የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል
#AmharaResistance; ዐማሬ ዛሬ (ነሃሴ 27 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw
የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ብቻ ቀናት ተገድለዋል
• በሽንፋ ከተማ የቀን ሠራተኞች በጥይት ተደብድበዋል
• በደብረ ታቦር ዳግመኛ የቤት ውስጥ አድማ ተጠራ
• በላሊባላ በግፍ ለተጨፈጨፉ ዐማሮች ጸለት ተደረገላቸው
• በጎንደር የተደረገው ስብሰባ ያለውጤት ተበትኗል
ጎንደር፤ የጠቅላይ ሚንስትሩን ‹‹በእኔ በኩል የጸጥታ አካላት ያለምንም ርህራሄ ማንኛውምን ኃይል እንደሚጠቀሙ አዝዣለሁ›› ማለታቸውን ተከትሎ ነሃሴ 25 እና 26 ቀን 2008 ዓ.ም. በመተማና በወገራ አካባቢዎች ከ45 በላይ ዐማሮች በትግሬ መከላከያ ኃይል ያለምንም ርህርራሄ ተጨፍጭፈዋል፡፡ ዛሬ ከመተማ ምስክረነታቸውን የሰጡን የዓይን እማኝ 19 ሰዎች በወታደር መገደላቸውን ተናግረዋል፡፡ በመተማ ዮሀንስ ከተማ 19 የሚሆኑት ዐማሮች አስከሬናቸው የታወቀ ሲሆን በጫካ ያልተገኙ ሁሉ ሊኖሩ እንደሚችሉ አስተያየት ሰጪው ተናግረዋል፡፡ ከ10 በላይ የሚሆኑ ዐማሮችም ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ተብለሏል፡፡
ይህ በዚህ እንዳለ ከሸኽዲ ከተማ ወደ ቋራ መንገድ ላይ ባለችው የሽንፋ ከተማ ደግሞ የቀን ሠራተኞች ቆመው በነበረበት ቁጥራቸው ያልታወቁ ዐማሮች በጥይት መደብደባቸውን ለማወቅ ችለናል፡፡ ሽንፋ ላይ ምንም በሌለበት የትግራይ መከላከያ ሠራዊት በቁሞበት በጥይት የደበደባቸው ሲሆን በከፍተኛ ቁስለት ላይ ያሉ የታሰሩ ሰዎችም አሉ ተብሏል፡፡
ወደ ወገራ ወረዳ ስንመለስ ደግሞ ከአንባ ጊዎርጊስ ወጣ ብሎ ጫካ ውስጥ ተደብቀን ነው ያለው አስተያየት ሰጪ እንደሚለው ባለፉት ሁለት ቀናት ከአራት ዓመት ሕጻን ጀምሮ ከ26 በላይ የአምባ ጊወርጊስ ዐማሮች በጥይት ተጨፍጭፈው ተገድለዋል፡፡ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ወጣቶች ደግሞ በጥይት ቆስለውም በወገራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ውስጥ ታስረው ሕክምና ተነፍገው ይገኛል ብለውናል፡፡ 40 የሚሆኑ ወጣቶች ደግሞ ጎንደር ተወስደው ቶርቸር እየተደረጉ እንደሆነም እኚሁ እማኛችን ተናግረዋል፡፡ በአምባ ጊወርጊስ ብዙዎቹ በጥይት የተገደሉ ዐማሮች ሕጻናትና አቅመ ደካሞች መሆናቸውንም አስተያየቱን የሰጡን ሰው ተናግረዋል፡፡ በወገራ ወረዳ ወንድ የተባለ ሁሉ ከተማ እንደማይገኝ አክለው ተናግረዋል፡፡
ደብረ ታቦር፤ የደ/ ታቦር ማረሚያ ቤት ትናት ነሃሴ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር በግምት ከ10፡00 ጀምሮ ምንነቱ ባልታወቀ ምክንያት በእሳት ተቃጠለ፡፡ በእሳት ሲቃጠል የትግሬ አጋዚ ሠራዊት የደረሱበት ጊዜ ነበር፡፡ ከውስጥ በእሳት ከውጭ ደግሞ በአጋዚ ጥይት አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት የሕግ ታራሚዎች በእሳት ላለመበላት በሚያደርጉት ርብርብ አጋዚ ጥይት ተለቅመዋል፡፡ የማረሚያ ቤቱ አስተዳደር ሁለት እስረኞች ብቻ በአጋዚ እንደተመቱ ይፋ ቢያደርግም እስከ ዛሬ ማታ ድረስ በሕይወት የተረፉትን በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ታራሚዎች ለቤተሰቦቻቸው እንዳይገናኙ ከልክሎ ውሏል፡፡ ማረሚያ ቤቱ ባለበት ወይብላ በሚባለው ሠፈር ነው የምኖረው ያለን አስተያየት ሰጪ ከውጭ በወታደር እየተመቱ ይወድቁ የነበሩ ሰዎችን ማየቱን ተናግሯል፡፡
ይህ በዚህ እንዳለ በደብረ ታቦር፤ ወረታ፣ አዲስ ዘመንና ጋይንት እንዲሁም በአካባቢው ባሉት ከተሞች ከነሃሴ 29 ቀን እስከ ጳጉሜ 3 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ የሚቆይ የቤት ውስጥ አድማ ድጋሚ መጠራቱን ለማወቅ ችለናል፡፡ የቤት ውስጥ አድማውን በተመለከተ የሚበተነው ደብዳቤ እስከ ጳጉሜ 3 ቀን ቢልም እስከ መስከረም 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ድረስ ሊቆይ እንደሚችል በከተማው እየተወራ ነው፡፡ የፋርጣና የደብረ ታቦር ሕዝብ የምግብ እህል በማስፈጨት ላይ መሆኑንና አስፈላጊ የተባሉትን ሁሉ እየሸመቱ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡
ከደብረ ታቦር ሳንወጣ ለወያኔ በመሰለል አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ የሕወሓት እና ቅጠረኛ አባላትን ስም ዝርዝር ከሕዝብ ጎን የተሰለፉ ፖሊሶችና የጸጥታ አካላት ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ ዛሬ በርካታ ነጋዴዎች፣ መምህራንና ወጣቶች መታሰራቸውን ጠቁመው ሥርዓቱ በተስፋ መቁረጥ እየተንገታገተ እንዳለ ማስረጃ ነው ሲሉ አስተባባሪዎች ተናግረዋል፡፡
ላሊበላ፤ በላሊበላ ከተማ በሁሉም አድባራት ዐማራ በመሆናቸው ብቻ ስለተገደሉ ሰዎች ጸሎትና ምኅላ ተደርጓል ተብሏል፡፡
ደሴ፤ በደቡብ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች ከፍተኛ የትግሬ ወታደር እና ሰላይ ተሰማርቶ ሕዝቡን እያስፈራራ በመሆኑ ዜጎች መሳቀቃቸውን ገልጸዋል፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ በቀጣይ ሳምንት የቤት ውስጥ አድማ ለማድረግ ወረቀት እየተበተነ ነው፡፡ በሁሉም የደቡብ ወሎ አካባቢዎች ደግሞ የወልቃይት ጥያቄ የዐማራ ሕዝብ ጥያቄ አይደለም፤ የጠቅላይ ሚንስተሩ ትእዛዝ ትክክለኛ ነው በሚሉ ጉዳዮች ላይ ነዋሪች ቢሰበስቡም አንዳንድ ወረዳወች ላይ ስብሰባውን ረግጠው መሔዳቸው ተሰምቷል፡፡
ዉሸት የማይሰለቸዉ የወያኔ መንግስት ስለመብታቸዉ በመቆማቸዉ የዘር ማጥፋት ዉሳኔ ማስተላለፉ ሳያንሰዉ
የዉሸት የግንቦት ሰባት መታዎቂያ ከኪሳቸዉ እንደተገኘ በማስመሰል የተለመደ የዉሸት ማደናገሪያ ድማማዉንና
ቁስለኞችን ደግሞ በግድ ከሻቢያ ተልከን ነዉ የግንቦት7ወታደሮሽ ነን እንዲሉ ድራማዉን እየሰራ ነዉና ሁሉም ጉዳዩን አስቀድሞ እንዲያዉቀዉ።
የህወሀት ማይከሮፎን እንጂ የኢትዮጲያ ጠቅላይ ሚኒስተር አይደለምና ካለስራውና ችሎታው በዚህ ማዕረግ መጠራት የለበትም፡፡ ወያኔ ትግሬዎች ናቸው በጠቅላይ ሚኒሰተርና መከላከያ ሚኒስተር ማዕረግ ስም ጥፋት እየሰሩ የሚገኙ፡፡
ይህ የህወሀት ማይከሮፎን ሀይለማርያም ብቻ ነው ለ25 አመታት የህል በህወሀት ቁጥጥር ስር ለወደቀች ሀገራችን በውጪ ጉዳይና ጠቅላይ ሚኒስተርነት ማዕረግ መጠቀሚያቸው ይሆን ዘንድ የፈቀዱለት እንጂ ከዚህ ውጪ ግን ሁሉንም ስልጣን ህወሀቶች ናቸው ይዘውት እስከዛሬ ድረስ የሚገኙ፡፡
ተረድቶትና አምኖበት በራሱ ፍላጎትና በራስ በመተማመን ምንም ነገር የማይናገርም ሆነ የማይሰራ ስለመሆኑ ግልፅ ቢሆንም ወልቃይትን በተመለከተ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሶስት የተለያዩ ሀሳቦች ሲሰጥ በታየበትና በተሰማበት ጊዜም ነው ይሀ ሰው ሰውነቱን ያጣና የህወሀት መገልገያ እቃቸው ስለመሆኑ በተጨባጪ እንደገና ግልፅ የሆን፡፡
ወልቃይት ማለትም ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ከጥንት ጀምሮ የጎንደር ግዛት አካልና ህዝቡ ደግሞ አማራ ሆኖ አያለ እሱ ግን በህገወጥ መንገድ ቦታው የትግራይ አካል ይሆን ዘንድ ተወስኖበትና አማራዎች ደግሞ አማራነታቸውን በመካድ ትግሬ ይሆኑ ዘንድ አየተገደዱ እያሉ ይህ እቃ የሆነ ሰው ጉዳዩ ከ25 አመት በፊት ተፈቷል አለ፡፡ ስለወለቃይት ምን ታውቃለህ ብለው ቢያስገድዱት ግን በአማካሪ ስም የከበቡት እነ ስብሀት ነጋ፣ አባይ ፀሀይ፣ አርከበ እቁባይ፣ ብርሀኔ ተክለጊዮርጊሰና ሌሎችም ህወሀት የነሱ ስራ ስለሆነ ስለጉዳዩ በውሸት የሚነግሩትን የውሸት ችሎታውን ነው መልሴ ይህ ነው የሚል፡፡ በዚህ መልከ እየሆነ እንደሚያገለግላቸው ስላመኑም ነው ስልጣን የሰጡት እንጂ ከዚህ የተለየ ቢሆን ኖሮ ግን ወይ ይገድሉት፣ ያስሩት፣ ይሰውሩት፣ ያገሉት ወይም ከሀገር ያባርሩት ነበር፤ ልክ በሌሎች ላይ ለ25 አመታት እንደሚያደርጉት ሁሉ፡፡
ሌላው ደግሞ የወልቃይት ጉዳይ በህወሀትና የህወሀት ጥፍጥፍ ጭቃ የሆነ ብአዴን ይፍቱት ብሎ ከተናገረ በኋላ ደቂቃ ሳያልፍ ህወሀት ለብቻው ይፍታው አለና አረፈው፡፡ ወያኔዎች በገልገያ ያደርጉት ዘንድ ራሱን ስላሳጡት ሰው ምን ይለኝንም ተፈጥሯዊ ባህሪ ጭምር ሙሉ በሙሉ ያጣ ነው የሚመስል፡፡ አሁን እሱ ሀይማኖተኛ ይባል፡፡ ከሆነም የሰይጣን መሆን አለበት እንጂ ከዚሀ የተለየ ግን አይሆንም፡፡
እንግዲህ ተመልከቱ፡፡ ከሳሽ ለደረሰበት በድል አቤቱታ በዳኛ ፊት ሲቀርብ ዳኛ ጉዳዩን ሳይመለከትና ሳያጣራ በጥቅሉ ስለጉዳዩ ተከሳሽ ይፍረድ ብሎ በፍርድ መልክ አንደማዘዝ ነው፤ ህወሀት የወልቃይትን ጉዳይ ይፍታ ማለት፡፡ እውነቱ ግን ህወሀት ወልቃይትን በተመለከተ ወንጀለኛና ተከሳሽ ስለሆነ መፍትሄውን በተመለከተ የሰራውን ስህተህ በፈቃዱ አምኖ ከይቅርታ ጋር ካላስተካከለ በስተቀር በክርክር መልክ ከሆነ ግን እሱ እንደወንጀለኛነቱ በዳኛ ፊት የሚቀርብ እንጂ ፍርድ የሚሰጥ በፍፁም አይሆንም፡፡ ብአዴን የሚሉት የምናምኖት ጥርቅም ግን ለሌላ ሊሆን ቀርቶ ለራሱም የማይችል የትንሿ ህወሀት ባሪያና አገልጋይ ስለሆነ እንዴት ሆኖ ነው ይህ የነፍሳቶች ጥርቅም የአማራን ጉዳይ ወክሎ መሳተፍ የሚችል፡፡ እስካሁን ድረስ በአማራ ህዝብ ላይ ያስፈፀመውና የፈፀመው በደል ይበቃዋል፡፡
ወልቃይትን፣ ጠገዴንና ጠለምትን በተመለከተ ግን የሚያገባው ማንም ሳይሆን ጎንደርና ህዝቡ አማራ ነው፡፡ መስካሪ፣ ታዛቢና ዳኛው ደግሞ የኢትዮጲያ ህዝብ ነው፡፡ ወያኔና ትግሬ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ የችግሩ ምንጪና ወንጀለኛ ናቸው፡፡
በመሆኑም ይህ የጎንደር ታሪካዊ ከተከዜ ምላሽ የአማራ ህዝብ ቦታ ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሯዊ አካሉ ከጎንደር ጋር እሰካልተመለሰ ድረስ ዛሬ እነሱም አማራን ቢገድሉ ነገና ከነገ ወዲያ ግን እነሱም እየተገደሉ በመጨረሻ ላይ በከባድ እንደሚሸነፉ ጥርጥር የለውም፡፡ ዛሬ ጊዜው የነሱ ስለመሰላቸው የሚገድሉት ህይዎት ነገ በአጥፍ በነሱ አንደሚመለስ ግን ከአሁኑ በመረዳት ሊያቆሙ ይገባቸዋል፡፡
ሀይለማርያም ግን የራሱ ሰው ሳይሆን የህወሀት አገልጋይ የማይክሮፎን እቃ አይነት ስለሆነ እንደ በሽታ አይነት የሆነ እንጂ ሌላ ሊባል አይችልም፡፡ በሽታም እኮ ብዙ ንፁሀን ሰዎችን ይጎዳልና ይጨርሳል፡፡ እና እሱም ለህወሀት መገልገያ በመሆን ይህን ነው በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት አውጆ እየፈፀመ ያለ፡፡ እሱ እንኳን ዋጋ የሌለው የህወሀት ቅጥረኛ ነው፡፡ ልጆቹና ቤተሰቦቹ ግን ወዮላቸው፡፡ የሱ ቤተሰብ ከቤተመንግስትና ከተደላደለ ቦታ ተቀምጦ በሱ ስም የንፁሀን ቤተሰቦች በሀዘን መዋጥ የለበትም፡፡ ይሁንና የብዙ ኦሮሞዎች ደምም በእሱ እጅ ያለበት ወንጀለኛ ስለሆነ ይህንኑ ነው በከፋ መልከ በአማራም ህዝብ ላይ ህወሀት አውጅ ያለውን ጦርነት ያወጀና በሱ ስም ወያኔ ትግሬዎች ጭፍጨፋ እያካሄዱ የሚገኙ፡፡
ምንም አይደለም፡፡ ይህ የንፁሀን ደም ግን ከነወለዱ በነሱ ላይ መመለሱ የማይቀር በቂም የተለወሰ እዳቸው ነው፡፡
ወልቃይት ግዛቱ ከጎንደርና የማንነቱ ጉዳይ ደግሞ አማራ እስካልሆነ ድረስ ግን ሁኔታው የሚከፋ እንጂ የሚሻል ስለማይሆን ለዚህ መዘጋጀት ግድ ይላል፡፡ የከፋም ሊመጣ እንደሚችል ማመንና በነሱ ላይ ስለሚቻልበት መዘጋጀት ግድ ነው፡፡ ሁሉም የአማራና የኢትዮጲያ ህዝብ በአንድነት መነሳት ግን ይኖርበታል፡፡ የሚከፈለው ሁሉ ተከፍሎ ወያኔ ትግሬ ሙሉ በሙሉ በወገድ አለበት፡፡
this is jenocide performed by tplf, we have to stand for our unity
Tegiryoch sew honew megdel ye Ethiopia hezeb… Amelak belo bedel seat engenagn. Ende Isis new derdren menreshnachehu . Ye Ethiopia hezeb fite…
Tigre means merchant, a trader in G’eez. Woyane Tigres are an inferior breed of merchants. Indeed, their sole purpose in life seems to be deceit (they betrayed the people who fed and led them to the capital), plundering ( Ethiopians), and merchandise in death.
The nation should have no mercy on them. Long live the brave children of the land particularly those in Gondar and Gojam who are bearing the brunt of the enemy assault heroically. The mighty Oromos the sons and daughters of Geresus, Balchas, Habtes and Gebeyehus, Jagemas etc and other compatriots will soon join their siblings across the great River( Abbay), the children of Belai Zeleqe and Amoraw Wubenh.
ምነው አዲስ አበባ ፣
ኧረ አራዳ ሆይ ፣
ወገንህ ፡ ሲታረድ ፣
ዝም ፡ ትላለህ ፡ ወይ! !!!!
ምነው! ታሪክ ያወቃቅሰናል ፣
ይህ አረመኔ የትግራይን ጫካ ሰይጣንና
አጋንንት ይዞ የገባ ወሮ በላ የማፍያ ቡድን
ቀኑ ደርሷል ፣ ጀግናው የአማራ ህዝብ እና የኦሮሞ ህዝብ እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለም! !!
አዲስ አበባ ግን አሁን ከእንቅልፍችሁ ብትነቁ የተሻለ ነው! !!!!