“መንግስት…አልሰማ ካለ እኮ ትቀጡታላችሁ!” ሃይለማርያም ደሳለኝ – ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ?
ሕወሓት ዛሬም ሕዝብ ኣልነቃም ብላ ታስባለች ? የሚገርመው ኣምባገነኖች መውደቂያ ሰኣታቸው ላይ ስብሰባና ሰበብ ያበዛሉ ደርግ ሊወድቅ ሲል ሃገሪቷ እንደ ላይቤሪያ ሱማሊያ ምናምን እንዳጦን እንታደጋት ብሎ ሲያላዝን ነበር ዛሬ ደሞ ወያኔዎች እንደ ሶሪያ ሊቢያ እያሉ ሊያፋሺኩቢን ይፈሊጋሉ እንደ ሶሪያና ሊቢያ ሃገሪቷን እያደረጉት ያሉት የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚፈጽሙት ራሳቸው ሆነው የጎሳ ፖለቲካቸው የወለደው ችግር እሳት አቀጣጥሎ ባለበት ወቅት ላይ ሊያጭበረብሩ ይፈሊጋሉ።ሃይለማርያም ደሳለኝ የተባለ የጅል ድግስ በአማራው ሕዝብ ላይ ጦርነት ባወጀ ማግስት በሚሊኒየም ኣደራሽ ወጣቶችን ሰብስቦ …………………………………
“መንግስት በእናንተ ነው ስልጣን የያዘው፡፡ አልሰማ ካለ እኮ ትቀጡታላችሁ!”
“ህዝብን በአግባቡ ማገልገል ያቃተው ቀን በካርድ ይቀየራል፡፡”
“ድንጋይ ሳይወረወር ብዙ ለውጥ ማምጣት ይቻላል”
“ዲሞክራሲ ከጥይት በላይ ያስፈራል፡፡” ምናምን እያለ በሃሰት ሊሰብክና ሊሸነግል ይፈልጋል ይህ ኣልፎበታል ሕዝብ ነቅቷል። ሕዝቡ ቀድሟቹ ሄዷል። እናንተ ቀልቁል እያደጋቹ በቁማቹህ እየሰመጣቹ ስትቀበሩ ለውጡ እያበበ ሲሄድ የሕዝብን ትግል በመካድ እያጭበረበራቹ መሆኑን ደጋግመን ለመናገር እንወዳለን። ሞት ለወያኔ !!! #ምንሊክሳልሳዊ Minilik Salsawi – mereja.com

I’ve never been a member and participant of any political Groups. I have been a neutral person, how ever this time, I couldn’t keep silent seeing my Government whom I believed brings change to my people even prayed for get more power is killing my people. “Yagelegilengi zend hizben liqeq yillal yihin siltan yesetek yesemayu amlak.”An expectedly they turned to barbarous. This time I couldn’t keep my mouth shut, my ears deaf and my eyes blind. How long should we suppress our feelings? This is not me now. It is not fair to keep our mouth shut seeing such an evil acts of government to his own people. It changes me more us it changed others. It forced me to speak to my government my deepest feelings and sorrow. please don’t kill people, Don’t suppress people, Don’t creat in security in our homeland, please don’t throw people in to Jail. This is not democracy. This is not justice. We need justice. Show to the world that you don’t kill people because of their political difference and because of their religious difference. Speaking their mind and expressing their feelings is not a crime. Democracy keeps freedome of expression. Give us air to breathe. Don’t be such a suppressive ruler to us and be pragmatic ruler. Accept the nature of people with regards to their differences. “Enga bedelachininina rehabachinin yihen yakil zemen sinshekem enante michotachihunina dilotachihun matatam yaqitachihuwal? “
ወያኔን ለማስወገድ እኮኖሚያቸውን አንኮታኩቶ መጣል ነው። ለዚሁም፥
_ ከውጭ እርዳታን ማሳቀብ
_ ማንኛውም ቀረጥ እንዳይከፈል ህዝቡን ማሳወቅ
_ ማንኛውንም እኮኖሚ ውሃ ማድረግ
_ የማያቓርጥና የተደጋገፈ ሰልፎችንና የቤት ውስጥ አድማን ማድረግ። በተለያየ ቀን፣ በተለያየ ቦታ፤ ለምሳሌ፦ አንዴ (በኦሮሚያ)፣ ሌላ ጊዜ (በአማራ)፣ በጋምቤላ፣ ይቀጥላል::
_ ሁሉንም አይነት ስልቶች መጠቀም
ድል ለኢትዮዽያ ህዝብ።
tiliku yegna dikmet,, Amaraw semeta OROMO ZEM YELAL
Oromo semeta Amaraw zem yelal
ahun oromow zim ale kk
ye Ethiopia Muslemoch yetalu ?? minew zem alu??
andu senesa benzin markefkef new enji !!!
betera betera weyane lemin yefjen ??
Dear Workneh,
TPLF is Western supported gang conducting ‘special form of terrorism against Ethiopia/Ethiopians’.
– There is no government which hates the nation its assumes governing;
– there is no government which stands against the interests and integrity of the nation it assumes governing;
– there is no government which loots the nation and public it assumes governing
– there is no government which lies day in day out
– there is no government which sells out its sovereign land to aliens.
– there is no government which employs its defense force to exterminate unarmed protesters
=> TPLF/EPRDF is never a government. It is installed to smash Ethiopia and give away its resources to multinationals. Ethiopians should incure all the sacrifice and desmantle TPLF.
The struggle should be strategic. Let us target and remove the rubbishes such as Hailemariam, Debretsion and Samoraw.
ሰኑ፦ አባባልህ ትክክል ነው 25 አመት ሙሉ ወያኔ ያራብን በዚሁ ድክመታችን ነው። ከእንግዲህ ወዲያም ቢሆን በዚሁ ከተቀጠለ ሁላችንም እንጎዳለን በየተራ ማለት ነው ሰለዚህ ኢትዮጵያዊያን ሆይ እንድ እንሁን
ሰብአዊነት ሲዳከም አረመኔነት ይነግሳል::
ወገን እያለቀ ነው በየቦታው በአጋዚ ጋኔኖች እና በአልበሽር ወታደሮች
የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁን ሰአት ጀምረህ በያለህበት እንደ አረብ አብዬት በፌስቡክ ከነዳጅ ስርተህ እራስህን ወይም መሳሪያ ወደ ወስጥ ተከፈፈሏል ፣ቀምተህ ፣ቀደመህ ቅለባቸው ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስ!!! ኮድ 2348 ሰ/ደ/ም/ም ትግ/አአ ኮር
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 25 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል።
1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን። ኮማንደር እርምጃው ይቀጥል ሞት ምን እንደሆነ በራሳቸው ላይ እና በቤተስባቸው ይዮት።
ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
“If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush .
4ኛ በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር።
ንጉሡ ሞቱማ አምቦ ኮር አዛዥ
The Amhara politics and mentality of hatred and domination do not have any place in modern and free Ethiopia. The People of Tigray are patient but will unleash their powerful force and destroy the Amhara forces behind the anti-Tigray hate and subversive campaigns. The Tigrayan force is unstoppable once unleashed and will teach unforgetable lessons the Amharas and others such as the OLF factions allied with them. The OLF was and will be an easy or light breakfast for the Tigryans forces. The Tegaru are not oncerned about the so called empty alliance between the Amharas and some misled Oromos. Both the Amharas and Oromos lack the courage, bravery and fighting skills to face the gallant Tegaru forces.
ay dergoch hulet tirs kertowachuh ahunm meniferafer tiwedalachu zimbachuhun esh belu
AHUN LEWETATU TEWUT ESKI… AMEZAZINO YIFIRED WEYANEM OR LELA MEHON SAYASIFELGEW .. ERASUN YIHUN
Please, let me give credit to the government and help them see its ignorance. There are a number newly opened universities. That is wonderful. Almost in a very corner of the country, there are elementary and secondary schools. That is great. And other infrastructures developments are remarkable.
The Ethiopian people do not deny that. The first thing the ruling part should ask is, why I am up there in the first place? You collect aid money in the people’s name and tax money from the hard working Ethiopian. That is the least a government supposed to do. It does not make you above all others.
Lots of Ethiopian youths who go through any level of education ( I give credit) have become conscious about the level of their freedom and the extent of their social, political and economic rights. Using the Stalinist era ideolgy
The ruling party closed all avenues of opportunities.Not mentioning all other political vices where is the equal opportunity? Examine yourself.
Why Tigray encroach in the neighboring regions? Why not allow citizens to live peacefully the way they like? What is the use of spreading distrust among citizens?
The ruling party very well knows it’s defunct, it’s ignorance and vices, but it chose to stay in power anyway. To this effect rather than going for solutions,it resorted to framing the people’s honest struggle and to disseminating disinformation. Unless the ruling party makes a U turn come up with peaceful terms with the Ethiopian people, I guess, it’s life is close to end. Will you guys miss it?
To throw away the faciest TPLF, the Addis abeba people should immediately started demonstration or work strike in the capital city. Once the Addis abeba people start the protest, the Narrow minded TPLF will go to the final grave with in an hour. Otherwise ,woyanes are ready to kill each and every Ethiopian peopl at by coming in your door.
መቼ ነው በምርጫ አሸንፋችሁ የምታውቁትና ነው ልክ ዴሞክራሲ እንዳለ አስመስለህ የምትዋሸው ደንቆሮ ሆነህ ነው እንጅ ወጣቶቹ ገና ዱሮ ነው የነቁት አልገባህም እንጅ አዎ ባንድ እይንህ ማለት አትችልም ይሆናል ሁለቱም አይንህ ሲጠፋ ግን ይሻልህ ይመስለኛል ሆዳም አሳማ።
ብልጣ ቢልጥ ልመሥልህ ይችላል ግን ብልጡን እግ/ር ይወቀው