በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው

በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Minilik Salsawi

በኢትዮጵያ የተስፋፋውን የሕዝቦች የመብትና ነጻነት ንቅናቄ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ኣማራ ክልል የሚገኘውና በኢንቨስትመት ስም ከደሃው ገበሬ ተነጥቀው ለውጪ ባለሃብቶች በተሰጡ መሬቶች ላይ በተለያዩ ኣገራት ካምፓኒዎች የሚመራው የኣበባ ኣምራች ኩባንያ የወያኔን ኣገዛዝ በሚቃወሙ ሕዝቦች ተቃውሞ እንደደረሰበት ታወቀ።

በሃገሪቱ በሚካሄደው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ኢኮኖሚያዊ ብዝበዛ የተቆጡ የባህር ዳር እና የኣከባቢው ነዋሪዎች ከባህርዳር በስተደቡብ ፩፫ ኪሎሜትር ላይ የሚገኘውን የኣበባ ካምፓኒ በመውረር በገዛ መሬታቸው እነሱ በድህነት ሲኖሩ የውጪ ባለሃብቶች የኢኮኖሚ ብዝበዛ ማካሄዳቸውን በመናገር ካምፓኒው ክልሉን ለቆ እንዲወጣ ማድረጋቸው ታውቃል። ሕዝቡ ኩባንያውን ሲወር ወታደሮችና ፖሊሶችን ሲተባበሩ እንደነበር የኣይን እማኞች ተናግረዋል።ይህ ተቃውሞ ለሶስት ቀን ያህል ቀጥሎ በኣከባቢው የሚገኙ የተለያዩ ኣገራት እስራኤል ጥሊያን ሕንድና ቤልጄም ካምፓኒዎች ለቀው እንዲወጡ መደረጉን ታውቃል ሕዝቡ በመቆጣቱ የመጣ በውጪ ካምፓኒዎች እየተደረገ ያለው የኢኮኖሚ ብዝበዛ እና በገዛ ኣገሩ ሳይሰራ የበይ ተመልካች መሆኑ ለዚህ ችግር መንስኤ ነው።

Image result for Ethiopia - Esmeralda Farms Inc

15 Comments on “በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው”

  1. The flower farms use Cyanid chemical which is the most dangerous that makes the women infertile and the land out of production and abandoned.

    Flower farm investors are investing only in Ethiopia.
    No country give them permission except Ethiopian government. There is no flower farm in Tigray because they knew how much dangerous it is in the future generations.

    Please Destroy these farms!
    I am Environmental science expert.

    Thank you.

  2. Did you just discover now ? ? ? Where have you been all this time to disclose this danger ? ? ? Flower farm has been going on since woyanes arrival in 1991. God save ETHIOPIA.

  3. ሀይለማርያም ደሳለኝ ጦሩ ምህረት የሌለው እርምጃ እንዲወስድ አዝዣለሁ ያለው መግለጫ አለቆቹ ምን ያህል ለበቀል ዝግጁ መሆናቸውን ያሳያል። በሚቀጥሉት ቀናት የአማራ ህዝብ ላይ እርድ ሊጀመር ይችላል። ይህች ቀን ግን ታልፋለች። የህዝብ ደም ያፈሰሱ ከተጠያቂነት አያልፉም።

    ወያኔዎች በቀልን ትታችሁ ለድርድር ባትዘጋጁ ግን ብዙ ህዝብ ታጠፋላችሁ በኋላ ግን እናንተም ትጠፋላችሁ። ያዘመታችሁትን ጦር መልሳችሁ ከተቃዋሚዎች ጋር ለመነጋገር በሩን ብትከፍቱ ግን አገራችን ትታደጋላችሁ የሁላችን የሆነች ኢትዮጵያ ትኖረናለች። መንታ መንገድ ላይ ትገኛላችሁ ለሰላምም ለእልቂትም ሰላምን ምረጡ። በለው ብሎ ማዘዝና ህዝብን መጨረስ ሲጀመር ቀላል ነው ውጤቱ ግን ሲዖል ነው። በደም የሰከሩ ከመሃላችሁ ያሉትን አክራሪዎች በድፍረት የምትቃወሙበት ጊዜ አሁን ነው። ህዝብ መሃሪ ነው ያለፈው ይበቃችኋል ሌላ ደም አታፍሱ።

  4. @ Mekuria,

    thanks for the advice. But there are flower farmers in Kenya too, until recently more than in Ethiopia. And sure there are also other countries with those farms. But i have heard that they are poisonous.

  5. September 1, 2016 at 5:34 am
    የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 24 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) የሽግግር ደንብ ሁሉ በ24 ሰአት የመረጃ አገልግሎት በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳፈዎቻችን ናቸው እርዱ እባካቹ!!! ጥሪው ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ የማዳን ጥሪ ነው። ከአሁን በጛላ ደም እያፈሰሱ፣ እስርቤት እያሰቃዩ አስመስሎ ሥልጣን ላይ መቆየት በኢትዮጵያ ምድር ከቶም አይሞከርም። ሁላችም አንድ ነን ብለህ በመጀመሪያ ከአጠገብህ ያሉትን ሆዳሞችን እናጥራ ጉዞ ወደ ድል ጎዳና። ወያኔዎች ጋኔኖች መሆናቹ አለም አወቋል። የትግራይ ኩሩ ህዝብ ሆይ አሁን የታፈነውን አፍህን ፈታ አርገህ በኢትዮጵያዊነትህ ስትል ወገንህን በጥይት እና በረሐብ እየጨረሱ ነው። ጋኔኖቹ ወያኔዎቹ ምን ታስባለህ? ወንበዴዎችን ነጥለህ አውጣ፣ በወታደር ቤት ላሉት ልጆችህ መሣሪያውን ወደ እነሱ አዙር በላቸው። ይህ ትዕዛዝ የግድ ነው፣ የመጨረሻው ደውል ላይ ደረሰናል። ነገ ለልጆችህ ስትል የግድ በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ። አየር ሀይል፣ በቴኮንዶ የሠለጠንክ፣ በጦር፣ በፓሊስ ውስጥ የጎበዝ አለቃ ምረጥ ፣ ፈጣረህን ለምነህ ከሁን በኋላ ዝም ብሎ መሞት የለም መሳሪያ ቀምተህ ታሪክ ፈፅም። የደሀውን ንብረት አታውድሙ ኮከብ የሴይጣን ምልክት የሰቀለ እርምጃ ይወስድበታል። የአረብ አብዬት አርእያ ሁሉም በአንድ ቀን እና ስአት ውጥቶ ይጨርሳል።
    1ኛ አሁን የወሬ ግዜ የለንም የታወራቺ ፓለቲከኞች ካላቹ ሜዳውን ለቃቹ ውጡ። ምንም አይነት ክፍተት በአገራችን ሳይፈጠር የሽግግር መንግስት ለ5 አመት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ይመራል። ከ 5 አመት የፈለገ እኔ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን አስተዳደራለሁ የሚል ብቻ ተመርጦ ይረከባል ከበዛ ለ8አመት ብቻ ነው።
    2ኛ የኤፈርት፣ በፓለቲካ ጥገኞች በኤርትራውያን ስም በውጭ የተሠማራቹት ዝረዝር፣ የባለሥልጣኖች ስልኮች እና ወሬ አቀባዬች ማስረጃ የቴሌ ማህደር መረብ ተረክበናል።
    3ኛ የ70%የባለሥልጣናት ጠባቂዎች ጋር ተስማምተዋል በአንድ ቀን እና ሰዓት የመሣሪይ ስራቸውን ካላቆሙ እርምጃ ይወስዳል። ኮማንደር ሐጎስ ኩሩ ዜጋ እናመሰግናለን።
    ሳሞራ በኤድስ በሸታ ተስፋ የቀረጠው እና 14 ጀኔራሎች ቅድሚያ ይመታሉ።
    “If any government terrorizing or killing his own people is a terrorist” George w Bush . I you give order for genocide anywhere no mercy at all for you.
    4ኛ ሁሉም እንደ እምነታቹ ወደ ፈጣሪህ ተመልከት። በራሪ ወረቀት በኤርትራ እና ኢትዮጵያ ድንበር በኩል ለጦሩ በትኑ አፈሙዝህን አዙር። ሰሞኑን ጥቂት ወያኔዎች የ11ኛ ሠአት ትግርኝ ተደብቀው የመስጠሩት በእጃችን ገብቷል። ለአንተ አስመስለው ጋኔኖችን ይልካሉ። ጠ/ሚ ሀ/ማርያም እና ደ/ር ሙላቱ ወይኖች እየሳቁ በሆዳቹ ምክንያት አንብበው ብለው እሾኽ ያለው ገመድ እየጠመጠሙባቹ ነው። ንቁ ግዜው አሁን ነው።ሰለዚህ በ7 ቀን ውስጥ ስልጣን እንድትለቁ።
    ንጉሡ ሞቱማ አምቦ የኦሮሞ ኢትዮጵያ ኮር አዛዥ

    [Reply]

    Reply

  6. እነዚህ የተዘረፉት የኣበባ እርሻዎች በጥቂቱ 5000 ሰራተኞ ቀጥረው ያስተዳድሩ ነበር። ከያንዳንዱ ሰራተኛ በስተጀርባ 3 ሰው ኣለ ብንል በጠቅላላው የ20000 ሰው ጉሮሮ ተዘግቷል። የእርሻዎቹ መውደም ጥቅሙ ምን ላይ ነው? ጎበዝ! ጭንቅላታችን እናሰራው። ይኽ ድርጊት እንደ ኢትዮጵያዊነታችን ያሳፍረናል እንጂ ጀግና ኣያስብለንም። ጀ ግንነት በጦር ሜዳ እንጂ የሲቪል ንብረት በ መዝረፍ ኣይደለም። ዝርፊያ ሁሉም ተራ ሽፍታ የሚያደርገው ነው። ወንጀሉን የፈጸሙ ሰዎች የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መያዛቸው ኣይቀርም። እነ ሚኒሊክ ሳልሳዊ እና ግርማ ካሳ ኣያስለቁቋቸውም።

  7. The Prime Minister urged Addis Ababa youth to ensure that they are beneficiaries of the sustained development in the country amid the challenge of rent seeking that cripled the Addis Ababa economy. Hailemariam says rent seeking is unethical that is why he decided to let young people move in the Addis Ababa Palace palace to live with him in the Addis Ababa Palace rent free on a first come first served basis aiming to force rent seekers in Addis Ababa start converting their properties into tourist hotels and tourist restaurants hoping to generate the highly scarce foreign currency .

  8. The destruction of the flower plantation and acquisition/reclamation of the land is legitimate for the following reasons.
    1. Enemy Woyane appropriated the land that belonged to peasant Ethiopians.
    It had committed heinous economic crimes against the rightful owners.
    None were compensated adequately at market land prices because the Tigre invasion force has decreed land belongs to the state. Is Woyane a state?
    2. The foreign companies too have committed an unforgivable crime against the dispossessed Ethiopians by buying a stolen land.

    3. Floriculture (flower plantation), is a chemical-intensive industry that is extremely hazardous to the individual workers particularly the womenfolk in their reproductive prime. The chemicals used in the industry (herbicide, insecticide, as well as fertilizers) have each their own sets of hazard to the general environment. These chemicals pollute, the air, the land and the ground water.
    4. The question of many workers being out of work should not be a basis to to commit injustice against the proprietors of the land.

    5. It should be known that most of these companies relocated from Kenya because that country imposed very stringent health and environmental measures these companies could not meet. They flocked to Ethiopia because the enemy regime does not care about the destruction the fauna and flora as long as it gains money.
    Our people will hopefully do it elsewhere like on the road to woliso, Debre Zeit. The beautiful Cheleleqa lake near Bishoftu is already heavily polluted from the chemicals the merchants of death, have unleashed on our soil.
    So, Bravo the children of Gojam.

  9. Thank You God. Now Ethiopia and Ethiopians are freeee!!!
    We are going to have a democratic government. Thank You God. Thank You God. Thank You God.

  10. The same story will repeat in Oromia & South soon. The Flower farms must be Destroyed all over the country as soon as possible. They are killing the People & the precious land of Ethiopia. and nothing to do for Ethiopian people.

  11. ደጉ ቢታሰር ብቻ ሳይሆን ቢገደልም ከወያኔ ጋራ አብሮ አማራው አስገደለ!መሬቱን ለትግሬው አሳልፎ ሰጠ ግን መፍትሄው ሁመራ፣ወልቃይት፣አዳርቃይ፣አርማጭሆ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የጎንደር ክፍለሃገር ግዛቶች ብቻ ሲሆን እንጂ ወያኔ የዐማራውን ሃብት ዘረፎ መሬት ነጥቆ አማራውን ማሳደድ ውጤቱ የከፋ ነው!
    ወሌ

  12. Habtamusing are you woyane supporter?
    These stupid foreign devils how they grabed the peasants land for flower farm.the are criminals. The landowners have right to kill them not only destroy their farm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*