የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች

የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች
#Ethiopia #TPLF #Arena #Oromoprotests #Amharaprotests #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi – mereja.com – ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ኣለ መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩ ኣለ ይህ ኣባባል ግን በትግራይ ውስጥ የሚሰራ አይመስልም፤ ጸረ ሕወሓት ኣቋም ኣለን የሚሉን ኣክቲቭስት ነን ባዮች ሁሉ የህዝብን ንቅናቄ ተከትለው ሚናቸውን የለዩ ሲሆን ከእስር እስከመፈታትም ደርሰዋል፤ከእስርም የተፈቱት የሕዝቡን ንቅናቄ ኣደፍርሰው ለመከፋፈል እስከሚያስመስልባቸው ድረስ እጅግ ኣደገኛ ዘረኝነትን በመርጨት ወደ ለየለት የሕወሓት ደጋፊነት በማዝመም ሚናቸውን ለሚሽቆጠቆጥላቸው ሁሉ ማፈሪያ ሆነው እያየናቸው ነው።

ከኣሁን ቀደም ሕወሓት የለውጥ ሃይሉን ትኩሳት ለመለካትና ሰብስቦ ለመውቀጥ ያስቀመጣቸው የኣገዛዙ የደህንነት ቢሮ መጣቀሚያ ናቸው በማለት ስንናገር ጭራሽ እናኑ ወያኔዎች የወያኔ ተላላኪዎች ተባልን ጫናውን ስናበረታው እስር ቤት ከተቱላቹ ይሕው በማለት ሲላዘን ኣብረው እስር ቤት የገቡት እንደሃብታሙ ኣያሌው የመሳሰሉት ለከፍተኛ ኣደጋና ሕመም ቶርች እና የስነ ልቦና ቀውስ ተዳርገው ሲወጡ የትግራይ ኣክቲቭስቶች ግን ኣንድም ዱላ ሳይነካቸው ኣምሮባቸው ወጡ ይህ የተደረገው በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነታቸው እንዲጎላና ሲለቀቁ በሚሰጣቸው ተልእኮ የለውጥ ሃይሉን እንዲከፋፍሉ ስከትን ለመጎናጸፍ ነው፤እንደታሰበውን ያንቆለጳጰሷቸው እስኪያፍሩ ድረስ በተለያዩ ትፋቶች ብሄሮችን ለመጋጨትና ለማናከስ እየተራወጡ ይገኛሉ።

የኦሮሞ ሕዝብና እና የኣማራ ሕዝብ በሕወሓት ወታደሮች ሲገደል ዝምታን የለበሱት የሕወሓት የኣረናና የትግራይ ተወላጆች የኦሮሞና የኣማራ ሕዝብ ተባብሮ ኣገዛዙን ልመጣል ሲነሳ የበሉበትን የሕወሓት ወጪት ላለመስበት ሲታገሉ የሕዝቦች የትግል ኣንድነት ሲቃወሙ ቁሳዊ እና የንዋይ ፍቅራቸውን የዘረኝነት ታርጋቸውን ለጥፈው ሊነዱብን ሞከሩ፤ይህም ኣልበቃ ሲላቸው ያልተጻፈ ታሪክ በማንበብ ሕዝቦችን ለማበጣበጥ ኣንዱን ተገን ኣድርጎ ኣንዱን ለመምታት በመቧጠጥ ላይ ሲሆኑ እሱም ኣልሳካ ሲላቸው ያልተነካውን የትግራይ ሕዝብ እንደተነካ ኣድርገው መሳል ጀመሩ የሚያፈቅሩት ኣገዛዝ የፖሊስ ኮሚሽነር ብሄርን ለይቶ ጥቃት ኣልተፈጸመም ሲል ሲናገር እነሱ ግን ስለሌሎች ኢትዮጵያውያን መሞት ሳያሳስባቸው የዘርኝነት ዲስኩራቸውን በመርጨት ላይ ይገኛሉ፤ በኦሮሚያ ሺዎች ሲገደሉ የት ነበሩ

በኣውሮፓ እና ኣሜሪካ የሚኖሩ ተጋሩ ነን ባዮች ኣንድም ቀን ሕወሓት ሲገድል ያላወገዙ በሺዎች የሚቆተሩ ሕዝቦች ሲረሸኑ ነጻ እርምጃ ሲገደልባቸው ይቁም ያላሉ ኣንድ ሰላም ባስ ቢመታ ያዙ ልቀቁኝ በማለት በየሰዉ ሃገር በየስብሰባቸው ሲደነፉ ከረሙ፤ በተለያዩ አረብ ሃገራት ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ሲሰቃዩ እንደ ወገን አንድም ቀን ድምጻቸውን ሳያሰሙ ለቁሳቀስ ግን በግንባር ቀደምትነት ሲያላዝኑ እያየን ሲሆን ነገን ዋጋ ሊያስከፍላቸው እንደሚችል ግን ዛረ ላይ ቆመው ማሰብ ተስኗቸዋል፤እንዲሁም ሕዝቡ ለትግራይ ተወላጆች ያለው ኣመኔታ መውረዱና የትግራይ ተወላጆች በጥላቻና በዘረኝነት የተሞሉ እንደሆኑ ራሱን ከሚታዘበው ከሚያየው አንጻር እያሳመነ መሆኑን ተጋሩዎች ዘንግተውታል።

ኣብዛኛው የተጋሩ ኣክቲቭስቶች ጸረ ወያኔ ኣቋም ኣለን የሚሉ ቢሆንም ሕወሓት ግን ዋና ተጠቃሚ ካደረገቻቸው የትግራይ ተወላጆች ግንባር ቀደመኞች ሲሆኑ በነጻ ትምህርት እድል በስራና በሃብት ማፍራት ረገድ ሩቡን የሕወሓት ድርሻ የተሰጣቸው እነዚሁ ተቃዋሚ ነን ባይ ተጋሩዎች ሲሆኑ ኣሁን እያላዘኑብን ያሉ እነዚሁ ጸረ ሕወሓት ነን ባዮች የትኩሳት መለኪያ የሕወሓት መሳሪያዎች ናቸው።እያንዳንዳቸው በስማ በሃገር ውስጥና በውጪ ያገኙትን ጥቅም የሚጠቁሙ ጥቆማዎች በጃችን ይዘናል።ኣስመሳይ ተቃዋሚ መሰል ኣደናጋሪ መሆናቸው ግን እኛ ሳንናገር ራሳቸው እያፍረጠረጡት መሆኑ እሙን ነው በቅርቡ ደሞ ያልገመቷቻቸው ተጋሩዎች ወያኔን ደግፈው ሲፈናጠጡ ትመለከታላቹ።

ከኣስር ኣመት በኋላ ለመገንጠል እስከዚያም ኢትዮጵያን በዝብዞ ሕዝብ ኣበጣብጦ ለመውጣት ያለመው ሕወሓት ኣላማውን የሚያኮላሽ ጉድ በመወለዱ ያልደነገጠ ተጋሩ የለም ሁሉም ያላሰቡትና ያልገመቱት ጉዳይ በመከሰቱ ክ ውብለው ስለደረቁ የምነዙት ፕሮፓጋንዳ ሁሉክ የዘረኝነት ክራር ያጀበው ነው፤በኣጠቃላይ በውጪና በሃገር ውስጥ የሚገኙ ጸረ ሕወሓት ኣቋም ኣለን የሚሉ አክቲቭስቶች የምናየው በጥርጣሬ ሲሆን ከዚህ በፊትም የትኩሳት መለካያ ናጩ ብለን በግልጽ የነገርናቸው ኣሁን ራሳቸው እያረጋገጡልን መሆኑ ጠቅሞናል ከሕወሓት የኣደባባይ ኮካዎች ጎን ቀንደኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ የለውጥ ትግል ጠላቶች የሆኑት ተጋሩ እባቦችን ካሰለጠናቸው ሕወሓት ጋር ኣብረው እንዲቀበሩ ትግላችን ይቀጥላል። #ምንሊክሳልሳዊ

Image may contain: text

40 Comments on “የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች”

  1. You dont have to write all this ento-fento to tell us Tigre is Tigre. If you are Amhara, this is not what you are suposed to talk about right now.

  2. ^^^^^^^^^^

    Dont you think if you are tigre that you are not less responsible to what is happening in that region ?

  3. my friend this is very clear genuine and complete report. Sadly you have missed to name some of the most zealous hard core tegreas, don’t worry I will feel the gap and the rest of Ethiopians will cooperate us. Some of them like Abrha Belay, Argawi Berhea, Seye Abraha, Gebru Asrat are the most dangerous hard core tegreas, at the lower rank people like Abrha Desta are also the most dangerous, under cover tegreas one has to read carefully between the lines what they are writing. Their motive is to steal wealth from Ethiopia and build the future of Tegray. Funny enough on the north Shabiya, on the South Ethiopia and in East and West Sheria Sudan and Afar Djibouti. I don’t think this is a good news for Othodox Christian tegreas.
    lets wait and see.

  4. Beware – it is EPRDF that is killing the people. EPRDF is a preemptive vessel to put them all together – the epicures, dummies and sick individuals suffering with inferior complex and hatred towards Amharas. The Ds (Dead while alive Dolls) Desalegn, HM – Dulla, Aba – Demeksa, Kuma – Demeke – the double S – Silly and Senseless – Shiferaw Shigute ( “untaught minister of education” responsible for the displacement of Amharas from southern Ethiopia) and their kinds – stand under judgment for collaboration with the slaughter TPLF

  5. @ Minilik Salsawi
    There is no more racist than you. All your writings are full of hatered. Your “love” for Oromos Is not true, it is tactical. very sad. Any person that can read and write knows the hatered under your skin. YOU CAN BE GOOD AMHARA BUT YOU ARE NOT GOOD ETHIOPIAN.

  6. ምንይልክ በደንብ አጢነሃቸዋል እኔ በበኩሌ እንኳን በአገሬ ላይ በግሌም ቢሆን አላምናቸውም እስስቶች፥ መዥገሮች፥ እና እንዳልከው የቀትር እባቦች ናቸው። እስቲ ሃያ አምስት ዐመት ሙሉ ከ9 ትግሪዎች በስተቀር የተቀረው ምን አለ? ጭራሹንም አማራና ኦሮሞውን ምን ወንድ አለበትና ይሉ የለም እንዴ አድዋ ድረስ ሄዶ ከጣሊያን ነጻ ያወጣቸውን ህዝብ ዛሬ እነሱ ነፍጠኞች ሆኑና አፋቸውን ሞልተው ይሳደቡ ጀመር። እስቲ ይሁና

  7. There is a justifiable perception that Tigres, whatever their station in life, are incapable of considering WOYANE/TPLF as an existential threat to Ethiopia.
    It is therefore, proper that Tigres express their protest against TPLF on their own.
    In the interest of the country, Tigres should refrain from joining any anti-Woyane movement. Let Tigre impose self alienation on themselves.

    Besides, the rest of Ethiopians should have the courage to deny the right of entry of a Tigre wanting to join a pan-Ethiopian movement. He or she should gently be reminded that he is a security threat. Without any tinge of guilt he should be told that he would unfortunately be suspected of betrayal. A Tigre who has the interest of his country as well as his own long-term interest will graciously accept without any difficulty.

    The Arenas, Aregawis, and Seyes etc should do their fighting alone. Woyanes very Primitive, tribalist worldview is pervasive among Tigres. They cannot overcome it.
    Woyanes have constitutional
    unfortunately. should and be reminded that because they are suspects he

  8. Please allow me to differ. What are you saying is divisive and nonsense. I am a pacifist. I hate violence in any form or shape. The best alternative to solve our country’s problems must be through dialogues and consensus, and let the people give the final verdict. Some of us are in a comfort and safe zone, some are not. Those in their safe zone acts openly. Those in a dangerous zone can do it covertly and wait for a conducive time and place. Currently being in Amahara or Oromia or any other place outside Tigray is much freer and safer than being in Tigray. I know so many Tigray origins who are sad, disgusted and angry with TPLF’s mishandling, mismanagement, irresponsible acts and immoral behavior. Such individuals and groups struggle against the ruling party in their own terms, choosing and condition favorability.
    All most all political parties and the people, the Ethiopian youth, in particular, are struggling for freedom, equality, justice and democracy. Each party may have Idealogical differences. That is healthy unless and otherwise, the difference is in contradiction with those democratic ideals.
    Let me borrow Professor Al’s saying: unless one respects the democratic right of the those who oppose is not a democratic himself.
    we all know there is only and only one enemy to peace, democratic principles, justice and the rule of law. Stop blaming. Stay focused on the target.

  9. ያማራውና የኦሮሞው ነጻ ኣውጪው ጦር ዜና የት ደረሰ?

    መላ ቅጡ ሲጠፋባችሁ የጥላቻ ፖለቲካ ዉስጥ ገብታችሁ ትዳክራላችሁ።
    ጥሩ አይደለም፣ ቀድሞ ነገር ካነሳሳችሁ አማራና ኦሮሞ ህዝብ አላችሁ። ሌላው ኢትዮጵያዊ ጭቆና አልደረሰበትም? እና እርሱን አግልላችሁ የሁለታችሁ ብቻ ኅብረት ብላችሁ ያወጃችሁት?
    አግላዪነትን እየተቃወምን ጭራሽ የናንተ ብሶበት ፖለቲካ ድርጅቶች ተገለሉ፣ ሁሉም የተሳተፈበት መድርክ ነው ላገራችን ስንል፣ የኦሮሞና አማራ ህዝብ ብላችሁ ሌላውን ጀሌ አድርጋችሁ በመቁጠር ያ ጠባብና ትምክህታችሁ ገፍቶ እዚህ ጥግ ድረስ ወሰዳችሁ።
    ያሳዝናል ቀንቶአችሁ አገር ለማስተዳደር ብትበቁ እኮ ሌላውን አናሳ ስለሆነ እኛ ብዙዎች ነን የምናውቅላችሁ በኛ ስር ተዳደሩ ብላችሁ አዋጅ እንደምታወጡ’ኮ ግልጽ ነው።
    ብዙ ነን የምትሉት ግን፣ የዚያ ብዙ የተባለውን ውክልና ቢያንስ ያስገኝላችሁ እንደሁ እንጅ አናሳ የምትሉት ሌላው ብሄርና ብሄረሰብን የማስተዳደር መብት ብታውቁት መልካም ነው። ብዙ ስለሆናችሁ በቁጥር ከናንተ የሚያንሰውን ለማስተዳደር ማን ነው መብቱ የሚሰጣችሁ? በናንተ አልገዛም የማለት መብቱ እኮ የተጠበቀ እንደሆነ አይረዳችሁም?

    ስለዚህ አገሪቱን ትርምስ ውስጥ ለማስገባት የተሰጣችሁ አጀንዳ ከሌለ በቀር፣ አሁን እያራመዳችሁት ያለው አካሄድ አደገኛና አገሪቱን ወዳልታሰበ አቅጣጫ ወስዶ ብትንትኗን ሊያወጣት ይችላል።
    በየትኛውም አቅጣጫ የሚሰነዘር የጥላቻ ፖለቲካ ያለውን አገዛዝ ዕድሜ ያራዝም እንደሁ እንጅ ለውጡን ስንዝርም ያህል ፈቅ አያደርገውም። ህዝብን እንደ ህዝብ የሚያጥላላና ገለልተኛ የሚያደርግ ትግል፣ ድብቅ ሴራ ውስጡ ስላለው እያንዳንዱ ዜጋ በጥንቃቄ ሊመረምረው ይገባል። ኋላ፣ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች የሚለው ተረት በኛ ላይ እንዳይተረትብን እናስተውል።

    ኢትዮጵያ ሃገራችንን እና ህዝቦቿን እግዚኣብሄር ይጠብቅ።
    ቸር ይግጠመን።

  10. the tplf snake knows that it is in big trouble. on the one hand , it is killing our people mercilessly , and on the other hand , it is shedding its crocodile tears by pretending to be a friend of the oromo. one of the big snakes called Abay Woldu in Mekele, is telling his cadres to prepare placards and banners ‘WITH MESSAGES OF SYMPATHY and support’FOR THE oromos and a plan is underway to get the people of Mekele to come out for a demonstration carrying such placards. This fat snake is even suggesting that oromos will be allowed to secede under article 39.
    tplf fascists have also been sending messengers from OPDO to talk to oromo elders, to help the government to calm down the unrest in oromo regions.

    these snakes are back into their old and worn out tactic of divide and rule in order to give themselves a breathing space to continue their slaughtering of amharas.

    it shows how much the tplf parasites look down on people. these parasites think that people are like objects they can play with to suit their whims. thney will not leave a single stone unturned to cause blood shed and mayhem in our country.

  11. Hagos Atekelti says:

    September 1, 2016 at 2:04 pm

    September 1, 2016 at 5:34 am
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 24 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል። የአረብ አብዬት አርእያ ሁሉም በአንድ ቀን እና ስአት ውጥቶ ይጨርሳል።
    1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
    3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush . I you give order for genocide anywhere no mercy at all for you.
    4ኛ ሁሉም እንደ እምነታቹ ወደ ፈጣሪህ ተመልከት። በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር። ሰሞኑን ጥቂት ወያኔዎች የ11ኛ ሠአት ትግርኝ ተደብቀው የመስጠሩት በእጃችን ገብቷል። ለአንተ አስመስለው ጋኔኖችን ይልካሉ። ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እና ደ/ር ሙላቱ ወይኖች እየሳቁ በሆዳቹ ምክንያት አንብበው ብለው እሾኽ ያለው ገመድ እየጠመጠሙባቹ ነው። ንቁ ግዜው አሁን ነው።ሰለዚህ በ7 ቀን ውስጥ ስልጣን እንድትለቁ።
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ኮር አዛዥ

    [Reply]

    Reply

  12. Tiigray never has a border with Sudan. Even Adwa is not Tigray , it is an Ethiopian land conquered by Emiye Atse Minilik.

  13. ወያኔን የማያወግዝ ሁሉ የህዝብ ተግል ያልገባው ደንቆሮ ፍጥረት ነው። የትግራይን አክቲቢስቶች ችላ ብለን የተቀረው ህዝብ ትግሉን እንዲቀላቀል እንትጋ። ትግሉን በማስፋትና የወያኔ ተቋማትን በማዳከም የወያኔ ደጋፊዎቻቸውን ስፍራ በማሳጣት ትግሉን ከግቡ ማድረስ ይቻላል። ህዝቡ እየጠየቀ ያለው የአስተዳደር ጥገናዊ ለውጥ ሳይሆን መሰረታዊ የሆነ ፖለቲካዊ ስር ነቀል ለውጥ በመሆኑ የወያኔ ሙከራ ገና ከጅምሩ ከሽፏል።

  14. I don’t know if Tigrayes have any soul. These people are the ultimate evil, the reincarnation of the devil.
    The future Ethiopia must be without this hordes of criminals and sub-humans.

  15. This guy smels as stinky as Tesfaye g/ab. Please, understand what the message means.
    Simply put, it is outrageous. He is the real snake.

  16. if we were in slavery time tgrea could sold all amharo and oromo this tgrea the most evil people than nazi they are not the human group they very lazy they are jeleaus all tegrea are sick sick people i donot want even to see them can you imagin being mercenery they proudof it they fought for red to arab sea wehn i am thiking about them i got sick

  17. በትክክል። እኒህ እኮ ድሮውንም ከትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር ጋር ያላቸው ልዩነት የጥቅም እንጂ የዕዩተ ዓለም አልነበረም። ኢትዮጵያንና የትግራይን ሕዝብ በተመከተ ፍጹም ቅንጣት ልዩነት ኖሯቸው አያውቅም። አሁንም ከጎኑ ሆነው አብረው የኢትዮጵያን ህዝብ ለመግደል ተሰላፊ ናቸው። እስካሁን የነበረን አመለካከት ይሁንበትና ከአሁን በኋላ፤ ማንኛችንም ብንሆን እኒህን ተጋሩ፤ በአባታቸው በትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር ዓይን ነው ማየት ያለብን። ልዩነት የላቸውም። እስካሁን የሰለሉን ይብቃ! የኢትዮጵያ ጠላቶች እኝጂ ሌላ አይደሉም።

  18. Thank You God. Now Ethiopia and Ethiopians are freeee!!!
    We are going to have a democratic government. Thank You God. Thank You God. Thank You God.

  19. ኣንድም ቀን ሕወሓት ሲገድል ያላወገዙ በሺዎች የሚቆተሩ ሕዝቦች ሲረሸኑ ነጻ እርምጃ ሲገደልባቸው ይቁም ያላሉ ኣንድ ሰላም ባስ ቢመታ ያዙ ልቀቁኝ በማለት በየሰዉ ሃገር በየስብሰባቸው ሲደነፉ ከረሙ፤

  20. I could not figure out what the writer is talking about.

    But the Ethiopian public should not trust (for the time being) any Tigre who may say I am anti TPLF.

    Ethiopians should proceed with the unison fight to demolish TPLF.

  21. አይሁዶች ናቸዉ ፡፡ ማን ሞኝ አለ ብለህ ነዉ ሁሉንም እናዉቃለን ፡፡ በሰሞኑ ገብሩ አሥራት ወልቃይት የትግራይ ነዉ በማለት በአደባባይ ተዘባብቷል፡፡

  22. Le kidus
    – hebretun betemeleket: bezehem hedek bezia, Oromo ena Amhara majority
    naew (75%). so, wodedekem/telahem, be majoretew megezateh aykere naew.

    -angezam betil: ye Tigray REP.. memesret atechelum, mekniatum ye Alem
    Akef hegue ayfekdem; lemin? tigray colonaised hona selematawek becha.
    tigray kemanew netsa yemetewotaw? tigray, oromo, amhara,sidama,somalie…Ethiopia nat aleke. yalachu amarach be Oromo ena be Amhara sere megezat naew !

  23. Waaw, tank you ‘Koraa’ ; she send a clear and, at a time,useful
    message to the P.M Desalegne.I believe,sometimes, we need honest
    and immensely proud ladies like her!

  24. i bet most of people like the ‘Bet Amhara’ are bandas from Adwa, disciples of Sebhat Banda and Meles Banda.

  25. just closed those three Maine roads access from Tigray to the rest of the Country then we will see what woyane will do. The only way to fight woyane and his alike to LAND LOCK Tigray from the rest of the Country!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*