የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል።

የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል። #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi – mereja.com ደሴ አሀዱ አለች ለጨቁዋኞች የማይንበረከከው ያ ኩሩ ህዝብ የሞት ፍርድ ቢታወጅበትም በግፍ የፈሰሰውን የወገኖቹ ደም ሊያሰብ ቤቱ ከተመ::ከዚሁ ጋር በተያያዘ የደሴን ሕዝብ የቤት ውስጥ ኣድማ ለማደናቀፍ የወያኔ ካድሬዎች በየቤቱ እየዞሩ በነገው ሰኞ እለት የጽዳትና የልማት ስራ ስላለ እንድትወጡ በማለት ሲያስገዹ ቢውሉም የሚሰማቸው ኣላገኙም። በስፋት በደሴ ፒያሳ ክፍለ ከተማ ሳላይሽ ክፍለ ከተማ በመዞር መዋላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የደሴ ሕዝብ ግን ፊት እንደነሳቸው ለማወቅ የተቻለ ሲሆን ካድሬዎቹ ነገ በልማት ስራ ላይ ሕዝቡ ዋለ ብለው ለመዋሸት እንዲያመቻቸው የቲቪ ቀረጻ ለማካሄድ መዘጋጀታቸው ምንጮቹ ጨምረው ተናግረዋል። #ምንልክሳልሳዊ

Image may contain: text and outdoor

16 Comments on “የደሴ ሕዝብ የቤት ውስጥ አድማውን በዋዜማው በይፋ ጀምሯል።”

  1. Baravo Wolloyes! What is next Shewa, Wake up Shewa for the final victory. You already know how to fight Bandas. Use your historical Tarmaber to block the movement of Woyanes to the rest of Shewa, Wollo and Gondar. Go and hoist your father’s Flag at the entrance of the tunnel.

  2. @Minilik Salsawi
    ” የደሴ ህዝብ ፊት ነሳቸው“ ያልካት ፈገግ የምታሰኝ ኣጻጻፍ ናት። ” የደሴ ህዝብ ገላመጣቸው “ በሚል ብትቀይራት ኖሮ የበለጠ ታዝናናን ነበር።
    በደርግ ጊዜ የጎጃሙ ቆምጫምባው ተናገረ ተብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያስቅ የነበረው ኣስታወስከኝ። “ቆምጭ ኣምባው ኣድሃሪውን የዚያድ ባሬ መንግስት ኣስጠነቀቀ።“ ተብሎ ሲነገረን እንዳስፈገገን ሁሉ ኣንተ ደግሞ “ የደሴ ህዝብ ፊት ነሳቸው ” በምትለው ሃረግ ፈገግ ኣስብለኸናል። እደግ ተመንደግ ማሙሽየ።

  3. ye wollo neger bizuhanun asgermowal !!

    enemot ayfere W/sihen school tiz alugn

    yezendiro wollo zem !!

    MINAWA JAL ? hmmmmmmm

  4. በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅ የታወጀበት ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጲያና ለአለም የመሰንቆ፣ አዝማሪ፣ እስክስታ፣ ውበትና ጀግነነት በሆነም ወሎ ላይ ጪምር የታወጀ መሆኑን እያወቀ ወሎ እንዴት አይነሳና ጠላቱ ሳያጠቃው አስቀድሞ አያጥቃው፡፡ ወሎና አፋር በመተባበር የወያኔን የደም ስር የሆነ መንቀሳቀሻውን መበጣጠስ አለባቸው፡፡ የትግሬ ጣለቃ ገብነትና ዝርፊያ ከአማራ ብቻ ሳይሆን ከአፋርም ግዛትም መወገድና ህዝቦች ሰላምና ጥቅም ማግኜት ይኖርባቸዋል፡፡ እስካሁን ድረስ ግን አፋር ለአፋሮች ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በትግሬ እጅ ነው የሚገኝ፡፡ ይህ ግን ሙሉ በሙሉ መቆም አለበት፡፡

  5. ድምጽ በዛ፣ ፉከራና ቀረርቶ በዛ፣ ያዙኝ ልቀቁኝ በዛ። አንበሳ ጩኽት ኣያበዛም። ማስጠንቀቅያ ለመስጠት በቀን ኣንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ብቻ ያገሳል። ከዚያ በኅላ እርምጃ ይወስዳል። በሌላ በኩል የጅብ መንጋ ሌሊቱን በሙሉ ጩኸት በጩኸት ያደርጋታል። ነገር ግን ጅብ ከኣንበሳ በላይ ስለጮኸ ጀግና ነው ማለት ኣይደለም። ጩኸታሙ ጅብ ፈሪ መሆኑ ሁሉም ያውቃል፣ ዝምተኛው ኣንበሳ ደፋር እና ጀግና መሆኑም ሁሉም ያውቃል። ፉከራ እና ቀረርቶ ሲበዛ መናቅ ይመጣል። ጀግና ኣርቲ ቡርቲ እና ቡቱቶ ኣይጽፍም፣ የሌላውን ክብር ኣይነካም ምክንያቱም በኣጸፋው እሱም ይነካል ይዋረዳል፣ ጀግና በሰከነ ኣእምሮ የሚያስብ እንጂ በስሜት ኣይነዳም፣ ጀግና እወነት ይዞ ይሟጎታል እንጂ የውሸት ድሪቶ ሲለጥፍ ኣይዉልም – ምክንያቱም ጀግና ሲባል የተሟላ ዉስጣዊ እና ዉጫዊ ስብዕና እንዲሁም ግርማ ሞገስ ያለው ነው። ተሳዳቢ እና ዉሸታም ደግሞ ግርማ ሞገስ ሊኖረው ኣይችልም።ባህላችንን የማያንጸባርቁ ጸያፍ ቃላት በመሰንዘር ጥላቻን ማትረፍ እና ሌላው ወገን የበለጠ እንዲሰባሰብ ከማድረግ ዉጪ የሚጠቅም ስላልሆነ ፉከራ እንቀንስ።

  6. To: Tanzania; Beminilik gze yedenekore Minilik Yimmut eyalle yinoral. Ante nefet and nifftam Woyane. You still want to cheat, fake, and divide Ethiopians. You continue to do and say your old lies. Go on blubbering your Woyane none sense Ethiopians from Gondar to Sidamo and from Gambela to Ogaden are chewing, eating, and dismanteling Woyane. Here after Woyanes will not be allowed to kill, rape, torture, and destroy Ethipians. As it is, Wiyanes should and will be eliminated and destroyed for ever.

  7. Congratulations to the great people of Wello for joining the great Ethiopian revolution. The more Ethiopians in more Ethiopian cities, districts, regions, and Zones join the freedom and liberation movement the sooner Ethiopia and Ethiopians can and will remove and destroy the TPLF/Wiyane racist, terrorist, and treasonous enterprise.

  8. wollo wollo wollo… DESSIE DESSIE DESSIE! Welcome TO AMAHARA’S STRUGLE TO stop TPLF’S GENOCIDE of our people. Long live Amahara! Long live Ethiopia!

  9. the transport links from Addis to the North should be disrupted and Dessie is a strategic location for this. this route is almost the fascist bandits tplf’s life line. once this route is cut off there is not much the fascist looters can do to move their killing machines. airport run ways should be disrupted and be made targets too.

    let every bridge , road, building that benefits the enemy be blown up. it is not worth the life of one of our patriotic young people killed by woyane fascists.

  10. To: Abay; I was referring to posting by “Tazabi”. I am saying that “Tazabi” is deaf and dumb and I responding using an old saying Someone who became deaf and blind during Minilik still oaths using the name of minilik. This is because “Tazabi” is still deaf after 100 years. Woyanes are always bumbs, deaf, and blind that froze in time after twenty five years.

  11. ወገን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች
    የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ሰአት ጀምረህ በያለህበት እንደ አረብ አብዬት በፌስቡክ ከነዳጅ ስርተህ እራስህን ወይም መሳሪያ ወደ ወስጥ ተከፈፈሏል ፣ቀምተህ ፣ቀደመህ ቅለባቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ!!! ኮድ 2348 ሰ/ደ/ም/ም ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 26 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ።ወያኔዎች ደም እና ገንዘብ መጣች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል።በምንም መለኪያ የትግራይ ኩሩ ህዝብ አይወክልም ከአደዎ ውቅሮ 1000 ጠጠቃሚዎች በስተቀር። ሰለዚህ የትግራይ ሆይ ከአንተ ላይ እነዚህን እንክርዳዶች ነቅለህ ጣል ከትግራይ ነፃ አውጭ ልዩ ኮሚቴ ጋር በትግራይ እና በአዲስአበባ ላይ በማጋለጥ ኢትዮጵያዊ ግዴታቹን ይወጡ።የትግራይ ህዝብ ሆይ አንተን አፍን ይዘው አንተን መስለው አብረው ሁላችንም እነዚህ ጋኔኖች ደማችንን ጠ ጡ። አሁን ማድረግ ያለብህ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር ተመሳሰለህ እራስህን ነፃ አርግ። ይህ ትዕዛዝ መፈፀም የግድ ነው የመጨረሻው ሰአት ላይ ደረሰናል። ለነገ ልጆችህ መኖሪያ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ ኢትዮጵያአዊ የተባልክ ሁሉ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ መለያህ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም።
    1ኛ ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያሳተፈ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ሥልጣን ለ8አመት ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት ገንዘቦች እና ቅርንጫፎች የባለሥልጣን ዘመድ ስም በሙሉ፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበን እየተመዘገበ ነው። በቀኑ የማይቀር ፍርድ ላይ እንደርሳለን።
    3ኛ ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ የትግራይ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እናመሰግናለን። ኮማንደር እርምጃው ይቀጥል ሞት ምን እንደሆነ በራሳቸው ላይ እና በቤተስባቸው ይዮት።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George W Bush . A good example from Africa Military dictator EPRDF is qulified.
    ***Evile EPRDF military dictator, why you need inhuman Genocide on Ogaden, Gambella,Tigray, and now in Oromo or Amhara peoples of Ethiopian???
    By force to stay in power? No… your time of 25 years is over… no more counting days and years after all.
    4ኛ በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር።
    5ኛ በአየር መንገድ፣ በባንክ ቤቶች ውስጥ የባለሥልጣኖች እንቅስቃሴዎች ማስረጃ ይመዝገብ።
    6ኛ የአዲስ አበባ 30,000 ነዎሪ ተፈናቅሏል እንደ ዝንብ ተቆጥረው። አሁን ደግሞ ኦሮሞ ህዝብ ነቅላቹ ውጠልኝ ስላለ የሚቀጥለው 5ፎቅ መሠራት የማይችል ደሀ 2 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያዊ የወረወራል። የአዲስ አበባ ህዝብ ነው መሰዎአትነት ከፍለህ ነገን ማየት የምትችለው ዛሬ ከወገንህ ተቀላቅለህ ጎበዝ አለቃ መርጠህ ተቀላቀል።
    7ኛ በሚስጥር ሰሞኑን 4 የምስራቅ አፍሪካ አገራት የወያኔን ሤራኘት በሱማሌ ለወታደሮች የደም ካሳ $15,000 እንደማይከፍሉ አረጋግጧል። በሱማሌ እና በሱዳን ሠላም እንዳይሰፈን ምክንያት ወያኔዎች መሆናቸውን አረጋግጧል። አገሪቱ በሚስጥር መስረያ ሰሞኑን ያስገባሉ እና ህዝባዊ የመንግስት ትግሉ ቶሎ ያልቃል በማለት ለምእራብ አገሮች በሚስጥር አሳውቀዎል።
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር አዛዥ
    ግልባጭ።
    _ለኮማንደር ሐጎስ የልዩ ወያኔዎችን ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ የሚያወጣ ኮር አዛዥ ዋና ተጠሪ
    _በየክፍለ አገሩ ያላቹ ኮር አዛዥች በሙሉ።

  12. aye wollo and Ehud ye erefit keb betu kuch belokkkk

    tagelku lelen new ende ??

    wetros Ehud yet yekedal ?

    kebeteskeyan beker

    emmmm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*