ ሳይታወቅ ተድበስብሶ ታለፈ። ከዚያም ጎንደር አንገረብ እስር ቤት ነደደ ተባለ። እዚያም የደረሰው ጉዳትና የጉዳቱ መጠን በቅጡ ሳይነግር ተሸፋፍኗል፤ አሁን ደግሞ ቂሊንጦ እስር ቤት ጋይቷል። ቃጠሎው እነ በቀለ ገርባን ጨምሮ ታዋቂ የፖለቲካ አመራሮች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የመብት ተከራካሪዎችና የስርዓቱ ሰለባዎች ስለሚገኙ ዜናው ህወሃት ለገጠመው ቀውስ እንደ ነዳጅ ሆነ። ቃጠሎው ይፋ መሆኑን ተከትሎ ቅድሚያ አቶ ጃዋር መሐመድ ይህንን አስደንጋጭ ማሳሰቢያ በፌስቡክ ገጹ ይፋ አደረገ።
    ወያኔ በቀለ ገርባ እና ሌሎቹ አመራሮች በህይወት መኖራቸውን በሚቀጥሉት 3 ሰዓታት ውስጥ ተጨባጭ ማረጋገጫ ካልሰጠ የሚቀጥሉት እርምጃዎች ይወሰዳሉ
    1) በሁሉም ደረጃ ያሉ እስር ቤቶች ይወድማሉ
    2) ማንኛውም የወያኔ ንብረት ይወድማል
    3) መንግዶች በሁሉም አቅጣጫ እና ሰፈር ይዘጋሉ (ኢንተርኔት ሊዘጉ ስለሚችሉ ይህን መልክት በአስቸኳይ አስተላልፉ) #oromoProtests

    Full text@ http://www.goolgule.com/kilinto-tplfs-another-challenge/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*