ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል::

Minilik Salsawi's photo.

ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል:: Minilik Salsawi – mereja.com
ከመፈክሮችም ውስጥ
፩ ፡ ሞት ለወያኔ
፪ ፡ ህውሃት ይውደም
፫ ፡ ድል የህዝብ ነው
፬ ፡ የፈራ ይመለስ
፭ ፡ አማራ ታጠቅ
፮ ፡ ደማችንን እንመልሳለን ወ.ዘ.ተ የሚሉ ነበሩ። #MinilikSalsawi

21 Comments on “ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል::”

  1. INIEN YASAZNUGNE KONJIT INA MINILIK NACHW
    YA HULU KUCHI BELU ” ZENA ” WUHA MEXEXATU
    LIYANADADCHW YEGEBAL .
    LEMIN TINSH INDA ESAT CREWS EE TESFAYE
    G.AB TRAINNING ATWESDUM ? SILE TEGIRAY
    HIZB SHANXA PACK MADREG BETXAM CHEKOLACHIHU
    MEGNOTACHIHU BETAM QIL SEAW YEMIYASBEW
    DENBEGNA AGASESOCH SHABIA GINZBUN LEINDNATE
    AYNETU MEGAZA AHIYAWOCH MAFSESU GENZB TERFOTAL
    ISUS KEYT AMEXAW KE EGYPT NEAW .

  2. ከአባ ገዳ ልጆች
    እናቶቻችንን ገደሉ፤ ወንድሞቻችንን ገደሉ፤ እህቶታችንን ገደሉ፤ ሚስቶቻችንን ገደሉ ፤ ህጻናት ገደሉ፤ እርጉዝ ተስፋችንን አጨለሙ፡፡ እነዚህ በእኛ ስቃይ የሚደሰቱ እንደዜጋ ቆጥረውን ስለብሶታችን ከመስማት ለምንጠይቀው ፍትሀዊ ጥያቄ ምላሻቸው ጥይት እና ቦምብ ከሆነ እንደ አሳማ በዝምታ እጆቻችን አጠምረን መሞት ሊያበቃ ይገባል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ የትግል ስልቱን ከሰላማዊ ትግሉ ጎን ለጎን የህወሀት ወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ላይ ማነጣጠር አለበት፡፡ ድሮ ድሮ ሰዎች ሲታሰሩ ቀበቶ ያውቃሉ፡፡ ምክንያቱም ሰውዬው በቀበቶ ሰራሱን ቢያጠፋ የህግ እና የሞራል ተጠያቂነት ስለነበረ፡፡ ሌላው ቀርቶ የምታቀበልቸው ሰንቅ እንኳን አቀባዩ መጀመሪያ እስር ቤቱን በሚጠብቀው ቃፊር ወይም ፓሊስ ፊት ከቀመስክ በኋላ ነው ለታሳሪው የሚደርሰው፡፡ ዛሬ ዛሬ በጫካ ህግ የሚመሩ ጭራቆች በህግ ቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን በማጎሪያ ካምፓቸው አድረገው ከኋላ በእሳት ከፍት በመትረየስ ይቆሉታል፡፡ ስለዚህ ካዚህ በኋላ በእሳት ከመጠበስ በሚቻልህ መሰሪያ ጠላትህን ጠብሰ መሞት እንጂ ወደ እስር ቤት ፍትህ አገኛለሁ ብለ እንዳትሞኝ፡፡ ከወያኔ ኦሽዊት ካምፕ ፍትህ እና ርትህ ወይም የህግ የበላይት እና ከለላ ስለመጥፋቱ አምቦ ፡ የደብረታቦር፣ የጎንደር እና የቂሊንጦ እስር ቤት ምስክር ነው፡፡

  3. You are right ye Abba Geda ljoch. I doubt if Woyane Tigres, despite looking like the rest of us are in fact humans. I strongly doubt it on two scores.these creatures are thir
    1. Human beings reason. It is difficult to imagine how a bunch of unlettered, depraved Tigres, even if they have the support of the 5 million tribesmen, should think that they can plunder and dismantle a country of 100 million.

    2. That Tigres are not bothered by the immorality and repugnance of brutally subduing a 100 million Ethiopians of diverse ethnic groups, even if it was possible,prompts me to question their rational humanity.

    Tigres are a people one cannot help pity. When the dust settles, their fate is not going to be bright. I have have no doubt that Tigres would from now on will be consigned to their arid Tigrai in destitution. Most in any case will resort as usual, to carrying their begging bowl scattered across the rest of Ethiopia.

  4. Taken from facebook and is really beneficial.
    ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ወገኖቼ!
    ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ መላው አማራ: አማራ በመሆናችን ብቻ ግፍ የተባሉትን የግፍ አይነቶች ሁሉ ተቀብለናል:: ምን ያልደረሰብን ስቃይ አለ!
    ዛሬ የወያኔ-መሩ ግፍ ልኩን ስላለፈ የጭቆናውን ቀንበር መሸከም አልቻልንም በማለት መላው አማራ ዳር እስከዳር ተነሳስቶ ከሀገር በቀል የዘረኛ ስርአት አራማጆች ጋር እየተናነቀ ይገኛል::
    ውድ ወገኔ!
    ትንሽም ቢሆን የንብረት መውደም እንደኛ ላለ ድሀ ሕዝብ ድህነትን ያባብሳል:: መቁሰልም ህመሙ ቀላል አይደለም:: የአካል መጉደልና የህይወት መጥፋት ደግሞ በእጅጉ ያሳዝናል:: ነገር ግን በባርነት ስር ውሎ በውርደትና በስቃይ ከመኖር የከፋ ምንም ነገር አይኖርም:: 25 አመት ሙሉ ችለን በመቀመጣችን ደደብ አህያ ተብለናል:: ለሀያ አምስት አመታት የዘር ማጥፋት ዕቅድ ሰለባ ሆነን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን በጭካኔ ተነጥቀናል:: ከየተወለድንበት አካባቢ ሳይቀር ተፈናቅለን ለጎዳና ተዳዳሪነት: ለሴተኛ አዳሪነትና ለስደት ተዳርገናል:: በየሄድንበት የማሪያም ጠላት ተብለን ተዋክበናል: ታስረናል: ተገርፈናል: ተገድለናል::
    ወገኖቼ!
    ለ25 አመታት ያህል የመከራ አይነት ሲፈጸምብን አይዟችሁ ብሎ ከጎናችን የተሰለፈ አንድም አልነበረም:: አሁንም ቢሆን ድጋፍ ያደርግልናል የምንለው ማንም የለም:: ለእኛ ያለነው እኛው ነን:: በሕዝባችን መስዋእትነት ነጻ የወጡትን ነጻ መሬቶች በአግባቡ እንጠቀምባቸው:: ይህ ዕድል ካመለጠን ለከፋ የዘር ምንጠራ መጋለጣችን የማይቀር ነው:: 7 ሆነው ለጥፋት የተሰለፉ ወያኔወች ለድል በቅተው የተነሱለትን አላማ ማሳካት ከቻሉ እኛ ሚሊዮኖች ሆነን ለነጻነት የምናደርገው ትግል የማይሳካበት ምንም ምክንያት አይኖርም::
    ልብ አድርጉ!
    ስንታመም ያስታመመን: ስናለቅስ እንባችንን ያበሰልን: ስንቸገር አይዟችሁ ያለን: ስንፈናቀል “ለምን!” ብሎ የተከራከረልን: ስንታሰር ምሳ ቋጥሮ ያቀበለን: ስንደበደብ-ስንጨፈጨፍ በሀዘን እምባውን ያፈሰሰልን-ክጎናችን ቆሞ ወገናዊነቱን ያሳየን አንድም የለም:: ነገር ግን የተሸሸግንበትን ጠቁመው ያስያዙን: ለደብዳቢወቻችን ዱላ ያቀበሉ: በሀሰት የመሰከሩብን: በሀሰት የፈረዱብን: የገደሉንና ያስገደሉን ብዙ ናቸው:: ዛሬ ግፍ ያንተከተከው የአማራ አመጽ ቀልባቸውን የሳበው በርካታ ሰዎች “እንዲህ አድርጉ-እንዲያ አታድርጉ” ብለው ምክር ሊሰጡን: ገዳይና አስገዳዮቻችንን በጉያችን ይዘን እንድንንከባከባቸው ሀይማኖታዊ ትምህርት ሊያስተምሩን ሲሞክሩ እየሰማን ነው:: አንዳንዶችም ያገኙትን ሜዲያ ሁሉ በመጠቀም: መጠየቅ የምንፈልገውን ጥያቄ ለመጠየቅ የሚያስችል ስርአት ተመስርቶ እያለ ጥያቄያችንን በተገቢው መንገድ አቅርበን ምላሽ ማግኘት ስንችል የሰላሙን መንገድ ትተን በእብሪት ለአመጽ እንደተነሳሳን አድርገው ሲገልጹ: ይህን ህገወጥ የሚሉትን የህልውና ትግላችንን መንግስታችን የሚሉት ወያኔ ርምጃ ወስዶ እንዲያስተካል ሲማጸኑ እየሰማን ነው::
    ውድ መከረኛ ወገኖቼ!
    አዎ ዛሬም ችግራችን የማይገባቸው: ህመማችን የማይሰማቸው ሰው መሰል ሰዎች አሉ:: ማንም ያለውን ይበል:: “ግመሎች ይሄዳሉ-ውሾቹ ይጮሀሉ” የሚለው ተረት የሞኞች ተረት መሆኑን የሚረዱበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም:: ግመሎች ተዘርጥጠው ይወድቃሉ-ውሾችም ርሀባቸውን ያስታግሳሉ:: እስከዚያው ድረስ ለማንም ጆሯችንን መስጠት አይኖርብንም:: እርስ በርሳችን እየተነጋገርን እየተመካከርን ተደጋግፈን ነጻ መውጣት አለብን:: ትግላችን የሞት ሽረት ትግል ነው:: በዚህ ጊዜ ተጠርጣሪ ሰዎችን አቅፎ መጓዙ የከፋ ጉዳት ያስከትላል:: በተለይ ትግሬወች በደምና በአጥንት የሚያምኑ ተኩላወች መሆናቸውን ተረድተን ሚስጥራችንን ለማስጠበቅ እንድንችል በፍጥነት ከየአካባቢያችን ለቅመን ማባረር ይኖርብናል::
    ዛሬ ነገ ሳንል ልናከናውናቸው የሚገቡ አበይት ተግባራት:-
    – ከህወሀት አስተዳደር ነጻ የወጡት የአማራ አባቢወች ላይ ሕዝባዊ አስተዳደር ከመመስረት ጎን ለጎን የማደራጀት: የማንቃት: ወጣቶችን መልምሎ መሰረታዊ የውጊያ ትምህርት የመስጠትና የተገኘውን አጋጣሚ ሁሉ በመጠቀም የማስታጠቅ ሥራ ባስቸኳይ መጀመር:
    – በየአካባቢወች የሚደረጉ እንቅስቃሴወችን የሚመሩ ሕዝባዊ አስተዳደሮች የሚገናኙበትና የሚደጋገፉበት ስርአት መዘርጋት:
    – ከአማራ ክልል ወደሌላ ክልል የሚደረግ ማንኛውም የግብርና ምርት ዝውውር መግታት: በማናለብኝነት እህል ጭኖ ወይም የእርድ እንስሳት ነድቶ ወደአዲስ አበባም ይሁን ወደሌላ ክልል ሲወስድ የተገኘን ንብረቱን ወርሶ ለትግሉ ማጠናከሪያ ማዋል:
    – ወደአማራ ክልል በሚገቡ የጸጉርና የጥፍር ቀለሞች: ሻምፖወች: የፊትና የቆዳ ቅባቶችና ክሬሞች: የጥርስና የገላ ሳሙናወች: መድሀኒቶች እና ለምግብና ለመጠጥ በሚውሉ ሸቀጦች ላይ ጥብቅ የጥራትና የሜዲካል ምርመራ ማድረግ:
    – ከሌሎች ክልሎች የሚወረወር የፖሊስም ሆነ የመከላከያ ሀይል የአማራን ድንበር እንዳይሻገር የጥበቃ ሥራ መስራት:
    – በክልሉ በማንኛውም የስራ መስክ ተሰማርተው የሚኖሩ ትግርኛ ተናጋሪወች በሙሉ ክልሉን ለቀው በሰላም እንዲወጡ ማድረግ:
    – የወሎና የሸዋ አማሮች ከመሀከላቸው የተሰገሰጉትን ትግሬወች ለቅመው በማባረር በጎጃምና በጎንደር የሚካሄደውን የነጻነት እንቅስቃሴ መቀላቀል:
    – በምስራቅ ጎጃም በተለይ ደግሞ በደ/ማርቆስ የሚኖሩ አንዳንድ ግለሰቦችና የሀይማኖት አባቶች የሚያካሂዱት ትግሉን የሚጎዳ ቅስቀሳ ተጠያቂ እንደሚያደርግ ተገንዝበው ከድርጊታቸው መቆጠብ:: የዞኑና የከተማው ሹመኞች: የደህንነትና የፖሊስ ሰራዊት አባላቱ ለወያኔ ያላቸውን ታማኝነት ለማረጋገጥ የሚያደርጉት አፍራሽ እንቅስቃሴ ራሳቸውንም የሚጎዳቸው መሆኑን ተገንዝበው ከድርጊታቸው መታቀብና የህዝብን ትግል ማገዝ:
    – በክልል-በቀል ባንዳወች ላይ ከማስጠንቀቂያ ጀምሮ የእርምት ርምጃ መውሰድ:
    – ከሕዝብ ወግነው ጸረ ወያኔውን ትግል ለመቀላቀል ለሚፈልጉ የክልሉ ካድሬወች: ፖሊሶች: የሰራዊት አባላት: የደህንነት አባላትና በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ የአመራር አባላት በሙሉ ይቅርታን ሰጥቶ መልካም አቀባበል ማድረግ:
    ከላይ የተዘረዘሩትን ማሳሰቢያወች ተግባራዊ ካደረግን ወያኔ ተመልሶ የአማራ ክልልን እንዳይረግጥ በማድረግ ነጻነታችንን ከማረጋገጥ አልፈን ለቀጣዩ ጉዟችን አቅም ለማሰባሰብ ዕድሉን እናገኛለን::
    ድል ለወገኖቼ!
    ትንሳኤ ለኢትዮጵያ!

  5. እስቲ ጎበዝ ትንሽ እናስብ። ሌላውን ዘረኛ፣ ኣምባገነን፣ ገዳይ ወዘተ ስንል እኛ ምንድነን? ማንነን ብለን እንጠይቅ። ይህ ጥያቄ የኢትዮጵያን ካባ ደርበው ዘረኝነት በማፋፋም የኢትዮጵያን ልጆች ለማባላት የሚሞጫጭሩትን ኤርትራውያን ኣይመለከትም። ምንጊዜም ቢሆን እነሱ ለኢትዮጵያ ኣይተኙላትምና።
    ወያኔን ዘረኛ እያልን ከሱ ብሰን ዘረኛ የሆን የመስለኛል። ወያኔ ኣምባ ገነን እያልን የተለያዩ ሃሳቦችን እንኳን የማስተናገድ ባህል ኣላዳበርንም። ወያኔ ገዳይ እያልን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዲደርስ እንገፋፋለን። ይህ ለኣገራችን ኣይበጅም የታሪካዊ ጠላቶቻችን መዘባበቻ ከመሆንም ኣያልፍም። ስለዚህ የምንጽፋቸው የበሰሉ፣ ግብረገባዊ እና ሞራሊቲ የጠበቁ ይሁኑ።

  6. Both are the same but prefer Shabia than woyane, woyane is no no more Ethiopian, he belongs Dedebet only he must leav out all our country all Tigrians must leav with no any further delay ! We have had enogh we have seen them who are they for the last 25 years, all Tigrians must leave our nation we need our peace wright now!

  7. አገር የሸጠን ወያኔና የወያኔን ቅጥረኞ ከየቦታው ማጥራ ዘረኝነት አየሰኝም ፡፡ በኦሮሞው, በአማራው,በጋንቤላው,በአፋሩ,በሙስሊሙ,በቤንሻንጉል,አንዲሁም በተለያዩ ክልሎች እየተካሄደያለዉ ጭፍጨፋ በቀላሉ የሚገመት አይደለም ታዲያ ለዚህ ወገናችን የትግራይ ህዝብ አልቆመም ማባረር ብቻአይደለም ገና ይፋረደዋል ሞት ለወያኔና ለባንዳ ኢዮጵያ መዘላለም ትኑር

  8. እባካችሁ የ”ሲንጋፖር” ሰዎች ! ይህ የኢትዮጵያውያን መድረክ ነው። በኢትዮጵያ ሥም አየገባችሁ የምትረጩትን መርዝ እናውቃለን። “በስደተኝነት” አስጠጋናችሁ!
    አሁን ደሞ ምን ፈለጋችሁ ? ስለ ሲንጋፖራችሁ አውሩ ! ውጡልን !

  9. ጎንደሬን ማን ንኩ አላችሁ? ከነካችሁትስ በኋላ ምን ያዝረጠርጣችኋል? የተኛውን አንበሳ ለምን ቀሰቀሳችሁት? ታሪኩንስ አታውቁም ወይ? ጎንደሬ የኢትዮጵያዊነት የመሰረት ድንጋይ መሆኑን ለምን ትዘነጋላችሁ? ሆደ ሰፊው ጎንደር ለወዳጁ ማር ለጠላቱ ኮሶ መሆኑን ለምን ትረሳላችሁ። መታገስና ሆደ ሰፊ መሆን ፈሪነት ነው ያለ ማን ነው? ከእንግዲህ የነካካችሁት ጥናቱን ይስጣችሁ።
    ጎፈር ጎፈር አርጎ የተኛውን በሬ
    ነካክተው ነካክተው አደረጉት አውሬ
    ሲነኩት አይወድም ቀብራራው ጎንደሬ።

  10. thank you Sam !!!!! you are absolutely right, we have to tell the Tigreans to leave our land. do not trust any of them, even your wife if she is from Tigreans. they are not trustworthy for any thing, it is over, we have seen them for over 25 years, we have to tell them GO GO GO !!!!!!!! I am not racist, but it is what it is, we have to take back our country for the sake of our children and of course for the next generation.

  11. @ኣክሊሉ ስዩም
    እንድያው በሞቴ ኣንድ የ ጎንደር ጀግና እስቲ ጥራልኝ። ገንደር በየትኛው ጦርነት ነው ጀግንነቱን ያሳየው?ጎጃም ቢያወራ ያምርበታል፣ በላይ ዘለቀን ይጠራል። ጎንደር እኮ ምንም የለውም። ያ መከረኛው ቴዎድሮስ እንደሆነ ቅማንት እንጂ ጎንደሬ ኣይደለም። ሁሉም የጎንደር ነገስታት ወለየዎች ናቸው። ይህን የምለው በድሮ ጊዜ የጀግንነት መለኪያ ጦር ሜዳ ስለነበር ነው። በዚህ መሰረት ጎንደር ዘመቻ ሄዶ ኣሸነፈ/ ኣስገበረ የሚል ታሪክ ተጽፎ ኣላየሁም። ሽፍትነት ከሆነ፣ ትክክል ነው ጎንደር ብሽፍትነት ይታወቃል። ሽፍትነት እና ጀግንነት ግን በጣም የተለያዩ ናቸው።

  12. አማራ የሚባል የለም አልነበረም ሲሉ የነበሩቱ ሁሉ ዛሬ አማራን ከየት አምጥተው ነው የወልቀይት ጉዳይ የአማራ ጉዳይ አይደለም የሚሉት ወያኔዎችና ሻቢያና ወያኔ ሰራሽ ብአዲን አማራን እየገደለ ያለው!
    15000 000 ሚሊዩን አማራ ተገደለ በማን መቼ የት እና እንደት
    ሌላው ህገ መንግስት ሲያጸድቁ 30 000 000 (ሰላሳ ሚሊዩን) አማራን ያልተወከለበት እንደት ነው ሕገ መንግስት የሚሆነው
    ለምግብ መኖር ህይወት ነው እንዴ ውርደት ነው!
    በልቶ መኖረ ለእኔ ትርጉም የለውም!
    ለሰው ልጅ ዋና ነጻነት ! አሁንም ነጻነት! አሁንም ነጻነት! “እኔ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ” ነው ያለው፡፡
    አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ነሃሴ 2008 ዓ.ም ሬዩጄኔሮ ብራዚል

  13. @አበጋዝ
    በጋይንት አድማሱ በላይ የሚባል ጀግና ተነስቶ የደርግን ሰራዊት ያስጨንቅ ነበር በጊዜው የተገጠመለትን ልንገርህ
    እንደ አድማሱ በላይ ቢሆንልኝ ልቤ
    እጥላቸው ነበር ደርቤ ደርቤ
    ጋይንት እኛን መስሏል እስስቴም እኛን መስሏል ፋርጣም እኛን ምሰል
    እምቢ ያልክ እንደሆን አድማሱ በላይ ያደርግሃል ክስል። ተብሏል።

    በወገራ ደግሞ ቢትወደድ አዳነ መኮነን የተባሉ ወልቃይቴ ጀግና ነበሩን
    ብ/ጄኔራል ኃይሌ መለሰ እኮ ጎንደሬ ነው የደርግ አባላት ለወያኔ እጃቸውን ሲሰጡ እኔ የመይሳው ዘር ብሎ ሲያርበደበዳቸው የነበረው። ስንቱን ልጥቀስልህ። አንድ መጽሀፍ አይበቃኝም። ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር።

  14. የኢትዮጵያ፡ዋና፡ከተማ፡ጎንደር፡መሆን፡አለበት። ጎንደር፡ጥንት፡የኢትዮጵያ፡ዋና፡ከተማ፡ነበረ።

    SEP 5, 2016 — የአንድ፡ሀገር፡ዋና፡ከተማ፡የልብ፡ትርታዋ፡ያለበት፡ቦታ፡ነው፡፡ ደም፡ከዚያ፡ይጀምራል፡ማለትም፡ከልብ፡ወደ፡መላው፡የሀገሪቱ፡ክፍሎች፡ይዘዋወራል።

    I believe capital city of a country is where the heart beat of the country is located and from there blood flows through it to all parts of the country. I also believe in the historic event what actually made Ethiopia united as one country. I am just suggesting, but not to lecture on this issue to the people of Ethiopia. Everyone knows better than me. I do not believe that a capital of a country should necessarily be situated in the center .Many countries of the world do not have their capital in the geographic center. The mere fact a city is full of buildings and populated with several million people doesn’t make it good enough to remain capital. This is historic time to protect our dear mother Ethiopia from future dangers by moving to Gonder. Build up our fortress at Gonder. I appreciate your effort to keep the idea prevailing.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*