ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ

ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ

ከትላንትና ወዲያ በአማራው ክልል ህዝብ ላይ ምሀረት የሌለው እርምጃ እንዲወስድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ያሉት አቶ ሃይለማሪያም በጥቅምት ፓርላማው ሲሰበሰብ አንዳንድ ለውጦችን እንደሚያቀርቡ መናገራቸው ይታወሳል።

ሆኖም እርሳቸው ያንን ባለ በሁለት ቀናት ዉስጥ አገሪቷ ወደ ከፍተኛ ቀዉስ ውስጥ ተሸጋገረች። ወደ ጎንደር እና ጎጃም የተሰማራው ከፍተኛ የወታደር ስምሪት በመቄት ወሎና እና ጋይንት ጎንደር መስመር ላይ በሕዝብ ታገደ። በደሴ አድርጎ፣ መርጦ ለማሪያም ከዚያ ግንደወይን ለማለፍ የታሰበው አልተቻለም። ወታደሮች በአይሮፕላን ወደ ባህር ዳር መዉሰድ ብችኛ አማራጭ ሆነ። እንደዚያም ሆኖ ግን የሕዝቡ ተቃዉሞ አልበረደም።

እንደዉም ከጥቂት ቀናት በኋላ በደሴና በኮምቦልቻም የሥራ ማቆም አድማ ተጠርቷል። እነ ገነት ዘዉዴ ወደ 5000 የብአዴን አባላት በደሴ የመምህራ ኮሌጅ ሰብሰበው ከ3500 በላይ ብአዴኖች ስብሰባው ረግጠው ወጥተዋል።

አክራሪ ህወሃቶችም እንደጠበቁት ስላልሄደላቸው ወደ ማፈግፈጉ ላይ ሳይሆኑ እንዳልቀረ ነው። ከትላንት ወዲያ የጦርነት አዋጅ ነጋሪት ሕወሃቶች ሲያሰሙ ፣ “በመከላከያ ወይም ፖሊስ ሃይል የሚፈታ ነገር የለም፤ ህዝቡን ማዳመጥ ያስፈለጋል” የሚሉትን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስረው እንደነበረ አንዳንድ ዘገባዎች ወጥተው ነበር። ሆኖም ግን በአንድ ቀን ዉስጥ ታሪክ ተቀይሮ አቶ ገዱ ሽማግሌዎች እንዲያናገሩና ነገሮች ለማረጋጋት እንዲሞክሩ ለማድረግ የተሞከረበት ሁኔታ ነው ያለው። የአማራው ክልል የኮሚኒኬሽን ክልፍ ሃላፊው፣ አቶ ንግሱም፣ ለአሜሪካ ድምጽ፣ ብአዴን ህዝቡን ለማረጋጋት እየሞከረ እንደሆነ ነው የገለጹት። (አቶ ሃይለማሪያም እና ሕወሃት ያደፈረሱት ብአዴን ለማጥራት እየሞከረ ማለት ነው)

አቶ ሃይለማርያም ፓርላማዉን ለምን እንደጠሩ ማወቅ አይቻልን።ከአገዛዙ አባላት ቅርበት ያለው አፍቃሪ ሕወሃት ጦማሪ ዳንኤል ብርሃኔ ” a legislation to implement Oromia’s especial interest on Addis Ababa will be issued by by the parliament in October.” እንዳለው ግን በሕወሃቶች ዘንድ፣ የኦሮሞ ተቃዉሞ አስነስቷቸው ለነበሩ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠትና ኦሮሞዉን በማቀፍም በኦሮሚያ ያለውን እንቅስቃሴ ለዘለቄታ ለማርገብ አስበው ሊሆን እንደሚችል አንዳንድ ተንታኞች ይናገራሉ።

38 Comments on “ሃይለማሪያም ደሳለኝ ለአስቸኳይ ስብሰባ ፓርላማዉን ጠሩ”

  1. We Oromos are interested in a radical Change and not a cosmetic Change.By the way it should be the Oromos who decide about the special interests of non-oromos and not vice versa. So Long as we live in a Country ,where the army and the notorious intelligence apparatus is controlled by a minority ethnic Group there is no guarantee that it will be implemented.The Parliament is toothless.Forward mit FXG.
    Dawit , Germany.

  2. ቀላልና ግልፅ ምክንያቶች ወልቃይት ካለምንም ጥያቄ፣ መልስ ወይም መዘግየት ተመልሶ ሙሉ በሙሉ የጎንደር አካል መሆን እንዳለበት፡፡

    1ኛ፡ የተከዜ ወንዝና ሸለቆ በጎንደርና ትግራይ መካከል ሆኖ ሁለቱን በተፈጥሮ በመለያየት አንዱ ከሌላው ዘንድ የቦታ ይዞታ እንደሌላቸው፣ የይገባኛል ጥያቄ ሊኖራቸው እንደማይችልና ኖሮም እንደማያውቅ ሰው ሰራሽ ያልሆነ ዋነኛና እውነተኛ ተፈጥሯዊ ምስክር ነው፡፡
    2ኛ፡ የወልቃይትን ጉዳይ በተመለከተ የሚያገባው ጎንደር ሲሆን ህወሀት ለግል ጥቅሙ ይሆን ዘንድ በራሱ የፈጠረው ህገ መንግስት እንደሚለው ደግሞ የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ይህም መሆን የነበረበት ገና ክልል ከመመስረቱ በፊት ሲሆን ማንም እንደሚያውቀው በጉልበት ስልጣን የያዘና በመሳሪያ ሀይል እያሸበረ ይገዛ የነበር ህወሀት የዚህ አይነት ጥያቄ እሱ በፍላጎት ሊያነሳ ቀርቶ ሊቀርብበት መሆኑን ገና እንደሰማ ጠያቂውን ከነምክንያቱ የሚያጠፋው፡፡ ይህም ነው በአማራ በተወሰዱ ቦታዎች ዙሪያ በአማራዎች ላይ ሲፈፀም የኖረ፡፡ ለምን አያችሁኝ እያለ ስንት ወንጀል በአማራ ህዝብ ላይ እንደፈፀመ በዚህ ተጠቂ የሆነው ህዝቡ የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡፡ በማን አለብኝነትና በንቀት በራሱ መብትና ፍላጎት ነው ወንዝ ተሻግሮና ድንበር ጥሶ በመውረር ወልቃይትን የትግራይ አካል በማድረግ አሁን መብት አለኝ አያለን ያለ፡፡

    አሁን ግን ሁኔታው በዚህ መልክ ሆኖ የሚቀጥል አይደለምና የአማራ ህዝብ የወልቃይትንና ሁሉንም በህወሀት የተወሰዱበትን ቦታዎች ጉዳይ በሙሉ በራሱ ሀላፊነት በመያዝ ላየ ይገኛል፡፡ ሆን ብሎ በማቀድ በንቀት፣ ድፍረትና ማን አለብኝነት ወንዝ ተሻግሮ በመምጣት ወልቃይትን በህገወጥ መንገድ ከትግራይ ጋር አደርጋለሁ እያለ ኗሪዎችን ከማጥፋት ጀምሮ በተለያየ ወንጀል ላይ ተሰማርቶ ለዘመናት የሚሰራ የትግራይ ክልል መንግስት ነኝ ባይም ይሁን ወይም ህወሀት የፈጠረው የአማራ ህዝብ ጠላት ብአዴን በፍፁም ስለወልቃይት መወሰን ቀርቶ መናገርም አይችሉም፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይም ሆነ በሌላው ስለአማራ ህዝብና መሬት ሁለቱም አንድ አይነት አቋም እንዳላቸው ሳይታለም የተፈታ ሲሆን ጉዳዩ የአማራ ህዝብና የኢትዮጲያ ነው፡፡ ይህ ካልሆነ ደግሞ በአለም አቀፍ ደረጃ መታየት የሚገባው እንጂ በፍፁም በህወሀትና የትግራይ መንግስት የሚባሉ ጠላቶች ግን ስለማያገባቸው አይችሉም፡፡ እነሱ ይህን በተመለከተ ከባድ ወንጀለኞች እንጂ ወሳኔ ሰጪዎች በፍፁም ሊሆኑ አይችልም፡፡

    3ኛ፡ ኗሪው በምርጫ ይወስን የሚሉት ደግሞ አስቂኝ የሆና ህወሀት ይህን በማቀድ አስቀድሞ ለዘመናት ሲሰራበት የኖረ ጉዳይ አላቸው፡፡ ወያኔ ለዘመናት ከሰራባቸው ጉዳዮችም ውስጥ ዋነኛው ተከዜን ተሻገሮ ከመጣ ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ህዝብ የሆኑ የወልቃይት ጥንታዊ ኗሪዎችን ለማጥፋት ሲል ያላሰለሰ ጥረት ሲያደግና በተለያየ መልክ ከባድ የሆነ ወንጀል ሲፈፅም እንደኖረ ከአይን ምስክሮች ጀምሮ ብዙ ማረጋገጫ አለ፡፡ በአንድ በኩል ኗሪዎችን እያጠፋና እያባረረ በሌላ በኩል ደግሞ ከ500.000 በላይ የሚሆኑ መሬት የለሽ ትግሬዎችን ከደረቅና ደንጋያማ ትግራይ በማምጣት በለምና ሀብታም በሆነ ወልቃይ አስፍሯል፡፡ ይህ በግልፅ የሚታወቅና እንዳንድ የአለም እርዳታ ሰጪና ሌሎችም ድርጅቶች ጭምር እርዳታ ተለምነው በመስጠት ሁኔታውን ሳያወቁ በውሸት ተታለው የተሳተፉበት የወያኔ ሌላኛው ወንጀል ነው፡፡ በመሆኑም ህዝቡ ይወስን የሚሉት ለረጅም ዘመን ሲዘጋጁበት የኖረ ተንኮል በምንም ተአምር ተቀባይነት የለውም፡፡

    ሌላው ህዝቡ የማይወስንበት ምክንያት ደግሞ ጎንደርና ትግራይ የየራሳቸውን ግዛት ይዘው ለዘመናት እንደኖሩ እስከ አለም ድረስ የሚታወቅ ነው፡፡ ድንበራቸውም ተፈጥሯዎና ጥንታዊ የሆነ የተከዜ ወንዝና ሸለቆ ነው፡፡ በሸዋ፣ ሀረርኸ ባሌና በሌሎችም ቦታወች በተለይም ኦሮሞና ሶማሊን የሚያጋጩ የቦታ ይገባኛለ ጥያቄወች ግን ከዚህ የተለዩ ናቸው፡፡ ምክንያቱም ድሮ አንድ የነበር ሸዋ፡ ሀረር፣ ባሌና የመሳሰሉት በህወሀት አማካኘነት በክልል ሲቆራረስ ያለው አማራጪ አዲስና ከዚህ በፊት ታየቶ የማይታወቅ ድንበር መፍጠር ነው፡፡ ይህንም ለማድረግ ሌላ አማራጪ ስለሌለ ህዝቡ እንዲወስን ተደርጓል፡ ወደፊትም ይደረጋል፡፡ በትግራይና በጎንደር መካከለ ያለ ወሰን ግን ዘመናት ያስቆጠረና የቱ ከማንና ለምን እንደሆነ በወንዝና ሰፊ ሸለቆ ተወስኖ የሚታወቅ ስለሆነ በተፈጥሮ የተወሰነ ድንበር በህዝብ ሊወሰን አይችልም፤ ያውም ህወሀት ለዚህ በማሰብ ለአመታት ዝግጅት በማድረግ ኗሪወችን አጥፍቶና ከ500.000 በላይ የሚሆኑ ትግሬ ሰፋሪወችን በህገወጥ መንገድፍ በማምጣት በጉልበትበና በህገወጥ መንገድ በወረራ በያዘው ቦታ ላይ አስፍሯቸው ቀርቶ፡፡

    ለማጠቃለል ያህል

    ይሆናል ተብሎ የሚጠበቅ አይደለም እንጂ ህወሃትና የህወሀት ብአዴን በመስማማት ትግራይ ከተከዜ ማዶ መሻገር እንደማይችል አውቀው ይህን ከፈፀሙ እሰይ የሚያሰኝና ብዙ ወጪ፣ድካምና ጥፋት የሚቀንስ ነው፡፡ ዞሮ ዞሮ ግን ወልቃይት የጎንደር አካልነቱ በተፈጥሮ ተወስኖ ለማንም የሚታይ ስለሆነ ይህ መሆኑ የማይቀር ነው፡፡ ይህን ባለመቀበል የሚፈፀም ድርጊት ትርፉ የሚሆን ጉዳት ብቻ ነው፡፡

    ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን ህወሀት ለራሱ ለማድረግ በሚያደርገው ጥረት የህወሀት ብአዴን ከአሁን በኋላ የአማራን ህዝብ እወክላለሁ አይልም እንጂ የሚል ከሆነ ግን እውነትም ራሱን የሸጠና ያጣ ነው ማለት ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ይወክሉኛል በሚላቸው ብቻ ነው መወከል የሚችል እንጂ በማንም ራሱን ባጣና ለሆዱ በሚያድር ፈሪና ወራዳ ሁሉ አይደለም፡፡ ከተከዜ ማዶን ጎንደርን በተመለከተ የትግራይ መንግት ምላሽ መስጠት ይኖርብታል የሚሉት ጨዋታማ የሚያስቅ ብቻ ሳይሆን የሚያሳዝንና ምንም መንግስት በሀገር እንደሌለ እያመላከተ የሚያሳዝንና የሚያስፍርም ነው፡፡ ወልቃይትን በተመለከተ ከጅምሩ ጀምሮ ሁሉም ምን አይነት አቋም እንዳላቸውና ከዚያ ጊዜ ጀምሮ በወልቃይቴዎችና በአጠቃላይ በአማራ ህዝብ ላይ ስንት በደል እንዳደረሱና ወንጀል እንደፈፀሙ በግልፅ የሚታወቁና ራሳቸውም ስለአማራ ጠላትነታቸው ከጅምሩ ጀምሮ የሚሰብኩ ወያኔ ትግሬዎች እንዴት ገለልተኛና ትክክልኛ የሆነ ውሳኔ ሊሰጡ ይችላሉ ብሎ ማሰብ ይቻላል፡፡ ስልጣን የሚሉት የልጆች፡ የፈሪዎች፣ የደካሞችና የአድር ባዮች መሰብሰቢያ መጫወቻ እንጂ ትልክክልኛ ስራ መስሪያ አለመሆኑንም የሚያመለክት ነው፡፡

    ስለሆነም በደረቋና ትንሽ የሆነች ዋጋ የሌላት ባድመ እንደሆነ ሁሉ ጉዳዩ በዝርዝርና በጥልቀት የፈፀሙት ጭፍጨፋና ዘር ማጥፋት ጭምር በመታየት በአለም አቀፍ ደረጃ መታየትና መወሰን ይገባዋል እንጂ በፍፀም ህወሃት ባለበት ሊሆን አይችልም፡፡ ከ 7 ቢሊዮን ዶላር በላይ ንብረትና ወደ መቶ ሺሆች ሊደርሰ ትንሽ የሚቀረው ህዝብ አስጨርሰው ነው ባድመ በነሱ ላይ የተፈረደባቸውና ለኤርትራ የተሰጠ፡፡ 7 ቢሊዮን በዚያን ጊዜ 30 ቢሊዮን ዛሬ ማለት ነው፡፡ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እያንዳንዱ በህገወጥ መንገድና በጉልበት በወያኔ ትግሬ የተወሰደ የአማራ መሬት ሙሉ በሙሉ መመለሱ ግን የማይቀር ሀቅ ነው፡፡ የወልቃይት ጉዳይ ደግሞ ግልፅ የሆና ለማጣራትና እውነቱን ለማወቅ ጊዜ የማይጠይቅ ሲሆን ያለምንም ጥርጥር ከተፈጥሮው አካላቱ ከጎንደር ጋር መዋሀዱ አይቀርም፡፡ በእርግጥ አሁንም ሆነ ምን ጊዜም ወልቃይትና ጎንደር በተፈጥሮ አንደተያያዙ ናቸው፤ ህወሀት ወንዝ ተሻግሮና ሸለቆ አቋርጦ በመምጣት በጉልበትና በወረራ መልከ ይዞ ቅኝ አየገዛ ስለሚገኝ እንጂ፡፡

    በመሆኑን ከእውነተኛውና ትክክለኛው ውጪ ስለሚሆን ማንኛውን አይነት የሀወሀት ማታለያ ራስን በመጠበቅ የአማራን ህዝብ በትክክለ መወከል የሚችሉ ብቃት ያላቸውን በመደራጀት እስከ ውጪ ሀገር ድረስ በቅርበትና በየቀኑ በመከታተል የያዙትን የአማራ ቦታዎች ጉዳይና ሁሉም ኢትዮጲያዊ በተለይም አማራ ከህልውናው ጋር ያዋሀደውን ለአለም ፍርድ ቤት በማቅረብ ምላሽ እንደሚያገኝ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ይህም የሚሆን ከ1972 ዓ. ም ጀምሮ የህወሀትን ከቦታው ላይ አረመኔያዊና ዘግናኝ ድርጊቶች አንድ በአንድ በማሳየትና እሱን በወንጀለኛነት በማስቀጣት ነው፡፡ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል የሚያሰኝ ውሳኔም በዚህ መልክ በህወሀትና ጭፍን ደጋፊዎቹ ላይ አንደደሚበየንበት ሀቅ ነው፡፡ የባድመን ጉዳይ ረሱት ማለት ነው ወይስ በአለም ፊት ውርደትን መከናነብ ልማድ ሆኖባቸው ይህን በመፈለግ፡፡

    ትግሬዎች ግልፅ ሊሆንላቸው የሚገባ ግን ከጎንደርና ከወሎ የአማራረንና ከአፋር ደግሞ የአፋርን መሬት በህገወጥ መንገድና በማን አለብኝነት በንቀት ከ1994 ጀምሮ የትግራይ አካል ለማድረግ ቢችሉም በአለም አቀፍም ሆነ በማንኛውም መስፈርት ግን የባለቤትነት መብት የላቸውም እና ባይወዱም ተገደው ሁሉንም የሚመልሱ መሆናቸውን በመረዳት በታላቋ ትግራይ ላይ ያላቸው ዘመናት ያስቆጠረ የውሸት ህልም ሙሉ በሙሉ ቅዠት እንደሆነ ማመን አለባቸው፡፡ ይህን በመገመት ግን ዛሬ ሌላ እርምጃ ከወሰዱ ነገ አነዚህን ወሳኝ ቦታዎች ተገደው ሲያጡ ምን ሊሆኑ ነው፡፡ ስለሆነም የማይገባቸውን የአማራና የአፋር ግዛቶችን በመመለስ እንደ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሆነው በኢትዮጲያ በሰላምና በመከባበር በጋራ መኖር የሚችሉበትን ዋጋ መስጠትና በተግባር መስራት ይኖርባቸዋል፡፡ ልክ በባድመ እንደሆነባቸው ሁሉ ተሳስተው ግን ትግራይ የሚባል ሀገርን በአማራና በአፋር ቦታዎች ተማምነው ኖሮ የማያውቅን በዚህ በሰልጣናው ዘመን ለመፍጠር የሚያስቡ ከሆኑ ከባድ ችግር ራሳቸውን አየከተቱ መሆናቸውን ሊያውቁት ይገባል፡፡

    ሌላው ደግሞ መታወቅ ያለበት ጉዳየ ሶማሊ ላንድ የእንግሊዝ ቅኝ የሆነችና በራሷ ግዛት በቅኝ ትተዳደር የነበረች ነች፡፡ ሰሜን ሶማሊያ ደግሞ በጣሊያን ስር ነበረች፡፡ ፑንት ላንድ ደግሞ ራሷን የማስተዳደር ገለልተኛ መብት ነበራት፡፡ ይህም ማለት በሊግ ኦፍ ኔሽን ዘመን የአህጉራት፣ የሀገራትና በየሀገራትም ውስጥ ካርታዎች በአለም ደረጃ እውቅና ሲያገኙ ሶስት ሶማሊያወች ነበሩ፡፡ ይሁንና ሶማሊ ላንድ ራሴን ሀገር ማድረግ አለብኝ በማለት ከ25 አመታት በላይ ራሷን እያስተዳደረች ቢሆንም በአለም ደረጃ ግን እውቅና አላገኘችም፡፡ በራሷ ለመተዳደር የቻለችም በወያኔ ትግሬ ምክንያት የባህር በር ያጣች ኢትዮጲያ ለወደብ በምትከፍላቸው የውጪ ምንዛሬ ነው፡፡ ታዲያ ሌሎች በቂ ምክንያተ እያላቸው ይህ ሁሉ ችግር እየገጠማቸው እያሉ እንዴት ሆኖ ነው ትግራይ በሀገር ደረጃ ለመታወቅ የምትችልና ከኢትዮጲያ ውጪስ በራሷ ለአንድም ቀን መኖር ትችላለች ወይ፡፡

    ኤርትራ 9 ብሄረሰቦች ያሏትና በትግራይ ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ ያላት እንጂ ኢሳያስ ሄዶ ማንም ይምጣ ለትግሬ ምንም አይነት ክብር የሌለው፣ ይቅርታ የማያደርግና አመኔታ የማይኖረው ነው የሚሆን፡፡ ስለሆነም ትግራይ እንደዚህና ትግራይ እንደዚያ እያሉ ምንም በሆነ ጉዳይ ሁሉንም ለመሆን አስመሳይ የሚያደርጋቸውን ባዶ ጉራ አቁመው ለመፍትሄ በመሆን ሰላም የሰፈነባት፣ አንድነት የጎለበተባት፣ መከባበር ያለባትና እድገት የሰፈነባትን ኢትዮጲያ መገንባት ይቻል ዘንድ ዋነኛ ተዋናኝ ሊሆኑ ይገባል፡፡ እስካሁን ድረስ ግን አነሱ ናቸው ይህ እንዳይሆን የራሳቸውን ህገ መንግስት አውጥተው በማፅደቅ በሀገ መንግስቱ መሰረት እያሉ በደልን እየሰሩብን የሚገኙ፡፡

  3. The Amharas are the enemies of the People of Tigray and their current anti-Tigray uprising will be crushed. The People of Tigray have defeated the big Amhara army and will repeat the same history. The freedom and prosperity the freed nations, nationalities and peoples are having are all the fruits of the sacrifices the tegaru have paid. Except the Amharas, the free nations, nationalities and peoples are learning from the creative and hard working People of Tigray to eradicate poverty.

  4. Nothing of TPLF/EPRDF can be trusted. It is a junta which is not what it assumes to be!!!!!!!!!!!

    NO, NO ETHIOPIAN CAN BE MISLEAD ANYMORE!

    PRESS ON!!!!!!!!!!!!!!!
    Ethiopia, Press on to dismantle TPLF/EPRDF! Count not the deaths, they are our liberators resting in peace!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    TPLF is a Western supported gang conducting ‘special form of terrorism against Ethiopia/Ethiopians’.
    – There is no government which hates the nation its assumes governing;
    – there is no government which stands against the interests and integrity of the nation it assumes governing;
    – there is no government which loots the nation and public it assumes governing
    – there is no government which lies day in day out
    – there is no government which sells out its sovereign land to aliens.
    – there is no government which employs its defense force to exterminate unarmed protesters
    => TPLF/EPRDF is never a government. It is installed to smash Ethiopia and give away its resources to multinationals. Ethiopians should incure all the sacrifice and desmantle TPLF.
    The struggle should be strategic. Let us target and remove the rubbishes such as Hailemariam, Debretsion and Samoraw.
    – See more at: http://www.satenaw.com/amharic/archives/20352#sthash.YbevkPOL.dpuf

  5. G. Mequanent;
    The Amharas along with oromos will decide the future of Tigrai. you will never ever walk with your heads up . hate,robbery .treachery, and cruelty become synonymous with tigres. nations and nationalities claptrap of woyanes and tigres in general will be buried for good.

  6. The woyane snakes will leave no stone unturned to continue their looting and pillage of Ethiopia. They killed 1000s of protesters in recent months, that is not working.
    They are trying to use elders, priests, mediators, shieks, imams,… as if they have respect for community elders, as go betweens to squash the peoples uprising, that is not working for them either.
    The violence and killing has not worked.
    These snakes continue wriggling to bite one and then another but there is no escape. No more messing up with the people. You are surrounded by millions who are ready to cut off your head

  7. ደጉ ቢታሰር ብቻ ሳይሆን ቢገደልም ከወያኔ ጋራ አብሮ አማራው አስገደለ!መሬቱን ለትግሬው አሳልፎ ሰጠ ግን መፍትሄው ሁመራ፣ወልቃይት፣አዳርቃይ፣አርማጭሆ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የጎንደር ክፍለሃገር ግዛቶች ብቻ ሲሆን እንጂ ወያኔ የዐማራውን ሃብት ዘረፎ መሬት ነጥቆ አማራውን ማሳደድ ውጤቱ የከፋ ነው!
    ወሌ

  8. ወገን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች
    የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ሰአት ጀምረህ በያለህበት እንደ አረብ አብዬት በፌስቡክ ከነዳጅ ስርተህ እራስህን ወይም መሳሪያ ወደ ወስጥ ተከፈፈሏል ፣ቀምተህ ፣ቀደመህ ቅለባቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ!!! ኮድ 2348 ሰ/ደ/ም/ም ትግ/አአ ኮር
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 25 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል።
    1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
    3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን። ኮማንደር እርምጃው ይቀጥል ሞት ምን እንደሆነ በራሳቸው ላይ እና በቤተስባቸው ይዮት።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush .
    4ኛ በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር።
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር አዛዥ

  9. ጠንጋራው ወላሞ በአማራ ላይ ለሚፈፀመው ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነው

    የሰይጣን ባርያ ዳቢሎስ ይንፋህ አንተ ብሎ ሃ/ማርያም ጭራቅ

  10. The Amhara politics and mentality of hatred and domination do not have any place in modern and free Ethiopia. The People of Tigray are patient but will unleash their powerful force and destroy the Amhara forces behind the anti-Tigray hate and subversive campaigns. The Tigrayan force is unstoppable once unleashed and will teach unforgetable lessons the Amharas and others such as the OLF factions allied with them. The OLF was and will be an easy or light breakfast for the Tigryans forces. The Tegaru are not oncerned about the so called empty alliance between the Amharas and some misled Oromos. Both the Amharas and Oromos lack the courage, bravery and fighting skills to face the gallant Tegaru forces.

  11. The only press release, expected from HMD is two words. ” I quit”. For now these words will do him, till
    he get summoned for detailed
    testimonies.HMD the country is waiting those two words ASAP!

  12. G. Mequanent,

    Do you really think you will achieve that?

    We know you are suffering from tremendous fear and uncertainties 24/7 because of things are getting upside down and inside out very fast in Ethiopia against you. What about Afar? They are demanding to get their lands back from Tigry and telling you to stop dominating and controlling everything in Afar including the salt mining, trade and potash, working together with Canadian investors.

    What about Oromo, you massacred them for 25 years and used them to massacre the Amhars? Amhara and Oromo are living together for hundreds years never ever had quarrelling between people but those on power. There are 7-10 million Ethiopians mixed with Amhara and Oromo, you mother fucker Tigre forced them to choose where to belong despite they are happy being human and Ethiopians. Gurage and Amhara are one and the same people with different names. The Amhara people are living together for centuries with all Ethiopians unfortunately with Tigre, too despite they hate them and causing wars from time to time for centuries.

    So, do you think you will achieve what you are wishing against the Amhara? The reason you hate them is because of fear. You know how powerful, united and capable they are when they decide. If the Amhara stops completely sending you Teff, grains, cereals, meat, honey and so on you will die. If they reject buying anything coming from you, you will bankrupt. They are on the process doing that working together with all Ethiopians including in Addis Piazza and merkato.

    So, be careful what you are wishing. The crimes you are doing against the Amhara today, will cost you very dearly in teh near future. Mark this point.

    As long as the pre TPLF unilateral Kilil map between Tigry on one side and Gonder and wollo on the other is not respected, there will never ever been peace with you all over Ethiopia as well as the occupied lands in Gonder and wollo. It will be the same between Tigry and Afar as well. leave Afar alone. You are colonizing them.

  13. Dawit

    lelelaw zeza ante maneh ena ?

    Oromo kelelaw bemin yeleyal ?? TEREGAGA likihen ewek

    ke Oromo yemeyns Hizb yelem ok !!!!!!

  14. This man, PM of the killer machine, is not Hailemariam Desalegn. No, he is Telatemariam Astelagn.

    Prime Minister (of the killer machine) Telatmariam Astelagn should be murdered before the new year turns out!

  15. HMD, chose willingly,to be a muppet. A real bad one at the arts of make belief of world
    of the worst “Fable democracy” that turned out to
    be an thing else except Democracy. He HMD, self professed man of faith has committed abominations against his god, as well has
    the people he suppose to serve for a term. Used as masks by those who care,only for those whose lnsashable a petition for hung in on power to fulfill their material needs by all unethical fashions-overnight.To get what these few hated group go far beyond committing grusome, Harry crimes even African neighbors are looking at us with disbelief.Muppet-HMD you have no real power.Your deadly art of being just a Muppet by your masters are the causes for spilling of bloods of innocent mothers with toddlers & fetuses throughout Oromia,Amhara,Gambella,Afar,
    Sidama,Konso,all over Omo Valley.
    FAST RESIGNATION IS THE ONLY OPTION FOR YOU.

  16. The tiny minority Tigres from the stony and worthless Tigry are officially declared open wars against the Amhara this Time in the Amhara region. They are massacring the citizens with genocide stile using Tanks, heavy weapons and snipers.

    This is the first time ever in the Ethiopian history declared wars on Civilians because of they demanded their rights including their ancestry and historical lands illegally taken by Tigres from Gonder and Wollo.

    I feel sorry for them. We know they will not kill 30 million Amhara even if each of them managed to kill 2 before all of them whipped out the face of the earth. Yet, 20 million Amhara will survive but the criminal Tigres will not. They are making the worst ever mistake any human being can do to anyone. Do really they have any idea about the nature of the Amhara how they can respond when things are happening against them this way?

    This makes the Amharas to determine and savages against these hateful enemies with no merci at all for generations to come. You better stop killing the Amhara including in the Amhara places illegally became part of Tigry but soon will be back to its natural and historical parts in Gonder and wollo.

    No matter what you are doing today or tomorrow be sure, you will never ever defeat the Amhara. They will show you how hell looks like on earth. they will get every centimeter of their ancestry lands you are having right now because of the time was on your side but that is gone for good and will never ever come back after all this you are doing against the Amhara that are the only people can protect you from others.

    Stop waging wars and killing the Amharas. Think about tomorrow what is going to happen to you because of the crimes you are committing today.

  17. የህወሀት ሰለባ ከመሆኑ በፊት ጠቅላይ ሚኒስተርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስተር የነበር ታምራት ላይኔ፡

    “አሁን ያለው ሁኔታ ህዝቡ በመንግስት፣ መንግስት በህዝቡ አመኔታ ያጣበት ነው”

    በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀመው በደል በምንም ይቅር የማይባል ቢሆንም ስህተቱን አምኖ በመፀፀት በቀሪው ጊዜ በእውነተኛነትና ሀቀኛነት ለመካስ የወሰነ ይመስላልና እስኪ እናቅርበው እና ከኛ ጋር እንድርገው፡፡ ከአሁን በኋላ የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይሆንም፡፡

    ያዳምጡ፡

    “What is Ato Tamirat Layne saying on the current Issues and Welkeit:- interview with SBS Radio”

    ዳዊት ዮሀንስ ምን ያህል በደል በአማራ ህዝብ ላይ እንዳደረሰ ማንም የሚያውቀው ጉዳይ ነው፡፡ ከአማራ ወደ ትግራይ በህገወጥ መንገድ የተካለሉ ቦታዎችን በተመለከተ የእሱ ሙሉ እጅ ከህወሀት ጋር ብቸኛው እንደሆነ ነው እና ምን አልባት አሱም እንደ ታምራት ተፈውሶ ከሆነ በወቅቱ የሆነውን አውነቱን በመናገር የጎዳውን ህዝብ ይክሳል የሚል እምነት አለ፡፡

  18. What is this ? Maregagat ? Focus should be on overthrowing TPLF ! =========> ” ብአዴን ህዝቡን ለማረጋጋት እየሞከረ እንደሆነ ነው የገለጹት። (አቶ ሃይለማሪያም እና ሕወሃት ያደፈረሱት ብአዴን ለማጥራት እየሞከረ ማለት ነው) “

  19. Better forget your tribalism ! You have a future in Ethiopia only as an Ethiopian ! And all parts of Ethiopia belong to ALL Ethiopians ! No exclusive rights for any tribe ! ==========> Dawit

  20. Dilwenberu, the moron ever ,
    the tplf are very coward and incompetent & stupid fighters. We saw this during the Eritrean war.It was those brave Amharas who made the overall war strategy and tactics as well as who implemented it to eventually defeat the shabia force. Derg was overthrewn not because of your warfare skill but because Derg did not have grassroots support . That is the only reason Derg was removed . period . While this was the fact;undeniably, you were there armed carrying on more or less a quasi battle or gorilla warfare then you were able to seize power. As simple as this. You coward termite and locust tigre s, now you brag like a hell as if you were brave. look at the brave Amhara people, without a gun they are chasing you and throwing you into a paranoia state. you people are now nervous. if the Amhara people get weaponry, you know very well what the outcome will be. Let alone from Amhara region, even we chase you out of tigray and eventually out of Africa .
    Down with coward,and shitty locust and termite tigres !

  21. To: Delwenberu; Wonberih yeseberna minwenber aleh. You are one of the Woyane garbbage terrorists who have been terrorizing Ethiopians for the last 25 years. You and Woyane leaders and slaves in EPRDF have been committing ethnic cleansing, state terrorism, genocide, extra judicial murder, treasons on Ethiopia and Ethiopians including planning, coordinating seccession of Eritrea, giving Ethiopian lands to our historical enemies. Because of these high crimes and high treasons the verdict of Ethiopians have gone out and leaders and senior members and officials of TPLF/Woyane/EPRDF should and will be executed. Long live Ethiopia and death to TPLF/Woyane.

  22. I have got an idea for wolkayit problem,give it back to the right full owner. Gonder without wolkayit is like head less man. Tigray should respect their masters,ppl of Amhara,. Ahmara babadaw tigers ketene yazwe alu.

  23. @ Amhara
    kikikiki. Shaebia/Eritrea leech what are you doing here. I tell you to go to Asmarino.com to post your comments. Tell me your address to send you something to eat.

  24. One need not expect anything from Woyane Tigres. As a decent human being and a proud Amara, it is below my humanity to engage a faggot of your ilk, mekuanint.

    I am sincerely convinced that you are an inferior breed of people. Whether it is the perennial hunger Tigres have the misfortune to endure, certainly Tigres perhaps with a few exceptions, are closer to beasts than man.

    What else explains how a deprived Tigre race which used to be fed by Gonderes, and Wolloyes every year for generations could ever harbour grudge against Amaras?
    Amaras never had to fight with Tigres. Amaras fought the white masters of Tigreans. It is the few Amaras in the persons of Tewedros, Gelmo and Gebriye, who engaged a British expedition 40,000 well trained troops and some 20,000 traitor Tigres relegated to carry ammunition, water and food that Amaras fought heroically.
    Twice, Amaras along with their Oromos brothers and Gurages, Sidamas, Kembatas, Gambellans, Wolaitas, Somalis, Gammos, Keffas smashed Italians and largely traitor Tigres.
    Amaras never had to deal with such a petty, venal elements such as Tigres.
    Let alone defeating Amaras, you are no match to their beast of burden, their donkeys and mules.
    The Tigre war with Amaras has just began in earnest. With Tigrean handlers, the inferior creatures are waging a war of conquest on unarmed and unsuspecting Amaras.
    Remember, resilient Amaras will prevail. It is Amaras’ profound loyalty to everything Ethiopian that has emboldened tribalists to attack them. Amaras fear that returning in kind would harm the unity of the country. It was their fierce Ethiopian nationalism that made them endure immense suffering.

    Well, let alone Tigres, who are subhuman by any measure, a more formidable enemy could not break them. Tigres have made the entire Ethiopians their enemies. Therefore, only time will tell whether any Woyane Tigre will chance to leave our country alive. Neither Amaras, nor any of our people would go so low to lynch Tigres. We are too civilized for that. Tigre Woyanes will however, be formally tried. And I guess none, will be able to save his neck.

  25. The tigrians dont seem to be aware that tigre woyanes committed treason not only against Ethiopia but also against Africa, for example when they conspired with ferenjis to dismantle African countries using tribalism, just like they did in Ethiopia.

    They also conspired with ferenjis to tarnish the name of Africa.

    =========> “… we chase you out of tigray and eventually out of Africa . “

  26. ለውግያ ትእዛዝ ሰጥቶ ኣሁን ምን ኣስፈለገ ፓርላመንት ይህ ሰው ራሱ ኣስቦ ኣንዲትም ነገር ኣያደርግም ተለጣፊ ቱልቱላ ነው

  27. ጎንደር ምን ጊዜም ታላቅና ሀቀኛ ህዝብ ነው፡፡

    ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ የወያኔ ትግሬ ዝርፊያና የትግራይ ልማት ዘመቻ ከማንም በላይ በአማራ እና ሲቀጥል ደግሞ በአፋር ላይ የበለጠ የሚያመጣጥር ሲሆን አዲስ አበባ ደግሞ ሌላኛው ነው፡፡

    ጎጃም ከራሱ ፍጆታ በላይ ብዙ የሚያመርት ሲሆን ይህም ጤፍን፣ ስንዴን፣ ገብስንና ማሽላንም ይጨምራል፡፡ በቅርቡ ደግሞ በሩዝና የአባይን ሸለቆ ጨምሮ ተራራውንም በማልማት በቡና እና በፍራፍሬ ምርት የሚጠቀስ ነው የሚሆን፡፡

    ይሁንና ወያኔ ትግራይ ሆን ብሎ አንድም ፋብሪካ ጎጃምን ጨምሮ በአማራ ቦታ እንዳይተከል በአማራ ጠላቶች ብአዴን አማካኝነት ውስጥ ለውስጥ ስለሚሰራ ዘመናዊ የእህል መፍጫ ወፍጮ እንኳን የለም፡፡ ይህም ፋብሪካ ጭምር የሚገኝ ግን እሀል በማይመረትበትና ግብአት በማይገኝበት መቀሌንና አዲግራትን ጨምሮ በትግራይ ውስጥ ነው፡፡

    በመሆኑም የጎጃምና የጎንደር ምርት በገፍ ወደ ትግራይ አየተጋዘ በቅናሽ ዋጋ አጣጥለው በመግዛት ባለቤትነትን ተረክበው በመፍጨት ከራሳቸው ጥቅም በላይ የሚሆነውን በመላው ሀገሪቱ ከእጥፍ በላይ ትርፍ እያካበቱ በመሸጥ ገንዘብ ሲሰበሰቡ 25 አመታትን አሳልፈዋል፡፡ ሆኖም ግን ለሁሉም መጨረሻ አለውና በነሱ የሚጠላና ግድያን ጨምሮ የተለያየ ስቃይ እየደረሰበት ያለ የአማራ ህዝብ ከአሁን በኋላ በጎንደርም ሆነ በወሎ በኩል ወደ ትግራይ ሳይሆን በወለጋ በኩል ለኦሮሞና ለመላው የምዕራቡ ህዝብ፣ በወሎ በኩል ለአፋርና ለምስራቁ ህዝብ እና እንዲሁም በሸዋ በኩል አዲስ አበባንና ደቡብን ጨምሮ ለመላው ህዝብ ፍጆታ በማለት የሚያመርተውን የሀገር ቀለብ ወደዚያ ብቻ በደስታ ለመላክ ወስኗል፡፡

    በዚህም መሰረት በትናንትናው እለት በሩቅ ከሚገኝ ምስራቅ ጎጃም ተነስቶ ለትግራይ በመባል የተጫነ 90 ኩንታል ጤፍ በጀግናው የጎንደር ህዝብ እንዳያልፍ ተደርጎ ወደ መጣበት ተመልሷል፡፡ የሚገርመው ግን ይህ ብቻ ሳይሆን በተለይም የጎንደር ህዝብ ራሱ እያስፈለገው ነገር ግን ይህ ጤፍ የሰወቻችን ነውና እነሱ ሳያውቁና ሳይፈቅዱ የነሱን እህል መመገብ እርም ነው በማለት ወደ ወጣበት ወደ ጎጃም እንዲመለስ አድርጓል፡፡ ሰው ማለት ይህ ነው፡፡ ህዝብ ማለት ይህ ነው፡፡ ለሚወዱት ራስን አሳልፎ መስጠትና በሚጠሉት ላይ ደግሞ ምን ያህል ቆራጥና ወሳኝ እንደሆኑ አማራዎች ከጥንት ጀምሮ የሚታወቁ ሲሆኑ ጎንደርም ያደረገ ይህንን ነው፡፡ ጎጃምም ቢሆን ለወዳጆቹ ይህን ነው የሚያደርግ፡፡

    ባለፈው ወደ ትግራይ የሚጋዘው ስኳርና ዘይት የዘራፊ ህወሀት እንደሆነ በማመን ህዝቡ ለድሀዎች አከፋፍሏል፡፡ ይህም መልካም ስራ ሲሆን ከአሁን በኋላ ንብረትን ማፍረስ፣ ማቃጠል ወይም በሌላ መልክ መጉዳት ሙሉ በሙሉ ቆሞ ለህዝብ ገቢ በማድረግ ለጥቅም ማዋል ይገባል፡፡ የህዝብ ንብረትና ግልጋሎት የሚሆንን መኪናንም ሆነ ፋብሪካን ጨምሮ መንከባከብ እንጂ በፍፁም ከጥቅም ውጪ ማድረግ አይገባም፡፡ የህወሀትም ቢሆን በዘረፋና በህገወጥ መንገድ ያገኙት ስለሆነ ለህዝብ ገቢ ማድረግ ይመረጣል እንጂ ከጥቅም ውጪ አይሁን፡፡

  28. I believe prime minster Haile Mariam’s call for an emergency meeting of parliament is for distracting Ethiopian Oromo and Amhara from their devastating and genuine uprising for equality, freedom, and respect of Ethiopians against TPLF/Woyane/EPRDF imposed ethnic cleansing, genocidal, and state terror against Ethiopians all over the country. The TPLF/Woyane/EPRDF leaders know only one thing and they know this perfectly and that is lying, cheating, pretending, and procrastinating the overdue changes. Unfortunately for them the quest for complete change, freedom, and revolution has over taken their mischiefs. The TPLF/Woyane/EPRDF leaders are planning, working, and expecting to implement cosmetics changes to retain and maintain TPLF/Woyane/EPRDF leaders’ control over all Ethiopians. As far as TPLF/Woyane/EPRDF leaders are concerned they work and die for the domination of Ethiopians all over the country by rank and file of Woyane from Tigray. Unfortunately for TPLF/Woyane/EPRDF leaders Ethiopians from Gondar to Sidamo and from Ogden to Gambela have a twenty five years of first hand knowledge and experience of Woyane as terrorist, fake, criminal mafia, and genocidal killer group. Ethiopians experience of Woyane’s ethnic cleansing, state terrorism, genocide, extra judicial murders, kidnapping, and theft are beyond imagination. Ethiopians have decided and fighting for their and their country’s security, progress, freedom, and respect and they will accomplish these goals and aspirations very soon with the demise of the TPLF/Woyane leaders, members, and their criminal empire.

  29. OROMO is not foolish people.
    How much they undermine Oromo people.
    Oromo is not foolish people.

    We need Revenge for Oromo people killed by TPLF.

    They hold Addis Ababa master plan. They will implement if they get time.
    We don’t need you.
    We joined with Amhara people.

  30. እኚህ ፑፔት መንግስት ተብዬ የህወሀት ማሚቶ ከራስ በላይ ንፋስ የአማራንና የኦሮሞ ትግልን እየመራች ያለችው ግብፅ መሆንዋን በጆንያ ብር ያሉትን የቂል አባባል ሊደግሙልን በይፋ አማራ ህዝብ ላይ በይፋ የጦር ትእዛዙን በፖርላማ ልማፀደቅ ታሪክ በጥቁር መዝገብ ሊመዘግብ ተዘጋጅቷል አሁን አንድ እና አንድ ነው የአማራም የኦሮሞም ህዝቦች መሳሪያ መታጠቅ እንዲሁም ሰራዊቱ ህዝብ ጎን መሰለፍ ያለበት ወሳኝ ወቅት ላይ በመሆኑ ህወሀት ወያኔ ሰራዊቱን ሰብስቦ ግብፅ በአማራ ክልል እየተንቀሳቀሰች ነው በማለት ይህን ሰራዊት በማታለል ህዝብን እያስጨረሱ በመሆናቸው ሰራዊቱ ከወያኔ ጎን እንዳይቆም ስንል ህዝባዊ ጥሪያችንን ይስማ።

  31. አድነን ከመዓቱ ሠውረን !
    በምህረቱ በእንተማርያም ወላዲቱ !!!

  32. አይ ጠቅላይዬ፡ ሁለንተናህን ቤተሰብህ ሳይቀር የቁም እስረኛ ሆናችሁ ተዋርዳችሁ አየኖራችሁ ወግ አይቀርም ስልጣን የሰጡህ መስሎህ ሞት በኢትዮጵያ እንድነት ምሰሶ ሕዝብ ላይ አወጅክ? የራስህ ሀጢያት ሳያንስህ እንደ ኦሪት ፍየል የጌቶችህን ሀጢያተ ተሸከምክላቸው። የሚያሳዝነው ሚስትህም ሆነች የቅርብ ዘመዶችህ ኧረረረ ተው፡ አለማለታቸው ነው ። Robot የሆንክ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*