ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው

ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው

No automatic alt text available.

ላምበረት በሚገኘው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ኤልፎራ የዶሮ ተዋፅኦ ማምረቻ ውስጥ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ዘንድሮ ለአዲስ ዓመት ለገበያ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ሚቀርቡት ዶሮዎች መካከል ምርመራ የተደረገላቸው ከአንድ መቶ ሰባ በላይ በሳልሞኔላ ባክቴሪያ የተጠቁ ዶሮዎች ተገኝተዋል።
ይህ ባክቴሪያ ወደሰው ልጆች ተላልፎ ሳልሞኔሎሲስ የተሰኘ በሽታ የሚያሲዝ ሲሆን በበሽታው የተጠቃ ግለሰብ እስከ 7 ቀን የሚደርስ ከፍተኛ ትኩሳት እና ማስመለስ የሚያጋጥመው ሲሆን በሽታው ከሰው ወደሰው የሚተላለፍም ነው፤ በቶሎ ካልታወቀ በሽታው እስከሞት ያደርሳልም ተብሏል።
ይህ ባክቴሪያ ዶሮዎቹ ላይ መገኘቱ እየታወቀ ዶሮዎቹ ለገበያ ይቀርባሉ ተብለን ጉዳዩን የምናውቅ ሰዎች ተጨንቀናል ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ ያልፈጉ ምንጮቻችን ገልጸዋል።


የመረጃ ምንጮቻችን አክለውም እናም እባክህ መልእክቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ በማሳወቅ የኢትዮጵያን ህዝብ ከሳልሞኔሎሲስ እንታደገው ዘንድ በአጽንኦት ጠይቀዋል

11 Comments on “ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው”

  1. Source? Mamen yeminfeligewin sayhon hakun enmermir. honual alhonem lemalet endet new michalew? yene milketa endetelemedew titk kasfetaw were yasfetaw strategy new yihe zena.

  2. ጀግኖቹ (ጎንደሮቹ) ሌላውን አይመለከትም ! እስካሁን በምድሩም በአየር ኃይሉም “ተጋድሎ” ዓለምን ያስደነቀ ተግባር እያሣዩ ነው ። እሱን ጨርሰውታል። አሁን ደግሞ የታመሙ ዶሮዎች !”ኢኮኖሚያዊ” ጦርነት መሆኑ ነው ? የሆድ ነገር አይሆንልህ “ሲርብህ” ደግሞ ዶሮ ረከሰ ብለህ ተጽፋለህ ! ሆዳም ! ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ !

  3. Hi guys it migjt bt rue ,its not for aganist TPLF right Alamuden if you remember Weyane people they donot care about public health we know them well all the time wake up ,lets see history of big cheat INGERA how its made now from now , Kolera in Addis and other cites too,Some kind of Ediable Oil distribute that give you like knee and other joint pain ,any way its a lot this people are very cruel they purposely doing these thing to their citizen .Choose the right one take care of your self and your family outside and inside Ethiopia .

  4. Joro yalew yisemana yitenekeki yihonalina tamagne yehone mereja new.

    I also know very well so be careful better to get something else for your health

  5. በመሰረቱ ኤልፎራ ድርጅት የኢትዮጵያዊያን ሳይሆን የእስራኤላዎያን ሃብት ነው እዚህ ድርጅት የተቀጠሩት ኢትዮጵያዊያን እንደሰው ሳይሆን እንደውሻ ፣ገረድ፣ዘበኛ የሚያታዩ የእስራኤል ውሻዎች ናቸው፡፡
    በየቀኑ የተሸጠው ገንዘብ እስራኤል ኢንፓሲ በድብሎማቶች አማካኝት በተላላኪዎቻቸው ተሰብስቦ ደወእስራኤል ሃገር ይላካል፡፡ ይህም ሆኖ ታድያ ለዜጎች የሚሸጠው የተበላሹና፣ምርቶች፣የቆየ ጉዳይ ነው፡፡
    ኤልፎራ በሽታ የተጠቁ ዶሮዎችን ለአዲስ ዓመት ገበያ ለያቀርብ ነው ለምን ዶሮ ብቻ ሳይሆን ድንች፣ሽንኩርት፣ስጋ፣እንቁላል፣ወተት፣አይብ ይህን ምርት ተጠቅመው የሞቱ ኢትዮጵያዊያን ቤቱ ይቁጠረው ስለማይናገሩ እንጂ በሃገራችን በእስራኤሎችና በሃገሪቱ ጠላቶች ኢትዮጵያዊያን የዘር ማጥፋት ነው!
    ሰውየው ነኝ ከላበረት

  6. ራስ ደስታ፦ምንድነው የምታወራው? ቀን የጎደለብህ ወያኔ ነህ መሰል አንዴ ስለ ጎንደር ሌላ ጊዜ ደግሞ ሰለአየር ሃይል በተጨማሪ ደግሞ ስለዶሮ ምን ትዘላብዳለህ?

  7. አሳማ ወያኔ ! ችግሩ እሱ ላይ ነው !
    እንዲገባህ ሆነህ አልተፈጠርክም !
    እንደ ጋሪ አንድ መንገድ ብቻ ! ጭንቅላትህ ግራና ቀኝ ማየት አይችልም።
    አልገባ ሲላችሁ አንስታችሁ ወያኔ የሚል ስም መለጠፍ ! ጉረኛ ሁሉ !

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*