የካናዳ መንግስት ለወያኔ ኣገዛዝ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲመረምር ግፊት እየተደረገ ነው።
ትክክለኛ የፖለቲካ ተሃድሶ ሳይኖርና ከተጠያቂነት ልኬት ውጪ የካናዳ መንግስት የካናዳ ግብር ከፋዮችን ገንዘብ ለኣምባገነኑ የኢትዮጵያ መንግስት መስጠቱ ከፍተኛ ተቃውሞ እያስነሳ ሲሆን በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሕግ ኣንጻር በመመልከት ኣስፈላጊውን እርምጃ የካናዳ መንግስት እንዲወስድ ግፊት እየተደረገ ነው።
ሙሉውን ዘገባ ያንብቡ http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=123167